“ኢሽተቅናክ” ምርጥ ነሺዳ በሙንሺድ ሙሐመድ ሰዒድ | | “Ishteqnak” neshida by Mohammed Seid | |

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 янв 2025

Комментарии • 1 тыс.

  • @sherefahussen2040
    @sherefahussen2040 4 года назад +47

    አላህ ሆይ ላንተ የሚነገርህ ነገር የለምና ህዝባችንና አገራችን ጠብቅልን።እኛ ሰዎች ሁሌም ደካማዎች ነን ።

    • @HoLa-cj7lc
      @HoLa-cj7lc Год назад +2

      RUclipsvideo
      3:39 3:40

  • @nejatnejat6420
    @nejatnejat6420 4 года назад +189

    ወላሂ እኔ በጣም እወዳቸዋለሁ ውዱ ነብያችንን አላህ በጀነተል ፍርደውሥ ከልብ ከምወዳቸው ነብዩ ሙሀመድ ሱሉ አለ ነቢ ጋር አላህ ያገናኘኝ ያረብብብብብብ

    • @mmmaa5184
      @mmmaa5184 3 года назад +2

      Aminnnn

    • @usmant8099
      @usmant8099 2 года назад +2

      Amin

    • @رحم-ت9ف
      @رحم-ت9ف 2 года назад +1

      አሚንያረብ አላሁመ ወለላሁወሰለም አላነብይና መሀመዲ 💞💞💞💞💞💞💞💞💞🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

    • @sayefahmada8499
      @sayefahmada8499 Год назад +1

      ​@@mmmaa5184 ❤❤❤❤❤❤

    • @AhmedRahmeto-p7d
      @AhmedRahmeto-p7d Год назад

      Amiiiiiin

  • @زهراءزهراء-و8ن2ب
    @زهراءزهراء-و8ن2ب 5 лет назад +28

    እኛም ናፍቀናል ያረሱለላህ
    ወንድማችን እኖድሀለን

  • @Youssef4749-j9m
    @Youssef4749-j9m Год назад +38

    ትዝታዬ እንደድሮ ነሺዳ ደስ የሚል ነገር ምን አላ ክላሲካል የለለው❤

  • @الشيخخالدالراشداللهيفرجعليك

    ዎላሂ ሁልና ወሽተቅናክ ሀቢቢ ፈዳከ ኡሚ ያረሱለላህ )) ማሻ አላህ ተባረክ አላህ ወንድሜ አላህ ይጨምርልህ

  • @nej___ad3863
    @nej___ad3863 4 года назад +21

    እንዲህ ነው ነሺዳ ከሙዚቃ መሳርያዎች የፅዳ👏
    አላሁመ ሰሊ አላረሱሊላ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @የቢላልዘርነኚያዉምሀበሻአ

    ሙሥሊም መሆን መታደልነዉ. አልሀምዱሊላ. መሥሊም. ላረገንጌታ. አሚንንንአላሁማአሚንንን. አላህያገናኚን በጀነት

  • @ዝምታወርቅነው-ጨ7ከ
    @ዝምታወርቅነው-ጨ7ከ 5 лет назад +63

    ፊዳካ አቢ ወ ኡሚ ያርሰሱለላህ ያሀቢቢ ወላሂ ናፈቁኝ ያርሱለላህ

  • @aishaseid6177
    @aishaseid6177 6 лет назад +174

    ሶላቱ ረቢ ወሰላሙ አለይሂ ያነብየላህ ያረሱለላህ የሀቢበላህ አላሁመ ሶሌ ወሰለም አላ ነብይና ሙሀመድ ሶ.አ.ወ ፊዳከ አቢ ወኡሚ ወነብሲ ወሩሂ ያሀቢበላህ ያነብየላህ ያረሱለላህ

