(የሚጠበቀው) የዩናይትድ ቋሚ አሰላለፍ ሲገመገም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 сен 2024

Комментарии • 239

  • @ebafekadu2698
    @ebafekadu2698 27 дней назад +38

    Amad Diallo, በቀኝ አጥቂ በኩል እና እንዲሁም Erikson በ Mainoo ቦታ መጫወት እንደሚችሉ ተረስተዋል mensur.

    • @Yosef-zr3hv
      @Yosef-zr3hv 27 дней назад +1

      በተለይ Amad diallo እረስቶተታል

    • @Mebiman1414
      @Mebiman1414 26 дней назад

      የኔ ሃሳብ ነበር✌️

  • @samueljemaneh4384
    @samueljemaneh4384 27 дней назад +24

    Amad Diallo ረስተኸዋል መንሱሬ በጣም የምጠብቀው እሱን ነው። ዩናይትድ top 4 ውስጥ ይጨርሳል

  • @TesfayeNegussie-j3q
    @TesfayeNegussie-j3q 27 дней назад +58

    መሱሬ ካንተጋር ነኝ ስለማንቸ ስታወራ በጣም ነው ደስ ሚለኝ

    • @SaymenSemed
      @SaymenSemed 27 дней назад +3

    • @mikiasgetachew2049
      @mikiasgetachew2049 27 дней назад +1

      He forget about amad

    • @surafelgera1996
      @surafelgera1996 27 дней назад +2

      የትኛው ማንችስተ ማንችስተር ኮ ሰማያዊ ናት

    • @tezamanuntid9035
      @tezamanuntid9035 26 дней назад

      የትኛው ማንችስተር ብለህ መጠየቅህ እራሱ ማንችስተር ቀይ እደሆነች ስለምታምን ነው ​@@surafelgera1996

  • @AliIbrahim-zl9ft
    @AliIbrahim-zl9ft 27 дней назад +35

    መንሱሬ ላንተ ያለኝን አድናቆት መግለጽ ይከብደኛል የእዉነት እግርኳስን በእዉቀት እንዳይና እና እንድደግፍ ሰለረዳህኝ አመሰግናለዉ❤❤❤❤❤❤❤

    • @henokgebreselassie1242
      @henokgebreselassie1242 27 дней назад +2

      Ewnet nw mensur gobez gazetegna nw...alazar asgedom mibal kesu betam yemibelt gazetegna alena kalsemahew esunm adamtew

    • @Kaku70
      @Kaku70 27 дней назад

      Altamarkem ende .. esun hedena alazar ga comment arg ​@@henokgebreselassie1242

    • @ahmederina
      @ahmederina 27 дней назад +1

      እኔ ግን ዩናይትድ ስደግፍ በሰው አይደለም ልጅ ሆኜ በዜና አሸነፈ ዋንጫ ቀላ ሲባል ዴቪድ ቤካም ቅጣት ሲያገባ በዛው ገባው አሁን ቀለደኛ ከተባሉት አንዱ ነኝ

    • @Mebiman1414
      @Mebiman1414 26 дней назад

      እንዴት በመንሱር ኳስ ደገፍክ

  • @selmanabdu4933
    @selmanabdu4933 27 дней назад +22

    Welcome መንሱሬ እናመሰግናለን በጣም GGMU 🎈

  • @relaxmediahdhd9863
    @relaxmediahdhd9863 27 дней назад +29

    መንሱሬ ይሄ ከመደበኛ ሰዓት ውጭ የምታቀርበው ትንታኔ በጣም ጥሩ ነው በዚሁ ቢቀጥል ደስ ይለኛል

  • @BirukBelay-ok9zq
    @BirukBelay-ok9zq 27 дней назад +12

    በእውነት እናመስግናለን ስለምትስጠን መርጃ መንሱሬ😍😍😍

  • @BirukgmeskelTeka
    @BirukgmeskelTeka 27 дней назад +7

    መንሱሬ ብዙ እየሰራህ ነው በቅርብ ስለማውቅህ ገና በእግር ኳሱ ብዙ ተምረናል በርታ በየሀገሩ ስንቀሳቀስ በyoutube ስለማገኝህ ደስተኛነኝ በርታ መንሱሬ

