ብዙዎችን ያስቆጣው የ ሳያት ደምሴ ጉዳይ ና እነ ሰላም ተስፋዬ ያስተላለፉት መልህክት / asertad

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 окт 2024
  • ብዙዎችን ያስቆጣው የ ሳያት ደምሴ ጉዳይ ና እነ ሰላም ተስፋዬ ያስተላለፉት መልህክት / asertad
    የ አስፋው መሸሻ ልጅ ጃፒ ብዙዎችን ያስቆጣ የጭፈራ ቤት ድርጊት እና ዋንቲያ ን የተነቀሳት ልጅ / asertad
    አነጋጋሪው የ አርቲስት ብሩክታዊት ሽመልስ ድብቅ ልጅ ሚስጥር ቬሮኒካ አዳነ አለተቻለችም እና ባለትዳሮቹ / asertad
    #asfawmeshesha_ebstv
    #wantiya
    #seifuonebs #ebstv #dinklejoch #abrelohd
    ቬሮኒካ አዳነ በቀረፃ መሃል ያልተጠበቀ ነገር እና የ ዳናይት መክብብ የልደት ላይ ድርጊት / aser tad
    #lulagezu
    #danayitmekbeb #veronicaadane
    የ ሰላም ተስፋዬ ሴት አርቲስቶችን ነቆራ እና የነ ሳያት ደምሴ ጉዳይ / aser tad
    #mekdesdebesay #ebstv #ethiopianartist
    የቬሮኒካ ተፅህኖ ያደረባት እና ሆቴል ተጠቅመው ሳይከፍሉ የሚሮጡት ሴት ጓደኛሞች / atr
    የ EBSTV አስፋው መሸሻ ላይ የተሰራው የግፍ ዜና / aser tad
    የ ሔኖክ ድንቁ ን እናት ያስደነገጠው ጉዳይ እና አነጋጋሪው የ gigi kiya ለውጥ / aser tad
    የ አርቲስት ሰላም ተስፋዬ እና የ ሼፍ ዮሃንስ እውነታ እና ያሬድ ነጉ / aser tad
    🔴አነጋጋሪዉ የሃናን ታርቅ ቪዲዮና የEBSTVዉ አስፋዉ ድንገተኛ ህመም፣ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች| Dallol Entertainment
    ተወዳጁ ጋዜጠኛ አስፋው መሸሻ ለህክምና ወደ አሜሪካ ተወሰደ... || Tadias Addis
    አነጋጋሪዉ የ ፍርያት የማነ እርግዝና የ አስጌ ጉዳይ እና በረከት ገበሬዋ ምን ነካት / aser tad
    ምን ጉድ ነው
    መቅደስ ደበሳይ ሌላ ታሪክ ውስጥ ገብታለች
    አስደናቂው የ ዳናይት መክብብ የእግር ኳስ ብቃት እና ከ ባሏ ጓደኛ ጋ..../ aser tad
    ምን ጉድ ነው የመጣብን አሁንስ በዛ / aser tad
    የ EBSTV ድምቀት የሆነችዉ መቅደስ ደበሳይ ጉዳይ እና ሚዜዎቹን ያስቆጣዉ ሰርግ / aser tad
    በ EBSTV የቀረቡት አነጋጋሪዎቹ ጥንዶች እና ሉላ ገዙ / aser tad
    አነጋጋሪዉ የ Donkey tube እሸቱ ያረገዉ ነገር እና ወንዶችን ያጠራጠረዉ ጉዳይ / aser tad
    ቬሮኒካ አዳነ ን ያፈቀራት የጎዳናው ልጅ እና ሳያት ደምሴ ን ያስደነገጣት ጉዳይ / aser tad
    የ EBS TVዋ ሉላ ገዙ አና አና ሳያት ደምሴ የዘፈኑት ዘፈን አና ተወዳጇ ህፃን ተመልሳለች / aser tad
    እንባችንን ደብቀን አናውቅም...ማንነታችን ነው ትክክለኛው ህይወታችን..."በዱባይ ኩባንያ መስርተናል" ተወዳጅዎቹ ዮአዳን(ጁዲ) እና ስዊት Seifu on EBS
    የEBSTVዋ መቅደስ ደበሳይ አብደት አና ብዙዎችን ያስቆጡት እናት መጨረሻ / aser tad
    🔴የነፃነት ወርቅነህ እና ባለስልጣናት ፍጥጫና የEBSTVዋ መቅደስ ደበሳይ እብደት - አዳነች አቤቤ | Dallol Entertainment
    #veronicaadane #seifuonebs #ebstv
    #lijmichael #henokdinku #atr
    //ኢቢኤስ አይዶል// እመኝ እና ብርቄ ከታዋቂ ዘፋኝ ጋር ተወዳደሩ…🤣🤣 /እሁድን በኢቢኤስ/
    //ውሎ// "አሜሪካ ከማገኘው ዶላር የእናቴን ደስታ ፈልጌ … ሼፍ ዚ /እሁድን በኢቢኤስ/
    #ethiopianmovie
    #ኢቢኤስ
    #EBS
    #BESINTU_SITCOM
    #abrelohd
    #alexisalexii
    #alextube
    #ale
    #ksi
    #ብሩክታዊትሽመልስ
    #bruktawitshimelis
    #newyear
    #donkeytube
    #comedianeshetu
    #dinklejoch
    #dinklejoch
    #dinqlejoch
    #father
    #google
    #tiktokers
    #Blogging
    #Twitter
    #Ethiopiancomedy
    #ebstv
    #bbcnews
    #Ethiopian
    #ethiopianmusic
    #paralyzed
    #motivationalspeech
    #amharicmovies2022
    #መድረክ
    #lovestory
    #lovestorymovie
    #official
    #comedian
    #drama
    #ድንቅልጆች
    #donkeytube
    #ebssundayshow
    #live
    #lovesacrifice