    • @manamabah522
      @manamabah522 4 года назад +3

      👍👍☝☝👍👍👍

  • @ዜዲኢትዮጲያየኡሚአፍቃሪ

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ያረሱለላህ ያሀቢባላህ ወላሂ የሰዉ ልጅ ያለበትን አይቶ መተቸት እዳችል ነዉ ያስተማረን ነሽዳዉ በወጣበት ግዜ ግጥም ና ዜማ ኢሳም ሀበሻ ነዉ ብለዉ ቢነግሩኝ እርግጠኛ ነኝ እስቃለሁ አላምንም በነበረበት ስራ ይሄን ማበርከት የማይታመን ነዉ ወድሜ ኢስማኤል አላህ የልብህን አይት እደመለሰህ እረጅም እድሜና ጤና ሰ ቶህ ኡማዉን የምታገለግል ድኑን የምታስገብር ያድርግህ ጀዛክ አላህ ኸይር አላህ ይጠብቅህ ከነቤተ ሰብህ ወድሜ ማሻ አላህ

    • @abduabd5740
      @abduabd5740 5 лет назад +1

      Assalamu Alaikum Rahmatullahi Wa barakatuhu Alah ywefken yareb

  • @aemanmhmd2896
    @aemanmhmd2896 5 лет назад +34

    ነገ ባኼራ ኢንሻ አላህ ነገ በጀነት ኢንሻ አላህ
    እኛም ነፍቀናል ኢንሻ አላህ ለመገናኘት ኢንሻ አላህ(3)

  • @fhudfhu
    @fhudfhu Год назад +10

    ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም አላህ ከነብያችን ሶ አ ወ ገር በጀነት ያገናኘን ያረብ😢😭😭😭😭😭😭 ❤❤❤❤

  • @abdulmahdialasfoor6780
    @abdulmahdialasfoor6780 4 года назад +17

    ሰ አ ወ በዛ በጭንቅ ቀን በጣም ያለቅሳሉ ኡመቴ ኡመቴ እያሉ ኢንሻ አላህ እኛም ነፍቀናል ነገ በጀነት ለመገናኘት ኢንሻ አላህ ፊዳከ ሩሂ ዋ ነፍሴ ያረሱል አላህ ያረብ በጀነት ከእሳቸው ጋር ሰብስበን

  • @zaybaayalew6690
    @zaybaayalew6690 2 года назад +3

    ኢሽተቅናክ ያረሱሊላህ ኢሻ አላህ ነገ በአሄራ ነገ በጀነት ኢሻ አላህ እኛም ናፍቀናል ይህን ነሽዳ ስሰማ በጣም ያስለቀሰኛል

  • @sabrinmelaku4905
    @sabrinmelaku4905 2 года назад +9

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ለኔ ነሽዳ ብሎ ዝምምምምምምም ሌላ ነሽዳ ያለም አይመስለኝ ምርጥ ነው በቃ

  • @quransunatube8023
    @quransunatube8023 5 лет назад +46

    ፊዳከ ሮሂ ወደሚ ያ ረሰል አላህ ውዱን ነብይ ሳያውቋቸው ባልዋሉበት ሲያነሱቸው ምን ሀዘኔ ቢበረታም ያንቱስ ክብር አይቀንስም🌹

  • @ekramsunkamo5018
    @ekramsunkamo5018 5 лет назад +56

    ፊዳካ አቢ ወኡሚ ወናፍሲ የራሱላለህ """ሶ.ዐ.ወ""""

    • @hameedjamad3606
      @hameedjamad3606 4 года назад +1

      ያረሱለላ እናቴም አባቴም ፊዳ ይሁነለወት ያርሱልላህ

  • @ኡሚናፋቂነኝጨጩዋ
    @ኡሚናፋቂነኝጨጩዋ 4 года назад +76

    ውዱን ነብይ ሳያቋቸው ባልዋል በት ስያነሷቸው ምን ሀዘነን ቢበረታ ያንቱ ክብር አይቀንስ ሀቢቢ 😭😭😭😭።❤☝️👌

  • @ዜድነኝተስፈኛዋ-ረ3ቘ
    @ዜድነኝተስፈኛዋ-ረ3ቘ 4 года назад +4

    ሶለላህ አለይሂ ወስለም
    ሶለላህ አለይሂ ወስለም እኛም ናፍቀናል ያረሶለላህ

  • @zamaethiopia5172
    @zamaethiopia5172 3 года назад +19

    اشتقناك يا رسول الله اللهم صل وسلم وبارك عليك يا حبيبي يا رسول الله وجزاك الله خيرا على اروع ما سمعنا اللهم اجمعنا في جنة الخلد مع نبيك المصطفى صلى الله عليه وسلم

