አትፎካከር፣ ፍጠር || Don't Compete, Create! - ክፍል - 1
HTML-код
- Опубликовано: 24 окт 2022
- #innovation #enterpreneur #selfdevelopment #Ethiopia
_____________________________
ይህንን ቪድዮ ለሌሎች ያጋሩ።
Please share on Facebook
Facebook: / bornlimitlessseminars
_____________________________
ዘወትር ሰኞ ማታ ከምሽቱ 12፡00 ሰአት አ/አ፣ ቦሌ፣ በሞዛይክ ሆቴል እንጠብቃችኋለን፡፡
Address: Mosaic Hotel follow the link: maps.app.goo.gl/gbdSFBqLgP9zd...
_____________________________
Books By Ashenafi Taye:
www.amazon.com/s?i=digital-te...
_____________________________
ለበለጠ መረጃ:
+251911420432
+251988068511
+251911318275
ለአስተያየቶቻችሁ ከልብ እናመሰግናለን! ትምህርቱ ጠቃሚ ሆኖ ካገኛችሁት፣ ለሌሎች ማጋራት(Like & share) አይርሱ 🙏
imagination part 3 የለውም?
@@Fethiya11 አለው፣ የሚስተካከል ነገር ስለነበረው ነው የዘገየው። አሁን እየተስተካከለ ስለሆነ ከሰአታት በኋላ ይለቀቃል!
@@Fethiya11 5gg
ኦንላይን ትምርት e learning አላችሁ ወይይይይይይ
ኦንላይን ትምርት e learning አላችሁ ወይይይይይይ
ይህንን ኮሜንት እባካችሁ ዘላቹ አትለፉት በተለይ admin የሆናችሁ (impact seminar channel )
በመጀመሪያ ይህንን ምርጥ እና ህይወት ቀያሪ seminar ላዘጋጃችሁት ለሁላችሁም እግዚአብሔር አምላክ ያክብርልኝ specially አቶ አሸናፊ ታዬ 😍 አባት እኮ ነህ ፤ ስወድህ እኮ
ወደ ነጥቤ ስገባ now i'm 18 እና entrace ተፈትኜ university join ለማድረግ እየተጠባበኩኝ ያለሁ ተማሪ ነኝ ። በእኔ እድሜ ያሉ around 900k+ ተማሪዎች including me ሁሉንም ማለት ባልችልም ግን አብዛኞቻችን we don't know where to go & don't have enough awareness what we are doing now . Even the right choice & passion ምን እንደሆነ እራሱ አናውቅም ። በቃ ምን አለፋቹ ዝብርቅርቅ ብሎብናል አቦ 🤔 እናም አሹዬ አባታችን 😍 we need seminar (special) , even we don't have clear vision about what our problems are😭 እናም አባታችን አሼ ይሄንን ችግራችንን አይቶ መፍትሔ እንዲሰጠን በእግዚአብሔር ስም እነለምነዋለን ። እኛም ትውልድ ነን እና አሽዬ እባክህን መላ በለን ።
ከዚህ በፊት upload የተደረጉትን seminars attend አድርጊያለሁ ። እየተገበርኳቸውም ነው፤ ለውጥ እያሳዩኝ ያሉ ትምህርቶች ካንተ አግኝቻለሁ ሌሎቹን gradually experiment አደርጋቸዋለሁ። ለዚህም ትብብርህ እግዚአብሔር መንግሥቱን ያውርስልኝ አቦ! አሜን
ስለ አቶ አሸናፊ ታዬ ለመናገር የሰው ልጅ ቃንቃ ቃላቶች አቅም ያጡብኛል በውስጤ የሚሰማኝን ስሜት ለመግለፅ ቃላቶች ደከሙብኝ ስሜትን መግለጫ ከቃላቶች የተሻለ ስለሌለ አመሰግናለሁ። አቶ አሸናፊ እጅግ በጣም የሚገርም ስዕብና ከሁለንተናዊ እውቀት ጋር ያዋሀደ ሰው ነው።
እውነት ለመናገር የምታነሳቸው ሐሳቦ ሃሳቦቹን የምታብራራበት መንገድ ሁሉ ድንቅ ነው አመሰግናለሁ አሼ🌏🌏🌏🌏
Really👍👍👍
ሁልጊዜ ታስደምመኛለህ። አንድ ሰው እንዴት ይሄን ሁሉ ሰፊፊፊ...እውቀት ይኖረዋል? እጅግ ታድለሃል። ይህን እውቀት ያለ ስስት ማካፈል ደግሞ መባረክ ነው። ኑርልን ወንድማችን!!
