ቀይ ባሕር - የኤርትራውያን ቁጣ⚠️ የአብይ አላማ ግጭት ነው| የኤርትራ ልጆች ከዮኒ ማኛ ጋር ውይይት | Ethiopia and Eritrea

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024
  • #ethiopia #eritrea #yonimagna #ethiopiatiktok
    ቀይ ባሕር - የኤርትራውያን ቁጣ

Комментарии • 77

  • @hayatteshome573
    @hayatteshome573 11 месяцев назад +4

    የተሻለ የማይሰማበት ሀገር

  • @hayaluberha5887
    @hayaluberha5887 9 месяцев назад

    Gobez Eritrawy be selam Fkr hulum ychalal kalhone gn kebad new be selam ena Fkr ynur

  • @user-jq6yc8go9j
    @user-jq6yc8go9j 10 месяцев назад

    Tebarekee

  • @saratesfagiorgis6898
    @saratesfagiorgis6898 10 месяцев назад

    Ewnte new Romy thanks as yeAdiss abeba lej

  • @jessicajone2229
    @jessicajone2229 11 месяцев назад +2

    ኦሮሙማን ኤርትራ ትግራይ አማራ አፍር አይናችውን መግለጥ አለባችው ።ኦሮሙማ ይውጣችዋል አደገኛ ነው ሴሜቲክ ማጥፍት ነው የሚፈልጉት ።።

    • @user-to2mg1gj3l
      @user-to2mg1gj3l 10 месяцев назад

      ትክክል ለዛ ደግሞ ለዛ ነው ሁላችንንም በየተራ የሚያጠቁን ባንድ ብንሆን ኦሮሚያ የሚባል ሀገር ቀርቶ ሰፊር እንዳይኖራቸው ያውቃሉ አማራ ትግራይ &አፍር አደገኛ ጀግና ህዝብ መሆናችን ያውቃሉ ስለዚህ ባንድ ሁነን ማጥፍት ነው ጋላን ቢቻል ስራአት ቢይዙ ካልሆነ ለዘር እንዳይተርፉ ማጥፍት ነው ታሪክ ይውቁሰን ወደ ኬኒያ ማስገባት

  • @suzansuzan2700
    @suzansuzan2700 11 месяцев назад +3

    ኦሮሞ ገገማ ነው

  • @haymimillen166
    @haymimillen166 11 месяцев назад

    Key baher ye Ethiopia new Wezero yoni zim bey koshadha

  • @upgradeurself420
    @upgradeurself420 10 месяцев назад +1

    Ere alemawekn be yoni awekut

  • @user-vj2xo2er1p
    @user-vj2xo2er1p 10 месяцев назад

    መሃይማን ሲያወሩ የሚሰማ እራሱ

  • @user-tj8qq6gy3h
    @user-tj8qq6gy3h 11 месяцев назад

    Yesss

  • @etalemyohans4435
    @etalemyohans4435 10 месяцев назад

    Hulachum dddb nachu qeyi bahr yega nw yeithopia ddb hula

  • @jessicajone2229
    @jessicajone2229 11 месяцев назад +3

    አዲስ አበባ የተወለዱ ኤርትራውያን ስለ ኢትዮጵያ ያገባቸዋል የተወለዱበት ያደጉበት ነው አገራቸው ነው መብት አላቸው የነዚህ ደቆሮ ስብስብ ናቸው።🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷⭐⭐⭐

    • @tiktokvideo-yq8ty
      @tiktokvideo-yq8ty 11 месяцев назад

      መስካሪ ማን ጠራሽ አሁን አብይ እየጠረገ ወደ እስር ቤት እያስገባቸው ነወ ጠራርጎ ይልካቸዋል የአይጥ መስካሪ ድንቢጥ አለ ማን የመጨረሻ ሀገር መሸጥ ከአብይ ይልቅ የአማራ አለቅላቂ አሰቸገረን እነዚህም የሚጮሁት አሜሪካና አወሮፓ ተቀምጠው እንጂ አዲስ አበባ ያሉት ጠራርጉ አስር ቤት ናቸው ፣አርቲስቶችም የጊዜ ጉዳይ እንጂ ይታሰራሉ፣ማንም ኢትዮጵያ ታስሮ ፣ኤርትራዊ የሚጨፍርባት ኢትዮጵያ አይደለችም፣

