አትፎካከር፣ ፍጠር || Don't Compete, Create! - ክፍል - 2

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 фев 2025
  • #innovation #enterpreneur #selfdevelopment #Ethiopia
    _____________________________
    ይህንን ቪድዮ ለሌሎች ያጋሩ።
    Please share on Facebook
    Facebook: / bornlimitlessseminars
    _____________________________
    ዘወትር ሰኞ ማታ ከምሽቱ 12፡00 ሰአት አ/አ፣ ቦሌ፣ በሞዛይክ ሆቴል እንጠብቃችኋለን፡፡
    Address: Mosaic Hotel follow the link: maps.app.goo.g...
    _____________________________
    Books By Ashenafi Taye:
    www.amazon.com...
    _____________________________
    ለበለጠ መረጃ:
    +251911420432
    +251988068511
    +251911318275

Комментарии • 158

  • @ImpactSeminars
    @ImpactSeminars  2 года назад +139

    ለመልካም አስተያየቶቻችሁ ከልብ አመሰግናለሁ! ይሄ ትምህርት ይጠቅማቸዋል ለምትሏቸው ሰዎች ማጋራት አይርሱ። ይሄን ቪድዮ ላይክ ማድረግም ብዙ ሰዎች ጋር እንዲደርስ ይረዳል 👍

    • @enewaenewaenewa6885
      @enewaenewaenewa6885 2 года назад +1

      እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን።

    • @melatalemyoutube1352
      @melatalemyoutube1352 2 года назад +3

      ጋሼ ስለምሰጠን ትምህርት እጂግ ከልብ እናመሰግናለን ሁሌ ነው ምከታተል እጂግ በጣም ጠቅሞኛል ። የሰው ልጂ የሃሳብ ድምር ውጤት ነው የሰው ልጂ ፖወር ፉል ኢነርጂ ፉል ነው ግን አብዛኛው ሰው ይሄን አያውቅም እድሌ ነው በሚል ሰበብ ታጥሯል የማማረረ አባዜ አለበት እንደሚታወቀው የሰው ልጂ እኩል ነው ዘር ቋንቋ ሃይማኖት ቢሎ ነገር ሳያውቅ ነው ወደዚህ ምድር የመጣው ደግሞ ዘር ቋንቋ ሃይማኖት ማህበረሰቡ የሰጠን ነው እንጂ ፈጣሪ አንድ ሃይል ነው ።ቋንቋም ሰው ሰራሽ መግባቢያ ነው ዘር ሚባል ነገር የለም ይሄን ግን አብዛኛው ሰው አያውቅም ለዚህም ነው ሃገራችን ኢትዮጵያ ጦርነት ርሃብ ችግር ላይ ያለችው ምትመራውም በአሉታው አስተሳሰብ ነው ለዚህ ነው ምንም ለውጥ የለለው ጋሼ አብረን ብንሰራ ደስ ይለኛል

    • @hanaabate8796
      @hanaabate8796 2 года назад +2

      አቶ አሸናፊ እኛ ነን ማመስገን ያለብን ለሰጠህን ትምህርት ከልብ እናመሰግናለን

    • @roberatube_6922
      @roberatube_6922 2 года назад +1

      This topic is real and life changing❗💞only this video is enough for those who need to change their lives and views❗❣️🌋🦋❗

    • @azitieltube7155
      @azitieltube7155 2 года назад +2

      ውድ ወንድሜ ዛሬ ነው ያወቅኩህ ግን ስላወኩህ በጣም ደስተኛ ነኝ ጥሩ ታላቅ ወንድም አግኝቻለሁ አመሰግናለሁ እንዴት በቅርበት ሴሚናር መካፈል የሚቻልበት መንገድ ካለም ግለፅልን እስከዛ ቪዲዮህን አያለሁ አራተኛ ቪዲዮህን በአንድ ግዜ እያየሁ ነው ስንተኛ ላይ እንደማቆም እስከአሁን እርግጠኛ አይደለሁም ተባርከሀል ወንድሜ ስል መልኬን ከአንተ ውስጥ ልፈልግ ነው ማለት ነው ደሞ ሁሉ ነገራችን ይለያያል አልክ ፅፌ ሳልጨርስ ቢያንስ መልኬን (ውበቴን)ማየት ከቻልኩ ያ ራሱ መነሻ ወንድምነትህንም መድረሻ ይሆነኛል ብርክ በል

  • @mitikuwsenbetwolde
    @mitikuwsenbetwolde Год назад +1

    you are man of the year. Ashenafi Taye

  • @rolex8678
    @rolex8678 2 года назад +22

    አቶ አሸናፊ ቀላል ነገር አደለም እየሰራህ ያለኸው ! የብዙዎቻችንን እስራት እና መንታ መንገዶች እየፈታህ ነው ። በዚህም ደስ ይበልህ ! የምታወራውን ነገር በኔ በራሴ ህይወት አገጋግጫለሁ !
    ፈጣሪ በበረከት ደስታ ይሙላህ !

