አነጋጋሪ ሆኖ በሰነበተው ትዳሩ ዙሪያ የስጦታው ምላሽ!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 окт 2024
  • Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Комментарии • 5 тыс.

  • @Reem_coffee
    @Reem_coffee 3 месяца назад +996

    አትፍረዱ እንደኔ ዝም በሉ ወንጀላቸው አትጠቡ ሁሉንም አላህ ያውቃል☝☝☝☝☝

    • @gfg4073
      @gfg4073 3 месяца назад +32

      ትክክል ፈጣሪ ነው የማቀው

    • @ياالله-د6ب
      @ياالله-د6ب 3 месяца назад +54

      አዊ ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ሀቢባችን

    • @betelmulu4897
      @betelmulu4897 3 месяца назад +11

      በትክክል

    • @adan1376
      @adan1376 3 месяца назад +9

      ትክክል እሪሚየ😢😢

    • @sebletube7525
      @sebletube7525 3 месяца назад +7

      ትክክል

  • @mihret3341
    @mihret3341 3 месяца назад +874

    መስዬ እኔ ግን ልጁ እረፍት ቢወስድ እራሱን ቢያዳምጥ

  • @Hawa-ms1mt
    @Hawa-ms1mt 3 месяца назад +185

    እኔ ዝም ነው የምለው በማንም አልፈርድም

  • @sdgd5754
    @sdgd5754 3 месяца назад +29

    በጣም ደክሞታል እግዚአብሔር ያሳርፍህ ወንድሜ! ችግራችሁን ይፍታላችሁ❤

  • @ዘ-ታቦር
    @ዘ-ታቦር 3 месяца назад +515

    ኮመንታተሮች ፍርድ የ እግዚአብሔር ነው ከመፍረድ ተቆጠቡ ሁሉንም እግዚአብሔር ያውቀዋል።

    • @ef6079
      @ef6079 3 месяца назад +21

      አረ ማንኛውም ወንድ ሚስቱ በስልክ ከሌላሰውጋ ፍቅር ስታወራ ማን ዝም ይላል????

    • @RHAMAYGATA
      @RHAMAYGATA 3 месяца назад +4

      በትክክል

    • @fikerabi9151
      @fikerabi9151 3 месяца назад +2

      _Ewunet nw_
      _Atfiredi Yferdibhale_
      _Yilale kalu_ 🙏

    • @azebogubamichael7082
      @azebogubamichael7082 3 месяца назад +1

      ​@@ef6079
      Ehhhh kbur gashe
      Egna setochm kelela yemyawera bal anafekdm

    • @tube8181
      @tube8181 3 месяца назад +1

      ሰውአብዶል
      ይፈረዱበታል
      ብዛኮመትታዝቢያለሁ

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 3 месяца назад +471

    እባካችሁ አትስደቡት :: ምክንያቱም ልጁ በእዉነት የተጎዳ እና ብቼኛ ነዉ

    • @bogalechdadi2933
      @bogalechdadi2933 3 месяца назад +12

      እውነት ሁሉንም ነገር የሚያዉቀዉ እንድ እግዚአብሔር ብቻና ብቻ ነዉ😢😢

    • @undermysaviour
      @undermysaviour 3 месяца назад +18

      የእሷ እኮ ይብሳል በልጅነት ተሰዳ የአረብ ፊት የገረፋት እሱ በአገሩ ሕዝብ አይዞህ ስላለው ነው እዚህ የደረሰው። ብቸኛ አልነበረም።

    • @baniaychu7478
      @baniaychu7478 3 месяца назад

      ​@@bogalechdadi2933ማርያምን አጀቴን ነው የሚበለው😢

    • @MobileHouse-p2v
      @MobileHouse-p2v 3 месяца назад +3

      በትክክል ከቻላችሁ መ ምከር ነዉ🎉🎉🎉🎉🎉 6:07

    • @ZaroMasama
      @ZaroMasama 3 месяца назад +18

      ይሄ ምንም አያሳዝንም ጥሬ ነው መማር እንዲ ከሆነ ቢቀር ደሞ ብቻውን የለመደ ከሰውጋ አይሆንም አውሬ ነው ስግብግብ

  • @የለምስራ
    @የለምስራ 3 месяца назад +476

    እኔ ምንም ማለት አልችልም ግን ያሳዝነኛል ልጁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሌላ ምንም አልልም

    • @tig-dm8pb
      @tig-dm8pb 3 месяца назад +11

      እኔም ያሳዝነኛል ምንም ባይሉት 😢😢😢

    • @louatlouat8603
      @louatlouat8603 3 месяца назад +5

      እኔም ወልሂ😢

    • @undermysaviour
      @undermysaviour 3 месяца назад +9

      እሷስ አታሳዝንም?

    • @Sofis-yn6eq
      @Sofis-yn6eq 3 месяца назад

      ​@@undermysaviourin ethio culture women don't have life, time problem. Even if she had all of the problems, it is normal.

    • @gooza9716
      @gooza9716 3 месяца назад +13

      እሷ ናት ምታዛዝን እሱ ቤተሰብ ያለመኖሩ የላ ጉደይ ይህ ትዳር ነው እሷ ታሳዝናለች የሴት ህይወት እግዚአብሔር ደህነውን ይግጠማት እሱ ​@@undermysaviour

  • @YaniyaniYaniyani-x9h
    @YaniyaniYaniyani-x9h 3 месяца назад +26

    እረ አይዞህ ስንት ተዋልዶ የሚለያዩ አሉ አይደል ወንድሜ እግዚአብሔር መልካም ነዉ ላንተ የተሻለ አስቀምጦልሀል በፀሎት መበርታት ነዉ

  • @asterwagaye4315
    @asterwagaye4315 3 месяца назад +277

    መሲ እንኳን ሰዉ አወቀዉ ይሄ ልጅ ወገን የለዉም ወገኑ የኢትዮጵያ ሕዝብ ነዉ ስለዚህ ጥሩ አርጓል

    • @mesibrhane78
      @mesibrhane78 3 месяца назад +5

      100%👍👍👍👍

    • @genitube1438
      @genitube1438 3 месяца назад +1

      Sijemer slawera ayidelem yemitazenlet kenategna bite new

    • @ggphonetastic9760
      @ggphonetastic9760 3 месяца назад +8

      ወገን ስለሌለዉ ሴትን ልጂ በዚ ደረጃ እሱ ቢዝነስ ነው የሰራባት

    • @omuelhamtube3977
      @omuelhamtube3977 3 месяца назад

      ​@@ggphonetastic9760ባለኝ ኣላቻሽ መርዝ

    • @ter2065
      @ter2065 3 месяца назад +2

      ወላሂ ትክክል 100/100 እጀራ ይዉጣልሽ

  • @tigistadmasu3410
    @tigistadmasu3410 3 месяца назад +313

    መሲ እባክሽ ይህንን ልጅ በቻልሽው መጠን እርጅው በፍፁም ውስጡ ተሰብሯል ደክሞታል የፊቱ ገፅታ ይመሰክራል።መጀመሪያ እራሱን ያድን ከልጅቷ ጋር ለማገናኘት አትሞክሪ ።ቢወዳትም በግልፅ ከሌላ ወንድ የምትፃፃፍ ከሆነ ለወደፊቱም አመል አይለቅምና ትቅርበት ።እሷንም እግዚአብሔር ይርዳት ።
    ስጦታው ግን እራስህን ውደድ ከአለባበስ ጀምሮ ምግብህንም እያስተካከልክ ከትልቅ ፀሎት ጋር የስነ ልቦና ባለሞያም ብታገኝ መልካም ነው ።በርታ ወንድም የተማርክ የተረጋጋህ ገና ወጣት ነህ ና ብዙ መልካም ስራዎችን የምትሰራ ስኬታማ እንደምትሄን አምናለሁ ❤❤❤

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd 3 месяца назад +16

      መልኩ እራሱ በጣም ተቀይሯል ፀጥታ ነገር ያሰፈልገዋል

    • @ኢትአአ
      @ኢትአአ 3 месяца назад +13

      በትክክል ነው የገለፅሺው፣ እግዚአብሔር ይርዳው፣ ያሳዝናል።

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 3 месяца назад

      በሽተኛ ነው።ባለጌና ልክስክስ ነው። ውሸታም ሴታሴትም ነው።
      ተጎዳሁ ምናምን በሚል ሰበብ የአረብ ሃገር ሰራተኞችን እያታለለ ያለ አጭበርባሪ ነው።
      👺👹👺👹👺
      ሚስቱ ጭቆናውን ስታይ ቢመራትና የፈለገችውን ብታደርግ ስ ህተት የለባትም።
      እኔ ክፉ ሰውን በደንብ አውቃለሁ። ክፉ ሰዎች የሚሰሩትን ግፍ ለመሸፈን የማይፈጥሩት ውሸት የለም። ይህም ሰውዬ እያደረገ ያለው ተመሳሳይ ነው።
      አት ታለሉ። ቢችል ኖሮ ልጅትዋን እየደበደበ ለመጨቆን ነበር ፍላጎቱ።
      ደነዝና ከብት ነው።

    • @etett967
      @etett967 3 месяца назад +6

      እዉነትሽን ነዉ እህት ፍፁም ተቀይሯል ፊቱ ተቀያየረ

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO 3 месяца назад

      ​@@etett967ስብራት ቀላል ነገር አይደለም ወደ ድሮ መልኩ እየተመለሰ ይመስላል

  • @meron-cc9vi
    @meron-cc9vi 3 месяца назад +266

    ስጦታው የድሮው ታሪክህን አሁን አትኑርበት እድሜህንም ጊዜህንም ይጨርስብሀል። ሀሉም ሰው ችግሩ ይለያይ እንጂ የድሮ ታሪክ አለው። የስነ ልቦና አማካሪ ያስፈልግሀል ከሁሉም በላይ ግን ፀሎት አድርግ ለራስህ ጊዜ ስጥ። የአለማቱ ጌታ ከናንተጋር ይሁን።