  • @bereketasmare3362
    @bereketasmare3362 27 дней назад +5

    ይሄ አመት የ አማድ ዲያሎ ነው 🎉🎉

  • @TadesseYegzaw
    @TadesseYegzaw 26 дней назад +2

    መንሱሬ እንዳው በምን ቃል አድናቆቴን ልግለጽልህ የእውነት ብቻ ኑርልኝ ምክንያቱም እግር ኳስን በምክንያትነት እና በጥልቀት እንድከታተል አድርገህልኛልና አመሰግናለሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @flagotfamha7570
    @flagotfamha7570 27 дней назад +2

    መንሱር አቀራረብህን በጣም ነው የምወደው በቀኝ በኩል አማድ አለ በአሁኑ ሰዓት ጥሩ ላይ ነው በተጠባባቂ በግራ ተከላካይ ሉክ ሾው ሰለተጎዳ ማዝራዊ የሚገባ ይመስለኛል በርታ።

  • @ASRAR_MD
    @ASRAR_MD 27 дней назад +2

    መንሱሬ እግርኳስን አንተ ብቻ ተንትን ❤❤❤

  • @NoahNahom
    @NoahNahom 27 дней назад +4

    መንሱሬ ሁሌም እንደሚባለው ጨዋታ የሚወስን ጥሩ ጥሩ አማካኝ ያስፈልገዋል

  • @FerehiwotBelete
    @FerehiwotBelete 26 дней назад

    መንሱሬ ሰላምነህ አንተ ትለያለህ ከአዳማጪነት ወደ ተሳታፊነት ተቀላቅያለሁ አዲሱ አመት ድል ለማንችሰተር እመኛለሁ

  • @abi_teme4041
    @abi_teme4041 27 дней назад +4

    ባክህ ባክህ መንሱር ፎቶ እያየው መስማት ደከመኝ 😟 አንዳንዴ ቪዲዮ ደገፍ አድርግልኝ
    ምርጥ አቀራረብ ነው ሚሆነው 🙏

  • @user-pr5hl1bw6q
    @user-pr5hl1bw6q 27 дней назад +6

    Mensuri selam selam yemirino zwuwur edet newu

  • @filmonzerai3919
    @filmonzerai3919 27 дней назад +3

    Mensure the best journalist in the country

  • @samradebebe5772
    @samradebebe5772 27 дней назад +2

    መንሱሬ እናመሰግናለን❤🎉🎉🎉

  • @endaletekle173
    @endaletekle173 26 дней назад +1

    መንሱሬ እንኳን በሰላም መጣኽልን
    የቡድን ግንባታዉ ያስደንቀኛል ዩናይይትድ ወደ ፎርሜሽን የሚመለስበት ጊዜ ቅርብ ነዉ
    አሁን በደንብ ያልተመለከቱበት ቦታ የሉኩሾዎ ቦታ ያሳስበኛል
    የኦናና ጉዳይ ያሳስበኛል

  • @AlemtsahayeTedese
    @AlemtsahayeTedese 27 дней назад +2

    እናመሰግናለን መንሱር የሁልጊዜ አድማጭ ነኝ

  • @assefahabtu7908
    @assefahabtu7908 27 дней назад +3

    AMAD DIALO the Rising Star *****

  • @EmaEma-j7p
    @EmaEma-j7p 26 дней назад

    መሱሬ ስለማቼ ስታወራ እርቦኝ ሳዳምጥ እንኳን እጠግባለው የአፍሪካ ኩራታችን ነክ

  • @DanielWassie
    @DanielWassie 27 дней назад +1

    The Awesome #MensurAbdulkeni Respect 🙏

  • @user-xw5zq7jn6g
    @user-xw5zq7jn6g 26 дней назад +1

    Mensurey Ethiopia 🐐

  • @AbdiHeganAbdi
    @AbdiHeganAbdi 27 дней назад +1

    መንሱር ሁሌም አደምጠሀለው በጠም ቆንጆ ናው በራታ

  • @semaineshgeorgis5329
    @semaineshgeorgis5329 26 дней назад

    Thank you Mensure!! Gobez👍🎈🎈🎉

  • @mimishaadmasu5956
    @mimishaadmasu5956 27 дней назад

    🙏🙏🙏thank you Mensure you are unique and special forever, again thanks for offering me this vital news ❤

