GEBEYA: በአሁን ግዜ ወደ ኢትዮጵያ ስትገቡ እነዝህን 3 ነገሮች ገስታችሁ እንዳትመጡ ትከስራላችሁ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 фев 2021
  • GEBEYA: በአሁን ግዜ ወደ ኢትዮጵያ ስትገቡ እነዝህን 3 ነገሮች ገስታችሁ እንዳትመጡ ትከስራላችሁ
    On This Video's provided GEBEYA Media PLC
    Videos uploaded at GEBEYA are copyright protected.
    👉 Follow our official Facebook page : / chalagelchuu
    👉 Website; www.chalagelchuu.com
    👉 Twetter; / chgtube
    👉 INSTAGRAM: / chgbusiness
    👉Telegram page t.me/chalabusiness
    👉 my youtube channel- / chgtube
    #ገበያ#Gebeya#የቤትእቃ#ArabianMajlis#የአረቢያንመጂልስ#የመጂልስዋጋ

Комментарии • 236

  • @user-ue1wm6rc9m
    @user-ue1wm6rc9m 3 года назад +16

    እኔ እዝህ ዩቱፕ ለይ የለዬሁት እቃ የለም ግን ሁሉም ተሰክቶልኝ ሁሉንም ገዘው በጠም ደስ ብሎኛል ወለሂ እዝህ የመወጠው ወጭ እትዮ ልኬው በእጥፉ ነው የገዘልኝ ብቻ አሁን የውሀ ብርጭቆ ና የምግብ ሳሀን ነው እሱንም ከቻልኩ ከዝው ገዘለው

    • @user-eb7yc2po2d
      @user-eb7yc2po2d 3 года назад

      ጓበዝ።👏👏👏👏

    • @bentbaba4317
      @bentbaba4317 3 года назад +3

      አረ ቦሩ ብቻ በቂ ነው እናትዬ ከዚህ መግዣውን አጠራቅሜ ሀገሬ ይዤው ብሄድ በዚያ በብላክ ማርኬት አስመዝሬ ብዙ እቃ ይገዛልኛል አንዲት እቃ አልገዛም

    • @lukealaric7861
      @lukealaric7861 2 года назад

      Sorry to be off topic but does any of you know a tool to get back into an instagram account..?
      I was stupid forgot the password. I appreciate any assistance you can give me

    • @user-jq6gv8bm3z
      @user-jq6gv8bm3z 2 года назад

      ማለት ኢትዮጲያ ገዝቼ ጠቀመኝ ነውወይስ አረብ ሀገር ገዝቼ ተጠቀምኩ ነው

    • @kwtkwt9695
      @kwtkwt9695 Год назад

      Ok

  • @eduhabeshagirl8156
    @eduhabeshagirl8156 3 года назад +15

    ኢትዮጵያ ሁሉም ነገር እንዳለ እናውቃለን ግን ሲስቱዬ አንድ ነገር ማሰብ ያለብሽ ማንኛውም ስደተኛ እዛው በኖረበት ሀገር ገዝቶ ሀገሩ መግባት እንጂ የሚፈልገው ኢትዮጵያ ውስጥ መግዛት አይፈልግም በኢትዮጵያ ስናሰላው ብዙ ብርና ጥራቱን ብለን ስለምንል ነው ሲቀጥል ካለ ቀረጥ አንድ ቲቪ ይፈቀዳል በነካ እጅሽ ዋጋዎችን ከነ ኢንቻቸው ብታስቀምጭልን መልካም ነው🥰🥰🙏🙏🙏

  • @user-yr6zk7fv4f
    @user-yr6zk7fv4f 3 года назад +41

    ፈጣሪ ለራሴ በሰላም ይመልሰኝ እንጅ አንድም እቃ አላመጣም

  • @gedam.youtube8866
    @gedam.youtube8866 3 года назад +5

    ለመሀድ ያብቃን እጅ እጅና እግሬን ይዥ ሰላ በይልኝ ነው

  • @hibh8242
    @hibh8242 3 года назад +1

    እናመሰግናለን እህታችን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @asteramoha2764
    @asteramoha2764 3 года назад +7

    እናውቃለን አገራችን እንዳለ ኢትዬጵያ ዋጋቸው በጣም ይጨምራል ኳሊቲነቱ እራሱ ልዩነት አለው

  • @adrianas.3781
    @adrianas.3781 3 года назад

    Interesting
    Thanks for sharing 👍

  • @weliewelie8175
    @weliewelie8175 3 года назад

    thenku yenee konjoo💚💛❤👌✊👍

  • @Eminet369
    @Eminet369 3 года назад

    እናመሰግናለን እህታችን

  • @aalh7406
    @aalh7406 3 года назад +8

    እንኳን ደና መጣሽ እህት ወንድማችን ጫላስ መልሶ ለምን ጠፋ በሰላም ነዉ ?

