ልጅ ያሬድ ተናገረ 8 June 2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 окт 2024
  • This video is talking about a new version of lij yared

Комментарии • 75

  • @PeacefromJesus
    @PeacefromJesus 3 месяца назад +5

    እውነት ለመናገር በፊት ድሮ ድሮ እንክዋን አስበህበት እንደቀልድ ጣል የምታደርጋቸው ቀልዶችህ በጣም ያስቁኝ ነበር ከጊዜ በሃላ ግን ምን እንደነካህ አላውቅም ጸባይህ ሁሉ ተበላሽትዋል ንግግርህ ሁሉ አያምርም::!
    ሰሞኑን በምትለቃቸው ቪድዮዋችህም አጠፋሁ ብለህ ባመንክበት ጉዳይ ላይ ይቅርታን እየጠየክ ነው በርታ እግዚአብሄር ካንተ ጋራ ይሁን!!! እንደ አንድ ኢትዮጵያዊ በግሌ ይቅር ብዬሀለው!

  • @nunitsegaye159
    @nunitsegaye159 3 месяца назад +4

    ዋናው ሰው ከስህተቱ መመለሱ ነው

  • @markiyaeshetue6586
    @markiyaeshetue6586 3 месяца назад +9

    የሳተ አይመለስምን የወደቀስ አይነሳምን እግዚአብሔር ሁሉን ይችላል!

    • @yohan7782
      @yohan7782 3 месяца назад +1

      Minun nw yesatew?

  • @yeshiworkk1106
    @yeshiworkk1106 3 месяца назад +6

    የምር ተቀይረሀል

  • @EM-gq9ix
    @EM-gq9ix 3 месяца назад

    ያሬድ እኮ ቀልዱ ፈጠራው አሪፍ ልጅ ነበር የሆነ ጊዜ ምን እንደነካው ሳይታወቅ ተለወጠ ያውም የአዲሰ አበባ ልጅ ሆነው ብቻ ያለፈው አለፈ በግሌ ይቅርታ አድርጌለው ወደፊት ብቻ 👍

  • @محمدمحمد-ب5ظ7د
    @محمدمحمد-ب5ظ7د 3 месяца назад +2

    እባክህ ያሬድ ዘረኝነቱውስጥ አትግባ አይጠቅምህ ያዋርድሀል እዚ ሚዲያላይ እርቲስት የህዝብ ነው ባሻን በፊት ያለውን ክብርና አሁን ያለውን መዋረድ ሳይ በጣም አዝናለው ምናልባት የተቀየሙትን ህዝብ ይቅርታ ጠይቆ ለራሱ እረፍት ባገኝ ደስ ይለኛል

  • @oromtitiiibrahim1238
    @oromtitiiibrahim1238 3 месяца назад +9

    ❤❤❤❤❤ ያሬዶ ፈጣሪ ይጠብቅክ

  • @Stoplying-k1w
    @Stoplying-k1w 3 месяца назад +2

    ይሄ ባቃ እፍ ስመ ፓስተር ተኩላ👹🔨👹🔨👹🔨

  • @solomonseleshi3177
    @solomonseleshi3177 3 месяца назад

    ልጅ ያሬድ አሁን የያዝከውን የሰላም እና የአንድነት አስተሳሰብ ይዘህ ብትሄድ አንተም እንዴ ሃቻሉ እና ታየ ደንደአ እንዲሁም እንደሌሎቹ በህዎት እንደማትኖር ይታወቃል ግን አንተ በውነት የፍክር የአርት ሰው ከሆንክ ከሆንክ አምላካቺን የእስራኤል አምላክ ካንተም ጋር ነውና ማንንም አትፍራ. ማንንም ከ አምላክ ቃል በቀረ

  • @rozinamussa3191
    @rozinamussa3191 3 месяца назад

    ወላሂ ከምወዳቸው እና ዘና ከሚያደርጉኝ ኮመዲ አንዱ ነበርክ ግን በብሄር ስትቆሽሽ ጠላውህ ግን ሰው ሆኖ የማይሳሳት የለም እናም በቃ ከዚህ ቡኋላ በዚሁ ቀጥል እንደዚህ ነው የሚያምርብህ ያሬዶ

  • @merkebienegussie7569
    @merkebienegussie7569 3 месяца назад +2

    ቅድስት ቤተ-ክርስቲያን ሰው አደረገችህ።

  • @יהונתןדסה-ח2ת
    @יהונתןדסה-ח2ת 3 месяца назад

    ልጅ ያሪጅ ሸቤ ገብተሽ ስትወጭ ሰዉሰዉ ሸተትሽ ጥሩ ለወደፊቱ አስበሽ ታወሪያለሽ

  • @ሎም
    @ሎም 3 месяца назад +3

    የበፍት ቀልዶች በጣም ፈታ ፈታ የምደርግ ነበር 😂😂

  • @alllllnaosinsta
    @alllllnaosinsta 3 месяца назад

    Ante tenegna aydelhem betley interview miyadergh 🤣🤣🤣

  • @AsterBedasa
    @AsterBedasa 3 месяца назад +3

    Yaredo ❤koo

  • @yaweemusic5413
    @yaweemusic5413 3 месяца назад +1

    hulet mental issue yalebachew sewoch

  • @Pubglove-r1q
    @Pubglove-r1q 3 месяца назад +2

    ሙሉ video yet ale?