    • @Fatima-fh5xs
      @Fatima-fh5xs Год назад

      اللهم امين يا رب اللهم صل وسلم على سيدنا ونبينا محمد صلى الله عليه وسلم حبيبي يا رسول الله فداك ابي وامي و روحي و دمي يا رسول الله

  • @semirseid5348
    @semirseid5348 3 года назад +8

    ማሻኣሏህ ይህ ነሺዳ በጣም እወደዋለው እንደኔ የሚሰማው ማነው 2021

  • @hiwotselman8820
    @hiwotselman8820 2 года назад +2

    Ismail ኢሳም ሀበሻ በጣም ድንቅ ነሺዳ ነዉ ያበረከትክልን ።አላህ ይክፈልህ።

  • @maneranor9348
    @maneranor9348 5 лет назад +29

    ወይኔ ሂሳምየ ከምንብ በላይ ውስጤነው የተነሳው ወደ አላህ ከተመለስክ የምሰራቸው ስራወች በጣም የተወደዱ ናቸው

  • @ghch53
    @ghch53 2 года назад +4

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ፊዳካ አቢወኡሚ ያረሱለላህ

  • @HawaAdem-u1j
    @HawaAdem-u1j Год назад +2

    ወላሂ በጣም ምወዋዳቸው አላህ ያሳይነ ሰ ወ ሰ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @የመዳምቆንጆነኝየመዳምቆን

    ስወደዉ ይሄን ነሽዳህ بسم الله اليك

  • @zahraindris7715
    @zahraindris7715 5 лет назад +48

    ያረብ ነግበእኼይራ የረሱል ሰለላሁ አለይሂውሰለም ጎረቤት አድርገን ያረብ።

  • @ፋጡማየደሴልጂሀሰንወሎየዋ

    ወሽተክና ያረሱልላህ. እኛም ናፍቀናል ያረሱለላህ. ኢንሻአላህ

  • @salahadinsultan4914
    @salahadinsultan4914 3 года назад +3

    እኛም ናፍቀለናል ያ አሽረፈልኸልቅ ሰለዋቱአለይሂ ወሰላም

  • @ረህማየረሱልናፍቂአፍቃሪ

    ሰ ዐ ወ ሀቢቢ ያረሱለላህ 😥😥😥😥🙏🙏🙏 አላህ በጀነት ያገናኘን

  • @mereamsultan7059
    @mereamsultan7059 5 лет назад +4

    እኛም ናፍቀናል ያ ረሱለላህ ሰለላሁ አለይሂ ወሰላም

  • @marifakemal7892
    @marifakemal7892 6 лет назад +10

    ፊዳከ አቢ ወኡሚ ወነፍሢ ወደሚ ያረሡለላህ ኢሽተቅና ያሀቢበላ በጀነት አላህ ያገናኘን አላህ ሞሠሌ ወሠለምአላ ነብይና ሙሀመድ ሡለላህ አለሂ ወሠለም

  • @sayadasayada1772
    @sayadasayada1772 2 года назад +4

    ነገ በጀነት ኢንሻ አላህ ሀቢቢ ያረሱልላህ

  • @AsinaGashaw-rm1ji
    @AsinaGashaw-rm1ji Год назад +4

    ያአላህ ከነብያቺን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ጋር በጀነት አገናኘን ያረብ😭😭😭😭_

  • @zedhabshwet7123
    @zedhabshwet7123 5 лет назад +33

    صلى الله عليه وسلم. እኛም ናፍቀናል ያሀቢቢሎህ

  • @bertadegu2412
    @bertadegu2412 5 лет назад +10

    wonderful nice neshida , powerful voice munshide mohamed said , we thankyou jezakeallah ..