    #lovestory
    #abrelohd #Eregnaye #bruktawit #Newethiopianmusic #SeifuonEBS #SeifuFantahun #SeifuFantahunShow #seifuonebs #saron #saron_ayelign #golddiggerprank #golddiggerprankethiopia #asertad #dallolentertainment #dishtagina #mekonen #ethiopiantiktok #EthiopianGoldDiggerPrank #gold_digger_prank #AddisChewata #bruktawit_shimelis #የልብ_ወግ #yeleb_weg
    #Eregnaye #Newethiopianmusic #shorts #short #moneymaking #Bitcoin #Crypto #cryptocurrency #money #paypal #paypalmoney #making_money #makemoneyonline #makemoneyfast #money_on_youtube #howto #increaserevenue #increase_cpm #finance #investing #marketing #affiliatemarketing #affiliatemarket #affiliate_marketing #united_states #saudi_arebia #united_arab_emirates #germany #netherlands #denmark #switzerland #sweden #kuwait #canada #truki #australia #norway #united_kingdom #finland #unitedstates #norway #unitedkingdom #uae #poland Abrelo HD,dink lejoch,donkey tube,ebs tv,ethiopia,ethiopian movie,ethiopian music,saron ayelign,seifu on ebs, ebs tv worldwide, Ethiopian Artist,ክህሎት,Making Money on Instagram and Telegram, bitcoin,bitcoin mining , cryptocurrency, crypto,bitcoin today price,bitcoin today news,amharic comedy,habesha couple prank,unexpected prank, ethio comedy, funny videos, music video, ethiopian funny video, ethiopian drama, Ethiopian Reaction, Ethiopia today , ebs,ebs tv,ethiopian news,,new ethiopian music,ክህሎት,ethiopian news,ethiopian tiktok videos,abrelo hd,habesha tiktok,abrelo hd new,የኢትዮጵያ ፊልም,yeneta የኔታ,donkey tube comedian eshetu,donkey tube amharic,ethiopian comedy film,amharic movie,yoni magna,ebstv worldwide,ethio 360,donkey tube amharic ድንቅ ልጆች,donkey tube amharic dink lijoch,abel birhanu,ethiopian news today,ethiopian movie 2022 full movie this week,ethiopian news today 2022,ethiopian orthodox mezmur,ethiopian film, abrelo hd paypal, abrelo hd setup, abrelo hd new, abrelo hd movie,vlog,ethiopia,Seifu on EBS, Seifu Fantahun, New Ethiopian Music, New Ethiopian Protestant Mezmur,, Donkey Tube, Comedian Eshetu, Zehabesha, Ethiopian News, Breaking News, Teddy Afro, Minew Shewa, Saron Ayelign, ebs saturday show, ebs saturday show today, ebs saturday show last week, ebs saturday show new, ebs saturday show this week,,ale tube,ቅሌት,abrelo hd,የአርቲስት ቅሌት,ethiopia,ethiopian tiktok,adagnu,adey drama,aletube,በስንቱ,feta daily,ጉድ,donkey tube,ድንቅ ልጆች,ሰበር ዜና,abrilo hd,ethiopian music,ዜና,በድብቅ የተቀረፀ,zehabesha,ethiopian news,አዝናኝ ቪድዮ,ebs tv,ኢቢኤስ ቲቪ,kana tv,eshetu,seifu on ebs,ethiopian movie,ebstv,ale tube,ቅሌት,abrelo hd,ethiopia,ethiopian tiktok,adagnu,aletube,በስንቱ,feta daily,ጉድ,donkey tube,ድንቅ ልጆች,ሰበር ዜና,ethiopian music,ዜና,በድብቅ የተቀስንን
    ATR
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 116