  • @user-td2wk3ug2i
    @user-td2wk3ug2i 26 дней назад

    Footballn yebelete endwedewuna Ewuketen endadaber silarekegn Mesure (suse) ameseginehalewu!!❤❤❤

  • @mulubrhan6530
    @mulubrhan6530 27 дней назад +1

    Betam betam wesagn techawach resah. Amad Dialo 🔥🔥🔥

  • @tesfahunbogale8414
    @tesfahunbogale8414 26 дней назад

    AMAD is the best. He is going to start on the right flank .

  • @mengegerami7124
    @mengegerami7124 27 дней назад +2

    መንሱሬ አሪፍ ትንታኔ ነው 👌

  • @mohamedlolo-im8kt
    @mohamedlolo-im8kt 27 дней назад

    Sira ba iwukat sihon dasilal lante sira lagna maznagna Thank U Mansur

  • @mahammed838
    @mahammed838 26 дней назад

    እናመሰግናለን መንሱሬ

  • @betselottadesse7308
    @betselottadesse7308 27 дней назад +4

    ሁሌ ስለ Man utd ብታወራ እንዴት ደስ ባለኝ

  • @KeyruBest
    @KeyruBest 27 дней назад +1

    ሠላም መንሱሬ ማንቺስተር ከስፈረማቻው ተጫዋቾች ማቲያስ ዴላይት እነ ነዝራዊ አሪፍ ነቻው በተለይ ማቲያስ ዴሊት አክርሮ ሚማታው ምት በጣም ይመችኛል ድል ለትልቁ ዩነይትድ

  • @abelkidane1912
    @abelkidane1912 27 дней назад +2

    Mensuri 💪

  • @getahunyeshanbel5190
    @getahunyeshanbel5190 26 дней назад

    Thanks mensure !

  • @ezutube2864
    @ezutube2864 27 дней назад

    Mesur ❤ i'm addicted to ur analysis
    as always keep it up ❤

  • @user-hm4si6tr7b
    @user-hm4si6tr7b 27 дней назад

    መኑሱሬ እናመሰግናለን

  • @teshomegetaneh8997
    @teshomegetaneh8997 27 дней назад

    You are highly professional Mensure!!!!

  • @tebarekabas1919
    @tebarekabas1919 27 дней назад +1

    Arifun united yemnay ymeslegnal beteley sitama yeneberew yemekelakel chger betkitum bihon tekerfowal

  • @KhaludiIdris
    @KhaludiIdris 26 дней назад

    መንሱሬ ትችላለህ

  • @tadiyosmamuye4240
    @tadiyosmamuye4240 27 дней назад +2

    bravo mensure

  • @AdisuAnjul
    @AdisuAnjul 27 дней назад

    በእዉኔት እግር ኳሓሱን መዳላይ ቁጭ ቢሌን አያዬ እያሌ ይመስላል መንሱር እግ/ር እዲመና ጤና ይጤብቅህ ❤❤❤❤❤

  • @MengshaMengsha
    @MengshaMengsha 27 дней назад +2

    አሽወርዝን እናመሰግናለን መንሱሬ አንድ ፕሮግራም ብሰራልን ማንቼ ግን ከአያክስ ሰባት ሰው አስፈረመ እኮ

  • @TinsaeAbyineh
    @TinsaeAbyineh 26 дней назад

    Mansure Berta united 3rd yicerisal

  • @EthiosiniaTube
    @EthiosiniaTube 27 дней назад +1

    በዚህ አመት ቶፕ 4 ውስጥ መጨረስ ግድ ነው። እኔ ግን ከዚያም የተሻለ ነገር የሚፈጠር ይመስለኛል እስከ ዋንጫ መፎካከር። ይህ የሚሆነው ግን ኡጋርቴንና ምን አልባትም አንድ ሌላ የግራ ተመላላሽ መጨመር አለበት አሁን ያለው ቡድን ላይ።