    • @etheth5034
      @etheth5034 11 месяцев назад +1

      አሪፍ ነዋ እኛም ኤርትራ ተወልደን የተባረርን ስለኤርትራ ያገባናል🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💯

  • @hayaluberha5887
    @hayaluberha5887 9 месяцев назад

    Yemetaw mengst Eritrea lay lemn Kenya lemn Gubuti lemn Somalia men eytederege new ngusu aby men men eyareg new tewu tewu tewu ngusun tolo aswegdut kalhone be millyonoch nxuhan ytefalu

  • @shaimaalraeesy3179
    @shaimaalraeesy3179 11 месяцев назад +3

    ቀይ ባህር ኤርትራ ነዉ 👌:: ,ይሄ ቅዠታም አብዷል .ደም ግብሩ ,,,

    • @tiktokvideo-yq8ty
      @tiktokvideo-yq8ty 11 месяцев назад

      የኤርትራ ነው የሚል ካለ አቅርብ ካልሆነ ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ኤርትራውያን የኢትዮጵያ ንብረት እየዘረፉት ወደ ኤርትራ የሚያሸሹትን አስመልሰን እነሱን ባዶ እጃቸውን ወደዛ የበሰበሰች የገማች ካለ ሽማግሌ ወጣት የማይገኝባት፣ ሀገራቹ እንጠርዛቸዋለን የኤየኤርትራ አርቲስቶች አዲስ፣አበባ ሲመጡ ነው ሰው የመሰሉት እረሳህው ኢሳያስ ሱፍ ልብስ የቀየረው ምግብ ተበላው ኢትዮጵያ ሲረግጥ ፣ ነው ከበቆሎ ዱቄት የተስራ ቂጣ ነበረ የሚትበሉት እድሚ ፣ለዶክተር አብይ ኢትዮጵያ ሀደይህቶ እናንተን ሰው ላረጋቹ፣ የኢትዮጵያ ህዝብ አስለቅሶ እናንተን አዲስ፣አበባ አስደሰታቹ😂😂😂

    • @shaimaalraeesy3179
      @shaimaalraeesy3179 11 месяцев назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂 ኧረ ወይኔ
      በሠዉ ቁላ ድርቅ ብላ "" አሉ ,,እኔ ኢትዮጲያዊ ነኝ ,,ግን እስከማቀዉ ,ቀይ ባህር የኤርትራ ነዉ ,,,አብይ ያለ ጦርነት የሰዉ ደም ካልፈሠሠ ስልጣኑን ማቆየት አይችልም ,,አማራ ክልል ገብቶ ያሠበዉ አልሳካለት ሲል ,አጀንዳ ቀይሮ ,,አስቀይሮ ,ኤርትራ ጋር ለማባላት ነዉ ,,,
      የኢትዮጲያ ህዝብ ደሞ ሰላም ናፍቆታል ,,,ጦርነት አይፈልግም :: መከራቸዉን አይተዉ ያሳደጓቸዉ ን ልጆቻቸዉን ለነሡ ወንበር ማቆያ ገብረዉ ,, አ.አ እንዳያለቅሡ ተከልክለዋል ,,አትጩሁብን አትንጫጩብን ተብለዋል ,,,አማራ ክልል ያለፈዉ መርዶ ሳይነገር ሁለተኛ ጦርነት ተከፍቷል ; ህዝቡ ሰልችቶታል ,, አይፈልግም ,,በቀሄዉ በሠላም ወቶ መግባት ያልቻለ ,,እሠዉ ንብረት ላይ ሂዶ አይሞትም ,,,አማራ እንዳዉም ከኤርትራ ጎን ነዉ

