Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እዴ ግን እኛ ለሽምግልና ሳንላክ ተጋባቹ እረ ምንሼነዉ ቼሬ እኔ እኮ ለምድነዉ የጠፉት እላለዉ ለካ ተጋብታቹነዉ የማዳም ቅመሞች የተቃዉሞ ሰልፍ እኖጣለን 😂😂😂😂
😂😂😂
😂😂😂😂
ተልኮዋል የትናንትና ቪዲዮ ላይ ተናግሮ ዋሉ
😂😂😂 አበባ መስለው መጡልን እኮ❤
😂😂😂😂😂
ወይ ቸርዬ የዋህ እኮነው ታድለሽ ሜሪየ እናት የሆነ ልጅ አፍሰሽዋል አጥብቀሽ ያዢ
ለኔም ብር ሳልጠይቀው የሚሰጠኝን አላህ ይስጠኝ😢
ሚሪ እና ቸሩ የናፈቆችሁ በላክ 👍👍👍💞
ምርጥ ባል ነው ያለሽ ግን ምርጥ አርገሽ ያዢው እዳያምልጥሽ ሴቱች መቼም ምርጥ ባል ስናገኝ እንቅብጣለን
የማዳም ቅመም ድዋ አድረጊ ከልብሽ የበይ ተመልካች አታድረገን
ኤዳወዳአችው ባሉስ ነበረ 😂😂😂ቅጥአምላኩ ጠፋጂ
እውነትም ቸሬ ውድ የእምዬ ኦርቶዶክስ ልጅ ስትሆን ትህትና መልካምነት ዛቅ ነው መታደል ክርስትና ትህትና ሰው መከበርን በአንተ እያየሁ ነው ❤❤❤❤
አልሀምዱሊላህ የኔም ባል የዋህ ነው ወላሂ አላህ ያሠበውን ሁሉ ያስካለት ❤❤❤
ቸሬ የኒ መልካም ታድለሻል እህቴ የእሱ ምስት በመሆንሽ❤
አልሀምዱሊላ የኔወድም እደው ታሳዝነኝነበር አሁን ደስስስስስ አለኝ ወይይይ አላህ ከናተጋይሁን የሆክ ገራገር ነገር አላህ ይጨምርልህ ። ለኔም ዱአ አድርጉልኝ ደህናባል እድገጥመኝ እና መልካም ሚስት እድሆን ያረብ ወፍቀኝኝኝኝ
ደምረኛ🎉
ተባረኪ ጥሩ ባል ይስጥሽ
በእውነት ምን አይነት ልዩ ሰው ነህ እግዚያብሔር ያክብርህ💚💛❤
አቤት ያዚ ቤት ፍቅር ያጣፍጥላቹ ግን ቶሎቶሎ ቪዲዮ ልቃቁልን 😮😊🎉❤😂
የመምህር ተስፋየን ትምህርት አዳምጡ ቡና አትጠጡ
ዋው ቸሩ ጎበዝ ትለያለክ የምር ትክክለኛ ወንድ አይለያቹ ያንቺ ማለት የኔነው የኔ ማለት ያንቺነው ጎበዝ
ቸሬ ዘመን ሁሉ ይባረክ የዋህ ሁሌም ልቦናህ አይቀየር
ቸሬ የሚባሉ ሁሉ እንደ ስማቸው ናቸው ብዙ ተባዙ ውለድ ክበድ እድሜ ይስጣቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
አንቺ ፀባይሽን አሳምረሽ ወደ ትዳርሽ ቸሬ ሲበዛ የዋህ ልጅ ነው ጥሩ ባል ላይ ነው የጣለሽ በርቱ
ሜሪዬ አንቺ እኮ የልጅ ትልቅ ነሽ እግዚአብሔር አሁንም ይባርክሽ ። ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ። ክፉአችሁን ፈጣሪ አያሳየኝ አደራውን ። ❤❤❤
አባ ጆሮዬ ነው😅😅 ቸሩ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃህ ኮኬ የብሩ ቦታ አወኩት ብጠፍ የለውበትም😅😅
😂😂😂😂😂😂😂😂 እንደዛ ነገር ሰማን ጆራችን🙈🙈
የአባታችን አባ ገብረ ኪዳን ትምህርት ተማሩ የምን ቡና መጠጣት. ነው!!
ቡና መጠጣት ሳይሆን ሀፂአት እየጠጡ ሰዉ ማማት ነዉ እኔም ለብዙ ጊዜ ሀፂአት ነዉ አይደለም እያልኩ ግራ እጋባ ነበር ጠይቄ ነዉ የተረዳሁት🙏
@@WeyinYenatea በቡናው ምክናየት ብዙ ሰበብ ይዘው ይመጣሉ ቡና ሀጻያት ሆኑ አደለም ምክንያቶች ግን እኛን ሳናውቀው ከመንፈሳዊ የጠፍን ስምሰለን ያስጠፍናል አንች አውቀሽዋል ወይም አውቀኽዋል!