    • @emamaethiopia3743
      @emamaethiopia3743 3 месяца назад +3

      Yes

    • @emamaethiopia3743
      @emamaethiopia3743 3 месяца назад +10

      በቃ ውዶቼ ለመፍርዲ ቀላልነው ውነታው ግን የሚኖርው ሰውነው የማቀው

    • @Getaneh188
      @Getaneh188 3 месяца назад +6

      ሸሌ ስለሆነች ነው። እሱ ምንም አላለም።

    • @Sndarelaw
      @Sndarelaw 3 месяца назад +7

      ፀበል እራሱ ያስፈልገዋል ፊቱ ትክክል አይደለም

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 3 месяца назад +2

      ኤጭ ወደዚያ እዚያው ተጨማለቁ ምን ጉድ ናቸው አታፍርም ሰትመላለሱ ነውር የሚለውም ነገር ገበና የለም እንዴ እፍሩ እዚያው ተበሳበሱ ሰንት አይነት ችግር አለ ባገሪታ

  • @rabiaseid7470
    @rabiaseid7470 3 месяца назад +40

    ወንድምአላም ላንተ ይሄ አይገባም ነበር ይሁን ነገሮች ሁሉ ለበጎ ናቸዉ መሲዬ አደራ አበርችዉ ሰዉ ለሰዉ መድሀኒት ነዉ አላህ ጥሩ ደረጃ ያድርስህ ።

  • @tesfaneshhake8786
    @tesfaneshhake8786 3 месяца назад +320

    እኔ የሚገርመኝ ለዚህ ወንድሜ ኑሮ በሚዲያ አታድርገው ሚዲያ ለወደፊት ኑሮህ ያከብድብሃል እንጂ አያቀልልህም አንተ ማድረግ ያለብህን እንደተማረ ሠው ከሕይወትና በእውቀት ተሙክሩ ያላቸው አማካሪዉች ጋር ሄድ ሁል ግዜ ሰው ይዘንንልኝ ብለህ አካሄድህን አስተካክል እኔ ብዙም አልተደሠትኩም ያለፍክበት ሕይወት የአሁኑን ማንንነት አይወክልም ጥንቃቄ አድርግ! መፃፍ ቅድስ አንብብ እዛ ውስጥ የእረፍት የመፅናናት ቃል አለና ምክር ነው !

    • @almazt5518
      @almazt5518 3 месяца назад +5

      በእኔ አስተያየት ለሌላ ትምህርት ሰጭ ነው ብዙ ሰው ብዙ ይጐዳል ቶሎ አይለያይም

    • @tizuethiopia7894
      @tizuethiopia7894 3 месяца назад +1

      ትክክል ሆ ጉድ እኮ ነው

    • @meronwhibe6361
      @meronwhibe6361 3 месяца назад +1

      ጎረቤት ይጠየቅ

    • @selamhailu1990
      @selamhailu1990 3 месяца назад +1

      ✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅

    • @bona2318
      @bona2318 3 месяца назад

      Tikikil

  • @DestaKhalil
    @DestaKhalil 3 месяца назад +55

    ሥጦታውየ እባክህ እራሥህን ተብቅ እኛ እንወድሀለን እዳይከፈህ ሁሉም ያለፈል ወድም አለም

    • @JxbJdh-vf2xm
      @JxbJdh-vf2xm 3 месяца назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bombasticsideye309
    @bombasticsideye309 3 месяца назад +93

    አተሳደቡ አተፍረዱ እውነቱን የሚውቀው አንድ አላህ እና ሁለቱ ናቸው አትፍርዱ

    • @fatimafantanish
      @fatimafantanish 3 месяца назад +2

      ውነቱን የሚያቁት እነሱናቸው በቪ ዚካል ሁለቱም ተጎርተዋል

    • @tyuhhhdfyyy811
      @tyuhhhdfyyy811 3 месяца назад

      😂😅😅😅😅😊😅

    • @tyuhhhdfyyy811
      @tyuhhhdfyyy811 3 месяца назад

      😂😂😮

  • @saramillion7470
    @saramillion7470 3 месяца назад +5

    እኔ እንደ ተረዳሁት ልጅቱ በጣም ጋጠወጥ ባለጌ ናት ሲጀመር ቤተሰቦቻን እንኳን አክብራ ከስደት ተመልሳ አጠገባቸው ሳትሄድ ወንድ ጋ ሄዳ ሆቴል አብራ የተቀመጠች ሰገጤ ናት ንግግሯ ላይ ደሞ ውሸት የተደበላለቀበት ነው ሲበዛ ወረኛ ናት።

    • @fjgdgg1538
      @fjgdgg1538 3 месяца назад

      ትክክል በጣም አጥፍታለዪ ከሰዋገር ስትመለስ ምንም ሳትናገረ አገሯ ገብታ ዝም

  • @onlyme6606
    @onlyme6606 3 месяца назад +69

    ሴቶች ከዚ ልጅ ተማሩ ቤተሰቦቻቹን ብላቹ እንጂ ወንድን ብላቹ ወደ አገር አትመለሱ

    • @ShakiraShakira-f6f
      @ShakiraShakira-f6f 3 месяца назад +2

      Leke nesh

    • @BiBs-pq7fb
      @BiBs-pq7fb 3 месяца назад +2

      እውነት ነው

    • @omuelhamtube3977
      @omuelhamtube3977 3 месяца назад +6

      ያኛ መካሪ መን ኣዳራገሽ ኢሱ ምን ኣራጋት ዱሬዬ ያወንድ ሱስ ሲላለባትናዉ ኢሱ ጋ ያረፈቺዉ ቢሬን በለኝ ኣላች ወይ

    • @Ruki-v3q
      @Ruki-v3q 3 месяца назад +2

      እውነት ነው

    • @onlyme6606
      @onlyme6606 3 месяца назад +1

      @@omuelhamtube3977 ሚዲኖ ያልሺ በአማሪኛ ጣፊ🤣🤣🤣🤣

  • @Greatest307
    @Greatest307 3 месяца назад +180

    ዋው በጣም ትልቅ ድብርት ውስጥ እንዳለ ግልፅ ነው ምግብ እንኳን የሚበላ አይመስለኝም ድክም ብሏል እባካችሁ ቅርብ ያላችሁ ሰዎች ድረሱለት ያሳዝናል 😢

    • @nurawassie2668
      @nurawassie2668 3 месяца назад +12

      አወ በጣም ያሳዝናል 😢

    • @MeskeremMeta-oq2if
      @MeskeremMeta-oq2if 3 месяца назад +12

      ጎበዝ እኔም ይሄን ተረዳሁት አሳዘነኝ

    • @wgwgwsvgay4617
      @wgwgwsvgay4617 3 месяца назад +9

      ወላሂ አዎ የሠው ልጂ የሆነ አጀትጨያለው ሰው ይሄን ማሠብ አያቅተውም

    • @tsisami9841
      @tsisami9841 3 месяца назад +16

      መሲ ውሀ ማዘጋጀት አለባት

    • @FggGhhh-m8c
      @FggGhhh-m8c 3 месяца назад +4

      አው አይ እደት እደሚያሳዝንን😢😢

  • @በክርስቶስክርስቲያን
    @በክርስቶስክርስቲያን 3 месяца назад +183

    ምንም አልልም ሰምቶ ማለፍ እያለ ለእሷም ሆነ ለእሱም መፍረድ የእግዚአብሔር ነው ☑️👏👏👏

    • @صالحالمطرفي-ق2و
      @صالحالمطرفي-ق2و 3 месяца назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @SebleAshagre7233
      @SebleAshagre7233 3 месяца назад +1

      Thank you

    • @fjgdgg1538
      @fjgdgg1538 3 месяца назад

      ዝምታ ዪሻልል እኔ ካሚራ አርጎ ቤት ቆልፏ ስትል አሳዝናኝ ነበር

    • @ዮወርድ
      @ዮወርድ 3 месяца назад

      በትክክል ዝም ፍርድ የእግዚአብሔር ነው

  • @MestawetKorme
    @MestawetKorme 3 месяца назад +30

    አይዞህ የኔ ወንድም ወደራስህ ተመለስ አንተ ጀግና

  • @sauditaif7667
    @sauditaif7667 3 месяца назад +119

    እኔ እምለው ብዙወቻችን ኮሜንታተሮች ለምን እንሳደባለን ምናችን ተነካ እና ከቻላቹህ መልካም ቃላት ተናገሩ ካልቻላቹህ እለፉ ኮሜንት ሳትሰጡ ስድቡ እኮ ለራሳችን ሃፂያት ነው ወገኖቸ እባካቹህ አትሳደቡ

    • @ormooapss442
      @ormooapss442 3 месяца назад +4

      ትክክል በእውነት ፍርድ የሚሰጥ ፍጣር ብቻ ነው እኔም ኮሜንት መፃፍ አልወድም

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd 3 месяца назад +1

      መልካም ነገር ለመናገር እኮ መታደል ማመዛዘን እኔ ለዚህ ጉዳይ ምንድነኝ መጥፎ ተናግሬ ተሳድቤ የማመጣዉ ለዉጥ ምንደነዉ ብለን ሰናሰብ ነዉ በሰድብ ሰዎችን የማናሰቀይመዉ እና ሀሳባችንን ከሰድብ የነፃ ቢሆን ይመረጣል ካልተቻለ ዝም አለ ትልቁ ነገር እንደኔ