    • @shaimaalraeesy3179
      @shaimaalraeesy3179 11 месяцев назад

      የትግራይ እናቶች😢💔💔💔😢😢😢

    • @tiktokvideo-yq8ty
      @tiktokvideo-yq8ty 11 месяцев назад

      @@shaimaalraeesy3179 ቁላ ሲኖርክ አይደል ያንጠለጠለ ሁሉ ቁላ ሊባል ነው ቁላ አንጠልጥሎ ቁጭ ብሎ ሲሸና ስንቱ ወንድ አይተናል ያንጠለጠለ ሁሉ ቁላ አይባልም

    • @tiktokvideo-yq8ty
      @tiktokvideo-yq8ty 11 месяцев назад

      @@shaimaalraeesy3179 ከመከላከያ ጎን ነን ስትሉ ነበር አሁን ደግሞ ከኤርትራ ጎን ነን አላቹ አክያ ለጭነት ያገለግላል ያሉት ትክክል ነው ለካ ናቸው ኢሳያስ ድሮም አህያ ለጭነት እንጂ እንደሚያገለግል አሁን አውቀሁኝ

  • @dubai7614
    @dubai7614 11 месяцев назад

    ❤❤

  • @زينبمحمد-ن2ح
    @زينبمحمد-ن2ح 11 месяцев назад

    👍👍👍👍

  • @user-hq4dn9zr7l
    @user-hq4dn9zr7l 10 месяцев назад

    አበቃ

  • @hayyathayyat7711
    @hayyathayyat7711 10 месяцев назад

    Wayaawe. Tadeyaa. Mndnawe. Mitdanfuut

  • @menbereasrat6549
    @menbereasrat6549 11 месяцев назад

    ❤🎉❤❤

  • @TeberihAdem-sl3mb
    @TeberihAdem-sl3mb 11 месяцев назад

    Abi.ahmed.beaseb.bahr.yele.beeaseb.yal.yedm.jeganu.new.amhray.adigitabi.tetenkek...

  • @NakhlTeleco
    @NakhlTeleco 11 месяцев назад

    👍👍👍👍💚💛❤

  • @hayaluberha5887
    @hayaluberha5887 9 месяцев назад

    Eritrawyan wndmochy pls le etiopia buzu yesrachu nachu beza lay buzu Gf be weyani dersobachuhal Edmy lek ke Alem aglewachu be ekonomi makeb hulu ye Etiopiea Hzb yakal pls kemanm gar at talu rega blachu hulum ywedachwal

  • @user-fd8vt1kq8h
    @user-fd8vt1kq8h 11 месяцев назад

    የኔ ወንድም የአብይ አጀንዳ ነው እንጂ የኤትዬጴያን አይደለም የሜደግፎ የብልፅግና ቡችሎች ናቸው አኛ ቀይ ባህር የኤርትራ መሆኗን ነው የምናቀው ይሄ ተኩላ ሌላ ደም መጣት ፈልጎ ነው

  • @tarekegne405
    @tarekegne405 11 месяцев назад

    ሲፈግ ኢትራ ሰማሊ ጂቡቴ አንድ ብንሆን ይልሃል የማወነበጃ ስትራቴጂ ነው እንጠቀቅ

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 11 месяцев назад

    ጥያቄ፡እትዬጵያ፡ማነች፡፡ብዙ፡ብቤር፡ላግ፡አለን፡ከየት፡መተን፡ነው፡አድ፡አገር፡ሆነን፡ይተለየ፡በዘር፡ቃንቃ፡ያለን፡ችግሩ፡ከጥንት፡ነው፡ተው፡ቃንቃ፡ፍቅር፡አድነት፡እናውቅም፡ከይትእ፡መተን፡የተለያየ፡ቃንቃ፡እለን፡ፍቅር፡አድነት፡🙏🙏🙏🙏🙏😭

  • @איובסלומון
    @איובסלומון 11 месяцев назад

    ኢትዮጵያ፣እምትባል፣ሐገር፡ያልከው፡ተንታኛችን፡ምን፡እያልክ፡ነው? ቃሉ፡አስቀያሚ፡ስለሆነ፡አርመው፡፡ ወንድሜ፡ ፖለቲካውን፡እዚያው፡አንቦራጭቁት፡ ኢትዮጵያ፡እምትባል፡ሐገር፡ከምትል፡የሐገርህን፡ስም፡ጠርተህ፡አጥላላ፡ልልህ፡እወዳለሁ፡፡

  • @dubai7614
    @dubai7614 11 месяцев назад

    ❤❤ 12:00

  • @GezahegnAbroOfficial
    @GezahegnAbroOfficial 11 месяцев назад +2

    ዮኒ ማኛን በቅርቡ ሬሳውን ወደ ኢትዮጵያ እልከዋለሁ... Mark the Line!!!