@@WeyinYenateaደምረኛ
@@tegesttegest-i7vደምረኛ
አይ ብና ትተን ከሌላ ነገር በተቆጠብነሰ ብና ሃጥያት አይደለም
ሁሉም ወድ እደቸሬ ቢሆን ቸሬ ምርጥ ሰው ❤
የምር ጥሩ አድርጋቸሏን ቶሉ ወደትዳር መግባታቸሁ
አረ በቅድስት አርሴማ አትፈታተኝው ፃዲቃኔ ሄዶ ቡና
ቸሬ የዘመኔ ምርጥ ባል ምርጥ ልጂ ትዳራችሁ ይባረክ
ምን አይነት የተባረከልጅነሀ እግዚአብሔር አምላክትዳራችሁን ይባረክላችሁ በልጅ ይባርካችሁ በዝሁ ቀጥልበት ቸሩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የዘዲሮ ፍቅር አባ እማ 😂😂😂😂እደው ያስቁኛል አባትን ያህል ነገር
የፍቀዳል ለመከባበር እስከሆነ ድረስ ባባት ቦታ metekat acyacalm
😂😂🤣አባ ብሞትው አልለው ፍቅሬ የኔ ባሌ አለሜ ይሻላል አባ😮😂
@@ebrahit55😂😂😂😂እኔስ ምንም አለው
እኔ ባሌ ባሌነው የምለው ግን እሱ አይወድም😂😂😂😂😂
@@fatimamuhammad7518 😂🥰
አሁን አሁን ብልህ ወንድ እየሆንክ ነው ጎሽ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያአብዛላቹሁ
አደኛነህ በዉነት ባሰጣትምኮ ንግግርህ ይበቃል የኔ ማለት ያቺ ማለት ነዉ ይህዉ ይበቃል ጥሩ ንግግር ሰደቃነዉ❤❤❤❤❤
ወይኔ ቸሬ ምርጥ ሰው ነህ😊 በውነት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
አይለያችሁ ስታምሩ ችሩ ምርጥስው ሁለየ ለሴት ልጅ ክብር አለው❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እረ ቸሩዬ እንደአንተ አይነት ባል ፈልግልኝ ኡኡኡኡኡ ቸሩዬ የዋህ ተባረክ ❤❤❤❤❤❤
Ney❤❤😂😂
ወይኔ እኔ ደሞ ወንድ የለለበትና ቡና የለለበት ቤት ደስ አይለኝም
።
ሚሪ እና ቸሩ የናፈቆችሁ በላይክ👍
የኔ አባት ሁሉም ሰው እንዳተ ቢያስብ❤❤
ፍትህ ለኛ ለመዳም ቅመሞች እንዴት እኛ በሌለንበት ተጋባን ብላችሁ እምነግሩን😅😅😅😅
እኔም ሴትነኝ ግን ቡና የተባለነገር ስጠላ ማፍላትም አልዎድ ይቅረበት አቺ እራሡ ብተይው
እንደው በአባቴ ስም ከምጠራው ሞቴነው የምመርጠው 😢
ማርያምን ሰታምሩ እግዚአብሔር በፍቅር ይኑራችሁ ❤❤❤❤❤❤
ደምሪኝ እማ
ደምረኛ
ለተመልካችዎች ብቻ ነው ፕራንኩ ግን ተውን ሁሉም ይትቦሮች ተዋውቀናል😂
ኡፍፍፍፍ ማርያምን ለሁላችንም እንዳተ አይነቱን ይስጠን😔❤
ዋው ደስ ሲል ንግግርህ ብቻ በቂ ነው ፀባይህን አይለውጥብህ
ይያይጎባይባትኸሪ ይቆጬባ ትትለይጌታ ሜሪዬ የኔቅመም ፈጣሪ እሥከእድሜ ፍፃሜ አይለያቹዉ
ቡና አትልመድ ቸሬ በተረፈ ሳትገቡ ተጋባችሁ ተበረቼ ሰላም የዘድሮ ትዳር እንደ ሽሮ ሆነሳ😂😂😂😂
እር በጣም😂😂😂
ሸሮ አለልሸም😂😂😂
@@-ic5zrደምረኛ
@@satgraway292ደምረኛ
ፈጣሪ ትዳራቹን ይባርክ መልካም ትዳሮ እንኳን ደስ አላቹ
