Dawit Tsige - አንቺን ብዬ Anchin Beye

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 янв 2025

Комментарии • 2,1 тыс.

  • @amantube9784
    @amantube9784 3 года назад +1111

    ኤርትራዊ ነኝ የተወልድኩት ያደኩት እና የተማርኩት ኢትዮጲያ ሸገር ነው ዴቭ የናፈቃትን ኢትዮጲያ ጠንቅቄ አውቃታለው ይህንን ዘፈን ሰምቼ ከማልቀስ ውጪ ምን አማራጭ አለኝ😢😢😢 አንተ ልዩ ነህ

    • @senaysalhie5769
      @senaysalhie5769 3 года назад +23

      አጆሀ ሀወይ ክንስእር ኢና በሀንሳብ ሰሪህና አብይ አዲ መኮና ዘይትረፍ ሀቂ እዮ

    • @elsatwealde7949
      @elsatwealde7949 3 года назад +12

      Ethiopia tisre

    • @ethiopialove2772
      @ethiopialove2772 3 года назад +46

      አሁንም አገርህ ናት እትብትህ ተቀብሮባታልና ፖለቲከኞች ባሴሩት ሻጥር ነው የከፋፈሉን የጣልያኑን ጀነራል በቦንብ ያቆሰሉት የኤርትራ ልጆች መሆኑን አትርሳ በዛን ሰዓት ልዩነት ስላልነበረን ይሄ የሰይጣን ስራ ነው መከፋፈልን ያመጣው እኛ ደማችን ወደድንም ጠላንም ተዋህዷል::

    • @sirbezgel167
      @sirbezgel167 3 года назад +12

      ዝሆኖች ተጣልተው ሰበሩት ድንበሩን- ሳናስበው፣ ሳንዘጋጅ፣ እየተዋደድን!

    • @ልቤበእግዚአብሔርፃና-ገ6ዠ
      @ልቤበእግዚአብሔርፃና-ገ6ዠ 3 года назад +3

      🥰🥰🥰🥰

  • @masreshaterefecomediane1381
    @masreshaterefecomediane1381 3 года назад +1011

    ባንዳዎቿን አሸንፋ በክብር ቀና ማለት ታውቅበታለች የእኛ እናት ኢትዮጵያ🇪🇹💪

    • @likawuntzerihun7421
      @likawuntzerihun7421 3 года назад +6

      Ewunet newu deve tebarek

    • @tube-cf9du
      @tube-cf9du 3 года назад +4

      Ethiopiaye

    • @yeshiloveethio7240
      @yeshiloveethio7240 3 года назад +14

      ደፂና ጌቾ በሰንሰለት ታስረው ያሳየን ያረብ🙏😀

    • @sirbezgel167
      @sirbezgel167 3 года назад +4

      አሜን

    • @natnaelzenebe4274
      @natnaelzenebe4274 3 года назад +4

      Leantema masresha tebke lemtashof bega koy engebva enji lekoba shigut adrgen nw mntkus wayyy

  • @amantube9784
    @amantube9784 3 года назад +323

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!! 💚💛❤
    ከእሳት የወጣ ላይሄድ ወደ እሳት
    ተዉ አትፈትኗት የአድዋን እናት
    ምን ልሁንልሽ እናቴ💚💛❤

    • @mesifernandez6375
      @mesifernandez6375 3 года назад +2

      የዘላለም ምኞቴ ኢትዮጵያና ኤርትራ ተመልሰው አንድ ቢሆኑ ደሰታዬ ወደር የለውም

    • @mesifernandez6375
      @mesifernandez6375 3 года назад +1

      የእኛ አንድነት ነው የአለም ሀያል ሐገሮችን እንዳናሸነፍ ያገዘን

    • @messymeesy4350
      @messymeesy4350 3 года назад

      😍😍😘

    • @Nejat197
      @Nejat197 3 года назад

      @@mesifernandez6375 Sah

    • @xb6fj
      @xb6fj 3 года назад

      አሚን

  • @wowtiktok8276
    @wowtiktok8276 3 года назад +209

    Am Eritrean 🇪🇷 rooting for Ethiopian people. We will pass this though times together

    • @Tekezepage
      @Tekezepage 3 года назад

      No more Ethiopia 🐕🇪🇹🐕🇪🇹🐕 no more amharic music 🐕🇪🇹👎🏿no more amharic movie film 🐕🇪🇹👎🏿 no more amharic mezmur 🤮🇪🇹🤮🇪🇹🤮 no more amharic language official 🐕 no more ነፍጠኛ ለሐጫብ ቡዳ ደብተራ ጠንቅይ መጤ ስፋሪ ኣህያ ኣድጊ no more ኢትዮጲያ ደሞ ዘለአለም ትውደም ትቅጠል አማራ ደሞ ወድ ጉድጉዱ ይሂድ