    • @tube8181
      @tube8181 3 месяца назад +1

      ሰንትእብድአሉ
      በማያቁትነገርያሰለፈልፉቸዋል
      እህቲልክነሺ

  • @did7013
    @did7013 3 месяца назад +116

    እራስህን ጠብቅ ጤናህን ጠብቅ እግዚአብሔር ይርዳህ ጀግና ሁን የኔ ወንድም

  • @AmusedRacingCar-yj3iu
    @AmusedRacingCar-yj3iu 3 месяца назад +74

    ወንሜ ስጦታው አነተ ብርቱ ጀግና ሰው ነህ ያን ሁሉ የልጅነት ጊዜ ያሳለፈህን ፣ ያሳደገህን ፣ የጠበቀህን ፣ እዚህ ደረጃ ያደረሰህን እግዚአብሄርን አስብ እንጂ አትጨነቅ ሁሉ ያልፋል።

  • @SaraHoh-k3s
    @SaraHoh-k3s 3 месяца назад +20

    ፈጣሪ ይፍታው የውስጥ አዋቂ እሱ ነውና

  • @Lidiyaa926
    @Lidiyaa926 3 месяца назад +198

    የወደቀ እንጨት ምሳር ይበዛበታል አለ የሀገረ ሰው የኔ ጌታ አይዞ የሄሄ ቀን ያልፋል😢😢

    • @zufnea2955
      @zufnea2955 3 месяца назад

      😢😢😢😢😢 እውነት ነው

    • @hanamehamed3017
      @hanamehamed3017 3 месяца назад

      😢😢ä😮

    • @mesibrhane78
      @mesibrhane78 3 месяца назад

      በጣም ቀንሷል

    • @ጎዶልያስ-ጸ3ፐ
      @ጎዶልያስ-ጸ3ፐ 3 месяца назад

      እውነት ይበዛበታል አለመውደቅ ነው 😢😢

    • @genitube1438
      @genitube1438 3 месяца назад +2

      Lebete kega lewchi alga mehonun man aye

  • @selamtefera6597
    @selamtefera6597 3 месяца назад +37

    እባካችሁ እዚህ ሰው ላይ አትፍረዱበት:: መጥፎም ቃል አትናገሩ:: ብዙ ያሳለፈ ልጅ ነው እና በአፋችን አንስበረው🤲🤲

  • @serkeeshete
    @serkeeshete 3 месяца назад +144

    አይዞህ ስጦታዉ ሁሉም ያልፋል ተረጋግተህ እራስህን አዳምጥ አንተኮ የምትገርም ጀግና ነህ

    • @wsasews4395
      @wsasews4395 3 месяца назад

      😊

    • @Hik-t5p
      @Hik-t5p 3 месяца назад +6

      ውነት ተናግረሻል ።ያለኛ ማናለው ሚሥኪን

    • @Abeyዩቶብ
      @Abeyዩቶብ 3 месяца назад

      ​@@Hik-t5pእህቴደምረኝ❤

    • @Abeyዩቶብ
      @Abeyዩቶብ 3 месяца назад

      ​@@wsasews4395እህቴአበረታቸኝ❤

  • @mnegn9913
    @mnegn9913 3 месяца назад +34

    ውይ ልጁ ስያምር🥰 ታሪክህን ዛሬ ነበር የሰማሁት በጣም ጠንካራ ልጅ ነህ፡፡ ህይወት በልጅነት ብልጥ አድርጋህ በዛ መከራ ውስጥ እንኳን ለትምህርት የነበረህ ቦታ የሚገርም ነበር፡፡ በጣም ጠንካራ ልጅ ነህ በርታ፤ ደግሞ በተደጋጋሚ መልኳ ምናምን ስትል ሰማሁ ግን መልክ እንደተመልካች ነው እኔ ደግሞ ያንተ ውበት ነው የታየኝ የምር ስታምር በጣም ውብ ነህ🥰🥰🥰

    • @AberaBasoget
      @AberaBasoget 3 месяца назад

      ልጅቱስ ምን አደረገች.... እዚክ ጅል መኖሮ...

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 3 месяца назад

      ሴቶች የሴት ልጅ ጠላቶች ናቸው።
      የወንድ ቁላ ካዩ ሴትዋን በመንጋ ይሳደባሉ ያንኳስሣሉ።
      የተበደለችው ሴቷ እያለች ወንዱን አይዞህ በርታ ይሉታል።

    • @mnegn9913
      @mnegn9913 3 месяца назад

      @@AberaBasoget ምን እንዳደረገች በልጁ ዩቲቭ ቻናል ላይ ገብተክ ተመልከት ከነማስረጃው ታያለህ፡፡

    • @Yasminmudaa
      @Yasminmudaa 3 месяца назад

      ወዳሽው መሰለኝ 😂😂😂 ፈጠሪ ሆ ቱ አይ ሴቶችችችችችችች

    • @mnegn9913
      @mnegn9913 3 месяца назад

      @@Yasminmudaa በጣም😁

  • @mesfinta9105
    @mesfinta9105 3 месяца назад +31

    ሱባኤ ገብተህ እግዚአብሔርን በፀሎት ጠይቅ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ማንንም አትስማ

  • @እስቴርመኮንን
    @እስቴርመኮንን 3 месяца назад +65

    አይዞህ ወንድሜ ሁሉም ለበጎ ነው: በመጥፎ ነገር ውስጥ መልካም ነገር አለ: ስንቱን ነገር አልፈህ እዚህ ደርሰሃል.ይሄ ተራ ነገር አንተን በፍፁም አይመጥንህም, ላይፍ አልጋ በአልጋ የለም ,ስለዚህ ፀፀት ሳይሆን ትምህርት ነውዋናው ጤና መሆን ነው,እዚህ ያደረሰህን አግዝአብሔርን አመስግን!!

  • @tsehaymisganaw699
    @tsehaymisganaw699 3 месяца назад +76

    ግን አስተውላችሁታል በጣም የድካም ስሜት አለው ኮሜታተሮች በቃ ተዋቸው እራሳቸው ይፍቱት 😢

    • @EnateArsema
      @EnateArsema 3 месяца назад

      አዎ በጣም ድክም ብሏል ያስታውቃል አይይይይ

    • @Amina-uz9nz
      @Amina-uz9nz 3 месяца назад +2

      😢😢😢😢😢😢አሣዘነኝ

    • @የሩታአድናቂነኝ
      @የሩታአድናቂነኝ 3 месяца назад

      ​@Amina-uz9ደምሪኝnz

    • @hiwetbehayilu5657
      @hiwetbehayilu5657 3 месяца назад +3

      ማን አትፍቱ አላቸው በሚዲያ እየወጡ ያላዝናሉ እንጅ ቢጣሉም በውስጥ ተጣልቶ አስወጥቷት ዝም ማለት ይችል ነበር እሷ ሳትሆን እሱ ነው ወጥቶ የለፈለፈ

    • @Orthodoxተዋህዶ
      @Orthodoxተዋህዶ 3 месяца назад

      ደክሞት ሳይሆን የሆነ መጥፎ መንፈስ አለበት ድብቁ የዳቢሎስ ሴራነው እንደዚህ ምስቅልቅል የሚደርገው 😢😢😢😢😢

  • @marmedia-ly3nx
    @marmedia-ly3nx 3 месяца назад +12

    ወንድማችን ያለፈዉ ህይወትህን ባጠቃላይ መዝጋት እና የዛሬዉን ህይወትህን ብታጣጥም ይሻልሀል።ፀልይ።ፍቅርን የሚሰጥ ፈጣሪ ብቻ ነዉ።በርታ

  • @EmuArfat
    @EmuArfat 3 месяца назад +95

    እውነቱን ፈጣሪ ይወቅ ሚዲያ ላይ ባትዘራዘሩ ጥሩ ነበር 😢

    • @MeriMTube
      @MeriMTube 3 месяца назад +2

      እሙአረፋትየእደነሺእህቴዎ

    • @LomiLomii-q1r
      @LomiLomii-q1r 3 месяца назад +1

      Betam

    • @የማመልከውአንዱንነውየምለ
      @የማመልከውአንዱንነውየምለ 3 месяца назад +1

      ወይ ኡሙ አረት ምነው ጠፈሽ ምነው

    • @sadh5915
      @sadh5915 3 месяца назад

      እሙ አረፋት የኔ ውድ አለሽ ወይ በአላህ

    • @fatmah6936
      @fatmah6936 3 месяца назад

      አህለን እሙ አረፋት በሰላም ነዉ

  • @TayituAbakostir
    @TayituAbakostir 3 месяца назад +48

    ምንም ተራፒ አያስፈልግህም
    የኔ ወንድም መፅሀፍ ቅዱስህን አንብብ
    ፀልይ::
    እግዚሐብሔ ስላምህን ያብዛልህ::

  • @KaluMulualem
    @KaluMulualem 3 месяца назад +77

    ልጁ ግን በጣም ችግር ውስጥ ነው አስተያየቱም ንግግሩም የሆነ ነገር እንደሆነ ያሳብቃል እና ፈራጆች አትፍረዱ ፈጣሪ ይርዳህ ወንድም

  • @tewodrosgirma1031
    @tewodrosgirma1031 3 месяца назад +4

    Dear Sitotaw, I have had the opportunity to listen to both your and your wife's separate interviews on Mesi Channel. After reflecting on both perspectives, I feel compelled to share some thoughts with you. It's evident that you are an educated individual, but I believe there is always room for improvement in how we treat those closest to us, especially our spouses. The way you speak about your wife in public does not always reflect the education and respect one would expect. On the contrary, it often comes across as controlling rather than supportive. Your wife, on the other hand, appears to be naturally educated and well-mannered. It would be beneficial for both of you, and for the harmony of your relationship, to treat each other with the utmost respect and understanding. Rather than focusing on her faults, try to appreciate her strengths and work together to create a positive and loving environment. I encourage you to be a better person and partner. Strive to communicate with empathy and kindness, and avoid being overly critical. By doing so, you can both enjoy a more fulfilling and harmonious life together. Wishing you both all the best.