እንደመፎካከር እሚያስጠላ ነገር የለም በተለይ ተቃራኒውም እንደምትፎካከረው ካወቀ አዕምሮችንን ነው የሚቆጣጠሩት
እናመሰግናለን አቶ አሸናፊ ታየ የኢማጅኔሽን ቀጣይ ክፍል 3 እየጠበቅኩኝ ነው Pleas ልቀቁልን Thank you
ሊለቀቅ ነው!
Dear Teacher
you are amazing!
you are blessing!
you are important!
thank you so so much !
እንኳዕ ብደሓን መጻኻ መምህረይ ክብሪ ንዓኻ ይኹን!
ትግረዋይ ድዩ
He is a proud Ethiopian.
እናመሰግናለን ተወዳጅ መምህራችን። እባክህን አትዘግይብን ቶሎ ቶሎ ናልን። ❤❤❤
በእውነት ትምህርትህ ህይወቴን በ ልዩ መነፅር ወደ ውስጥ እንድመለከት እና በደንብ እነድመረምር እረድተኸኛል እናም ከውጤ በመነጨ ምስጋና እና አክብሮት ነው የማይህ ❤ soy súper afortunada por a verme topado con tu canal de RUclips GRACIAS 🙏🏽
ድንቅ ተሰጥኦ አለህ አሼ በሰጠህ ላይም ይጨምርልህ Thank you ።
ደግሜ ደግሜ ባዳምጦት አልጠግብ ተባረክ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጦት በህይወቴ ለዉጥ አምጥቻለዉ
ፍጥጫና የራስህን ፈጥረህ በህብረተሰቡ ውስጥ የራስህን ድርሻ መወጣት ያህል ነው ልዩነቱ ባይ ነኝ ከእቅረታ ጋር የተከበርክ አሸናፊ ታየ ወንድማችን ለማንኛውም ላንተ ያለኝ ምስጋና የላቀ ነው
አዲስ ነገርን ለመመፍጠር ያማከለ ውድድር ጥሩ ቢሆንም ቅሉ አንዱን ሌላውን ለመጣል ወይም ጥሎ ማለፍ ያማከለ ኣስተሳሰብና አካሄድ ግን ፍፁም ውድቀት እንጂ በጋራ የማደግ ሁናቴን አይፈጥርም አያደርግምም ብየ አስባለሁኝ ምናልባት ከተሳሳትኩኝ ለመታረም ዝግጁ ነኝ የተከበራቹ እህት ወንድሞቼ
You teach us a lot to those who want to understand life. Thank you very much teacher. God bless you
እናመሰግናለን ምታስተምራቸዉ ትምህርቶች እጅግ ምርጥ ናቸዉ ብዙ ነገር ተማርኩ እተገብረዋለሁ🙏👍👍
The most important speech I have ever watched. Thank you.
I always appreciate you Mr Ashenafi Taye.
U r my life teacher ever, thank you so much always.
good view , keep it strong . thank you Ato ashenafi !
Very interesting topic.
Thank you 🙏
Wonderful! 🙏
ሰላመ እግዚያብሔር ይብዛልህ መምህር በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
በረከትህ ያብዛው አስተማሬዬ እጅግ ህይወትን እያቀለልክልኝ ነው
Thanks, Dear crew of Impact seminars
Betam astemari video new thankyou Ato ashenafi nurilign enewdhalen .
Be blessed!
Well come!!
Thank you so much Brother!
ግሩም ነው እናመሰግናለን
You are a very kind Man and I proud of you are from my country please keep going ahead more than this .I know man of India Sadhguru so I also have A man I proud of him from my country God bless you
We need to be in creation process not in competition...to make most of our self
እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
The way u admire others opinions ❤❤plus u almost know about everything like howcome a person can be like this?!
እግዚአብሔር ይስጥልን ከልብ እናመሰግናለን
Thanks 🙏 so much your special guy
ግን ለምዲነው እዲጠቃሚነገር ያለበት ብዙላይክ የለውም የማይጠቅመው ነገር ግን ብዙ ላይክ አለው
ሀበሻም አደለን ወሬ እንጂ ቁምነገር መች እኖዳለን 🤷♀️🤷♀️🤷♀️🤷♀️
Thanks for the amazing help 👏👌👍👈
የእውነት ትለያለህ መምህሬ !!!!
ato ashenafi bertalen hulachum azegachohu enemasegnalen
I love you sir!
ክብረት ይስጥልን!
እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥልን
Ashe u change my life complteñy god bless u u are the light of ethiopia
As u change me
I belive u change ethiopia
Thank u i love u
Thank u i love u
Thank u i love u
Yezemenachin dink setotawech. ...God bless you!
Honestly speaking if Ethiopia will have changed, you are one of actor contribute for change in ethiopia specially mental wellness on every aspect
እናመሰግናለን አሼ 🙏
Guy, really Good!!!
Thank you for sharing
Amazing class
betam enmsgenlien egzabhar yestelien
THANKS ASHE
እግዚአብሔር ይስጥልን
መልካም እይታ ነው
በጣም አሪፍ ነው አላህ ይስጥህ
Thank you🎉🎉🎉
Thank you 😊
ድንቅ ነው😮
Amazing
በጣም ድንቅ ስብእና ቸርነት የማስተማር ተሰጥኦ ከለት እለት የደንቀኛል እርሶን ያስተማሩና ወላጆቾ ማን እንደሆኑ ያሳብቃል አንቱ ያልኩት ሀሳቦቾን ኸማክበር ብቻ
The most generous person in this planet.
bertaiii bezwe kestweii
Thank you so match !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
ትውልድን የምትቀይር ጀግና
Enamesegnalen Memihir dink naw timihrtih
Thank you
እናመሰግናለን እንድህ አይነት ሰዉ ኢትዮጵያ ያስፈልጊታል:!!
Bright papa
I hope you are build institute like Bob proctor❤❤❤❤
አቦ ክበሩልን ኢትዮጵያ ታመሰግናችዋለች
there two kinds of competition. 1. positive completion. 2. Negative competition. so you need know to chose the right one.
ጀግና
Pele's part 2😍
ብላክቦርድ ግን አይታይም ቢታየ ደሥ ይለኝበር የተማሪ ጊዜየን በጣም አሥታወሠኝ
አቶ አሸናፊ እግዚአብሔር ሰላምህ ብዝት ይበል
🙏❤👏
I'm appreciate if you a good idea. I'm always listen your idea. if you make human psychological building and self confidence assurance person no. one you.
🙏🙏🙏
of Corse competition is from the devil but see your race from the one running with you or ahead of you to achieve the award so your mind should create methods how to be first to get what was sated up . I think this is positive
❤🎉
ፕሮግራምህ ጥልቀት ያለ እውቀትና አስተማሪ መልክት ነው !!!!!
❤❤❤❤
♥️♥️
ጋሼ በጣም እናመሰግናለን
Blue ocean strategy ይህመፀሀፍ በአማርኛ ትርጉም ረእሱ ቢነግሩን
አሼ በቃ ምርጥ ነህ. እያሞገስኩህ አይደለም ድንቅ መሆንህን እየነገርኩህ ነው
ድንቅ ነህ አቶ አሸናፌ በዘመሁ
👏👏👏👏👏👏🙏
😍🤩🥰
👍👍👍👍👍
Arif nw background music classic betasgebu yeliele yabede nw b/c focus ychemral
how about power of silence? please
I love the way he talk he is magnificent person
👍👍👍👍👍👍👍
SELAMIH YIBZA
❤️♥️♥️❤️❤️❤️❤️
እናመሰግናለን። ሞዛይክ ሆቴል የት አካባቢ ነው የሚገኘው?????
Peace for all!
Why imagination part 03???
ዋውውው መጣም ነው የምትመቸኝ
ስለምትሰጡን እጅግ አጅግ አጅግ ጠቃሚ የህይወት ትምህርት ምስጋናዬ እጅግ አመሰግናለሁ።ግን ለ ልጆችስ ምን አስባችኋል ????????????????????????????????????
ኣቶ ኣሸናፊ መጀመርያ ባለህበት ስፍራ ሰላም እንድትኖር የወትሩ ምንዮቴ ነው።
በውስጥ ሃሳቤን ማን ነው የምነግረው ያለህበት ሁኔታ እያልኩ ራሴን ለመሸነፍ እየተጋደልኩ ነኝ
እግዝኣብሄር ይስጥልኝ።
(ለቓንቓው ትንሽ ለመጻፍ ይከብደኛል ኣንተ እንዳልኮው እነ እንትና ከመጡ በሃላ ትምህርቱን ስለ ኣቃረጥኩ ነኝ እንደ የሰው ኣባባል ኤርትራዊ ነኝ፡እኔ ግን በፈጣሪ የተፈጠርኩ ሰው ነኝ።)
የመፅሀፉን ሥም በአማርኛ ንገሩኝ እባካችሁ በጣም ፈልጌዉነዉ