  • @mogesabuye4494
    @mogesabuye4494 Год назад +2

    አቶ አሸናፊ ታየ እውነት ለመናገር በቅርቡ ነው ትምህርትህን መከታተል የጀመርኩት እና በጣም ጥልቅ የሆነ እውቀት እና ግንዛቤን እየቀሰምን ነው እ/ር ይባርክህ።

  • @semirayimer2021
    @semirayimer2021 2 года назад +10

    በቅርቡ ነው ወደዚህ ቻናል የተቀላቀልኩት እስከዛሬ የት እንደነበርኩ አላውቅም በጣም ልትበረታቱ የሚገባችሁ ናችሁ ትምህርታሁ በጣም ተመችቶኛል ቀጥሉበት👍

  • @yibeltalabreham2013
    @yibeltalabreham2013 2 года назад +4

    መልካም ነገር እንዲሰማኝ እና ከመሸነፍ ለማሸነፍ እንዳስብ አድርጎኛል ።

  • @fareewelu3341
    @fareewelu3341 2 года назад +9

    ብዙ አስቸጋሪ ነገሮችን ያንተን ቪዲዮ ሳይ በርትቼ አልፋቸዋለሁ በጣም አመሰግንለሁ!

  • @yeabsiraayana9158
    @yeabsiraayana9158 2 года назад +10

    ይህን የህይወት ብርሃን ያበራልህ አምላክ ይባረክ

  • @mahlethailu2146
    @mahlethailu2146 2 года назад +9

    የኔ ምኞት ያንተን ልፋት ወደ ፍሬ ለውጬ ለ አለም ውለታህን መመስከር ነው መንገዴን ጀምሬያለሁ ሁሌም አመሰግንሀለው❤

  • @eyosiyasabera8271
    @eyosiyasabera8271 11 месяцев назад +1

    ገና ቪዲዮዉን በቅጡ ሳልጀምረዉ ደሜ የሚሞቀዉ ነገር ነዉ ግርም የሚለኝ ስለእዉነት ጋሽ አሼ በዘመኔ ያየሁት እጅግ የሚደንቅ አስተማሪ ነዉ ጋሽ አሼ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ከልቤ ነዉ የምወድህ ከዉስጤ

  • @roberatube_6922
    @roberatube_6922 2 года назад +16

    One of our time Great teachers💞Respect and long life🌋💞💞💞💞

  • @rasdejentube1888
    @rasdejentube1888 2 года назад +6

    ስጋንና ነፍስን የሚያሳርፍ ከልብ የመነጨ መልካም ትምህርት 🙏

  • @Abelartz
    @Abelartz 2 года назад +10

    Great teacher 🙏🙏🙏

  • @nati6464
    @nati6464 2 года назад +1

    አቶ አሸናፊ እጅግ በጣም የምወድህና በሳል አስተማሪየ ነህ፡፡ ነገር ግን አንድ ነገር ስትናገር ስለሰማሁ ይህቺን አስተያየት ልጽፍልህ ወድጃለሁ፡፡ በርግጥ የተናገርከው ነገር ለአንተና እጅግ ለሚበዛው ሰው ሁሉ ትክክል መምሰሉን አውቃለሁ ፡፡ ሰለዚህ እንደ ወቀሳ እንዳታይብኝ እፈልጋለሁ፡፡ ጉዳዩም ሞትን በተመለከተ ነው፡፡ በርግጥም ሰፊ ማብራሪያና ማሳመን የሚጠይቅ ነገር ቢሆንም በእግዚአብሔር የምታምንና ቃሉን የምታነብ ከሆነ ከጠቅላላው የእግዚአብሔር ዓላማ ማለትም የህይወት አምላክነቱ እና ሞት ደግሞ በሐጢያት ምክንያት የገባ እንደሆ ያ ደግሞ ለተቀበሉ በስሙ ለሚያምኑ ለዘላለም ምህረት ሆኗል፣ ሐጢያትም ተወግዷል፡፡ ሞት ደግሞ ያለኃጢያት ምንም ማድረግ አይችልም፡፡ ለማንኛውም ዮሐ-11፡24፣ ዮሐ-5 ፡24-27፣ ዮሐ-8፡51፣ 2ኛጢሞ- 1፡9-11፣እብ-2፡14-16፣ሮሜ 8፡1-2...እያቸውና አስፈላጊ ከሆነ በስልክ ልናወራ እንችላለን፡፡ ህያው እባላለሁ ከባህር ዳር፡፡ ስልኬ-0918706946