    • @Tekezepage
      @Tekezepage 3 года назад +1

      No more ነፍጠኛ ። 🦓
      No more ለሐጫም።🦓
      No more ደብተራ።🦓
      No more ቡዳ። 🦓
      No more ጠንቅይ።🦓
      No more መጤ።🦓
      No more ኣህያ።🦓
      No more ኣድጊ።🦓
      RIP Ethiopia ⚰🇪🇹🪦

    • @ihateethiopia5865
      @ihateethiopia5865 3 года назад

      No more ነፍጠኛ ። 🦓
      No more ለሐጫም።🦓
      No more ደብተራ።🦓
      No more ብዳ። 🦓
      No more ጠንቅይ።🦓
      No more መጤ።🦓
      No more ኣህያ።🦓
      No more ኣድጊ።🦓
      RIP Ethiopia ⚰🇪🇹🪦

    • @ihateethiopia5865
      @ihateethiopia5865 3 года назад

      No more Ethiopia 🐕🇪🇹🐕🇪🇹🐕 no more amharic music 🐕🇪🇹👎🏿no more amharic movie film 🐕🇪🇹👎🏿 no more amharic mezmur 🤮🇪🇹🤮🇪🇹🤮 no more amharic language official 🐕 no more ነፍጠኛ ለሐጫብ ቡዳ ደብተራ ጠንቅይ መጤ ስፋሪ ኣህያ ኣድጊ no more ኢትዮጲያ ደሞ ዘለአለም ትውደም ትቅጠል አማራ ደሞ ወድ ጉድጉዱ ይሂድ

    • @ቀጭቀጭ
      @ቀጭቀጭ 2 года назад

      @@Tekezepage 🤣🤣 come on guys your too old for this shit grow tf up already

  • @hassenmelaku4558
    @hassenmelaku4558 3 года назад +17

    በቴዲና በዳዊት ሁሌም እኮራለሁ ኢትዮጲያዊ መሆን ምንኛ መታደል ነዉ፡ ይቺ የነፃነት ፈርጥ፡ ክብራቸዉ ሲነካ ደማቸዉ እነደሳተ ገሞራ ጠላትን የሚጋረፍ ልጆች ያሏት አለም በሴራ ቢያድምባት መሪዋ ሳይቀር ጦር ግንባር ለክብሯ የወረዱላት፡ ማን አለ እንደዚች ዉብ ሀገር የተከበረ!!!!!

  • @btr4207
    @btr4207 3 года назад +410

    ለዚህ ዘፈን ግጥምና ዜማ ደራሲ አብርሃም ወልዴ ትልቅ ክብር ይገባዋል።

  • @Aman21163
    @Aman21163 3 года назад +347

    እግዚአብሔር ይመስገን ኢትዮጵያ የቃልኪዳን ሀገር ናት አትፈርስም።
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን 💚💛❤