  • @selamawit6212
    @selamawit6212 3 года назад +7

    እውነት ሳምሰንግ ከውጪ አምጥቼ 6ወር እንደተጠቀምንበት እስክሪኑ ፈሰሰ ለመቀየር የለም አሉኝ እቤት ውስጥ 2 አመት አልፎታል ቁጭ ካለ።

  • @raheliwasseikaronifeqadu3839
    @raheliwasseikaronifeqadu3839 3 года назад +1

    Siwedihi chalaye tebareki yenewedimi

  • @nolawitbalcha9012
    @nolawitbalcha9012 3 года назад

    እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ

  • @sarkalmdamise5833
    @sarkalmdamise5833 3 года назад

    እናመሰግናለን

  • @user-dk4uw4vt5g
    @user-dk4uw4vt5g 3 года назад +1

    ጫላዬ ሰላምክ ይብዛ ጠፍተካል በጣም

  • @lawganedrashyoutb6169
    @lawganedrashyoutb6169 3 года назад +1

    Tabaraki yana denebushe

  • @user-pn9xv8ze5z
    @user-pn9xv8ze5z 3 года назад +1

    እንኳን በሠላም መጣሽ

  • @yordi9852
    @yordi9852 3 года назад

    ድምፅሽ ያምራል ፣በርቺ
    በርቱ

  • @lubie31
    @lubie31 3 года назад

    Gobez yene ehit, tiru sira new bertulin 🙏beteseb hognalehu eshi 🙏

  • @hayatbintislam7767
    @hayatbintislam7767 3 года назад

    ጫላዬ ጠፋክ እናመሰግናለን በርቱልን አላህ ይጠብቅክ

  • @user-ok2tv2dw3i
    @user-ok2tv2dw3i 3 года назад +12

    ጥሩ ነው ግን የሀገረችን ጥረት የላውም ይበላል እንጂ መን ወጪ ማውጣት ይፋልጋል

  • @tsegenetkappo9353
    @tsegenetkappo9353 2 года назад

    ኢትዮጵያ በጣም ውድ ነው እና ጥራት የውጩ ይበልጣል እናም

  • @shayeatube1069
    @shayeatube1069 3 года назад

    በርቺልን እሺ ጎበዝ

  • @arifashombi4246
    @arifashombi4246 3 года назад +1

    Eshi enamesaginale 👍👍🙏

  • @user-vl6ku6yb7f
    @user-vl6ku6yb7f 3 года назад

    እናመሰግናለን አለህ እደ ጠፋህ እያልነ

  • @hadiyaomer3166
    @hadiyaomer3166 3 года назад +1

    ትክክል፣ናችሁ፣ግን፣ሀግራችን፣ያሉ፣በንግድ፣አለም፣ላይ፣የተሰማሩት፣ሁሉንም፣እይደልም፣ጥቂቶቹ፣እምነት፣ይጎላቸዋል፣ጥንቃቄ፣መደረግ፣አለበት።

  • @user-fd9qc9sy6h
    @user-fd9qc9sy6h 3 года назад +1

    አቦ ሠላማችሁ ይብዛ ብዙ የማለቀውነውያሣወቃችሁኝ

  • @HelloWorld-fk8nn
    @HelloWorld-fk8nn 3 года назад

    ተባረኪ ልክ ነሽ ምን አሸከመን ኧረ በጌታ

  • @user-db2sp7cs2u
    @user-db2sp7cs2u 3 года назад +1

    እናመሰግናለን እህታችን ልክ ነሽ እኔ እረ በሰላም ለሀገሬ ያበቃኝ እንጂ እኔን ምንም አልፈለገም እራሴንይዤ መገባት ነው የምፈለገው በጸሎት አሰብኝ ወለተ ሰላሴ እያላችሁ አሞኝ በጤና ወደ ሀገሬ እገባ ዘንድ 😭