  • @Jerry-ti7yp
    @Jerry-ti7yp 6 месяцев назад +13

    ፆም በሰው ሀገር ያላችሁም ሀገር ውስጥም ያላችሁ እንዴት ነው ክርስታያን እና ሙስሊም እህት ወንድሞቼ

  • @ephremafa-c3e
    @ephremafa-c3e 6 месяцев назад +20

    ሴት ማለት በረከት ነች ሴትን ያገኘ በረከትን አገኘ ይላል መጽሐፍ

    • @ባህሩአረጋ
      @ባህሩአረጋ 6 месяцев назад +2

      ሚስት ያገኘ

    • @ephremafa-c3e
      @ephremafa-c3e 6 месяцев назад

      መጀመርያ ሴት ነች ሚስት ምትሆነው ነው ብየነው እጂ ልክ ነሽ

  • @GdbggGchy
    @GdbggGchy 6 месяцев назад +22

    አሴር አይንህን ተሻለህ ጸበል ተጠመቅበት

  • @tirualemeyihuna1086
    @tirualemeyihuna1086 6 месяцев назад +5

    ሴት ሲባል እናቴ ናት ምትታየኝ እናቴ በጣም ጠንካራ እናት ናት ያለችኝ እግዚአብሔር ይመስገን እናቴ ባት ሆን ኑሮ ________ሳትማር እኛን ተማሩ እያለች የምታበረታታን ናት ለኛ ለልጆቾ የማትሆንልን የለም ። ሴትንም ከራሶ በለይ ለሰው ወይም ለልጆቾ ይምትኖር ድንቅ ፍጡር ናት

  • @LeyoLeyo-i6n
    @LeyoLeyo-i6n 6 месяцев назад +3

    አሴሮ ስለ ሳያት የተሰጠው ኮመንት ትክክል ነው ብየ አላምንም ሳያት እንደማንኛውም ሰው ወጣት ናት ጓደኞቿ ጋር ትቀላለዳለች አራት ነጥብ አቦ ተዋታ

    • @Orthodoxy-truth4
      @Orthodoxy-truth4 6 месяцев назад

      ጎሽ ይሄ የእኔም ሀሳብ ነዉ በጣም እላይ ሰቀላችዋት እኮ ጉዋደኝነት ዊርድ ሆኖመኖርም ጭምር ነው አሴር

  • @tigestdagnachew3945
    @tigestdagnachew3945 6 месяцев назад +2

    ስላም ቤተስብ እንዴት ናቹ በያላቹበት ስላማቹ ይብዛልኝ አስዬ ወንድማችን ስላምክ ይብዛልን❤❤❤❤❤

  • @melitube6657
    @melitube6657 6 месяцев назад +2

    Normal new they are best friends yalibelachun atikeku lijitua relax eyaregech new period!!!!

  • @salwasalwa6826
    @salwasalwa6826 6 месяцев назад +1

    ሳያት ምርጥ ፀባየ ሰናይ የምትናገረዉን የምታቅ ስርዓት ያላት konjoooo!! ሚያዉ ስርዓት የላትም!! ሴትነት የሚያምረዉ ደስ የሚለዉ ስርዓት ሲኖር ነዉ!!!