    • @sofiymessay4134
      @sofiymessay4134 3 года назад +2

      አማም፣ሀገራችን፣ድል፣ለኢትዮጵያ፣ ሀገራ፣አማም፣🇨🇬🇨🇬🇨🇬🙏🙏🙏👍

    • @ellenasefa3193
      @ellenasefa3193 3 года назад +3

      Amen amen 🙏 amen 💚💛❤️💚💛❤️🇨🇬🇨🇬🕊

    • @tarikufekadu5412
      @tarikufekadu5412 3 года назад +3

      በርታ መልክተኛዉ ኢትዮጵያዊነትን የሚገልፅ ድንቅ ስራ ነዉ የምትሰራዉ

  • @LijTofik
    @LijTofik 3 года назад +540

    እዛጋ ይሰማል👂
    ኢትዮጲያ ታሸንፋለች 🇪🇹
    deva🙏

    • @woldealebeza3807
      @woldealebeza3807 3 года назад +4

      ሳይመሽ አይነጋምና እግዚአብሄርየ እምዬን ትንሳኤዋን ያሳየን ባላገሩ ምርጦች እናመሰግናለን💚💛❤ 👍🙏🇧🇴

    • @Nejat197
      @Nejat197 3 года назад +4

      @@woldealebeza3807 ባንድራዉ የየት ሀገር ነዉ ❓❔

    • @nahedmubarak4147
      @nahedmubarak4147 3 года назад +2

      💕💕💕

    • @fikrehabesha5744
      @fikrehabesha5744 3 года назад +2

      tkkl tofa

    • @mikiwedihumera7095
      @mikiwedihumera7095 3 года назад +2

      No more Ethiopia 🐕🇪🇹🐕🇪🇹🐕 no more amharic music 🐕🇪🇹👎🏿no more amharic movie film 🐕🇪🇹👎🏿 no more amharic mezmur 🤮🇪🇹🤮🇪🇹🤮 no more amharic language official 🐕 no more ነፍጠኛ ለሐጫብ ቡዳ ደብተራ ጠንቅይ መጤ ስፋሪ ኣህያ ኣድጊ no more ኢትዮጲያ ደሞ ዘለአለም ትውደም ትቅጠል አማራ ደሞ ወድ ጉድጉዱ ይሂድ

  • @tsehaytekelu8101
    @tsehaytekelu8101 3 года назад +3

    በቃ ቀና በይ እምዬ እውነት ያርግልን የኔ ውድ እናት ሃገራችን ይገርመኛል ኢትዮጲያ ሲባል ሰውነቴን ሁሉ ይወረኛል እንባ ይተናነቀኛል የኔ እስትንፋሴ የኔነቴ መገለጫ ማንነቴ እናቴ ልጅ ትዳሬ ስሜ መከበራዬ መኩራዬ ሃገሬ አንቺን በክፉ የሚያነሳሽ አይባረክ ምንግዜም ኢትዮጲያ ታሸንፋለች ዳዊቴ እናመሰግናለን

  • @artandhealthmedia-
    @artandhealthmedia- 3 года назад +23

    "ነጠል ነጠል ስንል..." ያማል ቅኔው!...አብርሃም ወልዴ ስታውቅበት ...ዳዊት ፅጌ የኔ ድምፀ-ሸጋ አመለ-ወርቅ ነህ...በርታ

  • @shukrentube6102
    @shukrentube6102 3 года назад +51

    ይሄ ክፉ ጊዜ ታሪክ ሆኖ ለማየት ያብቃን አሚን በሉ

  • @ጠረፍ
    @ጠረፍ 3 года назад +159

    Can you imagine an Eritrean man crying for the love of Ethiopia. I can't stop loving you Ethiopia. Your name is more precious than the South African diamond. I love you Ethiopia. I love your people. I only cry for your love. For the love of your beauty and for the greatness of your name. I can hope that there will come a time that my Eritrean daughter will die for the honor of Ethiopia and for the greatness of your truth. This music is burning me alive. I love you 🇪🇹 love 🇪🇷....One Africa one ...one family!

    • @Black-lioness
      @Black-lioness 3 года назад +14

      After reading your comment I lol have fallen in love with adoration of Ethiopia let us not forget we were born together but we got detached by the colonisers.. you are welcome ✌🏾🙌🏾🍏🍋🍎

    • @zeyo4064
      @zeyo4064 3 года назад +5

      We will rise again EthioEriterea🇪🇹🇪🇷

    • @wengeletewahedotube
      @wengeletewahedotube 3 года назад +6

      🇪🇹🇪🇷We love You Our brothers & sisters Eritrean ppl.
      U deserve much respect🙏🙏🙏

    • @selamawitghebre3118
      @selamawitghebre3118 3 года назад +2

      You're amazing God bless You🙏❤❤❤

    • @marietedla9997
      @marietedla9997 3 года назад +13

      For most Ethiopian, I believe still Eritreans are Ethiopian. Unfortunately, when we( Ethiopian) said this some Eritrean thinks we ( Ethiopian) claims the land and port. No I think we value the Eritrean people than Eritrean territory.

  • @fikeryibeltal
    @fikeryibeltal 3 года назад +82

    ምርጥ ዜማ ፣ ድንቅ ግጥም፣ ግሩም ቅንብር፣ ውብ ድምፅ ተቀናጅተው ያሳመሩት 1ኛ ሙዚቃ። እናመሰግናለን በዚህ ስራ የተሳተፋችሁ ባለሙያዎች በሙሉ🙏

    • @adulis-tube
      @adulis-tube 3 года назад

      what about the title?