    • @user-td6zj9zx3o
      @user-td6zj9zx3o 3 года назад +1

      እመብርሃን ትዳብስሽ የኔ እህት አይዞሽ በፆሎት በርች

  • @NnNn-ze7pg
    @NnNn-ze7pg 3 года назад

    Yenye kknjo tebareke

  • @user-bd1rt3hd1g
    @user-bd1rt3hd1g 3 года назад

    ወንድማችን እንኳን በሰላም መጣህ ትናንት ነው ያየሁት ኮመንት ለመፅሐፍ አልተመችኝም ነበር ተመልሰህ ጠፋህ እህታችን እናመሰግናለን

  • @user-ty4vg5bt7i
    @user-ty4vg5bt7i 3 года назад

    Waw ehsi ❤

  • @seadawawwwbetamdesyemilnew2162
    @seadawawwwbetamdesyemilnew2162 3 года назад

    እናመሰግናለን ጫላየ መጀመሪያላይ ልጅቷን ሳይ ደግሞ የት ጠፋህ ብየ ነበር እንኳን ሰላም መጣህ

  • @user-sf2wk9pb5r
    @user-sf2wk9pb5r 3 года назад

    እናመሠግንአለን ጫላ የት ጠፍተህ ነው ብዙ ነገሮችን ከአንተ ፔጂ ተምሪያለሁ ሠላምህ ይብዛ

  • @aalh7406
    @aalh7406 3 года назад

    እህታችን እዉነትሽ ነዉ እኔ ቲቪ እና ፍሪጅ ሀገር ላይ እንጂ ከዚህ ኢዤ መሄድ አልፈልግም ነገር ግን እኔም ሶላር ለመግዛት ሀሳብ ነበረኝ ጫላ ቁጥርህ ብታስቀምጥልኝ ለሀገር ቤት የሚሆን ቲቪ የሚያንቀሳቅስ ሶላር እፈልጋለሁ የሚገኘዉ የት እንደ ሆነ ብታሳዉቀኝ

  • @abitube3078
    @abitube3078 3 года назад +10

    እንኳን በስላም መጣሺግን ጫላ የት ሂዶነው

  • @gebeyamedia
    @gebeyamedia  3 года назад +12

    የባጃጅ ዋጋ በደብረ ብርሃን ከተማ እጅግ በጣም ቅናሽ || በአድስ መልክ ተመልሰናል
    ruclips.net/video/jhlX-D1_o-k/видео.html

    • @tube8393
      @tube8393 3 года назад +1

      ዛሬ ደግሞ አንች መጣሺልን እናመሠግናለን እነጨላአን ባየር ላይ ሠላአም በይልን

    • @faridafaryatube6582
      @faridafaryatube6582 3 года назад +1

      እባክሽ የጫላን ሥልክ ቁጥር
      ላኪልኝ በጣም ፈልጌዋለው

    • @aletheiatube4703
      @aletheiatube4703 3 года назад +1

      የቲቪው ነገር አገራችን ውድ ነው 50 ኢንች ጠይቁልን ዋጋውን

    • @user-rd9vm3tr3s
      @user-rd9vm3tr3s 3 года назад +1

      ወድሜ የጫላን ቁጥር ፈልጌ ነበር

    • @Tea-tc4ef
      @Tea-tc4ef 3 года назад +1

      ባጃጅ። እፍልጋልሁ ቁጥር ቁጥራቹ

  • @abebechstegn7857
    @abebechstegn7857 3 года назад

    እንኳን በሰላም መጣቹ ጫላ ሶላሩን ለምን ማቅረብ ከቻልክ ካልሆነም ስልክ ቁጥርክን አሥቀምጥልን

  • @user-ed4vx3oy6n
    @user-ed4vx3oy6n 3 года назад +1

    ወርቅ ጠይቁልን💕💕💕

    • @bintmohamed4323
      @bintmohamed4323 3 года назад

      ወርቅ ላፕቶብ ስልክ ከዉጭ ካላችሁበት ቦታ ነዉ ሀርፍ ጥራቶም እንደዛዉ

  • @user-hx2sg5bz6d
    @user-hx2sg5bz6d 3 года назад

    ወድም ጫላ እኳን ደህና መጣህ

  • @tigestababe8742
    @tigestababe8742 3 года назад +9

    አኔ ግን ዋጋውም የቃውም ጥራት ይለያያል እደው የመበላሸት ነገር ቢያጋጥም ነው እጂ እሱንም ከፍሎ ማሰራት ነው እጂ 40 ኢች ቲቪ በነፃ ያልፋል ቀረጥ የለውም ከሆነ ለጥራቱ የውጪ ይሻላል ባይ ነኝ እኔ ጫላ የት ጠፋ