  • @ነጁየአላህባርያ
    @ነጁየአላህባርያ 3 года назад +5

    ኢሽተቅናከ ያሀበቢ ያረሱል አላህ😭❤

  • @ZemzemHayatu-f2z
    @ZemzemHayatu-f2z 4 месяца назад +3

    ይሄ ነው ነሺዳ❤❤❤ አለይሰላት ወሰላም😢😢😢

  • @jemalbeshir7796
    @jemalbeshir7796 4 года назад +3

    ፊዳከ አቢ ወኡሚ ወሩሂ ያ ሃቢቡል ሙሃመድ

  • @zabeba5936
    @zabeba5936 5 лет назад +7

    Sololahu alyehi wasalami
    Sololahu alyehi wasalami
    Sololahu alyehi wasalami
    Soloahu alyehi wasalami
    💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ enisa allha 😍😍😍

  • @Hahiya-zq6mt
    @Hahiya-zq6mt Год назад +4

    saw saw የሀቢቢ አላህ ያረሱሊላህ ❤❤❤😢😢😢😢

  • @فاطمهمحمدعلي-و9ظ
    @فاطمهمحمدعلي-و9ظ 3 года назад +1

    ዘመን ተሻጋሪ ሁሌም አዲስ የማይሰለች ድንቅ ነሺዳ።ጀዛኩሙሉ ሐይረን።ኢንሸአሏህ።ሰለ፣አለ፣ወሰ፣ዳኢመን አበዳ።

  • @mametube491
    @mametube491 2 года назад +7

    ወላሂ ናፍቃቹናል ያረሱለላህ😭

  • @Abintbaba
    @Abintbaba 3 года назад +1

    ወይ ይህ ነሺዳ የጓደናዩ ማሥታወሻ ነዉ አላህ በጀነተል ፊሪዶሥ ያገናኘን ያረቢ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @hdbeluastgfirullahggtmoham9065
    @hdbeluastgfirullahggtmoham9065 5 лет назад +104

    የዚህ ነሽዳ ግጥምና ዜማ ደራሲ ኢሳም ሀበሻው መሆኑን ሳውቅ ምን ያህል ተዝኪየትእንነፍስ እና ሰወች ላይ ሱእዞን እንደተስፋፋ ያመለክታል ፣አላህ ይጨምርልህ ፣"ሁወአዕለሙ ቢመኒትተቃ"።

    • @sunnyhussein4673
      @sunnyhussein4673 5 лет назад +1

      Hd belu astgfirullah Ggt mohammed era ye lela sew nw getem ena zema bilo mejemrya lay ale check it esam habesha aydelm🤷‍♀️

    • @hdbeluastgfirullahggtmoham9065
      @hdbeluastgfirullahggtmoham9065 5 лет назад

      @@sunnyhussein4673 የራሱ እንደሆነ ነው መጀመሪያ ላይ የሰማሁት በኋላ ላይ እንዳልሽው ሁለት አይነት ሆነብኝ እኔም ግራ ገብቶኝ ነበር ፣ለማንኛውም የሚደነቅ ስራ ነው ።

    • @اللهاكبرسوبحنالله
      @اللهاكبرسوبحنالله 4 года назад

      ماشا الله

    • @fatmahhasan6078
      @fatmahhasan6078 4 года назад +1

      ማሻአላህወንድሞቸ

    • @hamidmd1983
      @hamidmd1983 3 года назад +3

      የኢሣም የሄ አደለም እዳትለቁት ያን ተራራ የሚለዉ ነዉ የሡ

  • @bda7alsba3y83
    @bda7alsba3y83 3 года назад +2

    Mashalaa suhubahani alaa tabarakalaa yarabii iqiri balanii love

    • @bda7alsba3y83
      @bda7alsba3y83 3 года назад +1

      Mashala tabarakalaa love yarasulala

  • @biftuuoromiyaa3055
    @biftuuoromiyaa3055 3 года назад +17

    💕SALLALLAHOU 💕ALAYHE 💕WASALLA 💓Jazakallah!

  • @TayibasaideEumEimran
    @TayibasaideEumEimran 6 месяцев назад +1

    አሏሁመ ሶሌ ወሰለም ወባሪክ አላ ነብይና ሙሀመድ ኢሻሏህ ❤❤❤❤❤❤

  • @amiramin57
    @amiramin57 5 лет назад +7

    እሽተቅናክ የሀቢብላህ ሰለሁአልይ ወሰለም አልሀምዱሊላህ የረሱል እመት ስለሆንኩ

  • @temiryimer8174
    @temiryimer8174 6 лет назад +6

    ማሻአሏህ ማሻአሏህ
    ኢንሻአሏህ ኢንሻአሏህ
    ስለላህ አለይሂ ወሠለም
    ስለላህ አለይሂ ወሠለም
    ጀዛኩምአሏህ ኸይር ጀዛ