    • @Jonny-z9n
      @Jonny-z9n 6 месяцев назад +1

      👍👍💕💕

  • @mulexkura4131
    @mulexkura4131 6 месяцев назад +3

    አሴር ፀበል ተጠመቅ ❤❤❤❤❤

  • @BeleteWorkie-p6k
    @BeleteWorkie-p6k 6 месяцев назад +2

    Welcome We missed a lot, bro you have to post frequently

  • @NomorehgdefEzgharya
    @NomorehgdefEzgharya 6 месяцев назад

    እኔም የሩታ እና የእጸሂወት ስለ ሴት የተናገሩት ደስ ብሎኛል የነሱ ኣገላለጽ ተመችቶኛል❤❤❤❤❤❤❤

  • @EeEe-xy1mr
    @EeEe-xy1mr 6 месяцев назад +3

    ሴት የነብያቱች እናት የሞእሚኖችእናት የመሪዎችእናት በንፃህናዋ የምንመስክርብት መሪም አልሂሰላም ሴት የወቀትምሃደርነት እናት

  • @AddisuAlemu-k3o
    @AddisuAlemu-k3o 6 месяцев назад +1

    ሳቅህ ደስሲል በርታ

  • @ኑሀሚን
    @ኑሀሚን 6 месяцев назад +1

    አሲሮዬ እንኳን ደና መጣህ

  • @AblahAlsadi
    @AblahAlsadi 6 месяцев назад +1

    አሴሮ እንኳን ደሕና መጣሕ የኛ ዉድ አሴራችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @نوفالعنزي-ب6ز
    @نوفالعنزي-ب6ز 6 месяцев назад

    ATR yemngzem mrchaye ❤❤yemr eremedan som le madam kmemoch tnsh adkami new yanten video say tnsh lkek aderegegn benath attfa lezawm beremedanu,, demo eko migermew fkregnayen endate video begugut altebkewm maletm be imo new maweraw ena wde atkr 🙏🙏swedk dkame new mikelegn💞💝💚💛❤😘

  • @ሀብየጨርቆስዋየጨርቆስዋ
    @ሀብየጨርቆስዋየጨርቆስዋ 6 месяцев назад +2

    የውልክ ጋደኝነት ከልብ ሲሆን ለክብርክ ሳይሆን ለፍቅርክ ትጨነቃለክ ጥግ ድረስ ስትግባባ ነው እደዚ ምትቀላለደው ስለዚ ሚያው ሚያው ምንም የተለየነገር አላረገችም

  • @sheeshkabob
    @sheeshkabob 6 месяцев назад +1

    ይህ ፕራንክ ነው።

  • @AmareEjjigu
    @AmareEjjigu 6 месяцев назад

    ልክ ነህ ሁለቱ ናቸው የሴትን ልክ ያሳዩት።ሌሎቹ ከወንድ በታች ከሴቶች በላይ መካከል ላይ የቆሙ ናቸው።

  • @harege3552
    @harege3552 6 месяцев назад +1

    Gobez leke beleshatal Sayate malete menem nate betam tera seate nate yechi Askabache Enawekatalen Eko.

  • @andunegne
    @andunegne 6 месяцев назад +2

    Sele set lej ruta tawera uffff 😍😍😍😍😍

  • @MediBehaylu
    @MediBehaylu 6 месяцев назад +2

    ስወድክ እኮ

  • @xxxtentacion17s
    @xxxtentacion17s 6 месяцев назад +1

    First 🎉

  • @queenesther6744
    @queenesther6744 6 месяцев назад

    አንዳንድ ሰዎች የሚቀርባቸውን ሰው በማዋረድና ዝቅ በማድረግ እነሱ የበለጠ ከፍ የሚሉና የሚከበሩ የሚመስላቸው ጠባብ አስተሳሰብ ካላቸው ሰዎች መራቅ ያስፈልጋል።

  • @martizell1
    @martizell1 6 месяцев назад +1

    ሰላም የኔ ወንድም እንዴት ነ
    ጠፍተካል ግን አይንክ ባለፈው አሞ ስለነበረ ያልተሻለክ ነበረ የመሠለኝ።
    ለማንኛውም አትጥፋ