  • @sabelfayeza9921
    @sabelfayeza9921 3 месяца назад +2

    ❤❤❤❤❤❤የኔውድ

  • @ENEMLEWEGENE
    @ENEMLEWEGENE 3 месяца назад +3

    ❤❤❤❤❤

  • @lidyatekalidu2354
    @lidyatekalidu2354 3 месяца назад +1

    ወንድም አለም መኩሪያ😍😍😍😍😍😍

  • @2029312
    @2029312 3 месяца назад

    አንድ፡ንፍጥና፡ሌላ፡ንፍጣም!

  • @Rozy908
    @Rozy908 3 месяца назад +1

    ታይፎድና ታይፈስ😂😂😂😂

  • @tewabechtessoduresso9796
    @tewabechtessoduresso9796 3 месяца назад

    YH LEJ TQUR ALNEBEREM ENDE ? NEW WEYNS KE ZEMENE KASE GAR NEW YETAREMEW ?

  • @user-xh6vq1vu6i
    @user-xh6vq1vu6i 3 месяца назад +1

    እየሱሲ ይባሬኪ

  • @getnetendale658
    @getnetendale658 3 месяца назад

    ያሬድ እግዚአብሄር አላማውን ስራውን እየሰራብህ ነው ጥላቻዬን አንስቻለሁ እወድሃለሁ!ጥሩ አንደበት ያለው ጥሩ ሃሳብ ያለው ሰው እሚወድ ሰው ይገዛኛል እንግዲህ ሁለተኛ ህይወትህን ጀምረሃል አንተ በመኖርህ እንድንደነቅ አድርገን ያሬዶ ጥላቻ ይብቃን እወድሃለሁ ኑርልኝ!

  • @M.ነኝ
    @M.ነኝ 3 месяца назад

    አረ ኢትዮጵያውያን አናስብ ምን አይነት ለሰው ስሜት አትጠነቀቅም አንዴ ተገርፈህ ነው ተወግተህ ማለት አይገባሁም አያሰብክ ቃላትም አየመረጥክ ስልጠና ምናምን አት ውስዱም አንዴ ቢያንስ 🤔

  • @Moneybag444
    @Moneybag444 3 месяца назад +1

    ያሬዶ ቀልዱ ናፈቀን❤

  • @BirhanuAssefa-o2x
    @BirhanuAssefa-o2x 3 месяца назад +1

    ይሄ ጥምብ ብቻ ዲቃላ

  • @orthodox-tube29
    @orthodox-tube29 3 месяца назад

    ተሥተካከል ... ግን በመፈታትህ ደሥ ይላል🎉❤

  • @temesgenreta8899
    @temesgenreta8899 3 месяца назад +1

    ሁለታቹም ያው ናችሁ ፤ግን ያረዶ በጣም አምሮበታል

  • @brtukan8684
    @brtukan8684 3 месяца назад +5

    ያሬድ ውበትህ ጨምራል በጣም ቀልብህም ተረጋግቷል🥰🥰🥰

  • @WalArgii
    @WalArgii 3 месяца назад +1

    wow

  • @Taggist-rx6wr
    @Taggist-rx6wr 3 месяца назад +7

    ያሬድየ ምርጥ ሰው አምሮብሃል 🥰❤️

  • @kalifaamamad
    @kalifaamamad 3 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @bettylv518
    @bettylv518 3 месяца назад +1

    Ebakachu Addis Ababa be erterianoch techeneqech eko...sereat alba hezboch. Leman abett enbel yedemets bekelet enesu betegabu quter eskemenega dres nw sechohu meyaderut🤮🤮🤮

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 3 месяца назад

      ኢትዮጵያን አንፈልግም ብለው ከሄዱ በኋላ ፣ለምን ሀገራቸው ተቀምጠው ነፃነታቸውን አያጣጥሙም?

    • @bettylv518
      @bettylv518 3 месяца назад

      @@rasayifat5726 ewenet nw ende bezi Ethiopia teferesalech eyalu... endefelgu eyehonu ye hagerun hezb selam yenesalu

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 3 месяца назад

      @@bettylv518 ነገሩ ፣ ኢትዮጵያ የጋራችን ኤርትራ የብቻችን ነው።

    • @bettylv518
      @bettylv518 3 месяца назад

      @@rasayifat5726 the sad truth

  • @KabiLulu-l3t
    @KabiLulu-l3t 3 месяца назад

    ይሄ ልጅ አማረበት ጌታን ተቀበለ እንዴ???? ንገሩኚ

  • @ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ

    በደንብ ጌታ መስክርለት❤

  • @nikodimosayele6829
    @nikodimosayele6829 3 месяца назад

    Hahahaha😢😢😅😅😅

  • @YonasZeleke-r2s
    @YonasZeleke-r2s 3 месяца назад

    Yaredo aradaw ye arada lij polotica ayamrbetm just relax❤❤ nuuf jiraadhu qaalii

  • @alelignkassa4614
    @alelignkassa4614 3 месяца назад

    Sofi mnm ye paster life yelehem,koy anite mn aynet nek, sewun enidsenakel tifeligalek,hidna yeras gil sira sira,ke getam bet wuta atasedb sewun,anite eko menariya wust ser bahir rasu yelem

  • @mesenbetmekuriaw8893
    @mesenbetmekuriaw8893 3 месяца назад

    Hotel nw ende kurt eyabelu asrewuh yeneber???