    • @hanazewdie
      @hanazewdie 3 месяца назад +1

      This is the best comment.

    • @WISDOMISLAM1
      @WISDOMISLAM1 3 месяца назад +1

      Yes, you touch the point. I also have the opportunity to listen to his and her interviews. Mr. Sitotaw is using his background history to seek attention.

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay4617 3 месяца назад +150

    የኛአገረ ሰውቡዳነው ባዴየ አከሰሙት አላህ ይፈረዲባችሁ ይሄን ብቸኛልጂ የምትሳዴቡ

  • @ZvcxTre
    @ZvcxTre 3 месяца назад +101

    አለቤተሰብ ያደገ ሰዉ ለመከፋት ትንሺ ነገር ይበቃዋል አሁንም ደህና አይደለም በጣም ያሳዝነኛል ፈጣሪ ቤተሰቦችህን ያስገኝልህ😢😢😢😢

    • @JxbJdh-vf2xm
      @JxbJdh-vf2xm 3 месяца назад +1

      ישראל❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @JxbJdh-vf2xm
      @JxbJdh-vf2xm 3 месяца назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @JxbJdh-vf2xm
      @JxbJdh-vf2xm 3 месяца назад +2

      ישראל❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @JxbJdh-vf2xm
      @JxbJdh-vf2xm 3 месяца назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @JxbJdh-vf2xm
      @JxbJdh-vf2xm 3 месяца назад +1

      ❤❤❤❤❤

  • @mekoyatube1
    @mekoyatube1 3 месяца назад +42

    100% ጥፋቱ የስጦታው ነው::
    1) ይህን ያህል ሚስትን መከታተል ምን ይሉታል:: ልቧን ለማሸነፍ መጣር እንጂ ይህን ያክል ነፃነቷን ለመንፈግ መጣር አልነበረብህም::
    2) ማንም ሴት ከሌሎች ሰዎች ጋር ያላትን ግንኙነት ለማቋረጥ በትዳሯ ወይም በፍቅሯ ዋስትና ትፈልጋለች:: አንተ ደግሞ ድርጊት በሙሉ በቅናትና በጥርጣሬ የተሞላ ነው:: ይህ ድርጊትህ ደግሞ አንተ ላይ ያላትን እምነት አሳጥቷታል::
    3) ፀባይ በፍቅረኛነትና በትዳር ጊዜ አንድ መሆን አለበት:: አንተ ግን በፍቅረኛነታችሁ ጊዜ ምግብ take away, በትዳር ጊዜ ደግሞ ከቤት እንዲዘጋጅ ትፈልጋለህ::በፍቅረኛነት ጊዜ ያላሳየሀትን ፀባይ በትዳር ጊዜ ከየት ታመጣዋለች:: ፍቅረኛነት የትዳር ሙከራ ነው እንጂ የአልጋ ሙከራ አይደለም::
    4) ሻምፖና ሌሎቾ ነገሮችን የምትፈልገውን እራሷ እንድትገዛ ወይም ለመግዛት ካልተመቻት የምትፈልገውን brand ብቻ መግዛት ነበረብህ:: (እኔ ለባለቤቴ የማደርገው ነው)
    5) የፈለገ ብትበድልህ የሚስትን ገመና አደባባይ ማውጣት አልነበረብህም ::አይደለም ሚስትን ያክል ነገር ጎረቤት እንኳ ክብር አለው::
    6) ጥሩ ሚስት እንዲሰጥህ ወይም ትዳርህ እንዲባረክ ሁልጊዜ እግዚአብሔርን ማስቀደምና መለመን እንጂ ፊደል ስለቆጠርክ ካሜራ መግጠም አልነበረብህም...
    ///
    ሚስትን ለመቆጣጠር ካሜራ ለመግዛት ማሰብህ በራሱ ነውር ነው:: የሚስትህን ገመና አደባባይ ማውጣት አልነበረብህም::በካሜራህ online አንተ ብቻ የምትከታተል ይመስልሀል?....በትንሹ ካሜራውን ያመረተው ድርጅትም ይከታተላል::
    7) ያለፈው ህይወታችን መማሪያ እንጂ ሁልጊዜ የድክመታችን መሸፈኛ መሆን የለበትም::
    አንተ ግን ሁልጊዜ የተጎዳው ሰው ነኝ ትላለህ:::እኔ ብቸኛ ነኝ እሷ በቤተሰብ የተከበበች ናት ትላለህ:: አልገባህም እንጂ የእሷ ቤተሰቦች የአንተም እናትና አባት ÷ ወንድምና እህቶችህ ነበሩ::
    A strong BEHAVIORAL CHANGE will be expected from you to lead a fruitful future life.
    Good luck.

    • @selam4095
      @selam4095 3 месяца назад

      Tebarek yeleben new yenegerklgn

    • @asne3025
      @asne3025 3 месяца назад +3

      ባይንሽ ሳታይ ለመፍረድ ባትቸኩይ ያለምክንያት ካሜራ አላስቀመጠም ምክንያቱን ተነገረ እኮ

    • @meserattedesa7575
      @meserattedesa7575 3 месяца назад

      ትክክል ማሪያምን

    • @ሰላምአድማሱበላይ
      @ሰላምአድማሱበላይ 3 месяца назад

      እህት የለው እናት የለው የት ይወቅ የሴትን ክብር ይወቅ😢

    • @Nana-sb6wl
      @Nana-sb6wl 3 месяца назад

      Bedenb ismamalehu. Playing victim doesnt get you anywhere. Let the past go and leave the present. How are we gonna call you a hero if you are still carying your luggage around brother?You are still defeated by your past that is how I see it. Be strong and move on dont bring everything to media. Be a gentleman you are designed to be. Stop blame shifting , take responsibility for your actions. Live your life in the reality not on the media. Brother trust the Lord with all your heart and He will lead you. Marrage is not something you start and done with it just because you arenot comfortable enough. Be a man and be whatever it takes to be a husband. Know what is like to be a husband . Use your knowledge to save yourself have a dignity. Stop degrading your wife . አፍ ሲከፈት ጭንቅላት ይታያል

  • @EmebeteMaryam-k6n
    @EmebeteMaryam-k6n 3 месяца назад +1

    እሷስ ትክክለኛ ትዳር ፈላጊ ከሆነች ሥራውን እንዲሠራ ; ገንዘባቸው እንዲቆጠብ ; ደግሞ ቤትም ቢጠብ ; ማንም ቢሆን ከትንሽ ነው ወደ ትልቅ የሚኬደው ; ስልክስ ቢሆን ሰው እንኳን ትዳር በጓደኝነትስ ቢሆን ከተቃራኒ ፆታጋር አላስፈላጊ ቀልድ ነው ። ማለት መተማመን ከሌለ !!!!!! በትክክል ካፈቀረችው የሱን ክፍተት ሙላት ያለባት እሷ ነበረች ።።።

  • @Zufannigatu-ii1wf
    @Zufannigatu-ii1wf 3 месяца назад +162

    እደዉ ማርያምን እኔ በራሴ ጀግና ሴት ነኝ አረብ ሀገር በ16 አመቴ ነዉ የወጣሁት አሁንም አረብ ሀገር ነኝ እድሜዬ 27 ሁኖኛል 12 አመት ሰራሁ ግን በማንም ወንድ ሳልታለል ለወድልጂ ብር ሳልክ ፍቅር ሳያታልለኝ አላማ ያለኝ ልጂ ነኝ ከ 1 አመት ቡሀላ ወዳገሬ እገባለሁ ጥሩ ትዳር ይስጠኝ የተባረከ የተቀደሰ ለናተም ለስደተኞቹ እሕቶቼ የተሞላ ኑሮ ይስጣቺሁ😢😢😢😢🎉

    • @alinaalina212
      @alinaalina212 3 месяца назад +10

      ሣሕ እኔም እዳችው ነኝ አልሐምዱሊላሕ ባቋምሽ ጠንክሪ👍👍👍👍👍

    • @jameilayimer7106
      @jameilayimer7106 3 месяца назад +6

      ጎበዝ ደግሞ በሀይማኖትሸ ጠካራ ሁኝ እኛ መልካም ሶንሆን መልካሞ ሰዎች ወደኛ ሂወት ይመጣሉ❤

    • @tigest3176
      @tigest3176 3 месяца назад +1

      Dekeme yalwe yimselale ere aregagute kifetotale ereshi tebekichi hulume alafi nwe

    • @wgwgwsvgay4617
      @wgwgwsvgay4617 3 месяца назад +1

      መጨረሻ የምታገቢው ወዲነው ከዛ ከቤትሽ ስሜን አስገቢኝ አታስገቢኝእያለ ጭቅጭቅ

    • @mekonnendeg8938
      @mekonnendeg8938 3 месяца назад +3

      ጥሩ ልጅ ከሆንሽ ታማኝ የብረት መዝጊያ የሆነ ባል ፈልጌ እጠብቅሻለሁ

  • @MuluemebetWako
    @MuluemebetWako 3 месяца назад +170

    ስጦታው እጅግ በጣም ያሳዝነኛል፣ በጣምም አደንቀዋለሁ በራሱ ጥረት ተምሮ አሁን ያለበት ደረጃ ደርሷል የምታስፈልገው ምራቋን ዋጥ ያደረገች፣ ልትረዳው የምትችል፣ ከጎኑ ሆና ድጋፍ የምታደርግለት፣ ትዳሯን ባለቤቷን የምታከብር፣ መሆን አለባት ብዬ አምናለሁ ምክንያቱም ከልጅነቱ ጀምሮረ የተጎዳ ስለሆነ ነው። ወንድ ልጅ በጣም ውስጡ ካልተጎዳ በስተቀር አያለቅስም።

    • @Hik-t5p
      @Hik-t5p 3 месяца назад +5

      ሚሥኪን ነው ልጁ የተማረ ነው የበሠለ

    • @hannaastatke6775
      @hannaastatke6775 3 месяца назад +2

      ካለሴት አይኖርም እንዴ ??