    • @netsanettomas4583
      @netsanettomas4583 3 года назад +1

      በትክክል በዚህ ስራ የተሳተፉት በሙሉ እጃቸው ይባረክ ልብ የሚነካ ምርጥ ሀገራዊ ዘፈን ነው የሰሩልን

  • @yeneneshniguise3092
    @yeneneshniguise3092 3 года назад +6

    BALAGERU TV በዚህ ዓመት ከወጡ ለሀገር ከተዘፈኑ ነጠላ ዜማዎች ከቴዲ ዘፈን ቀጥሎ ምርጡ ዘፈን የአንተነው፡፡ ለነገሩ አብርሽ የነካው ዘፈን ምርጥ ነው፤፤፤፤

  • @mela1567
    @mela1567 3 года назад +2

    150ን የማይሞሉ የጣሊያን ዲቃሎች እዚህ ላይ ይሄን ሙዚቃ ዲስላይክ አድርገው ይታዩኛል! ተቃጠሉ እንግዲህ ምድረ ባንዳ የባንዳ ልጆች!

  • @Ethiopia369
    @Ethiopia369 3 года назад +7

    አንችን ብዬ ስንቱን ቻልኩ ችዬ ......ይህን ዘፈን ስሰማ ከአብይ አንደበት የሚወጣ ቃል ይመስለኛል
    ሀገሬ ጠላትሽ ይጥፋ በብልፅግና ኑሪልኝ ሃገሬ #Ethiopiaዬ

  • @ashruka
    @ashruka 3 года назад +244

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 👌🏽🙏🏽

    • @xb6fj
      @xb6fj 3 года назад

      አሚን አሹ 🙏🙏

    • @buzuugibuu5384
      @buzuugibuu5384 3 года назад

      አሜን

    • @eshetudinka4550
      @eshetudinka4550 3 года назад

      አሹ ያንተ ፋን ነኝ ግን መሃል ሰፋሪዋን ዘሪቱንም ስታደንቅ አይቼሃለሁኝ፣ not good

    • @ΣαρονΣταρ
      @ΣαρονΣταρ 3 года назад

      yetnbi ashu lemindnw atmlsew bewst mesmer

    • @marthakassa5013
      @marthakassa5013 3 года назад

      Amen

  • @michu5584
    @michu5584 3 года назад +42

    ምን ልሁንልሽ እናቴ
    ጉዳትሽ ሆነ ጉዳቴ
    ዉለታሽ ብዙ እምዬ
    የማልጨርሰው ከፍዬ 🇪🇹🇪🇹💚💛❤️😭
    እፁብድንቅ የሆነ ሥራ ነው ዴቭ🙏🙏

  • @alazarandu3637
    @alazarandu3637 3 года назад +107

    "አንችን ብዬ ስንቱን አለፍኩ እኔ እምዬ ..." ይህ ዘፈን መታሰቢያነቱ ለእምዬ ኢትዬጵያ ሲል ግፍ እየተፈፀመበት ላለው የአማራ ህዝብ ይሁን!!!

  • @BabureBabure
    @BabureBabure Год назад +2

    ይብቃ በቃ በይ እምዬ እናቴ ኢትዮጵያ

  • @selamlehagere7692
    @selamlehagere7692 3 года назад +57

    " ሊያጠፉሽ ተነሱ ' የ አድዋ ' ሟቾቹ
    ነጠል ነጠል ስንል መስለናቸው ምቹ "
    ወይ ግሩም !!! ያምራል ቅኔው ብያለው
    ዜማ,ግጥም, ድምፅ በአጠቃላይ Beutifull እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @kidistmeb8560
    @kidistmeb8560 3 года назад +35

    ተው አትፈትኑዋት የፍሪካን እናት !!ETHIOPIA WILL RISE

  • @tadiyosadino3984
    @tadiyosadino3984 3 года назад +26

    ይህን መዝሙር መስማት ማቆም አልቻልኩም
    ስለ እውነት እየሰማሁት ሳግ ይተናነቀኛል respect our legend Dave & Abrish.

    • @thewditoo
      @thewditoo 3 года назад +1

      Enem malkesen makom alchalkum,woyne hagereee

  • @fikerbagergna6954
    @fikerbagergna6954 3 года назад +15

    እንደው አብርሽ ምን ያህል ውስጣዊ እርካታ ይሰማህ ይሆን ይሄን ወርቅ የሆነ ልጅ ሞርደህ ለ ኢትዮጵያ ጥበብ ስታበረክት !!!! እጆችህ ይባረኩ መልካሙ ሁሉ በግል ህይወትህ ይገለጥ !!!!

  • @አህመድነኝ
    @አህመድነኝ 3 года назад +41

    ኢትዮጵያን ለምትወዱ፡በሙሉ ