ዲ/ን ዘማሪ በኃይሉ ተበጀ እረኛዬ አዲስ መዝሙር በቪዲዮ Diacon \zemari \Behailu Tebeje Neworthodox mezmur

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 янв 2025

Комментарии • 3,6 тыс.

  • @lanarak3585
    @lanarak3585 2 года назад +121

    ትንሹ ዘማሪ ይልማ 😍😍በቤቱ ያፅናህ ጂማሪህን ሳይሆን ፍፃሜህን ፈጣሪያሳምርልህ ያሳምርልን 😍😍👏👏👏👏👏👏እልልልልል

  • @sofiahh8252
    @sofiahh8252 2 года назад +319

    ብሰማው ብሰማው ማነው እንደኔ እየመላለሰ የሚያዳምጠው ውይይይ ዝማሬ መላክትን ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ የኔ ወንድም 🙏

  • @ZinashBegashaw
    @ZinashBegashaw 8 месяцев назад +386

    ማነው እንደኔ ቲክቶክ ላይ ሰምቶ ይልማ ኃይሉ ነው በማለት ዩቲዩብ ላይ መዝሙሩን 10ጊዜ ሲፈልግ የነበረ?? ለማነኛውም ክብር ለእግዝእነ እየሱስ ክርስቶስ ይሁን፡፡

  • @ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ
    @ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ 2 года назад +417

    ማነዉ እንደኔ በድምፁ ዘማሪ ይልማን መስሎት የነበረ ምስሉን ሳይ አመንኩ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን

    • @tubechannal8457
      @tubechannal8457 2 года назад +9

      እኔ እስከ አሁን ራሱ እዲት እየመሰለኝ ነው ይገርማማል ምንም መለያ የላቾውም👏👏👏👏👏👏

    • @almaztube6433
      @almaztube6433 2 года назад +5

      እውነት ብለሻል እህት አንድ አይነት ድምጽ ነው ያላቸው

    • @የተዋህዶልጅ-ኘ1ዘ
      @የተዋህዶልጅ-ኘ1ዘ 2 года назад +4

      እኔም መስሎኝ ነበር በምስሊ ስያየው ነው ያስተዋልኩት

    • @balaynishbalaynish3188
      @balaynishbalaynish3188 2 года назад +2

      Ewnet new

    • @gdeyfkr8926
      @gdeyfkr8926 Год назад +4

      እኔስ እያየሁ እራሱ ይልማን ነውየሚመስለኝ😢

  • @አማራፋኖ-ጘ9ጐ
    @አማራፋኖ-ጘ9ጐ 2 года назад +1603

    ውይ እኛስ ስናሳዝን በፈጣሪ ይሄኔ ዘፈን ቢሆን ስንት መቶ ሺ ቪው ይታይ ነበር ብቻ ፈጣሪ ልብ ይስጠን እኔ ነኝ ዋነኛዋ 🥺🥺🥺 ዝማሬ መላክ ያሰማልን 🙏🏽

    • @xhvudv4292
      @xhvudv4292 2 года назад +26

      አሜን አሜን አሜን

    • @asterbrhanu8512
      @asterbrhanu8512 2 года назад +40

      በትክክል የኔ እህቴ አሜን አምላክ ልብናችን ይመለስልን ወንድሞቼን እናመሰግነዋለን 🙏🙏🙏🙏

    • @lidacall780
      @lidacall780 2 года назад +30

      በጣም ያሳዝናል ማርያም ይህን የመሰለ ድንቅ የሆነ መዝሙር መሰማት ሲገባን ከማይጠቅመን ቦታ እንገኛለን አምላኬ ልቦናችንን ይመልስልን ወንድማችን እናመሰግናለን 🙏🥰

    • @አማራፋኖ-ጘ9ጐ
      @አማራፋኖ-ጘ9ጐ 2 года назад +19

      @@lidacall780 በጣም መንገዳችንን ስተናል እመብረሀን ተመልሰን ይህን የመሰለ ጣዕም ያለው መዝሙር እንዴት አለመስማት ይችላል 😭

    • @አማራፋኖ-ጘ9ጐ
      @አማራፋኖ-ጘ9ጐ 2 года назад +6

      @@asterbrhanu8512 በጣም ማርያምን መጨረሻችን ይናፍቀናል መንገድ ስተናል 😢

  • @BezaBerihun-fx4cr
    @BezaBerihun-fx4cr 28 дней назад +4

    ኦሮቶዶክስዊያን ሼር ላይክ በማድረግ የግድ መተባበር መደጋገፍ ግድ ነው በጣም የወደድኩት መዝሙር ቀን በቀን የማዳምጠው 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @eregnayeorthodoxtewahdomedia
    @eregnayeorthodoxtewahdomedia  2 года назад +835

    እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ወንድሞቼ እህቶቼ አሁንም ድጋፋችሁና አስተያየታችሁ እንደማይለዬኝ ተስፋ አደርጋለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ

    • @መስከረምነኝባለማህተ-ቈ5ኀ
      @መስከረምነኝባለማህተ-ቈ5ኀ 2 года назад +25

      ክበርልን ወዲማችን ሰላምህ ይብዛ እጂግ ይለያል ዝማሬ መልአክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ

    • @tenagnatenu7137
      @tenagnatenu7137 2 года назад +25

      አንተንም እመቤታችን ብዙ ለማገልገል ትርዳህ

    • @menberebeshada1179
      @menberebeshada1179 2 года назад +23

      እኛ ነን ልናመሰግን የሚገባው ድንቅ መዝሙር ነው በጣም በጣም ነው የወደድኩት መቼም የማይጠገብ

    • @ኖላዊ
      @ኖላዊ 2 года назад +8

      eyn mezimur ke mesamat alifoo malikse bicha min honshii bezi mezmur eskibale desrs new ewunt tesgawun yabzale