    • @asegedechanbesso1399
      @asegedechanbesso1399 3 месяца назад +11

      ወረኛ አታሽቃብጡ ልጁ ምስኪን አይደለም ቅናተኛ ሳይኮ የተነካ ነው እራሱን ያክም ቅድሚያ ሚስት ከመፈለጉ በፊት ኮተት ሲያስጠላ

    • @umulyelaumulyela4958
      @umulyelaumulyela4958 3 месяца назад +3

      ለምን አንች አታገቢውም ልጂቷስ ያለችበት ያለፈችበት አያሳዝናችሁም ሰው እንደት ቤት ይቆለፍበታል ቪድወስ ይደቀንበታል ዬሄብቻ በቂ አይደለም ልጁ ጤነኛ አይደለም

    • @Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ
      @Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ 3 месяца назад +1

      ወረኛአታሺቃብጡ

  • @allamallam7725
    @allamallam7725 3 месяца назад +139

    ጀግናው ሶጦታው አንት ብቻ ወደ ፊት❤❤❤❤❤

    • @gloriap7621
      @gloriap7621 3 месяца назад +1

      Lleke.newe.ayzhoch.berta.stotaee

    • @ef6079
      @ef6079 3 месяца назад +5

      ትክክል ያጋጠመችው ድርዬ ቻት በማረግ የኖረች ነች

    • @Xx_N01awitheexe_Xx
      @Xx_N01awitheexe_Xx 3 месяца назад +1

      በቃ እሄነዉ ወደፊት ብቻ♥️😊

  • @etetemame-on5lr
    @etetemame-on5lr 3 месяца назад +7

    ወንድሜን መሰልከኝ አሳዘንከኝ ግልጽነትህ እጅግይገርማል ፈጣሪ እንደልብህ ፈቃድ ያርግልህ ምንግዜም መልካምነት ዋጋ ይከፍላል።

  • @kiroskidanu7141
    @kiroskidanu7141 3 месяца назад +40

    አይዞህ ስጦታው ከቻልክ ቤተክርስትያን ሒድ ተመላለስ ጸበል ተጠመቅ ጸልይ ገበናህን ወደ ውጭ አታውጣ አይዞነ እግዛአብሔር ይርዳህ ጠንክር

    • @JxbJdh-vf2xm
      @JxbJdh-vf2xm 3 месяца назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hayah99-c8c
    @Hayah99-c8c 3 месяца назад +28

    እናት የለው አባት የለው ለማን ያወራል አይዞህ አላህ ያስደስትህ ያረብ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢እድት ልቤን አሳዘነው

  • @semiraabdo7080
    @semiraabdo7080 3 месяца назад +174

    ገና ቪድዮ ላይ እንደወጣች እኮ ብዙ የሚያውቋት ልጆች ኮመንት ሰተውክ ነበር ወድያው በሰላም በተለያየካት እንዲህ ህይወትክ ከሚመሰቃቀል እንዴት መልሰህ እንደምትቆም አላውቅም ብቻ አላህ ይርዳህ

    • @undermysaviour
      @undermysaviour 3 месяца назад +2

      😂 ኧረ

    • @የእዮብእናትነኝ
      @የእዮብእናትነኝ 3 месяца назад +33

      ግን እኔመቸም ድሮም ሳያት ልጂቱ ምኖም አላማረኝነበር የምር ሴት ብልህነበረች ምንም ባህራ ባይኖረው እራሱ እሷ ታስተካክለውነበር ግን ይች ከውቀት ነፃናት

    • @መናዊት
      @መናዊት 3 месяца назад

      ​@@የእዮብእናትነኝአንቺ አግቢና አስተካክይው, ሲጀመሪ እራሱን ያስተካክል መጀመሪያ

    • @louatlouat8603
      @louatlouat8603 3 месяца назад

      ​@user-fi5ሰው እደትሞያ እኮን አይቀርም አይይይይhs5lr8s

    • @ሀብታምቲዮብ
      @ሀብታምቲዮብ 3 месяца назад +18

      ማርያምን ብዙወች ልጅቱ ትቅርብህ ብለውት ነበር 😢😢

  • @MERETECHWOLDA
    @MERETECHWOLDA 3 месяца назад +5

    አይዞህ ወንድማችን ምንም አልልም ለአንተ አትረበም በዛ በጠበብ ቤት እያኖራችሁ ቤት ልብስ በእጅ አተጥብም ምግብ ቤት አትሰራም ለማደግ ለማኖር ከአንተ ጋ ምንም ፈላጓት የላትም 😢😢😢😢

  • @የእዮብእናትነኝ
    @የእዮብእናትነኝ 3 месяца назад +50

    የምር በጣም ነውያሳዘነኝ አይዞሆ ወድሜ እውነት እግዚአብሔር ሁሌም ካተጋ አለ አይዞህ ወድሜ

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 3 месяца назад +72

    ብትችል ሱባኤ ፀበል ገብተህ ከእራስህ ጋር ታርቅ እግዚአብሔር ሁሉንም እግዚአብሔር ያስተካከልልሀን ሁሉም የሚሆነው ለበጎ ነው ያለፍክበት ከባድ መንግድ ብርታትህ እንጂ ውድቀት አይሆንህም ተምርህ ታልፍበታለህ እና እግዚአብሔር ስላማችሁን ያብዝላችሁ🙏🏿

    • @sabazerae5560
      @sabazerae5560 3 месяца назад +1

      ትክክል እራሱን ቢያዳምጥ ይሻለዋለ ሁሉ ለበጉ ነው።

  • @rebeccamekonnen6331
    @rebeccamekonnen6331 3 месяца назад +56

    " ዳዊትም በእግዚአብሔር ልቡን አበረታ " እንደሚል መ/ቅዱስ ስጦታው አይዞህ በርታ በእግዚአብሔር ብቻ ልብህን አበርታ ሁሉም ያልፋል ችግር እና መከራ የሰውን ልጅ የማጠንከሪያና ወደ ፊት የማስፈንጠሪያ መንገዶች ናቸው!!!

    • @Truth658
      @Truth658 3 месяца назад

      Hish endezi aynet ebd be erasu nw memamnw camera maskemet dictator mehon christianwi tegebar aydelm

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 3 месяца назад

      ሴቶች የሴት ልጅ ጠላቶች ናቸው።
      የወንድ ቁላ ካዩ ሴትዋን በመንጋ ይሳደባሉ ያንኳስሣሉ።
      የተበደለችው ሴቷ እያለች ወንዱን አይዞህ በርታ ይሉታል።

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 3 месяца назад +13

    አንተ ወጣት ነህ ብዙ ብዙ ነገር ይጠብቅሃል ስለዚህ የሚመጥንህን በትምህርትም በስራም ተነጋግራችሁ የምትግባቡትን ፈጣሪ ይስጥህ🙏በርታ አንተ ጀግናነህ!

    • @romanamohammed1685
      @romanamohammed1685 3 месяца назад

      Tikikl

    • @truthseeker8331
      @truthseeker8331 3 месяца назад +1

      እኔም እንደዛ እያሰብኩ ነበር፣ በአእምሮ ብስለት የተመጣጠኑ መሆን ጥቅም አለዉ

  • @mroneleul6734
    @mroneleul6734 3 месяца назад +54

    እግዚአብሔር አምላክ ለሁለታችሁም የልብ ሰው ይስጣችሁ በእውነት

  • @peacepeaceful9709
    @peacepeaceful9709 3 месяца назад +53

    መሲዬ እባክሸን ትግሰት ዋልተ ንጉሰን አገናኘዉ ከአ ሶሻል ሚድያ እራሱን ለትንሸ ጊዜ ያግልል🙏🙏🙏🙏🙏

    • @genetreta1474
      @genetreta1474 3 месяца назад

      እራሱን እርሱ ይውላል

  • @SamrawitGirma1
    @SamrawitGirma1 3 месяца назад +35

    አይዚህ ወንድሜ በብዙ ፈተና ያለፍክ ስለሆንክ ይህንንም ታልፈዋለህ ባለፈው ነገር ሁሉ አትቆጭ እግዚአብሄር አንተን ሊያስተምር ፈልጎ ሊሆን ይችላል ብትበድልም ብትበደልም በይቅርታ ተመላለስ ❤

  • @taddeselema1646
    @taddeselema1646 3 месяца назад +1

    አብሮ የበላን አብሮ የጠጣን ቤተሰብ እስከዚህ ጥግ ሄዶ መተማማት
    የጤና አይመስልም??????

