#24/3/17_

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 дек 2024

Комментарии • 87

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
    @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ День назад +16

    💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭 ነብስ ይማር ወንድማችን ኡፍፍፍፍፍፍ ነብስህን በአብርሃም በይስሀቅ በያዕቆብ ጎን ያሳርፍልን ለቤተሰቦቹ መፅናናትን ያድላቸው 😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔

  • @MelkamuMitiku-mq3uz
    @MelkamuMitiku-mq3uz День назад +9

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመምህሮቻችን አሜን አሜን አሜን
    ነብስ ይማርልኝ ለልጁ እንዲሁም በግፍ ለሚጨፈጨፋ ንጹሀን ሁሉ ነብስ ይማርልኝ አሜን አሜን አሜን

  • @Afbom-d2m
    @Afbom-d2m День назад +5

    ኡፍፍፍፍፍፍፎፎ የኔ አባት በወጣትነት መቀዘፍ ከባድ ነፍስህን በአጸደ ገነት በአብርሐም በይሥሐቅ በያዕቆብ እቅፍ ያድርግልን ነፍስ ይማር ለመላ ቤተሠቦቹና ወዳጅ ዘመዶቹ እግዚአብሔር አምላክ መጽናናትን ያድልልን

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 День назад +11

    ከምንፍቅና ወደክርስትና በመመለሱ ደስ ይላል!ሆኖም ግን በይፋ አባቶቻችን በንሰሃ ሲመልሱት ልክ እንደነ ምርትነሽ በግልፅ መታወጅ አለበት ምእመኑ ይሄንን ማየት አለበት!

  • @Sara-g4o2d
    @Sara-g4o2d День назад +7

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ነፍስ ይማር

  • @ggvh1663
    @ggvh1663 День назад +22

    ሀዋዝን ሰርፕራይዝ ሲያደርጉት እንባየን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ ማርያምን ዘመናችሁ ይባረክ የተዋህዶ ፍሬዎች ለሞተውም ወንድማችን ነፍሱን ከቅዱሳን ጋር በማይለቅ ቀለም ይፆፍለት❤

    • @kirstantamrat
      @kirstantamrat 16 часов назад

      Betam

    • @AZebTAMR
      @AZebTAMR 16 часов назад +1

      ኣሜን❤❤❤
      ኣሜን❤❤❤
      ኣሜን❤❤❤

  • @Salam-n4p
    @Salam-n4p День назад +5

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @xohszgd
    @xohszgd День назад +3

    ንነፍስ ይማር

  • @MelkamuMitiku-mq3uz
    @MelkamuMitiku-mq3uz День назад +5

    አሜን አሜን አሜን

  • @saradesign9507
    @saradesign9507 День назад +3

    የተዋሕዶ እንቁወች ፈጣሪ ይጠብቅልን ❤❤❤

  • @Vovo-l7j
    @Vovo-l7j День назад +5

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ወደቅድስት ቤተክርስቲያን አበቃህ ወን❤❤❤ድማ

  • @ساره-ر7ث
    @ساره-ر7ث День назад +4

    Amen Amen Amennnnn ❤❤❤❤❤❤

  • @SamrawitSisay-t8e
    @SamrawitSisay-t8e День назад +3

    ነፍስ ይማር 😭😭😭😭😭😭😭

  • @Zinasedemesa21
    @Zinasedemesa21 День назад +3

    ነብሰ ይማር💔💔💔😭😭😭

  • @fantayegezahegn3563
    @fantayegezahegn3563 День назад +5

    ነፍስ ይማር በጣም ያሳዝናል በወጣትነቱ

  • @mohamedsultan7549
    @mohamedsultan7549 День назад +4

    ቃለሂወት ያሰማልን ለአባቶቻችን❤❤❤

  • @hannahailuchala1463
    @hannahailuchala1463 День назад +6

    ደስ ይላል ግን ምናለ የእመቤታችንን ምስለ አድኖ ብትጨምሩበት ደስታው እጥፍ ነበር

  • @MelkamuDele
    @MelkamuDele День назад +3

    አሜንንንንንንንንን

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m День назад +4

    እንኩዋን አብርአደረሰን በጣም ደስይላል የበአሉአከባበር ❤❤❤

  • @mohamedsultan7549
    @mohamedsultan7549 День назад +3

    ሀገራችን ሰላም ያድርግልን አሜን፫

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 День назад +4

    Nefs yimar 😢😢😢be asede gent yasarflen Egziabher mésentente yistelen le betseb wdajochw🙏🙏🙏