  • @EliasSahile
    @EliasSahile 27 дней назад

    thank you mensure

  • @HamidAlemu-t3g
    @HamidAlemu-t3g 27 дней назад +1

    Enameseginalen mensure yih ke medebennga wich yemitadergat tintena betam des yemil new beteley degimo sile manche sihon 😅😅😅

  • @GechoMan-k3e
    @GechoMan-k3e 26 дней назад

    Wow begugut nw mintebekew🔥🔥🔥

  • @akmelahmedin5659
    @akmelahmedin5659 27 дней назад +4

    ወንድም መንሱር ስለማንቼ ሀያ አራት ሳዓት ብታብራራ እሰማለን❤❤❤

  • @geletaalemu4949
    @geletaalemu4949 26 дней назад

    Top 4 GGMU ❤

  • @MuhammedAli-sm4qn
    @MuhammedAli-sm4qn 27 дней назад

    Hi mansure selam endet neh sila pedro neto porgeram bit sara dasi yilanale batrfa barta💙💙💙💙💙💯💯💯

  • @user-vb7hc8kt9e
    @user-vb7hc8kt9e 27 дней назад

    ማን ዩናይትድ ❤❤❤❤❤

  • @YeweMan-g5p
    @YeweMan-g5p 27 дней назад

    United forever

  • @fanueltullu1566
    @fanueltullu1566 26 дней назад

    መንሱሬ እኔ ባንተ ምርጫዎች አልስማማም። ሲጀመር ጋርናቾ ሲሰራም ለግራ መስመር የማጥቃት ቦታ መሆኑ ሊዘነጋ አይገባም። ምንም እንኳን አሰልጣኙ ለራሽፎርድ ተደጋጋሚ ዕድሎችን እየሰጡት መሆኑ ባይካድም በኔ እምነት ራሽፎርድ በቦታው ላይ ያለው ብቃት ይበልጥ እየወረደ ቢሄድ ወይም ቢጎዳ የቦታው ቀዳሚ ወራሽ ጋርናቾ ነው። እንደውም ምርጫው የእኔ ቢሆን የግራ ማጥቃት መስመር ላይ ጋርናቾ የቀኝ ማጥቃት መስመር ላይ ደግሞ አማድ ዲያሎ ቀዳሚ ጀማሪዎች ቢሆኑ ደስተኛ ነኝ። ምክንያቱም በጥረቱ ራሱን ያሻሻለ ሰው ቀዳሚ ሊሆን ይገባል ብዬ አምናለሁ። ሌላው ክሪስቲያን ኤሪክሰንን ከነአካቴው ረስተኸው ነው ወይስ ምነው አልክ ሁለተኛ እና ሶስተኛ ተመራጭነትን እንኳን የነፈግኸው።
    🙏🙏

  • @user-kn4bp8jr6z
    @user-kn4bp8jr6z 27 дней назад

    ሠለም መንሱሬ አሪፍ ነው ቀጥልበት

  • @Nattymafi
    @Nattymafi 25 дней назад

    I feel like utd got good signings but still there are toxic players so we should sell more players and sign some good defensive midfielder we always couldn’t get one that’s our main problem because of our DM and defense are very slow plus we need to have best 11