  • @wondwossenkassa7515
    @wondwossenkassa7515 6 месяцев назад

    አቴር እውነቱን ነው ጠበል ተጠመቅ የሚልህ፣እኛ ወደንህ የት ጠፋ እንላለን አንተ አንዴ ስከተል, ሌላ ጊዜ ደሞ አሞኝ ትላለህ እባክህን በርታና ሰርተህ ጥፋ። ዩ ትዩብ እኮ እንደዚህ ላይቀጥል ይችላል ፣ እነ.... ደግሞ በፓርላማ ... ሊያወጡ ይችላሉ።
    ስለ ሀያት ያልከው ምንም ስህተት የለባትም ዝምታዋ matured እንደሆነች ነው የሚያስገነዝበው። በርታ ላሽ!!!

  • @ባህሩአረጋ
    @ባህሩአረጋ 6 месяцев назад +44

    ሴት ማለት ባልዋ የቤቱ እራስ መሆኑን የምታምን እንደ እናቶቻችን ቀሚስ ለብሳ ሻሽ አስራ የውጭ ሳይሆን ውስጣዊ ውበት ያላት ለሴት ልጆችዋ ምሳሌ የምትሆን ለባልዋ ዘውድ አክባሪ ፈጣሪን የምትፈራ ይቺ ነች ትክክለኛ ሴት

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 6 месяцев назад +8

      ሴት ማለት ሻሽ እምታስር ውጫዊ የሌላት ማለት አደለም ሴት ቆንጆ እራሷን እምጠብቅ ማለት ናት

    • @YobuFitsum
      @YobuFitsum 6 месяцев назад +7

      ሻሽ ፊት ነገር የግድ ካልተንኳተተች ሴት አይደለችም ያለው ማን ነው

    • @tonyhobeika4835
      @tonyhobeika4835 6 месяцев назад

      ​@@YobuFitsum😂😂😂😂😂😂😂

    • @Bettysoleat8524
      @Bettysoleat8524 6 месяцев назад +5

      ሻሻም 😂

    • @ባህሩአረጋ
      @ባህሩአረጋ 6 месяцев назад +2

      @@YobuFitsum አያትሽ ወይም እናትሽ የተንኳተቱ ነበሩ ማለት ነው? ተይ የእኛ መልካም ባህላችን አለባበሳችን አንዱ መገለጫችን ነው

  • @Hop_Entertament
    @Hop_Entertament 6 месяцев назад

    Ymechih bro

  • @KidistGetu-y9v
    @KidistGetu-y9v 6 месяцев назад

    ❤❤❤ሰላም ወድሜ ሴት ማለት ባጭሩ ሐገር ማለት ነው

  • @nigistabate6553
    @nigistabate6553 6 месяцев назад +3

    23:39 ሳያትን እኮ እኛ ሚዲያ ላይ ነዉ ምናቃት ሚያዉ ሚያዉ ደሞ ጠልቃ ነዉ ምታቃት አለቀ

  • @MatherAbiye
    @MatherAbiye 6 месяцев назад

    እካን ወዳተ ለመምጣት አበቃኝ በቲቶኩም ልጆቼ መራቂነኝ ምርቃቴ ይድረስህ አመሰግንሀለሁ። 🙏🙏❤❤

  • @Kilkiyas
    @Kilkiyas 6 месяцев назад

    Welcom back🎉🎉

  • @ኤማንዳቲናYouTube
    @ኤማንዳቲናYouTube 6 месяцев назад +1

    ሳያትን እንደዛ ያለቻት ከእረኛዬ ድራማ ማለቷ መሰለኝ ግን

  • @Nana-he3se
    @Nana-he3se 6 месяцев назад

    yene konjio ❤

  • @sarakirstyantube4811
    @sarakirstyantube4811 6 месяцев назад

    ሴት ማለት በረከት ማለት ናት ሴት ክብር እንቁ ናት ሴት ማለት ሀገር ናት እናት ናት ሚስት ናት እህት ናት

  • @yordiwonde
    @yordiwonde 6 месяцев назад +1

    ATR 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Hanna.tsegaye
    @Hanna.tsegaye 6 месяцев назад