    • @meseretabebe3862
      @meseretabebe3862 2 года назад +5

      Number 2 yelman agntehal yakoylnnnnnn

  • @abebetemesgen5895
    @abebetemesgen5895 2 года назад +109

    እናት ቤተ ክርስቲያን ሆይ በአባቶች ፋንታ ልጆች ተወለዱልሽ ደስ ይበልሽ!!
    እጅግ በጣም ግሩምና ድንቅ ዝማሬ ነውና ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን።

    • @wudiegetnet5153
      @wudiegetnet5153 2 года назад +2

      እውነት ነው ።እኔ ስንት ጊዜ እንዳዳመጥኩት እንዴት ደስ ይላል ።

    • @getetachane2286
      @getetachane2286 2 года назад +1

      @@wudiegetnet5153 እኔም አምስት ቀን ሙሎወንም እየሰማሁ ነው ይጣፍጣል መዝሙር ደስ ይላል

    • @MesiMesi-z3j
      @MesiMesi-z3j Месяц назад

      እግዚአብሔር ይሥጥልን ዝማሬ መልአክ ያሠማልን❤❤❤❤❤

  • @abenetkibret4683
    @abenetkibret4683 6 месяцев назад +19

    ድምፁ እና አዘማመሩ ቁርጥ ሊቀ መዘመራን ይልማ ሀይሉን እሰይ እሰይ እሰይ
    ዝማሪ መላዕክትን ያሰማልን።
    በፀጋ ያቆየህ ገና ብዙ ዝማሪ እና አገልግሎት እንጨብቃለን

  • @viplolo2110
    @viplolo2110 2 года назад +275

    ዜማ 100 ❤️
    ግጥም 100 ❤️
    ክሊፕ 100 ❤️
    እልልልልልል እረኛዬ መተማመኛዬ
    ጠባቂ አለኝ ክርስቶስ መቼም የማይተወኝ ደስ ሲል

    • @hdudhshs7108
      @hdudhshs7108 2 года назад +3

      elllllllellllllellllllelllllellllllzmara melayikt yaselman bebatu yanurln

    • @Mr.robloxbacon
      @Mr.robloxbacon 4 месяца назад

      ጸቀዘወ​@@hdudhshs7108

    • @KevinK-rq4ur
      @KevinK-rq4ur 18 дней назад

      Amen Amen

  • @samsomguesh
    @samsomguesh 2 года назад +421

    +++እረኛዬ+++
    እረኛዬ እረኛዬ
    እረኛዬ መተማመኛዬ
    ጠባቂ አለኝ ጠባቂ አለኝ
    ክርስቶስ መቼም የማይተወኝ
    ህይወት በምድር ላይ ብትሆን ከባድ
    ወጥመዷን ማምለጫ ጌታ ለኝ መንገድ
    እጠባበቃለውህ ተስፋዬን አጥብቄ
    ለዓለም አትተወኝም ኣልቀርም ወድቄ
    በእጅህ ተፈጥሬ ክቡር አድርገኸኝ
    ከቶ ያለ አላማ መቼ መጣሁኝ [2]
    በኔ ላይ ሰልጥኖ ሓጥያት ከነ ቤቱ
    መሽቶ ይነጋብኛል ስባዝን በከንቱ
    ሰጠኸኝ ነበረ ጊዜ ለንስሓ
    ትንሽ ኣድርጌ እንጂ ትልቁን አምሃ
    ይነቀል ከልቤ የተተበተበው
    አንተ ብቻ ልዪ ጠላቴን ጥለኸው[2]
    የበጎች እረኛ ቸሩ ጌታችን
    ያድነዋል ፈጥኖ በእርሱ ያመነውን
    መዝግያን ለሚያንኳኳ ይከፈታል በሩ
    እስከ ሞት ነውና የክርስቶስ ፍቅሩ
    ከጉድጓድ ያወጣል ከጥልቁ ዓለም
    ቢዘገይም እንኳን ሚቀድመው የለም[2)
    ካገሬም ብሰደድ ጽናቱን አጥቼ
    ገባው ተሰሎንቄ መቅደስህን ትቼ
    ጌታዬ መልሰኝ እኜ እመለሳለው
    ልቤን ካንተ ሌላ ለማን እሰጣለው
    ዓይኖቼም ይመሉ የፀፀትን እንባ
    ደግሞም ተመልሼ ወደ እቅፍህ ልግባ[2]
    የበጎች እረኛ ቸሩ ጌታችን
    የድነዋል ፈጥኖ በእርሱ ያመነውን
    መዝግያን ለሚያንኳኳ ይከፈታል በሩ
    እስከ ሞት ነውና የክርስቶስ ፍቅሩ
    ከጉድጓድ ያወጣል ከጥልቁ ዓለም
    ቢዘገይም እንኳን ሚቀድመው የለም[2]
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን
    ባጣም ግሩም መዝሙር ዳግማዊ ይልማ የሆነ ዘማሪ ፈጣሪ ከዓዪን ያውጣህ

    • @kesant83
      @kesant83 2 года назад +7

      ቃለ ሕይወት ያስማልን እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናህ ክቡር ወንድማችን

    • @abebashanbese8977
      @abebashanbese8977 2 года назад +4

      በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማል

    • @smgne4365
      @smgne4365 Год назад +2

      እረኛዬ እረኛዬ

    • @solitube1636
      @solitube1636 Год назад +2

      ❤❤

    • @solitube1636
      @solitube1636 Год назад +2

      ❤❤❤

  • @tilahuntadesetale65
    @tilahuntadesetale65 8 месяцев назад +1

    አዳንድ ክርስቲያኖች ተረጋጉ እንደናንተ አይነቱ ነው የክርስቶስ ፍቅር የገባችሁ መስላችሁ ላይክ አድርጉለት ሚሊየን እንግባ ለዘፈን ቢሆ ታረጋላችሁ ላይክ ብላችሁ ክርስቶስን የሸጣችሁ በላይክ አንድ ቀን ይፈርድባችሃል የእውነት::

  • @z-aethiopica-tube
    @z-aethiopica-tube 2 года назад +246

    ድምፅህ ከሊቀ መዘምራን ይልማ ሀይሉ ጋር ይመሳሰላል. እግዚአብሔር የአግልግሎት ዘመንህን ይባርክ! ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!