  • @WONDE3166
    @WONDE3166 2 года назад +11

    አንተ እራስህን ከሆንክ አለምን ትባርካለክ!!❤

  • @emebetdebela1753
    @emebetdebela1753 2 года назад +2

    ያማይሰላች ትምህርት ነው
    👌👍እናመሰግናለን🙏

  • @duretidenebo633
    @duretidenebo633 10 месяцев назад

    አንተ በሰማሁህ ግዜ ሁሉ
    እግዚአብሔር በዘመን ሁሉ ራሱን ያለምስክር አዪተውም የሚለውቃል ፍፃሜ የሚያገኝ ዪመስለኛል
    ረጅም እድሜ ከተድላ ጋር ሽምግልናህ ሁሉ በሠላም ዪለቅ

  • @aschalewmulugeta8083
    @aschalewmulugeta8083 2 года назад +7

    በአንተ ውስጥ እራሳችንን እንድንባርክ ስለረዳሀን ተባረክ!

  • @chefselamkitchen5026
    @chefselamkitchen5026 2 года назад +7

    እኔ በእዉነት ቃላት ያጥረኛል ለአቶ አሸናፊ እዉቀቱን አሁንም ጨምሮ ይስጦት በጣም ምሁር ኖት ከጥሩ ስነምግባር ጋር በጣም እናመሰግናለን🙏🙏

    • @hanaabate8796
      @hanaabate8796 2 года назад

      ሼፍ ሰላም ልክ ብለሻል ስላወቅነው እድለኞች ነን ሼር ያላደረኩለት ሰው የለም ....ያንችንም ቪዲዩ ገብቼ አይቼዋለሁ ቺዝ ኬኩን ሰርቼ እሞክረዋለሁ

    • @chefselamkitchen5026
      @chefselamkitchen5026 2 года назад +1

      @@hanaabate8796 እዉነት ነው ሀና በአቶ አሸናፊ ትምህርት ብዙ በህይወቴ የተፈታተኑኝ ጥያቄዎች እየተመለሱልኝ እራሴን ለማየት ችያለሁ ሀኒዬ በጣም አመሰግናለሁ ስራዬን ስላየሺልኝ🙏💕

    • @hanaabate8796
      @hanaabate8796 2 года назад

      @@chefselamkitchen5026 ትክክል ብለሻል ያንቺንም ቪዲዩዎች ሼር አድርጌዋለሁ ለጉዋደኞቼ በሌላ ቪዲዩች እስክንገናኝ ሰላም ሁኝ

  • @yenebecha7099
    @yenebecha7099 Год назад +2

    እድሜና ጤና ለእንደዚህ አይነት ሥጦታዎቻችን❤❤❤

  • @ethiopiaaddis8610
    @ethiopiaaddis8610 2 года назад +6

    I don't have words for this incredible guy .you're changing my life Thank you so much

  • @tigisttgi6802
    @tigisttgi6802 2 года назад +4

    You are so amazing teacher, i thank you so much.

  • @NIKUTUBE1
    @NIKUTUBE1 2 года назад +3

    ፈጣሪ በማያልቅ የመፍጠር አቅም ለግሶን ነው የተፈጠርነው። "በመወዳደር የአእምሮ መዋቅር አንድን ነገር ለመስራት የሚነሳ ሰው መቼም ስኬታማ ህይወት መኖር አይችልም በመፍጠር የአእምሮ መዋቅር አንድን ነገር ለመስራት የሚጀምር ሰው ስኬታማ ህይወት አለመኖር አይችልም" "እምነት ነው እንጂ ተራራን የሚነቀንቅ እውቀት አይደረም"❤❤❤እውነትም አሸናፊ ስምን መላክ ያወጣዋል። አሹ ነብሴ ታከብርሀለች አመሰግናለሁ