    Please asere take care your eye please

  • @mulukenmuluken3056
    @mulukenmuluken3056 6 месяцев назад

    አሲር ወንድማችን እንኳን ደና መጣህልን አይንህን ተሻለህ❤❤❤

  • @abreact2320
    @abreact2320 6 месяцев назад

    Aser 👍

  • @elsabetmelkamutufa3847
    @elsabetmelkamutufa3847 6 месяцев назад

    Normal new ye sayat guday

  • @wizmartidz6346
    @wizmartidz6346 6 месяцев назад

    Bro sewdkh ❤❤❤❤

  • @jerrykonjo-kh4eb
    @jerrykonjo-kh4eb 6 месяцев назад

    Welcome

  • @ዮናታን
    @ዮናታን 6 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @LijSuzi
    @LijSuzi 6 месяцев назад +2

    ሲጀመሪ ሚያው ሚያውና ሳያት ደምሴ በጣም ቤስት ጎደኞች ናቸው ስለዚህ መቀላለድ መጨዋወት መብታቸው ነው ደግሞ ፈየል ሽጦ ከተማ መግባት ክብር ኣያስነካም ::

  • @azgfetashow-media1997
    @azgfetashow-media1997 6 месяцев назад

    ሴት ማለት የዓለምን ግማሽ ማያ ታላቅ የብርሃን ክፍል ናት!

  • @Ayiman-shabe
    @Ayiman-shabe 5 месяцев назад +1

    Ere tefah

  • @ጀሚላኑርዬYouTube
    @ጀሚላኑርዬYouTube 6 месяцев назад

  • @KidistGetu-y9v
    @KidistGetu-y9v 6 месяцев назад

    ሴት ማለት ባጭሩ ሐገር ማለት ናት

  • @DinaEfrem-z7y
    @DinaEfrem-z7y 6 месяцев назад

    Ma best I🎉🎉

  • @samanthaachu3590
    @samanthaachu3590 6 месяцев назад

    የአሰሪዬ ልጅ አላርም ሞልቶ የተኛል በጊዜ ለመነሳት አላርሙ የሚቀሰቅሰው ግን እኛ ነው 🤦‍♀️🤷‍♀️😂

  • @Zuuu-ux1jb
    @Zuuu-ux1jb 6 месяцев назад

    @sayat I think its all about "Enana"

  • @የማርያምወዳጅ-ዸ1ረ
    @የማርያምወዳጅ-ዸ1ረ 6 месяцев назад

    😢😢😢

  • @OlaINT
    @OlaINT 6 месяцев назад +1

    ጎርፍ መረቅ ሊያፍታታን ተመልሷል

  • @eyucanada
    @eyucanada 6 месяцев назад

    yimeslegnal sile eregnaye drama eyekeledech new eyesedebechat aydelem

  • @AbelGidey-j6y
    @AbelGidey-j6y 6 месяцев назад +1

    First to like aland comments 😂😂😂

  • @lilytsehaye9891
    @lilytsehaye9891 6 месяцев назад

    Minim Atakesasru Salat ena guwadegnawa takatalech minim alswatedechatim eyekeledech silehone yigebatal. Silezih tewachew beguwadegnoch mehal atigbu.

  • @EdenMengistu-mu6ks
    @EdenMengistu-mu6ks 6 месяцев назад

    ATR mn malet nw

  • @IshopBarouk-gp1dt
    @IshopBarouk-gp1dt 6 месяцев назад

    Aser betam new miwodik mela belegn❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂

  • @AliNader-v5v
    @AliNader-v5v 6 месяцев назад

    ATR❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🖐️🖐️

  • @LeyoLeyo-i6n
    @LeyoLeyo-i6n 6 месяцев назад

    አሴሮ አለህ እንዴ ምንድነው እንደዚህ የሚያጠፋህ ሰላምህ ብዝት ይበልልኝ

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 6 месяцев назад

    👍👍👍🖐🖐🖐🖐🖐🖐❤

  • @solomonfenta
    @solomonfenta 6 месяцев назад

    ሀሀሀሀሀሀ ኧረ እኔ ብሆን እልሳት ነበር

  • @SesayRemu
    @SesayRemu 4 месяца назад

    ምድነው መጥፋት

  • @AmareEjjigu
    @AmareEjjigu 6 месяцев назад

    ለማለት የፈለግሁት ከሴቶች በላይ ያልኩበት ላይ ያው የሴትን ልጅ አቋምም ሆነ ስነምግባር የለላቸው ለማለት ነው

  • @andeman21
    @andeman21 6 месяцев назад

    ወንደሜ ለምንድነው ላድናቂዎችህ የማትሸልምን አስብበት ?