አመሰግናለሁ አይባልም አላለም😂😂ሰታምሩ❤❤አይለያችሁ❤
ቸሬ እኳ ምርጥ ልጅ ነው ❤❤❤❤
ባላቸውን አባ እሚሉት ነገርስ 😁😁😁
የዋህየዋህእምትሉ።የትታቁታላችሁ
አረ ቡና ሐጢያት ነው ዘይና ሰላሴ አላቹ እንዲሁም ገደሊ አቡነ ዘብረአብሮከ እለተ 13 የሚውል ባላቸው😢
ጠላ እየጠጡ ቡና አትጠጡ ምንኛ ነዉ😮😮
@@auh2711ደምረኛ
በፍፁም ቡና መጠጣት ሀጢያት አይደለም
እረ ባክሽ ማን ነው ሃጥያት ያደረገው 😅😅 አይይይ እስኪ ከሌላ ነገር እንቆጠብ ብና ምንም አንበል እና
ወይንስ 😂የሚያሰክር ሲሆን ይፈቀዳል አይይይ😅
ትሽሮ ትረፎ ደሞ ጀበናሁ ይናሄ ኤነት አምሮዬ እና ይመቻቹ ምርጦችዬ 😍😍😍
ዋው ቸሬ ዛሬ ደስስ አልከኝ ያችማለት የኔነው የኔ ማለት ያችነው ደስስ ይላል ትዳር ማለት እዲህነው
ቸሬ ቡና አትጠጣ ከቻልክ ሜስትህም እዳጠጣ መከልከል አለብህ
ለምን 😒😂
@@tgstSolomon እሽ
@@uar-xz7mhደምረኛ
@@fdgf9922ደምረኛ
አረ ቡና አይፋቃድም እሄ ቡና ያማታብን ጣጣ ቡዙ new ባሃል new እያ ታባለ
እዴቸሬ ብጣም የዋህ እነ ድግንህ በባሁኑስአት ምንምሳያገራግር ችግርየለወም ብሎ የሚስጥሺግዜቢውዳት ልምንሽነው ምልታርጊብትነው ሳይጨቃጨቅ የሚስጥ ወድ የለም ብጭርራሽ ቸሬቀጥልብት በጣም እርስብክት ለሚስትህ ዋው ዋው ዋው💐💐💐💐💐🌻🌻🌻🌻🌻
በስማም ቸሬ የእውነት ከልብህ ባል ነህ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ
ሜሪዬ የኔ ቆንጆ ቼሬ የምር ምረጥ ሰዉ ነክ ❤❤ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ❤❤
እማ ደምሪኝ
ዊይ ቸሩ መርጥ አዳም ነህ ጀግና❤❤❤❤
ሜሪ. ቸሬን. የመሰለ ባል አግተሻለል. አጥብቀሽ. ያዢው በጣም ታምራላቹ. ❤❤❤❤❤
ደመሪኝ እማ
አይ ፍቅር ሁሉን ነገር ያደርጋል በይ ጠበቅ አርገሽ ያዥው
Des Yemil Feker Ayleyachehu Weledu Kebedu Meret Meri Mert Bal Mert Abat Mert Wendem❤🙏❤🙏❤🙏❤
ዉይ ቸርየ ምርጥስ ይመቺህ ፍቅር ማለት ይህነዉ መሪ አፍሰሻል ተከባከቢዉ❤❤❤❤❤❤
ዎይኔ ቻሩ ጌታ ይባረክ ተባረክ ባይ ብዙ ❤❤❤❤🎉
የኔአባትመልካምስውአቤትስወድእካ❤❤❤❤❤
ቸሬኮ የዋህነዉ ❤❤❤
ቡና አታጠጭው እማ
ቸሪ በናትህ ባል ፈልግልኝ
ይገርማልብና፣አለመጠጣትክ፣ግንተወው፣አትጠጣ፣ይቅርብክ
መልካምነት ለራስ ነው❤❤❤ ቸሬ መልካም ሠው
እዲስ ባለትዳረር ሳኮን እደዚህነዉ የሚያረገዉ😅😅😅😅🤭🤭🤭🤭
😂😂😂😂😂ሲረጅስ አ🤪🤣🤭
የኔም ባል እደዚህ ነበር መጀመሪያ😂😂😂
እማየ እንደዚህ እየለመነች ነበር ያስለመደችው አባቴን አስታውሳለሁ ቡና ልትጠጣ ሲሆን በሉ መልካምውሎ ብሎ ሊሄድ ሲል ውሴን አጣጣኝ 1ት ሲኒ ብቻ እያለች ስትለምነው ከዚያማ አሁን በስደት ነኝ አሁን ጭራሽ ቡና አታፈይም እንደ ይላል አለች ቁጭ ብሎነው የሚጠብቃት ክክክክክክ ጎረቤታችን ደግሞ አጣጣኝ ስትለው ሾልኮ እኛቤት ይመጣ ነበር የኔ አባት ስቀምስ እየሳቀ ልትጃጃልነው እንደነሡ ይለው ነበር እሱ ቅምስ አያደርግም እናማ አስታወሳችሁኝ ቸሩ ይቅርብህ እሽ