  • @mintesnotendale26
    @mintesnotendale26 День назад +2

    እዝራና ሐዋዝ ተገናኙ ❤በጣም ተደስቻለሁ ተመስገን አምላኬ ።በጋሻውም መጣው ብሏል ።ይመጣል አይቀርም።

  • @AlemTamirat-d1s
    @AlemTamirat-d1s День назад +3

    Amen amen amen

  • @romanbezabeh
    @romanbezabeh 18 часов назад

    ነብስ ይማር የኔ ወንድም ለቤተሰቦችህ መፅናናትን ይስጥልን!

  • @solomonbelew7571
    @solomonbelew7571 День назад +3

    ፈጣረ ነፍሱን በገነት ያኑርልን!!!

  • @saa4471
    @saa4471 День назад +7

    ነብስ ይማር ለወንዲማችን😭😭😭😭

  • @milorcmilorc1295
    @milorcmilorc1295 День назад +3

    ለሞተው ፈጣሪ ነብሱን በገነት ያኑርልን
    ለሐዋዝ የተደረገው ሰፕራይዘ በጣም ያስደሰተኝ የቤተ ክርስታን እቁ ልጆች የምር እንባ የተናነቀኝ ፍቃራቸው ፈጣሪ አብዝቶ ይባርካቹ

  • @borenaabebechayano-ow8sk
    @borenaabebechayano-ow8sk День назад +4

    የፍስ ይማር ወንድማችን

  • @fantayegezahegn3563
    @fantayegezahegn3563 День назад +4

    እሰይ እልልልልልልልልልልልል

  • @BroumanaGhanna
    @BroumanaGhanna День назад +4

    ነብስ ይማር እፍፍፍፍፍ

  • @mohamedsultan7549
    @mohamedsultan7549 День назад +3

    ነብስ ይማር 😢😢😢

  • @TadeseTadeseEshetu
    @TadeseTadeseEshetu День назад +4

    ሀዋዝ መመለሱ ደስ ይላል ።
    የሰሞኑ ማሽቃበጥ ግን በዝቷል ይልቅስ በጅምላ ለሚታረዱት ፍትሀት እንኳን ለማያገኙት አባት ላጡት ወገኖቻችን ብንጮህላቸው !!!

  • @AishaAsh-p4z
    @AishaAsh-p4z День назад +1

    እው ቸሩየሆይ ተመሥገንልኝ ሠልፍላይ ሢዘምሩ አየዋቸው እሰይ እልልልልልልልል ደሥብሎኝ አየዉት እድግበሉልኝ ያዘመራቹህም የዘመራቹህምዝማሬመላእክትያሠማልን

  • @AtsedeHaile-xm3bj
    @AtsedeHaile-xm3bj День назад +4

    ውይ ደስ ሲል ሰርፕራይዙ እግዚአብሄር ረጅም እድሜና ጤና ከፍቅር ጋ ይጨምርላቸው ሁሌም ኦርቶዶክስ ጸንታ ትኑር አሜን!!!!