    • @bettyhussen3913
      @bettyhussen3913 3 года назад

      ከአርባ ኢንች በላይ ከሆነ መግባት አይችልም በነጻ??

    • @tigestababe8742
      @tigestababe8742 3 года назад

      @@bettyhussen3913 አዎ 40ኢች በላይ ከሆነ 4 መቶ ብር ይከፈላል አሁን ከጨመረ አላቅም

  • @ethiolove5855
    @ethiolove5855 3 года назад +1

    ድምፅሽ ሲያምር

  • @harmonyhabesha8380
    @harmonyhabesha8380 3 года назад

    Tru information new. Video be mayet beteseb hognalew anchim neyi wede bete

  • @aregaseharegaseh2510
    @aregaseharegaseh2510 3 года назад

    👍👍👍

  • @mesibekele6931
    @mesibekele6931 3 года назад

    Lik new mare

  • @takeluminlariglih3188
    @takeluminlariglih3188 3 года назад

    Selam mew mare endet nachhu chala semere hulu beteseb selam mew

  • @abaynishabaynish9087
    @abaynishabaynish9087 3 года назад

    enkan selam metahi wndnacihn ciha

  • @saratube1230
    @saratube1230 3 года назад

    ጫላ ወንድሜ እንኳን ደህና መጣሁ ካየሁህ ቆይቼ ነበር ስትጠፋ ምን ሆነህ ነው ብየ አስቤ ነበር

  • @user-dk4uw4vt5g
    @user-dk4uw4vt5g 3 года назад

    እናመሰግናለን እህታችንና ጫላ

  • @hanahanaabebe2215
    @hanahanaabebe2215 3 года назад

    Wagawusa mare ye waga liyunet yelem?

  • @welelatube8118
    @welelatube8118 3 года назад +13

    ሴቶች እስከ 42 ኢንች በነፃ በእድ ይዛቹ መግባት ትችላላቹ 2 ሻንጣ የሚፈቀድ ሲሆን በ አንዱ ሻንጣ ምትክ ቲቪ መያዝ ትችላላቹ

    • @user-mr9ul3il4k
      @user-mr9ul3il4k 3 года назад

      ሁለተኛው ሻንጣ ኪሎ ሣናበዛ ከቲቪጋ መያዝ አይቻልም

    • @welelatube8118
      @welelatube8118 3 года назад +3

      @@user-mr9ul3il4k አይቻልም 2 ሻንጣ 23&23 እና 10 ኪሎ ነው ሚፈቀደው ቲቪ ለመያዝ ግዴታ እንዱን ባለ23 ኪሎ ትተያለሽ

    • @user-eb7yc2po2d
      @user-eb7yc2po2d 3 года назад +1

      እሽ።

    • @zed4200
      @zed4200 3 года назад +1

      ውዴ 1tv እና ኮምቢውተር ይዥ ማለፍ እችላለሁ ወይስ አልችልም

    • @user-tv4rn1zz8u
      @user-tv4rn1zz8u 3 года назад +2

      ማሬ አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ እኔ ሰባት ሙባይል እዥህ ለምሂድ አስቢህ ነበር ይስልፉልኛል

  • @mohammedalshaer4502
    @mohammedalshaer4502 3 года назад

    Slame.hetachyenye

  • @lalufk1230
    @lalufk1230 3 года назад

    እንኴን። በሰላም መጣችሁ ጫላ የት ጠፍ በሰላም ነው??

  • @user-qn1hu4vv7b
    @user-qn1hu4vv7b 3 года назад

    ውድ ነው ሀገር ውስጥ

  • @efebiru1401
    @efebiru1401 3 года назад

    er wandime chala yet tefte new?