  • @AysheshimKindie
    @AysheshimKindie 27 дней назад +2

    1st comment mensurie please give me orginal man united maliya

  • @adujonathan4377
    @adujonathan4377 26 дней назад

    Wellcome mensur gn Ahmed Diallo eresakew

  • @teketeltadesse9784
    @teketeltadesse9784 26 дней назад

    መንሱሬ ስለ ማንቸስተር ስታወራ ነው የሚያምረው

  • @beki620
    @beki620 27 дней назад

    መንሱሬ please በየሰዓቱ program ስራ ❤🎉

  • @tesfahunbogale8414
    @tesfahunbogale8414 26 дней назад

    Gerncho on the left Bruno in the center AMAD left and Rashford up front that’s what I expect tomorrow

  • @YeronSutuma
    @YeronSutuma 27 дней назад +2

    Endet sew amad dialo ena eriksen yiresal?🙄

  • @TesfayeGadissa-j6x
    @TesfayeGadissa-j6x 26 дней назад

    YALE MINIM TIRTIR MANUTD ZENDIRO CHAMPION MEHON ALEBET KEZIH BELAY SQUAD AYITEBEKIM

  • @TesfahunMuche-o2e
    @TesfahunMuche-o2e 26 дней назад

    መልካም እንግዲ መንሱሬ ለሰጠኸን መረጃ ከልብ የመነጨ ምስጋናዬን እያቅረብሁ በዘንድሮው ዓመት የኔው ማንቸ ሻፒዮን ይሆናል የሚል ግምት አለኝ

  • @Brukbrhanu4683
    @Brukbrhanu4683 27 дней назад

    Mensure endalkew endeamnaw gudat kalaschegeren zendro wanchaw wedebetu ymelesal

  • @NikodimosYemane-xu9gj
    @NikodimosYemane-xu9gj 27 дней назад

    አራተኛ ወጥቶ ለሻምፒዮንስ ሊግ ካለፈ በቂ ነው ። ለእነ አሽወርዝ እና ቤራዳ ጥሩ መነቃቃትን የሚፈጥርላቸው ይመስለኛል ። GGMU

  • @SaymenSemed
    @SaymenSemed 27 дней назад

    Wow guguten bitay

  • @MikiK-b6o
    @MikiK-b6o 26 дней назад

    🥇🏆

  • @deressewondimagegn
    @deressewondimagegn 26 дней назад

    ሠላም ለአንተ ይሁን ያልኩ አንተን እያዳመ ጥኩህ ነው መንሡሬ፣untd ለምንድን ነው ሁነኛ አጥቂ የማያሥፈርመው???

  • @AdisuAnjul
    @AdisuAnjul 27 дней назад

    መንሱር ስሌ ስፎርት የምተሴጤወ ትንታኔ መዳ ጌብቶ ከመጫወት አያንስም እግ/ ር ይጤበቅ

  • @abiotkebedeenderase
    @abiotkebedeenderase 27 дней назад

    Mensure ❤🙏

  • @AbdljelilMurad
    @AbdljelilMurad 27 дней назад +1

    Amade terstwal

  • @abdiMude-y3s
    @abdiMude-y3s 27 дней назад

    Top 4

  • @mimishaadmasu5956
    @mimishaadmasu5956 27 дней назад

    Mensure sorry it's hard to guss, as so early 😮

  • @GizachewGiya
    @GizachewGiya 27 дней назад +2

    Amad ተረስቷል

  • @AbdiMusa-tb3zs
    @AbdiMusa-tb3zs 26 дней назад

    መንሱር አንድ የረሳኸውነገርአለ ama dialo እና malecia dialo ,በተለየ ትኩረትይፈልጋል በዚህኛው season

  • @KinfeAzene
    @KinfeAzene 27 дней назад

    I have no word to say about you, you are football physician

  • @abdelmenabeshir5118
    @abdelmenabeshir5118 27 дней назад

    መንሱሬ ዳሎት ግን አምና ጥሩ ነበር ይባል እንጂ ጀርባውን መከላከል እያቃተው ቢያንስ 4 ጎል ተቆጥሮብናል ልክ ከጋላታሳራይጋ ዛሀ እንዳስቆጠረው አይነት