  • @tigistyadete6592
    @tigistyadete6592 День назад +3

    እግዚአብሔር በቤቱ ይኑርህ ወንድም

  • @Wenta-b3w
    @Wenta-b3w 17 часов назад

    Batam dasi yelali awazeya babatu yasena ❤❤❤❤❤

  • @how-to-find
    @how-to-find День назад +3

    ምንም አንኳን በዛ ሰፈር መንጫጫት ቢበዛም ቤታችን በማይናወጥ አለት ላይ መሰራቱ ይሰመርበት፡፡

  • @mohamedsultan7549
    @mohamedsultan7549 День назад +3

    ለቤተሰቦቹ እግዚአብሔርያፅናቸው😢😢😢

  • @sindushenkut6693
    @sindushenkut6693 День назад +2

    ነፍሱን ይማረው

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 День назад +2

    ለመተው ወጣቱ ወንድማችን ፈጣሪ ነፍሱን በፃድቃን ስፍራ ያኑረው😢😢

  • @adenADEN-o5l
    @adenADEN-o5l 12 часов назад

    ወንድማችን ነፍስ ይማርልን በደጋጎቹ አባቶቻችን ጎን ያኑርልን

  • @woinshetyemaryamligwoinshe6818
    @woinshetyemaryamligwoinshe6818 День назад +1

    ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር

  • @MegbaruAlemu
    @MegbaruAlemu 21 час назад

    ድንቅ አድርጎልኛል❤❤❤❤❤❤

  • @Aziza100-y5w
    @Aziza100-y5w День назад +4

    ነሲ፡ይማር😢፡❤❤😂

  • @AynalemWolde
    @AynalemWolde День назад +3

    ማንኛዋምሴትከመቤታችንከድንግልማርያምጋርአትወዳደርም

  • @GenetAbebe-n6b
    @GenetAbebe-n6b День назад +2

    ❤❤❤❤

  • @mahletmengistu6779
    @mahletmengistu6779 День назад +3

    Weye metadel oretodoki seladeregign keberekn wesed

  • @NisrinMagboul
    @NisrinMagboul День назад +2

    Nifi yimar😭😭

  • @Tigist-mb4it
    @Tigist-mb4it 12 часов назад

    አሜን❤ቃለ❤ህይውት❤ያሰማልት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ngsti277
    @ngsti277 18 часов назад

    ነብስ ይማር

  • @Nebyat6790
    @Nebyat6790 День назад +1

    R. I.p💔💔💔💔

  • @Adufkr-c9y
    @Adufkr-c9y 14 часов назад

    ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

  • @elleniamsalu9830
    @elleniamsalu9830 18 часов назад

    እንዴት ያሳዝናል ነፍስህን በገነት ያኑራት

  • @ermiashailu2119
    @ermiashailu2119 День назад +2

    Nice

  • @BarakatKauss
    @BarakatKauss День назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @YalemGoshu
    @YalemGoshu 11 часов назад

    Lezhe.naw.kefate
    Mekagnat😢😢😢😢😢

  • @milly7878l
    @milly7878l 12 часов назад

    Kalle Hiwot Yasemalen Memeher Pawolos

  • @haseerahmad2421
    @haseerahmad2421 День назад +2

    አሜንአሜንአሜንእንካንአብሮአደረሰንለዘማሪዎቻችንዝማሬመላእክትያሰማልን❤❤❤ለአባቶቻችንቃለህይወትያሰማልን❤❤❤

  • @Wazemamekuriahaile
    @Wazemamekuriahaile 9 часов назад

    Nafse yemar💔💔💔💔😢😢😢😢😢

  • @ATSH-v5f
    @ATSH-v5f День назад +2

    😢😢😢😢😢😢

  • @FirehewotSisayFirehewot
    @FirehewotSisayFirehewot 17 часов назад

    የቀሲስ መንግሥቱን ነፍስ በመንግስቱ ያኑርልን ነው የሚባለው

  • @Vovo-l7j
    @Vovo-l7j День назад +2

    💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @AliHidecha
    @AliHidecha День назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉😢😢😢 🙏🙏🙏🙏💔💔💔💔

  • @tzitagebra-v4f
    @tzitagebra-v4f 16 часов назад

    ለወንድማች ነፍስ ይማር

  • @yeshemebetdejene4463
    @yeshemebetdejene4463 День назад +2

    Yards ebake dewelelenge ,weyem selekehen tewelenge

  • @TooriToori-b8w
    @TooriToori-b8w 13 часов назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BroumanaGhanna
    @BroumanaGhanna День назад +2

    አካውት ላክልኝ

    • @yaros_media
      @yaros_media  День назад +1

      1000149787619 shamena arsema hntsa aseri

  • @genetbilo9808
    @genetbilo9808 17 часов назад

    so sad 😢😢

  • @frenegash5612
    @frenegash5612 День назад +2

    99ኙ ትቶ አንዱን ፍለገ መሄዱን በብዙ አባቶች አምሮ ምሣሌ ተነግሮለት ስንማር ኖርን ዛሬ ግን ....ተግባር

    • @SebleAbera-m2g
      @SebleAbera-m2g День назад

      😁😁😁 አይይ ቃሉን አለማንበብ 46ቱ ናቸው እኮ ከእረኛው አንዱን በግ ነጥለው የወሰዱት ወይም የሄደው ኢየሱስ የሌለበት ስዕላት ፍጡራን ቅርፃቅርፅ ጣውላ ነው የሄደው
      ኢየሱስ እኮ መተኪያ ነሌለው ብቻውን አዳኝ ነው ብቸኛ መድሀኒት ነው አሁን ከግርግሩ ሲወጣ ነው ማየት ሚዲያውና ህዝቡ ወጥረው ይዘውታል የነፍሱን ጥያቄ የሚመልስለት አንድም ሰው የለም

  • @zenebe614
    @zenebe614 17 часов назад

    እባካችሁ ሲሄዱም ሲመለሱም አታጨብጭቡላቸው/ምእመኑን አታዘናጉ።
    ለነዚህ ሴረኞች።

  • @azebyitna342
    @azebyitna342 15 часов назад

    ያሮስ ሚዲያ የሰጡህን ኮሜንት ለምንድንው ዲስ ላይክ ያደረከው

  • @ykmwytekeste9104
    @ykmwytekeste9104 15 часов назад

    ከ43-48ተኛው ደቂቃ ያለውን ምን ብለህ አቀረብከው?
    በውኑ ክብር ይግባትና እመቤታችንን ማከል ከሷም በላይ መሆን ይቻላል?

  • @HaylemariamHayilegiorgis
    @HaylemariamHayilegiorgis 19 часов назад

    ስለ ሀዋዝ በቅዱስ ሲኖዶስ የተመለሰበትን መግለጫ ብታሳዩን ጥሩ ነው ።
    የቲክቶክና ዩቱቭ ነገር ብቻ ከሆነ ህገወጥ ነው

  • @yade716
    @yade716 18 часов назад

    የዛሬው ደግሞ ባለክንፉ ቆራጣ ጣኦት ነው ሲመልክ፣ሲፈነደድለትና ዳንኪራ ሲመታለት የዋለው።

  • @kiflayhaile-o3p
    @kiflayhaile-o3p 16 часов назад

    Aye protestant yihien sau mn ysemachew yhon enatie kdst bietekrstian brhan nat

  • @meazayerdaw5327
    @meazayerdaw5327 14 часов назад

    "ደብረ ሊባኖስ ምን ተፈጠረ " ብለህ ነው እርዕስ ያደረከው። ችግር ነበር ? ስለ ገዳሙ የ በዓል አከባበር ግን ምንም አላነሳህም አላሳየህም። ስለ ቤተክርስቲያን እየሰራህ ባትዋሽ ጥሩ ነው። ይህን ሚድያ ማየት ትቼ ነበር ። ሁሌ እንዲታይልህ የምትሰጠው ርዕስ እና ኮንቴንት አይገናኙም። በ ቤተክርስቲያን ስም አትነግድ እባክህ።

  • @haseerahmad2421
    @haseerahmad2421 День назад +3

    ለወድማችንነብስይማር😢😢😢ለቤተሰቦቹእግዚአብሄርያጽናቸው😢😢

  • @tzitagebra-v4f
    @tzitagebra-v4f 16 часов назад

    ለወንድማች ነፍስ ይማር

  • @zenebe614
    @zenebe614 17 часов назад

    እባካችሁ ሲሄዱም ሲመለሱም አታጨብጭቡላቸው/ምእመኑን አታዘናጉ።
    ለነዚህ ሴረኞች።

  • @مانلى-ل8ي
    @مانلى-ل8ي 2 часа назад

    እልልልልልልልልልልልልእግዝአቤርይመስንአሜንያረፈዉንምነብሱንይማርል