  • @hiwottamerat6263
    @hiwottamerat6263 6 месяцев назад

    ኖርማል ነው እሷ ፊልሙን ለማለት ነው

  • @tsenuashna3685
    @tsenuashna3685 6 месяцев назад

    I love የሰላምን መልስ አስተሳሰብ

  • @تتتت-ج2ق
    @تتتت-ج2ق 6 месяцев назад

    ሲጀመር እኮ ይሄ ጨዋታ ነው ምንም የሚያስከፋ ነገር የለውም ስለዚህ ክብሯን ይነካል እንደዚህ ያደርጋል የሚባል ታሪክ የለውም እሷም ደስ ይበላት ነው ደሞ ጓደኝነት ማለት እኮ ከዚህም በላይ ነው ስለዚህ ብዙ ማጋነን አይጠበቅባቸዋል ምድረ አሽቃባጭ 😂😂😂

  • @Dagimedia3
    @Dagimedia3 6 месяцев назад

    Wow እኔም በአዲስ ስራ ከች እላለው ጠብቁኝ 😅
    እንሳይና ሞኔውና
    አሽጉዲ ዲዲዲ እዛው ነሽ ተጉዳዲ 😅😅😂

    • @EKU-yi9pb7ev4n
      @EKU-yi9pb7ev4n 6 месяцев назад

      እዛዉ ነኝ ግን አልተጉዳዳሁም

  • @SusuMobeil-rt3wf
    @SusuMobeil-rt3wf 6 месяцев назад

    Sayatena meyaw betam best guadegna nachew ena endefelegu mekelaled mebtachew demo kibruan alnekachatem keld new take it easy

  • @eldaheldawit1749
    @eldaheldawit1749 6 месяцев назад

    Ende mn agenagnw godegnnet dmo bezi aylkam

  • @ayelekumssa1770
    @ayelekumssa1770 6 месяцев назад

    Hi tefaak iko esar be gugut sentbekek nebr inkwan dena metak

  • @zemzmzemzm6347
    @zemzmzemzm6347 6 месяцев назад

    👍👍👌👌👌❤❤❤❤❤🎉🎉🎉😂😂😂😂😂😂

  • @Martaethio363
    @Martaethio363 6 месяцев назад

    ሳያትንኮ አላፈናፍን ያላት ህዝቡ ነዉ የሆነ ቦታ አስቀምጣቿታል ነፃነቷን አጥታለች ሜካፕ እንኳን መቀባት አትችልም ልጅቷ ደሞ ጓደኛዋ ናት ከድሮም እሷ በተናገረችዉ ሳያት አትጠየቅም በተረፈ እፀህይወትና ሩታ እኔም በጣም ነዉ የምወዳቸዉ ልታይ ልታይ አይሉም

  • @alemtsehay9853
    @alemtsehay9853 6 месяцев назад

    Denez endehochu tirtir neberech,ante aregagetkilegn.bezi nuro gin satasbu besew hasab atnuru.

