እግዚአብሔር እንዲሁ ይወዳል (ትምህርት - 1) - Hope Channel Ethiopia
HTML-код
- Опубликовано: 27 янв 2025
- የሰንበት ትምህርት የጎልማሶች መጽሐፍ ቅዱስ ጥናት በሰባተኛው ቀን አድቬንቲስት ቤተ-ክርስቲያን በየ ሩብ ዓመቱ እየተዘጋጀ የሚቀርብ ሲሆን። በዚህ ሩብ ዓመት እንድናጠናው የቀረበልን "የእግዚአብሔር ፍቅር እና ፍትህ" በሚል ርዕስ ነው ። በዚህም ትምህርት የምንባረክበት ጊዜ እንዲሆን እግዚአብሔር ይርዳን !
@Hope Channel Ethiopia Official
Facebook: / hopechannelethiopia
Telegram : t.me/hopetveth...
Instagram: / hopechannelethiopia
#HopeChannelEthiopia
ዘላለማዊውን ተስፋ እናካፍላለን!
አሜን ጌታ ይባርካችሁ
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ
ጌታ ይባርካችሁ!!
አሚሚሚን አሚሚሚን አሚሚሚን ተበራኩ
አሜንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንን የሰመዩ አምለክ አብዝቶ ይበረከችሁ ታበረኩ በረቱ እንድሁ የወደደን ጌታ ይበረክ❤❤🙄🙄🤲🤲🤲
ጌታ አምላክ ይባርካችሁ ። የእግዚአብሔር ፍቅርንና ፍትህን ማብራራት ትችሉ ዘንድ በዚህ ሩብ ዓመት ጌታ በመንፈሱ ይጠቀምባችሁ። በጌታ በርቱ
ተባረኩ ወንሞቼ እኔ በጣም ክፍት ብሎኛ አረብ ሀገር ነኝ በዝ መጨረሻ ዘመን ከእግዝኣብሄር ቤት ርቆ መኖር ካባድ ጸልዩልኝ።
እግዚአብሔር ይርዳን 😢 በእርሳችን ፊቃዲ ወደን ከገባንበት ባርነት እሱ ያወጣን እንጂ ከበድ ነው እህቴ ግን በእግዚአብሔር ተስፋ አለኝ በሰላም ሃገሬ ገብቼ በነፃነት እግዚአብሔር የምያገልግበት ቀን ይመጣል በጌታ ተስፋ አለኝ ❤❤❤ አንቺም አይዞሽ ለእግዚአብሔር ቀን አለ ❤
@SataTadessa አሜንን አሜንን እግዝአብሕር ቀን አለዉ
አይዞሽ እውነት ነው ጌታ ያስበን 🙏
አሜን 🙏🙏 ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ
ጌታ የሱስ ይባርካችሁ ❤❤
Tebareku.
Tebareku❤
🙏🏽🙏🏽🙏🏽
Geta ybarkachw
This is an excellent Sabbath school discussion. You could hardly imagine how much I liked it. You didn’t mix the Amharic language with English, but you spoke that language so fluently that everybody could understand you. Keep up your good work! I am very much impressed.
Amen Amen Amen🙏
I don't know Amharic but I feel the sense ❤
l am sorry bro also l have english serech seey hope channale