  • @abenezertesfaye9668
    @abenezertesfaye9668 27 дней назад

    Emanugn man united la yetegnum buduni asichegar yihonal katayi

  • @EyobGirmachwu
    @EyobGirmachwu 27 дней назад

    መንሱሬ amad አንድት ረሳህ

  • @DawitDawit-uf1in
    @DawitDawit-uf1in 27 дней назад

    man utd

  • @DechasaGirma-xe2io
    @DechasaGirma-xe2io 27 дней назад

    Manchester united ❤❤❤❤❤

  • @ethio-kin
    @ethio-kin 27 дней назад

    ዩናይትድ በ2024/2025 የውድድር ዘመን የሊጉን ፉክክር በአንደኝነት ያጠናቅቃል። የዩሮፓና ፕሪሚየር ሊግን ጨምሮ የኤፍ ኤ ካፕ ዋንጫዎችን ያነሳል።

  • @EndashawayenewGemechu
    @EndashawayenewGemechu 27 дней назад

    ደረሰ ደረሰ ፕርሜሊግ

  • @MeazaGegziabher-g2f
    @MeazaGegziabher-g2f 27 дней назад +1

    መንሱሬ ማንም ባልጠበቀውና ባላሰበው ዘንድሮ ማን ዩናይትድ ሻንፒዮን ይሆናል ብዬ አምናለሁ ለምን ወይም እንዴት ብትለኝ የተኛው አንበሳ ተርቦ ካንቀላፋበት ተነስቷል አንበሳ ከተራበ የአደን ሜዳው ይተራመሳል እኔ አልጠራጠርም ድል ለኔው ማን ዩናይትድ

  • @filmontaferetafere9783
    @filmontaferetafere9783 27 дней назад

    Welcome mensurie

  • @abelasrat9615
    @abelasrat9615 27 дней назад

    ዲሊት በሶስት አመት ተከፋፍሎ የሚከፈል ነው መንሱሬ ዜርክዚም እንደዛው የቢሳካ ደሞ በናዝራዊ ይጣጣል ከዛ ውጪ ግሪን ውድን ካንቡዋላን ሸጠን ወደ 40 ሚ ፓ አግኝተናል እና አዲሱ የእስፓርት ምኔጅመንት የተከተለው ብልጣብልጥ የሆነ የግዢ ስትራቴጂ አዋጪ ስለሆነ ተጨማሪ ተጫዋቾች ማምጣት ይቻላል !!!

  • @WendmagegnMintsnot
    @WendmagegnMintsnot 27 дней назад

    አማድን ልክ ናቹሁ ኤሪክሰን ግን አማራጭ ከጠፋ እንጂ ይበቃዋል

  • @HenokGirmachew
    @HenokGirmachew 27 дней назад

    Ahmed and Erickson

  • @mehemedmurad
    @mehemedmurad 26 дней назад

    ❤❤❤

  • @firathawa4917
    @firathawa4917 26 дней назад

    Jhonny evans and Amad diallo

  • @ephremgizaw4873
    @ephremgizaw4873 27 дней назад

    አመዶ ዲያሎ ያሳየው ብቃት የአቛም መለክያ ጫወታ ብታየው

  • @Fitse-q8r
    @Fitse-q8r 27 дней назад

    አማድ ዲያሉ አለኩ በቀን አጥቂነት መንሱር

  • @matidere7372
    @matidere7372 26 дней назад

    Great one mensur but what about Amad Diallo

  • @Nebil0911
    @Nebil0911 27 дней назад

    መንሱሬ በአንተ ትንተና መሠረት አማድ ዲያሎ ቦታ የለዉም ወይስ ክለቡ ሪሊዝ አድርጎታል ???

  • @eshezegret4988
    @eshezegret4988 27 дней назад

    መንሱሬ በሳንቾ እና በኡጋርቴ ቢለዋወጡ ማን ይጎዳል??????????????????????????????

  • @Bul-z2o
    @Bul-z2o 27 дней назад

    Welcome Mansur

  • @zemensemawgeto4860
    @zemensemawgeto4860 26 дней назад

    mensure min alebet ephrem emibaln kift af btaseletiniln