  • @behasabweldeyes2263
    @behasabweldeyes2263 2 года назад +2

    God bless your heart

  • @kekutube1122
    @kekutube1122 2 года назад +2

    ተባረክ አባተ

  • @isamelkedir5669
    @isamelkedir5669 2 года назад +4

    በጣም አሪፍ ነው አላህ ይስጥህ

  • @የማርያምልጅየማርያም-ኸ5መ

    ትምህርቶችህ ዘልቀው ልብን ያራሰርሳል

  • @binitravels
    @binitravels 2 года назад +15

    Every episode is more and more powerful and limitless. Thank you and all your stuff.❤

  • @brookbrook3083
    @brookbrook3083 2 года назад +1

    You are my life teacher tnx

  • @emnetabraham8067
    @emnetabraham8067 2 года назад +3

    አቶ አሸናፊ እኛ ነን ማመስገን ያለብን ለሰጠህን ትምህርት ከልብ እናመሰግናለን

  • @EdenNatnael
    @EdenNatnael Год назад

    የሚወደድ ድንቅ ሀሳብ ተባረክ

  • @bereketyumura9975
    @bereketyumura9975 2 года назад +3

    "የእነ ህይወት አሁን እንደተናገርከው አይነት ይሆናል" ።

  • @yasminahmed4073
    @yasminahmed4073 2 года назад +1

    Amsgnalhu gash taye betam buzu berso tmhrt eytqeyerku

  • @hussensaliya5566
    @hussensaliya5566 2 года назад

    Continue our best intellectual techers too inspiration

  • @Ermialex-t4r
    @Ermialex-t4r 2 года назад +3

    you are the best and proud to be your subscriber and follower.... keep coaching millions!

  • @rim7014
    @rim7014 2 года назад +2

    እጅግ በጣም ድንቅ አስተማሪ 👏እናመሰግናለን

  • @zufanalamrie497
    @zufanalamrie497 2 года назад +3

    I have no word to explain your talent

  • @Samuel_Tilahun
    @Samuel_Tilahun 2 года назад +2

    Nowadays am also imagining meeting you, dear ashe

  • @millionaraya4476
    @millionaraya4476 2 года назад +3

    You are the best life coach i have ever listened.

  • @alemayehushume115
    @alemayehushume115 2 года назад +3

    Great Master ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @hadramohammad3169
    @hadramohammad3169 2 года назад +1

    እናመሰግናለን እረጅም እድሜ ከጤናጋ

  • @fetiyanuri1107
    @fetiyanuri1107 2 года назад +4

    👌 wow! This guy is unbelievable 👏 I'm so amazed all the time by his lesson .! Thanks so much! Much respect!

  • @ብሥሪየድግልልጅ
    @ብሥሪየድግልልጅ 2 года назад

    ምረጥ አስተማሪ ትምህርት 🥰

  • @dawittadesse1466
    @dawittadesse1466 2 года назад +2

    Tnx🙏it's really impact seminar🙏🙏

  • @tamratfikru9363
    @tamratfikru9363 5 месяцев назад

    እግዚያብሄር ይባርክህ !!!

  • @GizachewHabtamu
    @GizachewHabtamu 2 года назад

    thank you Mr. Ashenafi

  • @mulualembogale176
    @mulualembogale176 2 года назад +2

    God bless you sir!!!

  • @aleykakedir3399
    @aleykakedir3399 2 года назад +1

    እንኳን ደህና መጣህ

  • @bizus6774
    @bizus6774 2 года назад +9

    You are the best motivational speaker...all your explanation is professional and research based. I m always amaze and eager to get the next video...please keep up the good work. Hope one day I will meet you in person.

  • @ሰላምለሁሉም-ኀ3ፀ
    @ሰላምለሁሉም-ኀ3ፀ 2 года назад +2

    so powerfull thanks a gain

  • @rediyasin5363
    @rediyasin5363 2 года назад

    አሽዬ ፍፁም ድንቅ ሰው ነህ። በሰው ልጅ ላይ ያለው የተደበቀ "amazing potential" ስለሳወቅከን እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ።

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 2 года назад +4

    ዘመኑን ያማከለ ወደ ለውጥ ጎዳና( እድገት) የሚለውጥ እውቀት ነው ያስተላለፉልን በእድሜና በጤና ያቆዮት!!!!!