  • @አዚዛአህመድ-ጐ2ኀ
    @አዚዛአህመድ-ጐ2ኀ 5 лет назад +8

    ዎስተቀና ያ ሀቢቢ ያረሱለአላህ ኢንሻ አላህ አልሃምዱሊላህ ሙስሊም ያርግከኝ ጌታ ምስጋና ይገባው

  • @SumiSume-mu9qz
    @SumiSume-mu9qz 3 месяца назад +1

    اشتقناك يا رسول الله ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Zainab-jm3qr
    @Zainab-jm3qr 5 лет назад +10

    ሰለላሁ አለይወሰለም እኛም ናፍቀናል የሀቢበአላህ😭😭😭😭😭

  • @hawaebrahim2800
    @hawaebrahim2800 Год назад +1

    ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለሏህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mehrabwaisi5493
    @mehrabwaisi5493 Год назад +3

    From Bangladesh 🇧🇩🇧🇩🇧🇩

  • @fuadmurga1604
    @fuadmurga1604 6 месяцев назад +1

    ሁሌ ነሺዳ አንደዚህ ነው መሰራት ያለበት ማራኪ ነው ወላሂ ጀዛከላህ ❤

  • @mejidtube2202
    @mejidtube2202 3 года назад +4

    Juma'a Mubarak 🌷🌷 Salalahu Aleyhi Wesalam, 🕌🕌

  • @matimedia6905
    @matimedia6905 4 года назад +2

    Sellellahu Aleyhi Wesellem. ISHTEQNAKA YAA HABIBELLAH!!!

  • @freefree9033
    @freefree9033 3 года назад +16

    عليه افضل الصلاة والسلام على رسول الله صلى الله عليه وسلم اللهم صلي وسلم على نبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين ❤❤💚💚💚❤❤😘

    • @sadammohammed918
      @sadammohammed918 3 года назад

      عليه افضل الصلاة والسلام على رسول الله صلى الله وسلم صلي وسلم على نبينا وحبيبنا محمد وعلى اله وصحبه أجمعين

  • @ZahraZahra-cy5dh
    @ZahraZahra-cy5dh Год назад +2

    ማሻአላህ ወደአላህ ተመለሥኩ ወላሂ

  • @safbahre1020
    @safbahre1020 5 лет назад +4

    ማሻአላህ ግጥሙን አዛገጁን አሁንም አለህ የታሸላ በእልምነ እንደሰራ አላህ ይርዳው። በጠም የታገላው ከፊልም አላሙ መውጣቱ ዳስ ብሎኘል

  • @leylam.d1316
    @leylam.d1316 5 лет назад +12

    اللهم صل وسلم وبارك وانعم على عبدك ورسولك وحبيبك محمد وعلى آله وصحبه أجمعين

  • @nuru.endrisgg5600
    @nuru.endrisgg5600 4 года назад +3

    ሱለላሁ አለይሂወሰለም 😭😭😭😭 አላህ በጀነት ያገናኘን ያረብብብብብ

  • @jennas14
    @jennas14 2 года назад +1

    Mashallha betam desi ylaeil wedma allha yetbkhi,,

  • @Fatima-fh5xs
    @Fatima-fh5xs Год назад +6

    اللهم صل وسلم على سيدنا ونبينا وحبيبنا محمد صلى الله عليه وسلم حبيبي يا رسول الله فداك ابي وامي و روحي و دمي يا رسول الله الله يجمعنا في جنه الفردوس اللهم احفظ الاسلام والمسلمين يا رب العالمين اللهم وفقنا كل الخير رزقنا رزق الواسعه من عندك يا رب امين يا رب العالمين يا رب اغفر لنا وارحمنا انت مولانا

  • @ኡሚናፋቂነኝጨጩዋ
    @ኡሚናፋቂነኝጨጩዋ 4 года назад +1

    ፊዳከ አቢወኡሚ ያረሱለላህ አለይ ወሰላም በአሄራ በጀነት ኢሻ አላህ እንደት እደናፈቆኝ የኛ እረሱል ❤

  • @mahiraman3952
    @mahiraman3952 6 лет назад +14

    Ya Rasullulah -- I love you so much Ya Muhammed! Peace be upon you Ya Habibi!!