ቸሩ ምርጥ ባል ይሆንሻል ገር ነው አዛኝ ልብ አለው ግን ችኩል ነዉ እረጋ ይበል የረጋ ቅቤ ወተት ይወጠዋል ይባል የለ
በወተት ቡና አስለምጂው ቸሬ ሚስኪን ነው
ድምሩኝ በታመኝንት ይመልስለው ኮመት ፅፉልኝ
ዘሬ መጀመሪያ ነኝ በዝ ቤት ግን ደስ ትላላቹ ❤❤
አር ቡና አትጠጡ ጭራሽ እሱ የማይጠጣውን ላንች ሲል አጠጣሽው ብና የመናፍስት መሰብስቢያ ነው እህቴ በሽታው ስንት መንፈስ ወደህይወታችን ይገባሉ
የማዳም ቅመሞችዬ ለኛም እንዲ ያለውን ትዳር ይሰጠንና ከማዳም ኩሸና ይገላግለን አሜን በሉ
ቸሬ እባክህን ቡና አትጠጣ እሷንም ምከራት ቡና የሰይጣን ነው እህቴ ሜሪ እባክሽ ቡና አቁሙ
አቤት እውቀት
አ ፈጣሪየ እደትነዉ ሰይጣን የሆነዉ ቤተሰቦቻቺን ካለብነ ይቀሳቀሳሉደ እኔጃ ያሁኑ ትዉልዲ እሚማርዉ ትምህርት ጥሩነዉ ማለቴ ሳይሆን ባይጠጣም ቅርብርብ ሲል ደስ ይላል😢😢😢😢😢😢😢
@SaidይለያልትያለሺSaid-vp4kg
አፍስሽዋል ❤❤የአብርሀምና የሳራ ትዳር ይሁንላችሁ ቸሬመልካም ልጅ ነው ብጣም 🎉🎉🎉🎉🥰🥰😍😍
Sele ber videyo taweralachu. Mendenew Leba meterat endayehonebacho.?????setawero tetenkeko
ትድለሻልእደቸሬአይነትወድያብዛ
😂😂መልካም ሰው ነው 😊😊
እበዛህው ቸሩ ብነ ያእይን ብርሀን ነው ጠጣ እሺ በላት ችማ መስልህ ወይ 😂😂😂
ያችኛዋ ልጂ የት ሂዳነዉ
የምር ትለያለህ ቸሩ የወዶች ተምሳሌት የኔ የዋህ
የኔ አባት ትባሬክ ❤️❤️❤️
እዮኝእዮኝ ማለት ደብቁኝደብቁኝይላል😂😂😂
ቸሬ ልዩ ነህ ለሜራ
ቸሬ ቡና አትልመድ ይቅርብህ
አይ ይሄ አባ እማ የሚለው እናተ ቤትም ገባ
ቼሬ እድሜና ጤና ይስጥህ የዋህ
እኔ ጠጥቸም አላቅቡና
ወይ ቡና እኮ ቤት ያደምቃል ባይበዛም ጠጣላት ቸሬ
አቅርተ ግን አበቴን ከመንም በለይ ሰለምወደው በሌን አበ አልልም ፈቅረ ይው አበት አተበይ
ወይኔ ታዲለሺ ቸሬትለያለህ
ቸሩ እኮ ሚስኪን የዋህ ልጅ ነክ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉አይለያቹሁ
ሰላም ቤተሰብ በሰላም ነው የጠፋቹቱ ናፈቃቹኝ ማርያምን
ታድለሽ እትም አባትም የሆነ ባል አለሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አው ይጣጠላት የሚቲሉ ለይክ ላቢቻወ እንደጣጠ ሁሌ በልነ ምስት እስካሆኑ ሁሉ ነገር አብሮ ነው እንዳይደብረት ጣጣ
Ayi xexa buna lemim ayixeqimim
@@user-gp5dg2wi7wasterደምረኛ
አባ እናት ወይ ጉድ😅
የኔምስኪን ቼሬ ቅንልብነዉ አለህ
ዉይ የኔ አባት ቸሬ❤❤❤❤❤

አመሰግናለሁ አይባልም አላለም😂😂
ሰታምሩ❤❤
አይለያችሁ❤