  • @hussensaliya5566
    @hussensaliya5566 2 года назад

    የምተሥተምረው በጹሁፈ ስተስቀምጠው ልክ እደዝ ደስ ይለለ i wish just like you perfect because i follows you always Please write one one point like this video education

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 2 года назад +1

    ከልብ እናመሰግናለን

  • @derejemg5080
    @derejemg5080 2 года назад +1

    Wow thanks so much ashe

  • @yonatanteages9184
    @yonatanteages9184 2 года назад +2

    You are amazing 👏 ❤️

  • @amanabraha7000
    @amanabraha7000 2 года назад +1

    You are amazing

  • @KBGat12
    @KBGat12 2 года назад +1

    Very worthy, you are great teacher ever keep the good work 🙏👏

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664 2 года назад

    አንተን ሆነክ ከኖርክ አለምን ትባርካለክ 🥰
    ምንም ነገር መስራት ሚቻለው በእምነት እንጂ
    በጉልበት አደለም 🥰🙅‍♀️
    መፍራት ከመሞከር አይበልጥም🤗
    Guys ወድጃቸው ለሞት 😍
    በጣም አመሰገናለው🙏🙏🙏 ረጅም እድሜ ከተናጋ ያድልክ ጋሽ አሼ 🙏🙏

  • @yohanszerihun8869
    @yohanszerihun8869 2 года назад +1

    እናመሰግናለን

  • @getachewmulugeta2320
    @getachewmulugeta2320 2 года назад +1

    የአቶ አሽናፊን ት ት ለመጀመሪያ ጊዜ የሰማሁባትን ቀን ምንያህል እግዜአብሂር መርጦ የሰጠኝ የተባረከች ቀን ነበረች
    ብዙ ነገር ተማርኩባት አቶ አቸናፌ እንደ መሴ እንደ እኔ አይነቱን የተመሰቃቀለበትን መርተው ከችግር እንዲያሻግሩ በሰማያዊው አምላክ የተመረጡ ናቸው።
    ለሁሉም እግዜአብሂር እድሚና ጤና ይስጣቸው

  • @FetiyaVlogs
    @FetiyaVlogs 2 года назад +2

    thank you Ashe!!

  • @ghenethaile2803
    @ghenethaile2803 Год назад

    Egziabher ybark❤

  • @edenzekariassavedbygrace6471
    @edenzekariassavedbygrace6471 2 года назад +2

    may God bless you. I am truly benefiting from this, it even made me realize a lot that I wasn't able to figure out. it's truly your calling and we all can witness through what we have been taught. God bless you again and aigain.

  • @abiygubae5075
    @abiygubae5075 2 года назад +1

    O! O! O!............I can't say any thing So Brave! My hero

  • @rolex8678
    @rolex8678 2 года назад +1

    thank you man ! Keep going .

  • @kidistsolomon4580
    @kidistsolomon4580 2 года назад +1

    Thank you so much Brother!!

  • @anwarmohamed-gf9kx
    @anwarmohamed-gf9kx Год назад

    " Best Best ACT H "

  • @truthprevail2742
    @truthprevail2742 2 года назад

    Wow! This is one a gr8 lesson i ever seen in youtube channel. I used to watch politics in youtube, and got nothing out if it, but you guys have a life lesson

  • @hanaabate8796
    @hanaabate8796 2 года назад +3

    በድጋሚ ስላስደነከኝ አመሰግናለሁ

  • @edonegasa5699
    @edonegasa5699 2 года назад

    Woww everything’s Cool

  • @sabademisse
    @sabademisse 2 года назад +5

    እንደገና የመፈጠር ያህል ህይወቴን የሚቀይሩ ትምህርቶች ከ አቶ አሸናፊ አመሰግንሃለሁ

  • @YohdegoYosephe-ps1yk
    @YohdegoYosephe-ps1yk Год назад

    There is nothing wrong to feel dawn. I live in America I do feel more than 10 times. The worst time does i feel is when I with dawn from my home land . I just understand now when I am 62 years old . Don't take me wrong. I am very grateful to understand now. ❤❤😢

  • @habshawimedia47
    @habshawimedia47 Год назад

    wow betam konjo temert new enamsgnaln

  • @yodetdejene6440
    @yodetdejene6440 Год назад

    Thank u betam

  • @Mr_Bereket_Asfaw
    @Mr_Bereket_Asfaw 2 года назад

    ሌላ ምንም ቃል የለኝም እድሜክ ይርዘም።

  • @mteducation3
    @mteducation3 2 года назад

    It is deep & best explanation about Potential in self development.