  • @samirahabdallah5477
    @samirahabdallah5477 5 лет назад +1

    ማአሻአላ ኢንሻአላ ያረብ አላህ ይወፍቀን እነሱ ለማየት ናፍቆናል ኢንሻአላ ያረብ

  • @fatmaahmad4357
    @fatmaahmad4357 7 лет назад +17

    ሰሏሁ አለይሂ ወሰለም ያሀቢበሏህ ሙሀመድ

  • @ahmedyusuf5027
    @ahmedyusuf5027 7 месяцев назад +1

    አላሁመ ሰሊ አላ ሙሀመድ❤
    ምወደው ነሺዳ🎉

  • @ዜድየኮቻዋየጀበሉወዳጅ

    ፊዳከ ያረሱለሏህ
    እኛም ናፍቀናል ለመገናኘት ኢሻ አላህ
    ሀቢቢ መሀመድ ሰ አ ወ ፊዳከ ያሀቢበሏህ 💚💛❤💚💛❤💕💞💖💚💛❤

  • @selmanmohammed6636
    @selmanmohammed6636 4 года назад +2

    ሰሂህ ወላሂ ኢሽተቅናክ ያረሱለላህ ኢንሻአላህ በጀነት ሸፈአዬ ሁኑኝ

  • @zinetmohammed5912
    @zinetmohammed5912 6 лет назад +35

    ከነሽዳ ይሄብቻ ትክክል ሌላው ይቅር

    • @anal-gf4dy
      @anal-gf4dy 6 лет назад

      ሠላሁ ወአለሂ ወሠለም ኢንሻአላህ

    • @anal-gf4dy
      @anal-gf4dy 6 лет назад

      ወሽተቅና ያረሡለላህ ኢሽተቅናክ
      ይሀቢበላህሠ.ወ.ወ

  • @RemoLove-tk2rh
    @RemoLove-tk2rh 7 месяцев назад +1

    Neshinawn Welahi Betam Sfelgew Neber Alhamdlillah

  • @ያአላህባሬያ-ቀ7ሰ
    @ያአላህባሬያ-ቀ7ሰ 5 лет назад +4

    አቡ ለይላ ኢሳም መሆኑን ሳቅ ነሺዳው የበለጠ ወደድኩት ማሻአላህ

  • @kedbinteslam64
    @kedbinteslam64 5 лет назад +2

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ያረብ በጀረት ካቱ ከሚሆኑት ያርገን

  • @selamselamyoulove8975
    @selamselamyoulove8975 4 года назад +10

    عليه افضل الصلاه والسلام ምርኩዝ ላይ እንዳዲስ ቢቀር አሪፍ ነው እላለህ ደስ ሚል ነሺዳ ነው

  • @HawaWuseyin
    @HawaWuseyin Месяц назад

    ወላሂ እወድችዃለሁ ዉዱ ሰ አ ወ❤❤❤❤

  • @የተፈኩርተማሪነኝእንደሁም

    ፊዳካ ሩሂ ወጀሳኢ ያሀቢብ አራህማን😢😢

  • @sawsansakan.h7863
    @sawsansakan.h7863 Год назад +1

    Inshalah inshalah inshalah inshalah inshalah inshalah inshalah inshalah inshalah inshalah inshalah inshalah inshalah inshalah inshalah inshalah inshalah inshalah inshalah inshalah inshalah inshalah inshalah inshalah inshalah inshalah inshalah inshalah inshalah inshalah inshalah inshalah inshalah inshalah inshalah inshalah inshalah inshalah inshalah inshalah inshalah inshalah inshalah inshalah inshalah inshalah inshalah inshalah inshalah inshalah inshalah inshalah inshalah inshalah inshalah inshalah inshalah inshalah inshalah

  • @camillacamilla9300
    @camillacamilla9300 7 лет назад +9

    ፊዳከ አቢወኡሚ ያረሱለላህ ሰለላአለሂ ወሰለም

  • @alizuti1640
    @alizuti1640 4 года назад +1

    ሁሪምና ሩእየተሁ ፊዱንያ ኢንሻ አላህ

  • @MominaSiraj
    @MominaSiraj 14 дней назад

    ማሻአሏህ አሏህ ይጠብቃችሁ ያረሡለሏህ ይናፍቁኛል ውዱያዘኔ የነቢይ ኡመት መሆኔብርቅ ነው ለኔ ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም ❤❤❤❤❤❤💚💚💚💚💚💚🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤❤💞💞💞

  • @قدانتيجميلهاحبيرخبط

    ፊዳካያኸቢቡላህ ኡሚአቢ ወነፍሴ ናፈቁኝ ያኸቢቡላህ

  • @samerahasan2268
    @samerahasan2268 Год назад

    ያሀቢባሏህ አንቱ ውዱ ነብይ ፊዳከ አቡ ወኡሚ ያሩሂ እንቱ አንቱን ማየት ያልታደልን አላህ በጀነት ያሣየን ያረብ

  • @zabibamamadkadubayi4710
    @zabibamamadkadubayi4710 4 года назад +10

    Solola ale wosoilm❤️♥️
    Solaola ale wosoilm ♥️
    Solaola ale wosoilm 💕
    I love allha
    I love Quran
    I love mamad 💋💞💞

  • @SemiraAil-t7m
    @SemiraAil-t7m Месяц назад

    የኔ ወድ ነቢ አላሁመሦሊ ወሰሊም አላነብይና ሙሀመድ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤በጣምኮነዉ ምወዳቸዉ

  • @raham6021
    @raham6021 5 лет назад +3

    ይሂ ነሺዳ ኡፈ
    ያርሱ ለላ ያነብየላ ያሀቢበላ ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም
    ይሸአላ ይሸአላ ይሸአላ
    ነገ ባኸይራ ነገ በጀነት እኛም ናፈቀናል ለመገናኝት
    እርሱልን የናፈቀ እስኪ ልያችሁ

  • @hfhgfh368
    @hfhgfh368 4 года назад +1

    ኢንሸአሏህ ያረብ የምወደዉ ነሺዳ አሏህ በጀነት ያሳየን ያረብ

  • @aishaa1308
    @aishaa1308 7 лет назад +6

    ሀቢቢ ፊዳከ ኡሚ ያረሱለላህ

  • @JEMALEBRAHIMJEMALEBRAHIM-r6q
    @JEMALEBRAHIMJEMALEBRAHIM-r6q Месяц назад

    ሶሎሏህ ወዓለይሂ ወሰለም 😭😭😭😭😭😭😭🥰🥰🥰🥰🥰🥰😍😍😍😘😘😘🥰🥰🥰🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌

  • @መሪየረሡልወዳጅላኢላሀኢለ

    ሡለላሁ አለይሂ።ወሰለም
    ሀቢቡና ፊዳከ ያረሡለሏህ

  • @ሰአዲነኝየረሱልወዳጅ

    እኛም ናፍቆናል የሀቢበነ ነብይነ መሀመድ s.a.w s.a.w

  • @anwarredwan6466
    @anwarredwan6466 4 года назад +3

    ALLAH IS ALWAYS WITH MUSLIM

  • @دتذمبتنكة
    @دتذمبتنكة Год назад +2

    Ishaala ishaala ❤❤❤❤❤ ✅

  • @sofibintislam9436
    @sofibintislam9436 3 года назад +3

    Sallahu alleyihi wasallam Sallahu alleyihi wasallam Sallahu alleyihi wasallam Sallahu alleyihi wasallam Sallahu alleyihi wasallam 😥😥😥😥 inshallah 😘😘

  • @HayatNigus-l6c
    @HayatNigus-l6c 12 дней назад

    Inshallah inshallah egan nafekenale lemegenaget

  • @dubai7976
    @dubai7976 5 лет назад +3

    ፊዳካ አቢዋኡሚ ያረሱለሎህ ሰለሎሁአለይ ወሰለም

  • @FatumaFatuma-gs8qr9715
    @FatumaFatuma-gs8qr9715 Год назад +1

    ሠሉ አሊ ነበይ
    ሥሏላህ አለይሂ ወሠለም
    ሥሏላህ አለይሂ ወሠለም
    ሥሏላህ አለይሂ ወሠለም 🤲🤲🤲😭😭

  • @rumanaabdulkarim6851
    @rumanaabdulkarim6851 6 лет назад +4

    Sallallahu Aleyhi wasallam
    Sallallahu Aleyhi wasallam
    Sallallahu Aleyhi wasallam