    • @hodyeyilma6183
      @hodyeyilma6183 2 года назад +2

      አዎ በጣም አንድ ነው ድምጻችው

    • @hananegniyednglmaryamlijil9922
      @hananegniyednglmaryamlijil9922 2 года назад +1

      አንድ ነው🤗❤❤❤

    • @edenderibe
      @edenderibe 2 года назад

      @@hananegniyednglmaryamlijil9922 pu1a1₩pÀÀSASaSa1c

    • @aselefbirhanu4293
      @aselefbirhanu4293 2 года назад +1

      T\££k ተተየጸ፣

    • @እማፍቅርአችጠብቂኝ
      @እማፍቅርአችጠብቂኝ 2 года назад +6

      እኔም መስሎኝ ነበር እርግጠኛ ሆኜ ዘማሪ ይልማ መስሎኝ ስገባ ሌላ ነው ይገርማል መመሳሰላችው ደስስስስሰ ሲል ለኛ ለስደተኞች መፅንኛችን ነው😭😭

  • @Maesetwalyoutube
    @Maesetwalyoutube 2 года назад +50

    በዚህ መዝሙል ላብድ ብንም አልቀረኝ በክርስቶስ ስም የእውነት በእንባ እየታጠብኩ ነው ደጋግሜ የምሰማው ወደር አጣውለት ይሄንን ማስተዋል ያደለህ የሁላችንም እረኛ የሆነው አባታችን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ 🙏🙏❤❤
    ጊታሆይ በፍቅርህ ዋጀን 🙏🙏😭😭😭😭😭😭

    • @Titi-jk3hj
      @Titi-jk3hj 6 месяцев назад

      ላብድ😂😂😂

  • @bruktibrukti6886
    @bruktibrukti6886 4 дня назад +1

    amen amen amen zimare melakit yasemaln❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @eyobagetaneh1549
    @eyobagetaneh1549 2 года назад +56

    ታናሹ ሊቀ መዘምራን ይልማ ኀይሉ እመ ብርሐን ትጠብቅህ በርታልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @MaryKonjo-j5t
      @MaryKonjo-j5t 2 месяца назад

      🎉😢😮😢😢😢😢😢😢😢😢😢😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 3:22

    • @amrotaberra1022
      @amrotaberra1022 Месяц назад

      Amen

  • @Rgebray
    @Rgebray Год назад +36

    አዎ እረኛዬ ክርስቶስ አለኝ ✝️ መተማመኛዬ ጠባቂ አለኝ🙏 ጠባቂዬ ክርስቶስ አለ መቼም የማይጥለኝ ከጉርጉዳድ ✝️ ያወጣል ብዘገይም ✝️🙏💖የሚቀድመው የለም 🙏✝️ አሜን✝️አሜን✝️አሜን✝️ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላቹሁ✝️🙏☀️ የአገልግሎት ዋጋቹሁን✝️🙏 በሰማያዊው መዳፍ ይፃላቹሁ እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን🙏 አሜን✝️አሜን✝️አሜን✝️ እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️💖☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏💖✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️ ✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️ ✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️

    • @AyAL-qk7tq
      @AyAL-qk7tq 7 месяцев назад

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamzenebe2052
    @selamzenebe2052 Месяц назад +12

    አዎ እግዚአብሔር እረኛዬ ነው እንደስሬዬ ሳይሆን እንደቸርነቱ ጠብቆ እዚህ አድርሶኛል ቅዱስ እግዚአብሔር ለዘላለም የተመሰገን ይሁን አሜን ቃለ ሂዎት ያሰማልን❤❤❤

  • @ዮዳሄአምላክይፈልጥ
    @ዮዳሄአምላክይፈልጥ 2 года назад +95

    በቀን 10 ግዜ እሰማለሁ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አጥንት የምያለመልም ነው በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ፀጋበረከቱ ያብዛሎት ኩቡር ዲያቆን ወንድማችን 👏🙏❤

  • @smra6801
    @smra6801 2 года назад +69

    የተዋህዶ ልጆች ግቡና እዩ ኮመንት ላይክ ሼር አድርጉ ለዘፈንና ለፊልም አትሩጡ እባካችሁ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏

    • @የተዋህዶልጅ-ኘ1ዘ
      @የተዋህዶልጅ-ኘ1ዘ 2 года назад +1

      እሺ

    • @didibirega8397
      @didibirega8397 2 года назад

      በጣም ድንቅ ዝሜሬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
      የእኛ ችግር የታወቁት ለይ ማሸቃበጥ ነወ እንጂ መልክት አናጤንም

  • @EmebetDZM
    @EmebetDZM Месяц назад +10

    መዳኒ አለም ይጠብቅክ። እያለቀስኩ ነው የምሰማው ፈጣሪ ከቤቱ አያውጣክ ተባረክልኝ

  • @የተዋህዶልጅነኝየጥንትየጠ

    አጥንት የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን ስት ጊዜ ስሰማው የሁላችንም እረኛ መድሐኒአለም ፀጋውን ያብዛልህ በርታልን ሐገራችንን ሰላም ያድርግልን ከተዋህዶ በረት አይለየን

    • @fatma6932
      @fatma6932 2 года назад

      እልልልልልልልልልልልልልልልልል

    • @ateneshzekareya3636
      @ateneshzekareya3636 2 года назад

      Amen amenamen welco ☝️🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤷‍♀️🤷‍♀️🗣🗣🤗💯💯⁉️⁉️♥️♥️♥️