  • @OmanOman-ob5cc
    @OmanOman-ob5cc 3 года назад

    👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏

  • @emutube4860
    @emutube4860 3 года назад

    ebamesegn alenn😘

  • @user-gj7vu5dy8h
    @user-gj7vu5dy8h 3 года назад +4

    ላፕቶፐ አገር ቢገዛ ይሻላል ከዉጪ ይዜ ብመጣ ይሻላል አገር ከሆነ አንደኛው ላፕቶፐ ስንት ነው

    • @bintmohamed4323
      @bintmohamed4323 3 года назад +2

      ላፕቶብ ከዚህ ነዉ የሚሻልሽ ለጥራቱ ስልኮችም እንደዛዉ

    • @yasmenkahen9431
      @yasmenkahen9431 3 года назад

      ከዚህ ውሰጂ

  • @yemsrachaman2779
    @yemsrachaman2779 3 года назад

    Lik nesh beteley tv bizu lijoch tesbrobachewal

  • @maskaram4441
    @maskaram4441 3 года назад

    Ere meterater TV Ethiopia wust betam we'd new

  • @demelashawoke4409
    @demelashawoke4409 3 года назад

    ጫላ ሰላም ነው ሉዶሮ እርባታ የሚሆን ሶላር ይኖራል እባክህ ዋጋውንም ብታስቀምጥልኝ

  • @haanahaana1836
    @haanahaana1836 3 года назад

    ቀርጥ አንቀርጥም አንዳድ ይፈቀዳል መቼ ደከመን አልን እኛ ቆይ ወይ ጉድ

  • @shemsiyakedir9989
    @shemsiyakedir9989 3 года назад

    ሶላር በጣም ነው የምፈልገው ቴክስትም አድርጌ አልመለስክልኝም

  • @daguyyegetaaliji150
    @daguyyegetaaliji150 3 года назад

    👍♥️❤️❤️❤️❤️💯

  • @heregewoinenatuannafaki3686
    @heregewoinenatuannafaki3686 3 года назад

    ጫላዬ ፬ላም ነህ ወድም ጠፋህብን አብሽር

  • @ramlaabdulla9265
    @ramlaabdulla9265 3 года назад

    ☝👍👍👍👍👍👍👍👍💪

  • @sarashewa3130
    @sarashewa3130 3 года назад +1

    እኔ ኤል ጂ አስገብቼ 5 አመት ምንም አልሆነም እስካሁን እየሰራ ነው

  • @yeabtsega3665
    @yeabtsega3665 3 года назад

    Emiye Ethiopia selamwa yibza
    Hasabachewun selakafelachehun enamesegnalen

  • @yeabtsega3665
    @yeabtsega3665 3 года назад

    Techiyalesh

  • @almetowgashaw6986
    @almetowgashaw6986 3 года назад +4

    ውድ ነው ኢትዮጵያ በጣም ትርፉ አለው ዋጋው ኦበር ነው ኢትዮጵያ

    • @aalh7406
      @aalh7406 3 года назад

      ከዉጪ ይዞ መሄዱም እኮ ቀረፅ አለዉ ሌላዉ ብሩ ኳልኩሌት አድርገሽ ብታዪም ያዉ ይመስለኛል ገና ወጪዉ

    • @selamawit6212
      @selamawit6212 3 года назад

      አረ ጥሩ ነው አሁን።

    • @almetowgashaw6986
      @almetowgashaw6986 3 года назад

      @@aalh7406 አለቀረጥ አንድ ሻንጣ እና 43እቼ አለቀረጥ ይዘሽ መግባት ትቼያለሽ

    • @recardhailu830
      @recardhailu830 3 года назад

      Mamaye ene 65 inch aleg endet malak yechalal

    • @daliyadaliya9488
      @daliyadaliya9488 3 года назад +2

      በካርጎ የፈለግሽዉን ኢንች ይዘሽ መግባት ትችያለሽ ከቀረጥ ነፃ

  • @sadiethio4176
    @sadiethio4176 2 года назад

    ማማየ የጫላን ቁጥር አስቀምጭልኝ እድገዛልኝ ላናግረው

  • @mekdesmengesha3507
    @mekdesmengesha3507 3 года назад

    ልክ ነሽ ግን ቲቪ ኢትዮ በጣም ዉድ ነዉ በተመጣጣኝ ዋጋ የሚሸጥበትን ቦታ ሹክ በሉን በቅርብ ወደ አገሪ ሰለምገባ ቲቪ የልብስ ማጠቢያ እና ሶላር ልገዛ እያሰብኩ ነበር