  • @UnitedWeStand-d2u
    @UnitedWeStand-d2u 3 месяца назад

    Lenchaa Kegaa we love you🥰 😍👏🏽

  • @BookEducation-gr5tq
    @BookEducation-gr5tq 3 месяца назад

    Our yaredo we love you oromo

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx 3 месяца назад

    ❤❤❤😂😂🎉🎉

  • @btin1791
    @btin1791 3 месяца назад

    ያኛው ጏደኛህ የት ደረሰ

  • @samueltesfaye5345
    @samueltesfaye5345 3 месяца назад

    አሻፊ ትዉልድ

  • @YaredChaka-o1e
    @YaredChaka-o1e 3 месяца назад

    Wow amazing change

  • @astube7590
    @astube7590 3 месяца назад +1

    ጋላ ከጋላነቱ አይዘልም አህያ ነህ

  • @ስርካዲስንጋአቱ
    @ስርካዲስንጋአቱ 3 месяца назад

    አጀቶን ነዉ የበላኛ

  • @Stoplying-k1w
    @Stoplying-k1w 3 месяца назад

    Yaredoo 🫶🏽🫶🏽🫶🏽

  • @saet454
    @saet454 3 месяца назад +1

    አይዞህ ድሮም ስትሳደብ በል በል ጎበዝ እያሉ ነበር ያበላሹት እንኳን እግዚአብሔር እረዳህ በርታ positive mind ሰላም አለው

  • @iliadmulugeta4524
    @iliadmulugeta4524 3 месяца назад

    😤😤😤☠️☠️ አውቆ ያጠፋ ምን ዋጋ አልው 😤😤😤😤😤 ከፍ ያለውጡፋ እና ዳሌቻን ይምሳስሉትን አፍር ቱዋል

    • @የዴሴዋነኝ
      @የዴሴዋነኝ 3 месяца назад

      በቃ ይቅርታ አለኮ

    • @iliadmulugeta4524
      @iliadmulugeta4524 3 месяца назад

      ​@@የዴሴዋነኝ😤 😤😤 ምነው ልጅ ያሬድ ጡጦ የሚጠባ ልጅ ነው እንዴ 😤 አውቆ እና ዓምኖበት ያረገው ነው 😤እረ ነውር ነው በዝህ ደ ርጃ አንድ ብሔርን እና ሃይማኖትን እና አንድ ማኅበረሰብን ዓጭቅይቶ አዋርዶ ግድሎ ይቅርታ 😤😤😤 አይህ አሁን እነ ዳሌቻ, ከፍ ያለው ጡፋ, የመሳሰሉት አፍርቷል

  • @misrakkechinu6778
    @misrakkechinu6778 3 месяца назад

    😢😢😢

  • @AbtiAbti-kv6qi
    @AbtiAbti-kv6qi 3 месяца назад +2

    አንተም እሱም ቀናቹን ጠብቁ !!!

    • @erhiopis9565
      @erhiopis9565 3 месяца назад

      ሰው ተለውጫለው ሲል ለምን ተለወትክ አይባልም ፣ እግዚአብሔር ይቅር በሉ ተፍቀሩ ነው ያለው ያሬድ እኮ ጥፍቱን አምኖ ይቅርታ ጠይቋል ፣ከቅርታ በላይ ምንም የለም

  • @-tube714
    @-tube714 3 месяца назад +1

    እበት ለ እበት ሲጠያየቁ ልናይ ነዉ 😂😂😂

  • @addisayen8086
    @addisayen8086 3 месяца назад

    ያሬዶ እንኳን እግዚአብሔር ረዳህ ሠዎች ሁሉ በእግዚአብሔር ዘንድ እኩል ናቸው በጣም በአንተ ደስ ብሎኛል ሳገኝህ እሸልምሃለሁ

  • @zehabesha7778
    @zehabesha7778 3 месяца назад +1

    ይሄ ቆሻሻ

  • @erhiopis9565
    @erhiopis9565 3 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይርዳህ ያሬዶ ምርጥ

  • @erhiopis9565
    @erhiopis9565 3 месяца назад +1

    ያሬዶ ምርጥ በርታ ወንድሜ ❤

  • @ashenafigebrehiwot9756
    @ashenafigebrehiwot9756 3 месяца назад +1

    ይሄ ጅብ ኣገጭ

  • @abiylulseged3153
    @abiylulseged3153 3 месяца назад

    እናታችሁ ባልተፈጠረች ደግ ነበር ~ የመካን ልጆች!! የ- 'ዛኤል' አሽከሮች