    • @AZebTAMR-o2n
      @AZebTAMR-o2n 29 дней назад

      ኣሜን❤ከተዋህዶ❤ኣይለየን❤ለዘላለም❤ኣሜን❤❤❤❤

  • @elroitube27
    @elroitube27 2 года назад +42

    እግዚአብሔር ሊቀ መዘምራን ይልማ ሐይሉን መሳይ ተክቶልናል በየዘመናቱ ለእርሱ የዝማሬ መስዕዋትን የሚያቀርቡ ዘማርያን ያላሳጣን እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ዘመንህ በዝማሬ ይለምልም እረኛችን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Fanoawit
    @Fanoawit 2 года назад +69

    ከ10 ዓመት በፊት አካባቢ ይመሥለኛል ጀምሮ ነበር በመዝሙር ሲያገለግል የማሥታውሰው ። ዝማሬ መላእክት ያሰማልን። እግዚአብሔር ፈቅዶ አገሬ ገብቼ በቤተክርስቲያን ተገኝቼ ናፍቆቴን መወጣት ምኞቴ ነው😥

  • @ረዱ
    @ረዱ 2 года назад +37

    እረኛዬ እረኛዬ
    እረኛዬ መተማመኛዬ
    ጠባቂ አለኝ ፪
    ክርስቶስ መቼም የማይተወኝ
    እልልልልል ጥዑመ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያብዛልህ ደስ ሚል ዝማሬ ነው ልብን በሀሴት ሚሞላ በእውነት እንዴት ደስ ይላል 🌷🌷🌹❤️🌿🌾🌾🌾

  • @samrichane
    @samrichane 6 месяцев назад +3

    ብሰማው ብሰማው የማልሰለቸው መዝሙር ሁሉም እንደኔ ደጋግሞ የሰማው አለግን እልልልልልልልልልዝማሬ መላኢክትን ያሰማልን በድሜ በጠጋ ይጠብቅልን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @destadesta4948
    @destadesta4948 Год назад +11

    ልብን የሚመስጥ ሃይምሮን የሚያድስ መዝሙር በርታ ወንድማችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ያግልግሎ ዘመክን ይባርክልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 እልልልልልል

  • @Sara-ve5vd
    @Sara-ve5vd 2 года назад +83

    😢😢😢በዚህ መዝሙር እራሴን በደንብ ነው ያዬሁት እረኛዬ ጠባቂዬ እውነት የሐጢያቴን ብዛት ሳስበው እያዳመጥሁ መዝሙሩን አለቅሳለሁ 😔😢😢😢😢 አቤቱ ወደቤትህ መልሰኝ

    • @Crlm-cc6mi
      @Crlm-cc6mi 2 года назад +2

      የኔ ወንድም ዝማሬ መላአክት ያሰማልን አይ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እንቁ እኮነሽ በቤቱ ያፅናን

    • @emuemu8838
      @emuemu8838 5 месяцев назад

      ተመስገን

    • @GedebanoprimarySchool
      @GedebanoprimarySchool 19 дней назад

      የኔ ውድ

  • @TgTg-n1v
    @TgTg-n1v Месяц назад +3

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ማነው እንደኔ ቲክቶክ አይቶ የመጣ❤❤❤❤❤

  • @mekomulu6028
    @mekomulu6028 2 года назад +28

    ትንሹ ይልማ (ዘማሪ ዲ/ን በኃይሉ ተበጀ) እግዚአብሔር የአግልግሎት ዘመንህን ይባርክ! ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!

  • @tegesttegest9709
    @tegesttegest9709 2 года назад +24

    ብሰማው ብሰማው አልጠግብ አልኩ ማነው እደኔ ደጋግሞ የሚሰማው ውይ በጣም ጥውም ዝማሬ ወድማችን ቀሪ ዘመንህ ይባረክ እድሜ ከጤና ጋ ይስጥህ ያገልግሎት ዘመንህ ይባርክ እምዬ ተዋሕዶ እቁ ልጅች አሉሽ እንኳን ደስ አለሽ ውድ የተዋህዶ ልጆች ሺር እረ የት ናችሁ ላልሰማ እያሰማን በጣም ጥውም ድምፅ ከአንደበት ሲፈልቅ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💚💛❤️

  • @AMEN12728
    @AMEN12728 2 месяца назад +8

    የበጎች እረኛ ቸሩ ጌታችን
    የድነዋል ፈጥኖ በእርሱ ያመነውን
    መዝግያን ለሚያንኳኳ ይከፈታል በሩ
    እስከ ሞት ነውና የክርስቶስ ፍቅሩ
    ከጉድጓድ ያወጣል ከጥልቁ ዓለም
    ቢዘገይም እንኳን ሚቀድመው የለም[2

  • @እውቀትንበነፃYouTUbe21
    @እውቀትንበነፃYouTUbe21 2 года назад +19

    በጉጉት ስጠብቀው የነበረ ግሩም ዝማሬ እረኛዬ እረኛዬ መተማመኛዬ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ከ10ጊዜ በላይ ሰማሁት ግን አልጠገብኩትም😢👏👏👐👏

  • @ksaksa7332
    @ksaksa7332 2 года назад +49

    እረኛዬ እረኛዬ
    እረኛዬ እረኛዬ
    መተማመኛየ
    ጠባቂ አለኝ /2/
    ክርስቶስ መቸም የማይተወኝ ❤️😍
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 😍😍😍😍

    • @milo8618
      @milo8618 3 месяца назад

      ሀኸጨየበለአለጰ❤❤❤

  • @TesfeyesubalewGedamu
    @TesfeyesubalewGedamu 14 дней назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤

  • @natanimawraris922
    @natanimawraris922 2 года назад +214

    ፍጻሜህን ያሳምርልህ!!! ዝማሬህ እንደ ቅዱስ ዳዊት ተወዳጂ ሁኖ ይቀበልልህ!!!