  • @AbduKingo-bv4bs
    @AbduKingo-bv4bs 4 месяца назад

    Asera yemechesh

  • @SemiraGetachewu
    @SemiraGetachewu 6 месяцев назад

    ቡዜ ማንን ትመስለኛለህ ለምን እንደሆነ ባላዉቅም 😂😂😂❤

  • @AbkaleTesfaye-nt3uh
    @AbkaleTesfaye-nt3uh 6 месяцев назад

    Mert sawe mareyamen astangdehlaw

  • @sheeshkabob
    @sheeshkabob 6 месяцев назад

    አሲር ትንሽ የበዛ መልእክት ከ እህቶቻችን ጊዜ ገደለ።

  • @መልኬመንግስቱአለማየሁ
    @መልኬመንግስቱአለማየሁ 6 месяцев назад

    ተቃበጥን እና ቆሎ ተጉዋረስን ይላሉ ይሔ ነው ትንሽ ትልቅ እናት አባት ሽማግሌ አሮጊት በቅብጠቱዋ ሳይሆን በእርጋታዋ በመልካም ተውኔት ብቃትዋ ያከበራትን ምንም ከልቤ ጉዋደኛ ሆና የራሴን ያህል ባቃት በሰው ፊት አከብራታለሁ ስመ ጥሩ ናት በዚያ ላይ በግል ከተስማሙ እንደፈለጉ በህዝብ ፊት ብታከብራት እላለሁ በመልካም ስራዋ ህዝብ ስለሚያከብራት ። ሃሳቡን ገና ስታስተላልፍ እኔ እራሴ ግራ ገባኝ እሱዋን ነው ስለሌላ ነው የምታወራው ነው ያልኩት ካለእድሜዋ ስራዋ በትልቅ አስከብሩዋታል የእግዛብሔርም ስጦታ ነው የሰው መውደድ ከፈጣሪ ነው እሱዋም ብቻ Respekt ጥሩ ነው !!!!!!

  • @BahruWelde
    @BahruWelde 6 месяцев назад

    ምስጢራዊ ነገር ነው መያወሩት ሚያው እና ሳያት ሁለቱም 666 አባል ናቸው

  • @yordimats6910
    @yordimats6910 6 месяцев назад

    Satay’s friend is goofing around 😂 I don’t think it’s offensive. It depends on how Sayat takes the situation personally. They r friends after all, they have the right to communicate the way they were doing. Take it easy! We didn’t hear the whole conversation, probably they r too close. Karen’s breath 😂

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires47 6 месяцев назад

    🥰🥰🥰😂😂😂😂😂👍👍👍

  • @binibini8416
    @binibini8416 6 месяцев назад

    አሴሮ አይንክ ምንሼ ነው

  • @yibeltalseyid1633
    @yibeltalseyid1633 6 месяцев назад

    ሴት ማለት ወንድ ያልሆነች ሰው!!😂

  • @lifeat2401
    @lifeat2401 6 месяцев назад

    ሚያው ሁሌ እንደቀለደች ነው ስልት ለምን ከሶ ጋ ጎደኛ ሆነች ለምትሉት ምን ማለት ነው ጎደኛ ስትሆን እኮ አንድ ረይነት ጽባይ ሊኖራቸው አይገባም ሚያው ከመሰመር ያለፈ ነገር አትናገርም አይሰራም ፍየል የምትላት እናናን ሆና ስለሰራች የጎደኛ ቀልድ እየቀለዱ ነው ወሬኞች

  • @samuel_arse
    @samuel_arse 6 месяцев назад

    እኔ Sigma ነኝ ስለሴት ምን አገባኝ💀

  • @user-world.1
    @user-world.1 6 месяцев назад

    እሺ ጥጋበኛው መጣህ ኧረ አትጥፍ

  • @sarahkonjo5566
    @sarahkonjo5566 6 месяцев назад

    ጭጭጭጭጭጭ

  • @Jonny-z9n
    @Jonny-z9n 6 месяцев назад

    ዘመዶ ናት ሚያው

  • @hananbirmeji4529
    @hananbirmeji4529 6 месяцев назад

    I love you 😅

  • @thtnaayalew7126
    @thtnaayalew7126 6 месяцев назад

    😂😂😂😂😂

  • @romangoshu8510
    @romangoshu8510 6 месяцев назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ethiopiantube4647
    @ethiopiantube4647 6 месяцев назад

    ATaram dengay face 😈

  • @FelekeChiksa
    @FelekeChiksa 6 месяцев назад

    😂😂😂

  • @genetasefa8364
    @genetasefa8364 6 месяцев назад

    ው ይ እራሄል ጌቱI I thought is a man 🤣🤣she look 👀 like a man Lol 😝😀

  • @ሪችየቤተሰቦቸነፋቂ
    @ሪችየቤተሰቦቸነፋቂ 6 месяцев назад

    ❤❤❤