  • @bunnatime19
    @bunnatime19 3 месяца назад +121

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ❤🥰

    • @Dodi-n5v
      @Dodi-n5v 3 месяца назад +3

      አሜን🙏 እህቴ ለስው መልካም የምትመኚ አንቺንም ፈጣሪ መልካሙን ሁሉ ይስጥሽ በሂወትሽ ጤናና በረከት ይብዛልሽ ቅር ስዎች ያስቀኑኛል መልካምነታቸውን ሳልነግር አላልፍም 🙏

    • @Stoplying-k1w
      @Stoplying-k1w 3 месяца назад +2

      እሜን x 3 👏🏽👏🏽👏🏽እንቺም/ተም ተባረክ/ኪ✌🏾🫶🏽👍

    • @Wert-gt7wh
      @Wert-gt7wh 3 месяца назад +2

      Amen Amen Amne

    • @wegenfkadu3140
      @wegenfkadu3140 3 месяца назад

      Amen Amen Amen

    • @Makiya-balay
      @Makiya-balay 3 месяца назад

      አሚን ያረብ

  • @saadiyyaasfaw2164
    @saadiyyaasfaw2164 3 месяца назад +33

    አብሽር ወንድሜ ፈጣሪ የወሰነው ሁሉ ጊዜውን ጠብቆ ይሳከል ከዛህ ሁሉ ፈተና የወጣህ ፈጣሪ ነውና አብሽር

  • @trhastekle2543
    @trhastekle2543 3 месяца назад +34

    አንተ ጀግና ነህ በዚች ልብህ አይውደቅ እንዃንም ገፍችህ የተገፍ ህው ለበረከት ነው✋

    • @asegedechanbesso1399
      @asegedechanbesso1399 3 месяца назад +4

      የት አያችሁ እንዴትም ተገፋ ቪዲዬውን ሲታይ ምን ጥፋተኛ እንደሆነ ያስታውቃል

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 3 месяца назад

      በሽተኛ ነው።ባለጌና ልክስክስ ነው። ውሸታም ሴታሴትም ነው።
      ተጎዳሁ ምናምን በሚል ሰበብ የአረብ ሃገር ሰራተኞችን እያታለለ ያለ አጭበርባሪ ነው።
      👺👹👺👹👺
      ሚስቱ ጭቆናውን ስታይ ቢመራትና የፈለገችውን ብታደርግ ስ ህተት የለባትም።
      እኔ ክፉ ሰውን በደንብ አውቃለሁ። ክፉ ሰዎች የሚሰሩትን ግፍ ለመሸፈን የማይፈጥሩት ውሸት የለም። ይህም ሰውዬ እያደረገ ያለው ተመሳሳይ ነው።
      አት ታለሉ። ቢችል ኖሮ ልጅትዋን እየደበደበ ለመጨቆን ነበር ፍላጎቱ።
      ደነዝና ከብት ነው።

  • @yetigirma6156
    @yetigirma6156 3 месяца назад +2

    ምንም ቢሆን እውነት ይናገር አይናገር በንግግሩ አስተያየት አልሰጥም ግን ይህን ሚስኪን ብትረዳውና በህይወቱ ደስተኛ ብታደርገው እድለኛ ትሆን ነበር አረብ ሀገር ሰርታ የመጣች ሴት እሱን መርዳት አትችልም ማለት አይቻልም ባጠቃላይ እሷ ጥሩሰው አይደለችም

  • @rozaroza5996
    @rozaroza5996 3 месяца назад +86

    እንደ ተጎዳ በደንብ ያሥታውቃል አይዞን ብዙ ያሣለፍህ ጀግና ነህ ይህም ያልፋል እራስህን ጠብቅ ብቻ አይዞን ወንድሜ

    • @ሰላምየድንግልማርያም-ኸ6ጸ
      @ሰላምየድንግልማርያም-ኸ6ጸ 3 месяца назад +8

      እሱ የተጎዳው በልጅቷ አይደለም ትልቅ የስነልቦና ችግር አለበት በግዜ ካልታከመ .....

    • @Tsedi20112
      @Tsedi20112 3 месяца назад +3

      በቃ እሱዋም ሳይመቻት መኖር የለባትም አንተም ሳታምናት መኖር የለብህም በቃ የየራሳችሁን ኑሩ አለቀ

    • @meseretgetawedey
      @meseretgetawedey 3 месяца назад +2

      ተጠራጣሪ እና ቅናተኛ ሰው እራሱን ይጎዳል ደስተኛ አይሆንም ቀናት በሺታ ነው

    • @theprecious4238
      @theprecious4238 3 месяца назад +1

      Yetegodaw yematewdwen set wedo mabedu new

    • @hewan676
      @hewan676 3 месяца назад

      ​@@ሰላምየድንግልማርያም-ኸ6ጸረእባክሽ እሷድሮም እናቃታለን ታየንምን እዳረገችው

  • @zenanisro6345
    @zenanisro6345 3 месяца назад +116

    ጉረቤቶቹ እንደምስክር ተጠይቀዉ ባለቤቱ ያለችዉን ከደገሙት ልጁ የስነልቦና አማካሪ ያስፈልገዋል.

    • @ሊያtube
      @ሊያtube 3 месяца назад +19

      አንድ የረባ ነገር አላወራም ያደለው በስንት ጥሎሽ አግብቶ አንደላቆ ያኖራል ይሄ ውጋት የሆነ እንኳን ቀረብሽ

    • @selamawitgebretsadik3097
      @selamawitgebretsadik3097 3 месяца назад +9

      ጎረቤት ሲጣሉ ያስታርቃል እንጂ ሁሉንም ነገር አይነገራቸውም ።

    • @teklemariamsurafel3268
      @teklemariamsurafel3268 3 месяца назад +5

      Yeah true ...he needs a psychiatrist seriously

    • @Lore9072
      @Lore9072 3 месяца назад +6

      አያስፈልገንም በቂ ሰማን

    • @shewayelulu5640
      @shewayelulu5640 3 месяца назад +3

      ይህ ፍርድ ቤት አይደለም

  • @የወረባቦዋ
    @የወረባቦዋ 3 месяца назад +43

    ኡፍ እሄ ልጂ ያሳዝነኛል

  • @TesfaKidusan
    @TesfaKidusan 3 месяца назад +6

    የእውነት ጠንካራ ትግስተኛ ነህ ሁሉም በራሱ ላይ ቢያየው ከዚህ የባሰ ያደርጋል
    አሁን ያለፈውን ማሰብ ተውና ወደፊት ተራመድ እግዚአብሔር አምላክ ይረዳሃል።

  • @kadrakwt7613
    @kadrakwt7613 3 месяца назад +48

    አይዞህ ወንድሜ አንተ ጠካራ ልጂነህአላህ ካተጋር ይሁን ራሥህን ጠብቅ

  • @amydenekew3854
    @amydenekew3854 3 месяца назад +19

    ወይኔ ወንድሜ ፍዝዝ አለበኝ የምክር አገልግሎት ያስፈልገዋል መሲዬ በጣም ስለሚወዳት የተጎዳ ይመስለኛል እባክሽ ተግስት ዋልተ ነጉስን አገናኝው እባክሽ አይኑ ያስተውቃል እባክሽ መሲ ይሄንን ልጅ ታደጊው

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 3 месяца назад

      በሽተኛ ነው።ባለጌና ልክስክስ ነው። ውሸታም ሴታሴትም ነው።
      ተጎዳሁ ምናምን በሚል ሰበብ የአረብ ሃገር ሰራተኞችን እያታለለ ያለ አጭበርባሪ ነው።
      👺👹👺👹👺
      ሚስቱ ጭቆናውን ስታይ ቢመራትና የፈለገችውን ብታደርግ ስ ህተት የለባትም።
      እኔ ክፉ ሰውን በደንብ አውቃለሁ። ክፉ ሰዎች የሚሰሩትን ግፍ ለመሸፈን የማይፈጥሩት ውሸት የለም። ይህም ሰውዬ እያደረገ ያለው ተመሳሳይ ነው።
      አት ታለሉ። ቢችል ኖሮ ልጅትዋን እየደበደበ ለመጨቆን ነበር ፍላጎቱ።
      ደነዝና ከብት ነው።

  • @masiratwoldigiors8126
    @masiratwoldigiors8126 3 месяца назад +57

    አይዞህ ስጦታው እግዚአብሔር ከንተ ገር ነው እራስህን ጠብቅ አትጨነቅ ፈጠር ስፈቅድ ነው ትደር

  • @HanaMinaye
    @HanaMinaye 3 месяца назад +1

    brother, የምትለው ነገር እውነት ከሆነ ጥሬ ቺክ ነው የገጠመሽ (so, በዚህ ሁነት ፍቅር ካለብህ ከሚስትነት/ከፍቅረኝነት ወደ ወሲብ አጋርነት ዝቅ አድርገህ ብትይዛት፤ እሷንም ነፃ ብታደርጋት ነው የሚሻልህ. . . .እንደ. . .ሰወች ጉልበትና ሃይል ወደ አንተ በመጣ ጊዜ እንደዚህ ፈልገሃት ሳይሆን አልቅሳ እየፈለገችህ መሄድ ትችላለህ calm down!!!) ለሁሉም በማንኛውም ሁኔታ ኮንዶም መጠቀምን እንዳትረሳ😊

  • @TayituTigu
    @TayituTigu 3 месяца назад +23

    የሆነው ሁሉ ለበጎ ነው!!! ተረጋጋ፣ እረፍት አድርግ ፣ ነገም ሌላ ህይወት አለ።

  • @warkwark6096
    @warkwark6096 3 месяца назад +62

    አንተ ጎበዝ ነበርክ በፍቅር ሂዉትህ ደከምክ አንጄ አሁንም በርታ!!!