  • @mekdiwendimu5687
    @mekdiwendimu5687 2 года назад +45

    በውነት ድንቅ ነው ......መዝሙሮችህ ሁሉ በእንባ የሚደመጡ ናቸው ፍጻሜህን ያሳምርልህ።

    • @mamilovemamilove8357
      @mamilovemamilove8357 2 года назад

      Betam

    • @menberehabete1446
      @menberehabete1446 2 года назад +2

      እዉነት ነወ እኔስ ልቤ ስብር ይልብኛል መንፈሳዊ ሂወት ይናፍቀኛል መዝሙሮቹን ስሰማ

  • @Fog-n8d
    @Fog-n8d 19 дней назад +1

    ምን ልሁንለት ዘማሪው አቤት ድምፅ እረኛዬ እድሜህን ይባርክልህ ወንድሜ መልሰኝ አምላኬ እኔ እመለሳለሁ

  • @absol1621
    @absol1621 2 года назад +46

    ይልማን መስሎኝ ነበር ተተኪ የለውም ብይ ነበር እግዚአብሔር ግን ቸር ነው ዝማሬ መላእት ያሰማልን በቤቱ ያቆይልን

  • @birtukankebebe8238
    @birtukankebebe8238 2 года назад +45

    እስክ በአንዴ የተመሰጠ አሜን ይበል
    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን። የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ

    • @hanaberhane2095
      @hanaberhane2095 2 года назад

      አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

    • @gdeyfkr8926
      @gdeyfkr8926 Год назад

      አሜን😢🎉

  • @Asfu-f4j
    @Asfu-f4j Месяц назад

    እረኛየ ❤በስደት ነኝ እየዘመርኩ አለቅሳለው😢😢 ሰላም መልሽን ስደተኛ ልጆችሽን እመብርሀን ❤❤❤

  • @mesiman2550
    @mesiman2550 2 года назад +30

    ተተኪዉ ዘማሪ ይልማ 😍 አምላክ በቤቱ ያፅናህ ዳቆን በሀይሉ:ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏👏👏👏👏👏

  • @tsedalemarryiam7901
    @tsedalemarryiam7901 10 месяцев назад +57

    ሁል ጊዜ ስሰማው አለቅሳለሁ ምክንያቱም የኔን ህይወት ነው የዘመርከው እግዚአብሔር እስከመጨረሻው ድረስ በቤቱ ያፃናህ

  • @Yohanes-i9y
    @Yohanes-i9y 5 месяцев назад +2

    ከብዙ አመታት በኋላ ቤተክርስቲያን ለማስቀደስ ሔድኩ እናም ከቅዳሴ በኋላ ይህን መዝሙር ተከፍቶ ሰማሁት እናም ልቤ ውስጥ ነው የቀረው። እግዚአብሔር ፀጋውን ሰቶሃል አንተ ደግሞ በቤቱ ፀንተህ አገልግለው። መዝሙር ከማውጣትህ በፊት ግጥምና ዜማው ላይ በደንብ ተጨነቅበት ልክ እንደአሁኑ መዝሙር

  • @EyuTsegaye-kc9hw
    @EyuTsegaye-kc9hw Год назад +4

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን በከፋኝ ጊዜ የምሰማው መዝሙር ነዉ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን።

  • @serkadismulatu2596
    @serkadismulatu2596 2 года назад +9

    አጥቅ የማለመልም ዝማሬ ነው ፀጋውን ያብዛልህ እግዛብሄር ወድማችን በርታልን 🙏
    አሜን የዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @nahomamelework1707
    @nahomamelework1707 7 месяцев назад +1

    እረኛዬ (Lyrics)
    እረኛዬ (×3) መተማመኛዬ
    ጠባቂ አለኝ (×3) ክርስቶስ መቼም የማይተወኝ
    ህይወት በምድር ላይ ብትሆን ከባድ
    ወጥመዷን ማምለጫ ጌታ ነው መንገድ
    እጠባበቃለሁ ተስፋዬን አጥብቄ
    ለአለም አተወኝም አልቀርም ወድቄ
    በእጅህ ተፈጥሬ ክቡር አርገኸኝ
    ከቶ ያለ አላማ መቼ መጣሁኝ (×2)
    አዝ
    በኔ ላይ ሲጥሉ ሀጢዓት ከነቤቱ
    መሽቶ ይነጋልኛል ስባዝን በከንቱ
    ሰጥተኸኝ ነበር ጊዜን ለንስሀ
    ትንሽ አድርጌ እንጂ ትልቁን አመሀ
    ይነቀል ከልቤ የተተበተበው
    አንተን ብቻ ልይህ ጠላቴን ጥለኸው (×2)
    አዝ
    የበጎች እረኛ ቸሩ ጌታችን
    ያድነዋል ፈጥኖ በእርሱ ያመነውን
    መዝጊያን ለሚያንኳኳ ይከፈታል በሩ
    እስከሞት ነውና የክርስቶስ ፍቅሩ
    ከጉድጓድ ያወጣል ከጥልቁ አለም
    ቢዘገይም እንኳን ሚቀድመው የለም(×2)
    አዝ
    ሀገር የምሰደድ ፅናቱን አጥቼ
    ገባው ተሰሎንቄ መቅደስህን ትቼ
    ጌታዬ መልሰኝ እኔ እመለሳለሁ
    ልቤን ካንተ ሌላ ለማን እሰጣለሁ
    አይኖቼም ይሞሉ የጸጸትን እንባ
    ደግሞም ተመልሼ ወደ እቅፍህ/ቤትህ ልግባ(×2)
    አዝ
    የበጎች እረኛ ቸሩ ጌታችን
    ያድነዋል ፈጥኖ በእርሱ ያመነውን
    መዝጊያን የሚያንኳኳ ይከፈታል በሩ
    እስከሞት ነውና የክርስቶስ ፍቅሩ
    ከጉድጓድ ያወጣል ከጥልቁ አለም
    ቢዘገይም እንኳን ሚቀድመው የለም(×2)