  • @sarareta4632
    @sarareta4632 3 года назад +7

    አይበለው እና አሱ ከዛም ብገዛ ቀኑ ke ደረስ የትም ይሁን መበላሸት ካለበት ይበላሻል ኢትዮጵያ መጥቼ ከሚገዛ ቢቀርብኝ መርታለው ለራሳችሁ ስትሉ ነው አሺእኮ ክናሺ ነው ኢትዮጵያ እጥፍ በ እጥፍ አደል ማስከፍሉ

    • @yasmenkahen9431
      @yasmenkahen9431 3 года назад

      ትክክል እኔ እዚነው የገዛሁት

  • @eshetudesta1225
    @eshetudesta1225 3 года назад +2

    ለሰጣችሁን ማብራሪያ እናመሰግናችኋለን !

  • @workineshwassie1748
    @workineshwassie1748 3 года назад

    Yene mare dese yelale berech

  • @AsAs-qn7oq
    @AsAs-qn7oq 3 года назад

    የሶራሉ ባትሪው ወይም ማጠራቀሚያው ቤት ውስጥ
    ነው ሚቀመጠው አደል?

  • @hananhanan6943
    @hananhanan6943 2 года назад

    መልካም ነው ጥሩ ምክር ነው ግን ኢትዮጵያ እኔ አምስት አመት ስኖር ቤት እየሰራው እድል ተያዝሁ ባለኝ ብር. ቤቴን ላስጨርስ ስራ ልስራበት አንድ የቤት እቃ እና በዛ ሰአት የተረዳሁት. አምስት አመት ሙሉ የ 5 ወሬን ብገዛበት ኖሬ ኢትዮ ብር ስታወጭ. በጣም ከባድ ነው እዚህ አዳድ ነገር እየገዛን ብንልክ ድገት ብገቡ ይረዳል እደኑ.

  • @sstube9143
    @sstube9143 3 года назад

    ዋጋቸውስ

  • @denaathuby4112
    @denaathuby4112 3 года назад

    Abso sawudi. Ryad. Abat. Keretu.

  • @user-qh3rk2xq5z
    @user-qh3rk2xq5z 3 года назад

    አርጋዲ እና ቢጫነዉ የያስከዉ ለየብቻ ነዉሚሸጠዉአሳዉቀኝስትአቦል አለዉ አጠቃቀሙን አስርዳኝ የት ደሚሸት ንገርኝ ባትሪስትል ወይ በፀሀይ ነዉሚሰራዉ ግልፁአርግልኝ እዉነትነዉ እናመሰግናለን

  • @abhaabha6226
    @abhaabha6226 3 года назад +1

    ኬሚሤ ያለዉን የሦፋዋጋ ብጠዪቁልን

    • @gjk8731
      @gjk8731 3 года назад

      አሚሮ ቲዩብ ግቢና ጠይቂዉ እሱ የከሚሴ ልጅ ነዉ ያሳይሻል

  • @aldaam6689
    @aldaam6689 3 года назад

    legza nber tvi ena ferije egzanher yseteshi gelagelshigi tewkute beka

  • @user-ru2ec6so7v
    @user-ru2ec6so7v 3 года назад

    Yee telvejiin solrii miaqesqisi sinti new?

  • @fanaabraha2222
    @fanaabraha2222 3 года назад

    lek nes eney adesi ameta lay General boxes mebal tvi ametes sekefet tesberel ena ewnetsen new lezewm wed kefel hger new yedeket Gonder

  • @aboneshtube7584
    @aboneshtube7584 3 года назад +3

    እኔ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ላፕቶፕና ካሜራ ይዠ ለመግባት እያሰብኩ ነው ለላ እቃ እንኳን ኢትዮጵያ እገዛለው

    • @damenechafaroayanadamenech7678
      @damenechafaroayanadamenech7678 3 года назад