    • @user-yl8fi4ev9w
      @user-yl8fi4ev9w 11 месяцев назад

      Ant.nh.kdamew.gala.weym.agame.nh

    • @tiktokvideo-yq8ty
      @tiktokvideo-yq8ty 11 месяцев назад

      ትክክል

    • @shaimaalraeesy3179
      @shaimaalraeesy3179 11 месяцев назад +1

      ክክክክ ጋላ ,,ሽንታም ,,የአንተን ሬሳ ,,እዚያዉ ያለህበት ለአሞራ ይሠጣል ,, ወደ ኢትዮጲያ ራሡ አይገባም ዮኒ ማኛ 👍👍👍👍👍👍👍✅✅✅👑👑👑

    • @frehiwotbekele5499
      @frehiwotbekele5499 11 месяцев назад

      ወሬኛ ቀባጣሬ😅

    • @TigisetGebremariam
      @TigisetGebremariam 11 месяцев назад

      ለሰው የተመኘህው ላንተ ያርገው

  • @hayyathayyat7711
    @hayyathayyat7711 10 месяцев назад

    99. Ammet. Menawe. Wandem. Xefaciinen. Eynafacuu wayguud

  • @meseretkebede8559
    @meseretkebede8559 11 месяцев назад

    ዩኒ ምን ዕዉቀት አለዉ ብላችሁ ነዉ የምታስገቡት

  • @YezidMohammed
    @YezidMohammed 11 месяцев назад

    ምንድናው ከዝህ እብድ ጋ ያምትዋየዩት ማኛ ሠይሆን ጀይኖሰር ነው እሰት ነው ያሚታፋው

  • @Abrhambrhanu-ct7qv
    @Abrhambrhanu-ct7qv 11 месяцев назад

    ለምን እሮማን ሄዳ ቀዬባህር አሳ አታጠምድ

  • @jagme334
    @jagme334 11 месяцев назад

    Aye Eritreans,,, min abatk litaderg new Tigray yegebahew?? ahun uuuu. Weyane setachu ahun degmo timelisalachu,,, aleke dekeke!!!

  • @jagme334
    @jagme334 11 месяцев назад

    Ante Eritrean dedeb, min abatk eyesarh new tigray wust? ye lela sew ager yzeh atinkung tilaleh endie? dedeb ende abatu.

  • @sabagebru6850
    @sabagebru6850 11 месяцев назад +1

    Gura bicha hiyle ye Egizabhr becha naw hulum yezerawin yachedal Egizabhr bezegayem yemikademaw yelam yeferdale Egizabhr bezegayem yemikademaw yelam yeferdale Amen 🙏🙏🙏

  • @fikadutewelte8817
    @fikadutewelte8817 11 месяцев назад

    Ewenete blowale Yoni Mana Keyebahere Yertra Engi Yeitiyopiya hona Atwekeme

  • @neimay4696
    @neimay4696 11 месяцев назад +1

    DR Abye is completely right

  • @user-yl8fi4ev9w
    @user-yl8fi4ev9w 11 месяцев назад

    Exactly.ertriyawyan.balwl6achn.napchaw.ersahaw.apby.bpandap

  • @fikadutewelte8817
    @fikadutewelte8817 11 месяцев назад

    Ante Asalefoe SeteBele Yertrawiyane Nowe Donkoro

  • @jagme334
    @jagme334 11 месяцев назад

    Yoni min eyalk new? Eritrea ye Ethiopia lielawinet defrew yelem, minew atinagerum, yematrebu 🤮

  • @yoditsahle2046
    @yoditsahle2046 11 месяцев назад +1

    ዮኒ ተባረክ ሐቅን መደፍጠጥ አይቻልም የአቢይ ዋናዉ አላማዉ የስልጣኑን ጊዜ ለማራዘም አንድ መንገድ ትኖረኛለች ብሎ ያሰባት ቀሽም ሐሳብ የአማራን ወጣት አስጨርሶ ኤርትራንና አማራን አጋጭቶ ስልጣኑን ለማራዘም ነዉ እንደምናዉቀዉ በአሑኗ ሰአት የአማራዉ ፋኖ ድል እየተጎናጸፈ ስለሆነ ይህንን ድል ለማኮላሸትና ለማጨናገፍ አጀንዳን ለማስቀየር የተጠቀመበት ሜላ ነዉ
    ሲጀመር አብይ ቀን ቀን ላይ ፍቅር ፍቅር መደመር ይላል ወይም ይጫወታል ለሊት ላይ ብሔር በብሔር እንዲጋጩ ከሚሰሩት አንዱ ነዉ ብል ከእዉነት የራቀ አይደለም እሱ በስልጣን ሲመጣ ነዉ ይህ ድርጊት የበዛዉ አልሰማሁም የለሁም እያለ ባላየ ያልፈዋል ሌላዉ ኢትዮጵያ ለሑላችንም ትበቃለች ለኔ ማለቱን ትተን ለኛ ማለት አለብን ይላል ተረቶችን ጥቅስ እየጠቃቀሰ ይሔዉ ዛሬ እሱ ቀይባሕር ኬኛ ለማለት ነዉ የደፈረዉ የሌለዉን ሐቅ ደፍጥጦ ማለት ነዉ።
    እኛ ኤርትራዊያን እኮ ኢትዮጵያን የሚወድ መሪ ኢትዮጵያ አገኘች ፍቅርን የሚሰብክ ከኤርትራ ጋርም ፍቅርን የሚፈልግ ብለን ፍቅር ፈላጊዎች ስለሆንን ኤርትራ ሲመጣ ሽማግሌዉ ወጣቱ ሴቱ ወንዱ አራስ ሳትቀር ግልብጥ ብሎ ህዝቡ የደስታ እንባ እያነባን አጨብጭበን የተቀበልነዉ ከእንግዲህ ወዲህ ከኢትዮጵያውያን ጋር ጦርነት አበቃ ሰላም መጣ ብለን አጎንብሶ የቡና ቁርስ ለማስያዝ ቁጭ ብድግ እያለ አፈ ቅቤ ልበ ጩቤ መሆኑን ሳናዉቀዉ ወያኔ ኢትዮጵያን አፈርሳለዉ ባለች ጊዜም ኤርትራ ላይ ሮኬቶች ሲወረወርብን አብይ በፖርላማ የኤርትራ ዉለታ መቼም አይረሳም ከኤርትራ ባንታረቅ ኖሮ ሊፈጠር የሚችለዉ መገመት አይቻልም ብሎ ለፍቅር መስዋእት የከፈሉለትን ጀግኖች የኤርትራም የኢትዮጵያም ሰራዊት ዉለታ መካድ ነዉ ።ለሑለቱም አገር ጀግኖች ሰራዊቶች ታሪካዊ ሐዉልት ሊያቆምላቸዉ ሲገባ ታሪካቸዉን ጥላሸት የሚቀባ ተንኮለኛዉ አቢይ
    የአባይን ግድብ በቅጡ ማስተዳደር ያልቻለ ዘሎ የቀይባሕርን በነጻ እጠቀማለዉ ብሎ መደንፋት የአዲስ አበባ ወጣቶች እንደሚሉት አይነፋም
    እንዴ ከኢሱ ጋር አብረዉ ሲታዩ ከጀግናዉ መሪያችን ኢሱ ቆራጥነትን ሐቅን ለአቋም መጽናትን ይማራል እንደ ኢሱ የአፍሪቃዉ ንጉስ አፍሪቃን ይለዉጣሉ ሲባል እንደ ግመል ሽንት ወደ ሗላ ።ለነገሩ ከኢሱ ጋር ሊወዳደር አይችልም ኢሱ የወሬና የፎቶ ሰዉ አይደለም ወሬ አይወድም በአመት በዛ ከተባለ ሑለቴ መግለጫ ይሰጣል ለዘላለም በሰዉ አእምሮም የሚቀመጥ በሳል ንግግሮችን ይናገራል ።አብይ ወሬና እይታ ፎቶ የሚወድ የዝባዝንኬ መአት የሚያወራ የተረት ተረት አስተማሪ ነዉ የጦጣዋ ሩዝ : የብርጭቆ ዉሃ :ከዚ የዘለለ የረባ ሓሳብ የለዉም 4። እኛ ኤርትራዊያን እንዲህ የሚል መርህ ነዉ ያለን 🇪🇷ዘይናትና አይንደልን ናትና አይንህብን ሲተረጎም
    የኛ ያልሆነዉን አንወስድም የኛ የሆነዉን አንሰጥም ።ማለት ነዉ ሲፋቅ
    ፈጣሪ ኤርትራንና ኢትዮጵያን ባርክልን ተንኮለኛዉን ልቦና ስጥልን 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🙏አሜን

  • @amsalegammie2303
    @amsalegammie2303 11 месяцев назад +1

    ችጋራም ቀይባህር ምን ጠቀማቾሁ በችጋር ምክንያት በአለም ዙርያ እንዲሁም በኢትዮጵያ ተበትናችሁ እኛ ላይ የኑሮ ውድነት ነው ያመጣችሁብን

  • @neimay4696
    @neimay4696 11 месяцев назад

    Yenee, big damn, or you are the voice of whoever pays you

  • @misertilahun9650
    @misertilahun9650 11 месяцев назад

    ጤፍ አስራ አምስት ሺ መቶ ኪሎ

    • @user-to2mg1gj3l
      @user-to2mg1gj3l 10 месяцев назад

      ጤፍ የሚያመርተው የአማራ ገበሬ ጦርነት ላይ ነው አማራ ክልል 9&10ሺ እየተሸጠ ነው አሁን ላይ ከጦርነት በፊት 6&8 ሺ ነበር ስለዚህ ገና ከዚህ በሆላ ይብሳል ብዙ ገበሬ እያመረተ አይደለም የሚመረተውም ከክልሉ አይወጣም ሀገር ሰላም ካልሆነ እኛ አማራ እየተሰቃየን ጤፍ የምናከፈፍልበት ነገር የለም 100%

  • @degefu3122
    @degefu3122 11 месяцев назад

    እናንተ ምንም መነጋገር አያስፍልግም

  • @diboraaddisu7461
    @diboraaddisu7461 11 месяцев назад +1

    አጀዳ ሊያስቀይሩ ነዉ ህዝብ ሊያዘናጉ ነዉ

  • @godismysavior2684
    @godismysavior2684 11 месяцев назад

    Zare oromo sekeb kalsenane belewal yemhonut teftwachewal

  • @amyrrhj4444
    @amyrrhj4444 11 месяцев назад

    ተስማምቶ በሰላም ከሆነ አይከለክሉም በጉልበት ህዝብ ያልቃል ይታሰብበት

  • @gezahegntewodros5958
    @gezahegntewodros5958 11 месяцев назад

    ማንናችሁ እናንተ ወንበዴዎቹ ሻቢያ ወያኔ ከነአጋሮቻቸው ከካርቱም ሀገር አፍርሰው ክልል ሊ 7:05 ሠርቁ ጠላት አመጣቸው ላባይ እና ቀይባህር ለመጠቀም አስገቧቸው እንጂ ሀገር ማን ሰጣቸው ያሉላን የምፅዋ ኢንግሊዝ ታሪክ አንብቡ ኢትዮ..እናንተም ቀይባህርም የሧናችሁ።