  • @hanawondafrash6742
    @hanawondafrash6742 Год назад +107

    ዛሬ ገና ብሰማው መቶ ግዜ ቀኑን ሙሉ ነፍሴ ተደሰተች እፁብ ድንቅ ብያለሁ የድምፅ ዜማ እና ግጥም ደግሞ እራሱ ይልማ ቁጥር 2

    • @Markan-p6y
      @Markan-p6y 11 месяцев назад +1

      አዎ የምር😮

    • @HeyimMelese
      @HeyimMelese 9 месяцев назад +1

      ክክክክክቅ 😮😅😮8l😅

  • @abt1292
    @abt1292 2 года назад +27

    ማህቶት ላይ መለቀቅ የነበረበት መዝሙር
    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን❤❤😊

    • @Hameremedia21
      @Hameremedia21 2 года назад +3

      በረሱ ሚዲያ መልቃቅ ይችላል ውዴ እዛ ላይም እኛው ነን ዘማርያን በረሳቸው ፔጅ ስመጡ መባራታታት አለብን እሺ 😍😍😍

    • @abt1292
      @abt1292 2 года назад +3

      @@Hameremedia21 እዉነት ነዉ ያዉ ጥሩ እይታን እንዲያገኝ ከመመኘት አንፃር ነዉ የራሱም ፔጅ ከሆነ ልናበረታታዉ ይገባል 🙏🙏🥰
      ተዋህዶ ለዘለአለም ትኑር💒💒💒💗

    • @galemaryamegalemaryame
      @galemaryamegalemaryame 2 года назад +1

      ትክክል

  • @AbnetewnetumekonenAbnetewnetum
    @AbnetewnetumekonenAbnetewnetum 4 месяца назад +2

    በጣም ደስ እሚል መዝሙር ነው በእንባ ነው የሰመውት ታድለህ በወጣትነትህ እንደዚ መባረክ ቸሩ መድሃኒአለም በቤቱ ያፅናህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አመሠግናለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gdeyfkr8926
    @gdeyfkr8926 Год назад +15

    በእኔ ላይ ሰልጥኖ ሀጥኣት ከእነቤቱ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
    ነፍስ የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን ከዘማሪ ይልማ ሀይሉ ምንም የማይለይ ድምፅ ለስለስ ያለ ብቻ እድሜከጤና ይስጥልን 😢❤❤❤❤❤

  • @hanaabebeyemaryamelje6535
    @hanaabebeyemaryamelje6535 2 года назад +14

    በጉጉት ስጠብቅ ነበር አጀትን የሚያረሰርዝ መዝሙር ወንድማችን ዝማሪ መላእክት ያሰማልን እድሜ ጤና ይስጥልን ልዩ ዝማሬ ነው🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭🤲🤲🤲

  • @AtsedAnmut
    @AtsedAnmut 2 месяца назад +2

    እኔ ይሄን መዝሙር ሰምቸ እንባየን መቆጣጠር ያቃተኝ ሰዉ መዝሙሩን ያወጣዉ ወንድማችን እንዴት ሊሆን ነዉ አሜን አሜን

  • @emebetymaryamabrshignhugn2626
    @emebetymaryamabrshignhugn2626 Год назад +134

    ተስፍ ለቆረጥን ተስፍ የሚሆን መዝሙር ነው ዝማሬ መላይክትን ያስማልን

  • @suhailanaser3941
    @suhailanaser3941 2 года назад +11

    እረኛዬ እረኛዬ እረኛዬ መተማመኛዬ ጠባቄ አለኝ ክርስቶስ መቼም የማይቶወኝ💞💞 እልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏አጥንት የምያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በቤቱ ያፅናህ💐💐💐💐💐💐💐

  • @betelhembeyene6040
    @betelhembeyene6040 Месяц назад +2

    😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Egziabhare Yebarkeh bro!!!😢😢😢

  • @awet5949
    @awet5949 2 года назад +16

    እረኛዬ እረኛዬ
    እረኛዬ እረኛዬ
    መተማመኛዬ ጠባቂ አለኝ /፪/
    ክርስቶስ መቸም የማይተወኝ
    የመላእክትን ዝማሬ ይሰማልን ❤️❤️❤️

  • @keedaw6764
    @keedaw6764 2 года назад +7

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር እድሜን ጤና ይስጥህ!! እመ አምላክ ትጠብቅህ!! ፀጋውንም ታዛልህ!!💒💚💒💛💒💖💒

  • @TigistRoba-v2y
    @TigistRoba-v2y Месяц назад

    እንጃ መግልጫ አጣዉ ለዚህ መዝሙር❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lemlemalem7963
    @lemlemalem7963 2 года назад +35

    ይህን መዝሙር ሰምቼ መጥገብ አልቻልኩም በእውነት ወድማችን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

    • @melesechnegese-n3g
      @melesechnegese-n3g 11 месяцев назад +2

      ይህ መዝሙር ሰምቼ መጥገብ አልቻኩም ወድመችን ዘማንህን ይበርክ ❤❤❤❤❤

  • @mohamodbin6695
    @mohamodbin6695 2 года назад +16

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ወድማችን አሜን(፫)
    ይህ መዝሙር የተዘመረለን ለኛ በስደት አለም ለምኖር ነው አምላኬ ሆይ ተመስገንልኝ ሌላ ምን እላለሁ😭

  • @w_t1549
    @w_t1549 Месяц назад +1

    የቅድስት ቤተክርስቲያን ልሳን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን !!

  • @cristinayemichael12
    @cristinayemichael12 2 года назад +39

    አቤት መመረጥ አለም እንዲህ በተጨነቀችበት ጊዜ እግዚአብሔርን ማመስገን እንደት መታደል ነው 😇🙏
    ዝማሬ መላእክትን ያስመልን 👏

    • @HailiaFisiha
      @HailiaFisiha 6 месяцев назад +1

      yeneabat dmtu endet dudes ylal zmarimelaect yasemalgn

  • @dessieanticorruption5169
    @dessieanticorruption5169 2 года назад +23

    እግዚአብሔር የአግልግሎት ዘመንህን ይባርክ! ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!