  • @TiKi-wy6uc
    @TiKi-wy6uc 3 месяца назад +5

    ሙዝ እየበላች እየተቁለጨለጨች ማለት ምን ማለት ነው የምትጠቀመውን ቃላትህን እንኴን አትመርጥም

  • @adamugebreyes2734
    @adamugebreyes2734 3 месяца назад +1

    አንተም ተረጋጋ እስከ ዛሬ ከመጣኸው መንገድ ቀሪው አይከብድህም በተለይ ምንም ይሁን ይሁን ለማረም በማይቻለው ኦንላይ መቅረብ አልነበረብህም ተረጋግተህ በሽማግሌ መነጋገር ይገባል ስሜታዊ አትሁን ብዙ ፈተና አይተህ የመጣህ ስለሆነ ከእርሷ አንተ አባወራ ስለሆንክ ነገሮችን በጥንቃቄ ይዘህ መጏዝ አለብህ ከዚህ የባስ ችግር ይዘው የተሻገሩ ብዙ ሰዎች መኖራቸውን እትዘንጋ ወንድሜ

  • @HaimanotFeyissa
    @HaimanotFeyissa 3 месяца назад +30

    አይዞክ ወንድሜ ጌታ ኢየሱስን መልካም ያደርግልሃል ህይወትህን በምንም ሁኔታ ውስጥ ብትሆንም ተስፋ እዳቆርጥ

  • @FatumaMuhamedtube
    @FatumaMuhamedtube 3 месяца назад +120

    ዉዶች ለመፍረድ እንዳትቼኩል
    አትፍረድ ይፈረድብሀል ነዉ
    ሠላማችሁን ይመልሥላችሁ
    ወንድሜ ልቦና ይስጠን

    • @kabetube
      @kabetube 3 месяца назад +3

      በትክክል የኔ ወርቅ ዝምብለን እናዳምጥ

    • @ormooapss442
      @ormooapss442 3 месяца назад

      ትክክል በእውነት ፍርድ የሚሰጥ ፍጣር ብቻ ነው ስንፍርድ ይፈርድብናል እህቶቼ

    • @semiraali7870
      @semiraali7870 3 месяца назад +1

      he is blaming her for his action

  • @FtyGhh-hm4gl
    @FtyGhh-hm4gl 3 месяца назад +18

    ወንድምየ ኣይዞህ ፀበል ተጠመቅ ራስህ ኣድምጥ እግዚ አብሔር ያስታሪቃቹ

  • @Rosa-cl6hk
    @Rosa-cl6hk 3 месяца назад +1

    ጭራሽ ስደትን ያየች ናት እንዲ የምታደርገው ? አንተስ ፎርማት በማድረግ መፍትሄ የሚመጣ ይመስልካልን ?ሲቀጥልስ ካሜራ እያየች እንዴት ሌላ ትሰራች ብለክ አሰብክ ? ለማንኛውም ትዳር ከእግዚአብሔር ነው ሲቀጥል መልክ ትዳር አይሆንም አትሸወዱ ኢብን ፊዚካልክ እራሱ እንዴት እንደተቀየረ 😢 ብቻ ትማርበታለክ በርታ ለወደፊቱ እራስህን አጀግን ሌላው ነገር ቀስ ብሎ ይመጣል ብሮ❤

  • @enanu7590
    @enanu7590 3 месяца назад +61

    ኦፍፍፍ ዛሬስ አስለቀሰኝ የእውነት የቤተሰብ ያለመኖሩ ብሶት ስላለበት ሁሉም ተጨማምሮ ውስጡ በጣም ደጎድቷል አይዞህ ወንድሜ እባክህ ፀበል ግባ ሁሉም ነገር ይስተካከልልሀል ወደእራስህ ተመለስ😢😢😢

    • @baniaychu7478
      @baniaychu7478 3 месяца назад +1

      😢😢

    • @Mariam-ht2xb
      @Mariam-ht2xb 3 месяца назад +1

      እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ😢😢😢

    • @buonavita4175
      @buonavita4175 3 месяца назад +1

      me toooo 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭Setota be strong my dear brother

    • @Useh58rpbs
      @Useh58rpbs 3 месяца назад

      እውነት ነው በርሜል ጊዮርጊስ ሂድ ተጠመቅ ሰማዐቱ ችግሩን እንደሚፈታ እርግጠኛ ነን

    • @BuskaBDOPS4
      @BuskaBDOPS4 3 месяца назад

      ምኑ ነው የምስለቅስሽ ? አቦ አታሽቃብጡ ፈጣሪ ሆይ አሁን ይሄ ሰው ተቸግሩዋል ? you are soo foolish selfish 😂😂😂😂

  • @misrakdemeke3406
    @misrakdemeke3406 3 месяца назад +67

    አይዞህ ወንድማችን ምንም አይደል ሁሉ ያልፋል።እኔ ተረድቼሃለው! ወንድም እህቶቼ ለጋብቻ የቸዘጋጃችሁ ሁሉ አንዴ ስሙኝ ትክክለኛ ባልና ሚስት መሆን ከፈለጋችሁ ምንም ነገር አትደባበቁ።ባልሽ የማይፈልገውን/ሚስትህ የሚያናድዳትን ነገር አታድርጉ።

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 3 месяца назад

      በሽተኛ ነው።ባለጌና ልክስክስ ነው። ውሸታም ሴታሴትም ነው።
      ተጎዳሁ ምናምን በሚል ሰበብ የአረብ ሃገር ሰራተኞችን እያታለለ ያለ አጭበርባሪ ነው።
      👺👹👺👹👺
      ሚስቱ ጭቆናውን ስታይ ቢመራትና የፈለገችውን ብታደርግ ስ ህተት የለባትም።
      እኔ ክፉ ሰውን በደንብ አውቃለሁ። ክፉ ሰዎች የሚሰሩትን ግፍ ለመሸፈን የማይፈጥሩት ውሸት የለም። ይህም ሰውዬ እያደረገ ያለው ተመሳሳይ ነው።
      አት ታለሉ። ቢችል ኖሮ ልጅትዋን እየደበደበ ለመጨቆን ነበር ፍላጎቱ።
      ደነዝና ከብት ነው።

  • @tenagnegashe2941
    @tenagnegashe2941 3 месяца назад +26

    በመጀመሪያ ልጁ የሳይኮለጂ ባለሙያ ማዬት ያለበት ይመስለኛል ሁሌ ብቻዬን ነኝ ሁሌ ይሰለቻል ካጣኸው ያገኘኸው ይበልጥ ነበረ እግዚአብሔር ያረገልህ አስተምሮ ለቁም ነገር ያበቃህን አምላክ ማመስገን አይበልጥም አቁሙ አስጠላችሁኝ የቤታችሁን ጣጣ በሚዲያ ማራገብ የቱነው እውነቱ ማወቅ ይቻላላ የልጂቷን ተረድቻለሁ እግዚአብሔር እውነቱን ያቀዋል

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 3 месяца назад +1

    መሰረት ጥያቄሽ ልክ አይደለም ተጭነሽዋል ልታዳምጭው አልፈለግሽም። ስጦታው ግን ትዳር ፈላጊ ስለሆነ ጫልቱ ጋር እንድናጋባው ፍቃደኝነቱ ይጠይቅ መንሱር ኒካውን ቀድዷል። ልጅቱ አረብ አገር ቆይታለች ያለው እውነት ሊሆን ይችላል።

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 3 месяца назад +71

    ይሄ ልጅ , የተጎዳ ሰዉ ነዉ
    እርዳታ ያስፈልገዋል !!
    ❤🙏🙏

    • @genitube1438
      @genitube1438 3 месяца назад

      No fake

    • @haregmengesite166
      @haregmengesite166 3 месяца назад

      Than felgo nawe tekmagn Kieran abuse yaderagat balega endat eyalachhu sawe atabelashu

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 3 месяца назад +16

    የኔ ጌታ ስጦታዬ አይዞክ ኮሜንት እያዬህ እንዳይሰማህ የምንወድህ ብዙዎች ነን

    • @tube8181
      @tube8181 3 месяца назад +1

      አዲንድደዞች
      አፈቸውንይከፍቱበታል

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 3 месяца назад +64

    የኔ ጌታ ስጦታዬ አይዞክ ኮሜንት እያዬህ እንዳይሰማህ የምንወድህ ብዙዎች ነን

  • @mesaymam
    @mesaymam 3 месяца назад +1

    ደግ አረገ እኳን ካሜራ ገጠመ ትዳር ብላ ይዛ ምን ያስወሰልታታል እሱ ባለው አቅሙ እያኖራት ከሌላ ወድጋ መጃጃል ለምን አስፈለገ ትዳር ላይ ኮና እሱን ባጣ ቆየኝ አረገቺው የተሻለ ስታገኝ አራግፋው ልትሄድነው ሀሳቧ ምስጥ ናት ድብብቆሽጂ ትዳር አልፈለገችም

  • @zaharazahara188
    @zaharazahara188 3 месяца назад +9

    ልጁ ፈልጎ ሳይሆን ውሰጡ አድነገር አለ ፈጣሪ ይድረሰለት

  • @Etafer-d5j
    @Etafer-d5j 3 месяца назад +45

    አፋ ሁሉ ደርቅዋል እኮ ወገን ውይ ስጦታው ጠንካራ ሁን እንጂ ወንድም ሁሉም መልካም ይሆናል አይዞህ እራስህን ተንከባከብ ወንድም😔