  • @martagebremeskel1693
    @martagebremeskel1693 11 месяцев назад

    ዮኔ ማኛ እናመሰግናለን እዉነቱ እሱ ነው

  • @selam904
    @selam904 10 месяцев назад

    ኣንተ አህያ ከዛ ገብሮሶዶም መሪ አብይ ጋር ትበዳለህ

  • @tiktokvideo-yq8ty
    @tiktokvideo-yq8ty 11 месяцев назад

    ተጠራርገው ከኢትዮጵያ አንድም ንብረት ይዘው አይወጡም እንደዛ ካላቹ ሀገር ኤርትራ ካላቸ ሀምሳ አመት የት ነበራቹ ጣልያን ከሰራት መንግስቱ ካስተካከለላቹ ፣አንድም ቀን አመት ተሰርታም ታድሳም የማታቅ ሀገር አሜሩካ ተቀምጣቸ ትጮሀላቹ ፈሳም

    • @shaimaalraeesy3179
      @shaimaalraeesy3179 11 месяцев назад +1

      አቤት ,,,የነሱስ እንደነበረች ናት ,,,የኛ ኢትዮጲያ አለች አደል እየፈረሰች የምትሄደው,,,,የራሥን እቂጥ ስር አርጎ ,,የሠዉ ማዉራት

    • @tiktokvideo-yq8ty
      @tiktokvideo-yq8ty 11 месяцев назад

      @@shaimaalraeesy3179 የፈረሰች ሀገር የበሰበሰች ሀገር ከአለም የመጨረሻ የወደቀች ፍርስርስ ያለች ሀገር መሆን እኔ ሳልሆን የመሰከርኩት አንድ ግብፃዊ በካሜራ የተደገፈ እራሳቸው ኤርተራዊያን የመሰከረ ናቸው ፣አንተ፣አንቺ የማትሸፈኝወ የማትክደው አለም ያወቀወ የኤርትራወያን ለራሳቸው የሚሰቃዩባት ሀገር ናት ምንም ያንተ፣ያንቺ የምስክር ወረቀት አያስፈልግም ፣

    • @shaimaalraeesy3179
      @shaimaalraeesy3179 11 месяцев назад +1

      እሽ የኔ ቆንጆ 😂😂😂😂😂እኔኮ ኤርትራ አድጋለች ፈርሳለች አላልኩም ,,የራሳችን ሀገር ምን ላይ ናት???? ነዉ ያልኩት ,,,,
      ለመሆኑ ኢትዮጲያ ሥለማደጓ ,,ሥለመሻሻሏ የዉጭ ሀገሮች አልመሠከሩላትምደ?????
      ሠዉ በማንነቱ የማይገደልባት ,,ከኖረበት ቀሄዉ የማይፈናቀልባት ,,ህፃን አዛዉንት የማይረሸኑባት { በእሳት የማይቃጠሉባት } የናቶች ሆድ የማይቀደዲባት ,,,ሠዉ የፈለገዉን ቀለም ልብስ የማይለብስባት ,,,,,,,,,,በአብይ ,እየበለፀገች ያለችዉ ኢትዮጲያ ,,በቪድዮ ጭምር አልተመሠከረላትም እንደ?????

    • @tiktokvideo-yq8ty
      @tiktokvideo-yq8ty 11 месяцев назад

      @@shaimaalraeesy3179 ኢትዮጵያ የምታፈርሷት አማራ፣ሻቢያዎች ናቹ አማራ በጥጋብ፣ ሻቢያ ኢትዮጵያ ሰለተለወጠች በቅናት ሁለታቹ፣ፋኖ፣ሻቢያ እግዚአብሔር ቢያጠፈቹ ኢትዮጵያ ህዝብ ያርፈ ነበር ፣የበታችነት እየተሰማቹ ሰልጣን ካልያዝን ቤተ መንግስት ካልግባን እያላቹ ነው እድሜ ልካቹ ቤተ መንግስት አትገቧትም የሀይለሰላሴ፣የመንግስቱ ግዜ ያበቃለት ነወ ካሁንገበወሀላ የወጭ ከአውሮፓ አልያም፣ አሜሪካን ይገዛታል እንደ የደርግ እርዥራዦች ቤተመንግስት ከኤሳያስ ጋር አትገቧትም