  • @mihrettesfaye9126
    @mihrettesfaye9126 2 года назад +1

    You are amazing !!!

  • @worldcomm9842
    @worldcomm9842 2 года назад +6

    መምህረይ እንኳዕ ብደሓን መጻኻ ኣምላኽ ይባርካ

  • @tilahuntadeese4091
    @tilahuntadeese4091 2 года назад

    Thanks

  • @tadgbke8138
    @tadgbke8138 2 года назад +1

    በናትክ ለ highschool ተማሪዎች አበረታች ነገር ስራልን especially about commitment and consistency Plzzzzz Sir 🙏🙏🙏

  • @fitsumyasabu4522
    @fitsumyasabu4522 2 года назад +5

    Love is what we are and are made of , that is why we normally appreciate this kind of trainings specially the contents are well articulated and presented like this .Thank you Mr Ashenafi , you and those who are working on this kind of self development trainings are shaping the society not only the future but the present which is most important of all. I believe I will join this sector soon .Much respect .

  • @AB-cj4uz
    @AB-cj4uz Год назад

    Thank you

  • @fissehanegash7207
    @fissehanegash7207 2 года назад

    Imagination is better than knowledge' Einstein.

  • @duratiichanal9303
    @duratiichanal9303 2 года назад +1

    Waww bexam nw miketatelot ato ashe wisxen iday aderegugn mifeligewin lemagignet sewechin neber mayew ine wisxi mnim yale ayimesilegnim neber rejim idime na xena temegnew😘

  • @AmanI-u1f
    @AmanI-u1f 8 месяцев назад

    Super star ✨🌟✨🌟✨🌟✨🌟🌟✨🌟!!!!!!!

  • @Suls65850
    @Suls65850 2 года назад +1

    ለገቢ ትምህርት ከልብ እናመሰግናለን በርታ

  • @sisaydm5934
    @sisaydm5934 2 года назад

    Thank you Sir🎉

  • @ABI.ENTERTAMENT
    @ABI.ENTERTAMENT 2 года назад +1

    edma ena tena yestlgn

  • @yididyaabate77
    @yididyaabate77 Год назад

    እኔ በበኩሌ በጉልበቴ ከሮቦቶች ጋር compete ከማድረግ የትዳር አማካሪ ነው መሆን የምፈልገው.... ወደፊት ሮቦቶቹም ትዳር ማማከር ይጀምሩ ይሆን🤔🤔🤔
    😂😂😂😂 እንደኔ እንደኔ የዛኔ በ financial crisis ትዳር እና ቤተሰብ ላይ ብዙ challenges ስለሚበዙ እሱ ዘርፍ ላይ ነው መሰማራት የምፈልገው

  • @judyshewa7995
    @judyshewa7995 2 года назад +1

    We want to see more of ur laughs 🥰🥰👏👏

  • @emanseid-z9n
    @emanseid-z9n Год назад

    wow❤❤❤❤

  • @birhanutadesse5606
    @birhanutadesse5606 2 года назад +3

    ሳተቆጥብ ለመስጠት ለተዘጋጀው ማንነትህ አመሰግነዋለሁ፣ ብዙ ቸር ሰው አይቻለሁ ያንተ ተለየብኝ።

  • @mussiemechanizedfarmingaca3891
    @mussiemechanizedfarmingaca3891 2 года назад

    my best Legend !!!!!

  • @solomonambachew6632
    @solomonambachew6632 2 года назад +1

    ድንቅ ነህ

  • @amdeworktadele3843
    @amdeworktadele3843 2 года назад +1

    41:07 😄41:36😂 Thanks, Mr. Ashenafi.

  • @ermiasmesfin5829
    @ermiasmesfin5829 2 года назад

    ከልቤ አመሰግናለው የሚገባ እና የሚሆን ነገር ነው የምትናገረው ይሄ እናነቃቃለን እንደሚሉት ህልም አይደለም የምታሳየን በድጋሚ ክበርልኝ

  • @zmn2116
    @zmn2116 2 года назад

    እውነት ቀላል አደለም የውስጥ ጥያቄየ ድክመቴና ብቃቴን እያየሁበት ነው

  • @hafzashemsu8453
    @hafzashemsu8453 Год назад

    My leve

  • @abibeyene8492
    @abibeyene8492 Год назад +1

    ዋዉ የት ነበርኩኝ እስከዛሬ