  • @BetiLove-x4z
    @BetiLove-x4z Месяц назад

    Wey Yelma meslog senet mesike yefelkutg be eresunem aderga felkug egzhabeher ykeberleg bebetu ysinke❤

  • @kebebushmengesha1985
    @kebebushmengesha1985 2 года назад +15

    መዝሙር አይመረጥም ግን ይሄን መዝሙር በጣም ነው የወደድኩት🥰🥰🥰 ወንድሜ ገና ብዙ ካንተ እንጠብቃለን እግዚአብሔር ይርዳክ

  • @tadihasen
    @tadihasen Год назад +21

    ከዘፈን ከሁከት ከጫጫታ ከከንቱ ነገር እግዚያብሄር ይሰውራችሁ መላይክት ዝማሬን ያሰማልን

  • @YalemworkAyelegn
    @YalemworkAyelegn Месяц назад +1

    ዝማሬ መላአክት ያሰማልን እናመሰግናለን ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው መዝሙር ስሙ ከፍ ይበል የመዳኒታችን የመዳኒያለም አሜን ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️

  • @Alemnesh191
    @Alemnesh191 2 года назад +11

    ወይኔ በጉጉት ስጠብቀው የነበረ ዝማሬ ነው 👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌿🌷🌿🌷🌿🌷🌿🌷🌿🌷🌿🌷🌿🌷🌿🌷🌿🌷🌿🌷🌿ውድድድድድድ😍😍😍 ወንድማችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋ ውን ያብዛልህ የተዋህዶ እንቁ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናልን አሜን

  • @hamaschannel3239
    @hamaschannel3239 2 года назад +13

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ከዚህም በላይ ጸጋውን ያብዛልህ 👏❤❤❤❤

  • @AsterAster-i6b
    @AsterAster-i6b 2 месяца назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ወንድማችን ልኡል እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ዘመንህ ይባርክ አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤

  • @alembogale1649
    @alembogale1649 2 года назад +31

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    ወንድማችን በቤቱ ያፅናህ
    ቡዙዎች ድምፃቸውን ድምፀ መረዋ አቤት የ እና እከሌ መዝሙር ብለን ስናጨበጭብላቸው ከቤቱ ጠፍተዋል እና ፍፃሜክን ያሳምርልህ 🙏🙏🙏

    • @mahletfenta3527
      @mahletfenta3527 2 года назад +1

      አንክሮ ቲዩብ ላይ የድሮ መዝሙሮቹ አሉልሽ እህቴ
      ደግሞ እኛ ስናግዛቸው ፈተናቸው ቀላል ይሆናል ስንገፋቸው ደግሞ ትተውን ይሄዳሉ ይሄ እንዳይሆን መተጋገዝ ይኖርብናል እህቴ

    • @anjel2703
      @anjel2703 2 года назад +1

      ❤❤❤❤

  • @elizabethalemahu7109
    @elizabethalemahu7109 Месяц назад +2

    Your songs are amazing Your touches my soul thank you. May God bless you 🙏.

  • @sablasa9914
    @sablasa9914 2 года назад +25

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ውይ እኛስ ስናሳዝን በእውነት ዘፈን ቢሆን ስንት ላይክ ይገባል እግዚአብሔር ልቦናችንን መልስልን በእውነት መልሰን ወደቀልባችን

    • @tizitadesalegen7688
      @tizitadesalegen7688 2 года назад

      Zimari melakit yasemalin egizabhare bebeatu yatsinahi wendmachin fitsamahin yasamirilih

  • @የፍቅርጉዞድንግልማር-ኰ5ዸ

    እሰይይይይ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን የተዋህዶ ፍሬዎች የት ናቹ ኑ ኣበረታቱት ለወንድማችን 🤲

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ቀ6ዸ

    ወይ ኧረ ይኸ መዝሙር አይጠገብም❤❤❤❤❤❤❤❤❤እኔማ ዘማሪ ይልማን መሰለዉኝ ነበር
    ፈጣሪ ይጠብቅልን
    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን

  • @21istehiwet
    @21istehiwet 2 года назад +14

    ጣዕመ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በዕድሜ በጤና ጠብቆ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን
    ወላዲተ አምላክ ፍጻሜህን ታሳምርልን💚💛❤

  • @sebl62
    @sebl62 2 года назад +15

    እፁብ ድንቅ መዝሙር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን 🙏🙏🙏

  • @tedlanegash9624
    @tedlanegash9624 3 месяца назад

    የስደት ምግቤ ስንቄ መዝሙር ሰምቼ ልጠግበው አልችልም የእኔ ተስፋዬ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sebleseifu8640
    @sebleseifu8640 Год назад +13

    ውይ ሰምቼ ሰምቼ ያልጠገብኩት መዝሙር እግዚአብሔር በሞገሱ ደግሞ ደጋግሞ ይባርክህ በቤቱ ያፅናህ አሜን 🙏🙏🙏

  • @አይናለም-ለ5ደ
    @አይናለም-ለ5ደ 2 года назад +15

    አጥንት የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬን ያሰማልን ።ዳግማዊ ሊቀ መዘምራን ይልማ ሀይሉ

  • @asegedechbayu3815
    @asegedechbayu3815 5 месяцев назад

    እመቤት ካሣ ተባረኪልን የኢት የቁርጥ ቀን ልጅ ነፍጠኛ አምሐራዋ ከልብ አኩርተሽናልበርቼ በእግዚአብሔር ስም እናመስግንሻለን!!!!!!****❤❤❤!!!!!!***❤❤❤❤!!!!!***ኢትዮጵያ በነፃነት፣በአንድነት ፀንታ በልጆቿ ተከብራ ለዘላለምትኖራለች!!!!!!!!*****