    • @EnateArsema
      @EnateArsema 3 месяца назад +1

      ያሳዝናል ምንም አልተንከባከበችውም ቅጥል ብሏል እኮ

    • @AminaMuhammed-cw2fx
      @AminaMuhammed-cw2fx 3 месяца назад +1

      በጣም ያፈቅራት ነበር ማለት ፍቅር የወደዱት ማጣት እንደ ጎመን ያጠወልጋል

    • @meseretgetawedey
      @meseretgetawedey 3 месяца назад +3

      እንዴት አይቃጠል ቅናተኛ እና ተጠራጣሪ ሰው በሺተኛ ነው የሚሆነው በዛ ላይ ካሜራ አስቀመጦ​@@EnateArsema

    • @amytk6095
      @amytk6095 3 месяца назад

      @@EnateArsemaእሷን ማን ይንከባከባት ስንት አመት ለፍታ አገሯ የገባችውን? 🙄

    • @baniaychu7478
      @baniaychu7478 3 месяца назад

      ​@@AminaMuhammed-cw2fxበጣም😢

  • @bealembealem1224
    @bealembealem1224 3 месяца назад +60

    አይዞህ ስጦታው ይህም ያልፉል ወደገዳም ሄደህ እራስህን አዳምጥ አንተ ጉበዝ ነህ አይዞህ ።

  • @WudieBeyihKassa
    @WudieBeyihKassa 3 месяца назад +1

    ልጅቱ ባለጌ አደድለም ኦርጅናል ባለጌ እንደሆነች ገና ሳታገኛት ነግርንሀል ይበልህ ንፍጣም የወንድ እቃ እያስላከች የከሌው ከከሌ ይበልጣል እያለች ምታበላልጥ ፍጥርርት ናት ሁለተኛ ሰው የሚልህን ትሰማለህ

  • @alemayalwe953
    @alemayalwe953 3 месяца назад +13

    ጎረቤቶቹን በዚ።ጉዳይ ይናገሩ ወይም ይጠይቁ መሲ የሁለቱንም እውነት ለማወቅ እውነቱን ፈጣሪ ነው የሚያውቀው ሁለቱም ጋር እውነት ይኖራል ስህተትም በሁለቱም ይኖራል ሲለዚ አንድ ባልና ሚስት ሲጣሉ የሁለቱንም ጎን ማየት መልካም ነው ምክንያቱም ሁለቱም ልክ የሆነ ልክም ያልሆነ ነገር ስለሚኖር

  • @ethiojago7171
    @ethiojago7171 3 месяца назад +12

    የታጠነ የታጠበ የወሎ ዳቦ አቀመሰችው በካሜራ ቁጥጥር ስር አውሎ ለማኖር ነበር😂😂😂😂😂

    • @ፋንፊልሞን
      @ፋንፊልሞን 3 месяца назад +2

      ዝም በዪ ወረኛ ቡዳ ባል እያላት ለምን ከሌላ ወንድ ታወራለች ወይስ የወሎ ሴት እንደዛ ናት

    • @KkOo-jj3pz
      @KkOo-jj3pz 3 месяца назад

      ክክክ

    • @ethiojago7171
      @ethiojago7171 3 месяца назад +1

      @@ፋንፊልሞን በቃ አግቢ እና ካሽው ምን አሳደበሽ ነው ያንቺ ሃገር ሰው ይሳደባሉ ሃሳብ ብቻ ግለጭ😂😂😂

    • @selamawitselma9116
      @selamawitselma9116 3 месяца назад

      😂😂😂

    • @rindihancikacika2985
      @rindihancikacika2985 3 месяца назад

      የኔቆንጆእወድሻለሁ❤❤​@@ethiojago7171

  • @ethiopanlove7543
    @ethiopanlove7543 3 месяца назад +12

    መስዬ ከራስ በላይ ምን አለ ልጅ ተጎድቷል ለራሱ ግዜ ይስጥ ፀበል ይሂድ እግዚያቤሔር ይርደዋል በሱባዬ ይጠይቅ አምላኩን እንደዚህ በሚደያ እንደዚህ ወቶ አንዴት ነው አብርው የሚሆኑት እግዚያቤሔር ለእሱም የተሻለ ሕይወት ይስጠው ለእሷም እንደዝያው ግን መሲ አታስጨኒቂው ለሚድያ ብሎ ይተርቅያለፈለገውን ነገር ይግባ ለምን ተብሎ ለሱ መድያ ሕይወቱነ አይመራለት

  • @አሐ
    @አሐ 3 месяца назад +1

    ምንድነው እንደዚህ የመማገጥ መልክ ለምታሳይ ሴት በቤቱ ውስጥ በሚጠራጠረው አይደለም ካሜራ ሌላም ይደረጋል የምታደርገውን ነገር ለማወቅ ሲባል ለፍቅር ብሎ ያደረገው ነገር ሰውኛ ነው😮

  • @bakarsindi7291
    @bakarsindi7291 3 месяца назад +60

    አሁንም ቤተስቡ ነን አይዞህ ይሄ በእናት አልተጀመረም አለሆነም በቃ ኑሮ ይቀጥላል

  • @throwbackvibezz6757
    @throwbackvibezz6757 3 месяца назад +22

    መሲ እግዚአብሔር ይስጥሽ ፔኑን ሽር ስላደረግሽን 🙏🙏🙏 ወንድማለም በርታ አይዞህ አንተ ጎበዝ ነህ እኔም ከጎንህ ነኝ

    • @makde171
      @makde171 3 месяца назад +1

      ተበዳይ ግን ሚስቱ እኮ ናት

    • @throwbackvibezz6757
      @throwbackvibezz6757 3 месяца назад +2

      @@makde171 ባልጌ ከዚህ ውጭ አሳዳጊን የምታሰድብ ቆሻሻ ሁላችንም አስተያየት ነው የሰጠነው እንጅ ፈራጅ አይደለነም እንተ ግን ወራዳ አፍሽን ትከፍቻለሽ ወራዳ ኮመንት ለመፃፍ ከመቸኮል ጉዳዩ መጀመሪያ ይግባህ ወራዳ

    • @JxbJdh-vf2xm
      @JxbJdh-vf2xm 3 месяца назад +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ שולום❤

  • @ኢማንአህመድ-ጠ3ጘ
    @ኢማንአህመድ-ጠ3ጘ 3 месяца назад +74

    ኮሜንቶች ስርአት ያዙ እውነቱን የሚያውቀው ፈጣሪ ብቻ ነው ለምንድን ነው የምትሳደቡት

    • @ሊያtube
      @ሊያtube 3 месяца назад +2

      እሱ ልጅትዋ እድትሰደብ ነበር በቪዲዮ የወጣው የተበዳይ አምላክ ጣለው እሱ ብቻነው እንዲ ኢትዮጵያ ላይ ቤተሰብ የሊለው

    • @የሩታአድናቂነኝ
      @የሩታአድናቂነኝ 3 месяца назад

      ደምሪኝ በቅንነት

    • @fedilafrid4998
      @fedilafrid4998 3 месяца назад

      ምን አቃጠለሽ ​@@ሊያtube

  • @Saba-x3f6x
    @Saba-x3f6x 3 месяца назад +22

    አይዞህ በርታ ያላቻ ጋብቻ ሆኖብህ ነዉ ክፍተ ትህን ድካምህን የምትሞላውን እግዚያብሄር ያገናኝህ ይስጥህ ህይወት ይቀጥላ ል በርታ።

    • @Amharawollo
      @Amharawollo 3 месяца назад +3

      ወሬኞች እድለኛ ነበር ቢያውቅበት ኖሮ

  • @sikosilo7977
    @sikosilo7977 3 месяца назад +51

    ወይ ዛሬ ደብሮታል ስጦታውን ይበቃኛል እዚህ ድርስ ካዪሁት መጨርስ አልችልም
    መምህር ተስፋዪን ሳልጨርስ ነው የመጣሁት ሊቨ ገብቷል

    • @ነፃነት-ኸ7ቀ
      @ነፃነት-ኸ7ቀ 3 месяца назад +4

      እኔም መምህር ተሰፋይ ነበርኩ ከዚ ወጥቸ ነዉ የመጣሁት 😂

    • @TsedaleDesta
      @TsedaleDesta 3 месяца назад +15

      ሐሐሐሐ ማነው ተስፍየ ስለ ሰይጣን የሚያወራ የሱን ከምሰሚ አባ ገብር ኪዳንን ብታዳምጭ ብዙ ትረፍ ታገኛለሽ

    • @የጠፋውልጅ
      @የጠፋውልጅ 3 месяца назад

      ​@@ነፃነት-ኸ7ቀእህት እስኪ በማህበር ላስገባሽ የአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ማህበር ማህበሬ ደክሞብኛል ብዙዎቹ ሀገር ገቡ😢

    • @habeshilove7674
      @habeshilove7674 3 месяца назад +1

      በጣም​@@TsedaleDesta

    • @eyrusfeker4790
      @eyrusfeker4790 3 месяца назад +3

      ምድረ ስው አምላኪ 😅

  • @kidistarsema6361
    @kidistarsema6361 3 месяца назад +23

    በጣም በስነ ልቦና የተጎዳ ልጅ ነው ኡፍፍፍ እግዚአብሔር ይርዳክ🙏🙏🙏

  • @YirgaAntenehFenta
    @YirgaAntenehFenta 3 месяца назад +1

    እንኳን ፎርማት ስልኩንም ቢሰብር ተገቢ ነው የሴት ዱርዬ አይጣል አይድረስ ውሻ ነች ተፍተህ አባራት ሂዎትህን አስተካክለህ ምራ ምን ይጎልሀል እርሷ ትዳር አትይዝም እንደውሻ በፍርፋሪ ትኖራለች ውሻ ነች።

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 3 месяца назад +38

    ይህን ልጅ ተንከባከቡ ውዶች❤❤❤❤❤