      እንም ግዝው 1200 darm

    • @user-id7jv3qp5h
      @user-id7jv3qp5h 3 года назад

      @@damenechafaroayanadamenech7678 ምን ላፕቶብ ነው 1200ድርሀም እስኪ ንገሪኝ በፈጣሪስም

  • @rabiamohammed1113
    @rabiamohammed1113 3 года назад

    ዋጋስንትነውየሁሉም

  • @welelatube8118
    @welelatube8118 3 года назад +2

    የ ኢትዮጵያ ቲቪ እና የውጪ ቲቪ ሰማይ እና ምድር ነው

    • @user-td6zj9zx3o
      @user-td6zj9zx3o 3 года назад

      ልዮነቱ ምንድነው በደንብ ምታውቂው ካለሽ እስኪ መልሽልኝ እኔ ይዤ ለመሄድ አስቤ ነው ከይቅርታ ጋር እህቴ

    • @welelatube8118
      @welelatube8118 3 года назад

      @@user-td6zj9zx3o በጣም ልዩነት አለው ማንኛውም እቃ ሲመረት ለ አፍሪካ የሚላክ እና ለ አረብ ሀገር የሚላክ ይለያያል የአረብ ሀገሩ ደብል እስክሪን ነው ባጠቃላይ በጣም ልዩነት አለው ብቻ ስትገዢ ታዋቂ ምርት ግዢ ሳምሰንግ ኤል ጂ ፒሊብስ ኮንካ ከነዚህ ምርቶች አንዱ ግዚ አለም አቀፍ ስለሆነ ድንገት ቢበላሽብሽ መለዋወጫ እቃ ኢትዮጵያ ውስጥ ታገኛለሽ

    • @user-td6zj9zx3o
      @user-td6zj9zx3o 3 года назад +1

      ከልብ አመሰግናለሁ እህቴ ፈጣሪ ያክብርልኝ

    • @welelatube8118
      @welelatube8118 3 года назад

      @@user-td6zj9zx3o ምንም አይደለም ውዴ በርቺ

  • @ethiolove7219
    @ethiolove7219 3 года назад

    እባክሽ ጫላ ናፍቀኝ የት ሄደ
    አንቺ የእሱ እህት ነሽ

  • @masigosl9411
    @masigosl9411 3 года назад +2

    ከቻይና ኮልኮሌ ነው ያለው ጥራት ያለው ቲቪ 55 ኢንች 60 ሺኢትዮጵያ እዚህ 30 ሺ ኤርፓርት አሥከሚከፈለው አላቅም ማለት አይሻልሽም

  • @pastrdawetwalano8769
    @pastrdawetwalano8769 3 года назад

    በጠም ደሰየመለውነገራ አሰተመራ የሆነ ነገራ ሰለከፈለሽ ከልቤ አመሰግንሽለሁ ሰለ ሶለራ ጠቀሜታን እንዴት ነው ብዬ ጠይቀ

  • @ethiopiahagere7625
    @ethiopiahagere7625 3 года назад +3

    ልክ ነሽ ሁሉም በሀገር ሞልቷል ብር ይኑር እንጂ

  • @tgteka1416
    @tgteka1416 3 года назад +1

    🙏🙏🙏🙏👍👍👍👏👏👏😘😘😘

  • @hilemaryamahemed7586
    @hilemaryamahemed7586 3 года назад

    Bryan kedada nesh

  • @dollobadore3501
    @dollobadore3501 3 года назад

    taftachu nabra inkwn badana matachu bami katilo lopito kalenibat izani mamitatinew woyisi ka ethopia makgizat inde mishali akiribolin

  • @saratube1230
    @saratube1230 3 года назад

    ጫላዬ ሠላም ወንድሜ የኔ ቆንጆ ስታምር😍😍😍😍

  • @user-wr6nw9tq1l
    @user-wr6nw9tq1l 3 года назад

    የኔ ቆንጆ የጫላ እህት ነሽ ?

  • @aregahegnabebe7449
    @aregahegnabebe7449 3 года назад +1

    ሰሚሳንግ ቲቪ 43 inche ወጋ ስንት ነው?

  • @selamwitkassa7430
    @selamwitkassa7430 3 года назад

    ዋጋውስ

  • @user-yk9nw3yw9w
    @user-yk9nw3yw9w 3 года назад

    ትክክልነሽየኔልዩእኔበጣምእሚያሳዝንታሪክአውቃለሁእናtvእናየልብስማጠቢያማሽንወይንምእስቶቮይዛችሁባትሄዱበጣምየተመረጠነው

  • @seniseni165
    @seniseni165 3 года назад

    ሰመረ የት ሂዶነው