  • @WinnerTubeEth
    @WinnerTubeEth 2 года назад +35

    እግዚአብሔር አምላክ ፈቅዶልኝ በአውደ ምህረቱ ቆሜ ዘምሬለት! እውነት ነብስን የሚያረሰርስ ጥዑም ዝማሬ ነው!ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ወንድማችን በሀይሉ የአገልግሎትህ ዘመንህ ይባረክ።

  • @meticar4025
    @meticar4025 2 года назад +11

    በእንባ ጀርኩት 😭😭😭😭 ወንድማችን ዝማሬ መልዕክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ❤ የለዛዉ ነገር ዉይይይ እርጋታ ከላይ ነው ስጦታው እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንክን ይቀደስ ❤

    • @meticar4025
      @meticar4025 2 года назад +1

      @Zegedamat_ዘገዳማት እሽ እህት አለም 🙇‍♀️

  • @GeniAmare841
    @GeniAmare841 6 месяцев назад +2

    ልቤ ተደሰተ መንፈሴም እረካ በዚህ መዝ ነፍፍፍፍፍ አመት ኑርልኝኝ❤❤❤❤❤❤

  • @matiwosbatena967
    @matiwosbatena967 2 года назад +5

    Behaylu Gobez bertaln
    Lezi
    Zmare melaekt yasemaln ❤
    Wendme Betam new emakebrk mikaal kantegara yhunlgn

  • @ጌታዩኢየሱስክርስቶስአምላ

    ኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦ ፎፎፎፎፎፎፎፎፎ የመንፈስ እርካታ በዚች ጉደሉ አለም በፈተና ቦታ የሚያፅናና ፁለት ብየዉ አለሁ እኔ እረኛዬ መተማመኛየ ክርስቶስ አምላኬ ተመሥገን🤲
    ለወንድማችን ዝማሬ መላይክት ያሠማልን በርታልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @Netsanet123
    @Netsanet123 4 месяца назад

    ማን ነዉ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ በመሆኑ አብዝቶ ሰላም ደስታ ሚሰማዉ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @teyikenenirda1888
    @teyikenenirda1888 10 месяцев назад +6

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
    አሜን!!!

  • @fredesa246
    @fredesa246 2 года назад +10

    ምንብዬ እንደምኮምት አላቅም ከተለቀቀ ጀምሮ ይኽን መዝሙር ብቻነው የምሰማው በእንባ ያገልግሎት እድሜህን ይባርክልህ ፈጣሪ አሜንንንንንንንንንንንን❤❤❤

  • @sahilebedru-bf9uk
    @sahilebedru-bf9uk 5 месяцев назад +3

    ብቻዬ ስድን ግን ብቻዬ መዳን አልፈልግም ኑ ፔንጤዎች ዳኑ በስሙ አምና ቹ በቅድስናው ስፉራ እንሰብሰብ

  • @tizta6325
    @tizta6325 2 года назад +6

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይብቅልን ወንድማች በቤቱ ያሩርልን

  • @እሌኒኢየሱስየነብሴቤዛነው

    እውነት ነው ኢየሱስ እረኛዬ ነው በጣም ከልቤ የወደድኩት ጥግብ የሚረግ ዝማሬ ነው በእውነት የመላእክት ዜማ ያሠማልን 👏👏👏👏👏👏👏
    መልካም እረኛ እኔ ነኝ፤ መልካም እረኛ ሕይወቱን ስለ በጎቹ አሳልፎ ይሰጣል፤
    ዮሐንስ 10:11💜🥀🙏

  • @kalkidan-w7t
    @kalkidan-w7t Месяц назад

    እረ❤ ለብዙ ❤❤❤ጊዜ ይልማ ❤❤ነው❤❤❤ ማረግህ የነበረ ኑሩልን ❤❤❤ያገልግሎት ❤❤❤ዘመናችሁን❤❤❤ ያብዛው ❤❤❤እግዚአብሔር❤❤❤ እረኛየ ነው ❤❤❤መቸም የማይጥለኝ በሁሉም❤❤❤ ቦታ የሜቀድመው ❤❤❤የለም❤❤❤ ዝማሪ መላኢክትን ❤❤❤ያሰማልን❤❤❤ እድሜ ይስጥልን ❤❤❤

  • @procell803
    @procell803 2 года назад +29

    ወይኔ ወንድሜ የስደት መፅናኛ እጅግ በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው ⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ቃላትም የለኝም የማመሰግንበት ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው መዝሙር ነው በቤቱ ያፅናህ 👏👏👏👏👏🙏🙏🙏

    • @negestnegest1416
      @negestnegest1416 Год назад

      እኔም ነኝ የስደት መፅናናየ መዝሙር ስወዶ

    • @mesymelese
      @mesymelese Год назад +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @mesymelese
      @mesymelese Год назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 2 года назад +20

    በየቀኑ ብሰማው የማልጠግበው መዝሙር ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ወንድማችን

  • @serkiyimer6536
    @serkiyimer6536 27 дней назад +2

    ትንሹ ይልማ አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን ፅጋው ይብዛልህ❤

  • @zg852
    @zg852 2 года назад +11

    እረኛዬ እረኛዬ መተማመኛየ
    ጠባቂ አለኝ መቸም የማይተወኝ
    ተባርክ ዘመንህ በቤቱ ይለቅ

  • @mikotube5979
    @mikotube5979 2 года назад +13

    እረኛዬ እረኛዬ መተማመኛዬ
    ጠባቂ አለኝ ክርስቶስ መቼም የማይተወኝ
    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝመው ይባርከው

    • @mahi.g
      @mahi.g 2 года назад

      እህቴ ስወድሽ ቤተሰብ ሁኝኝ🤗😔😘

  • @RaheHayle
    @RaheHayle Месяц назад

    Amen Amen Amen kale hiewet yasemalen🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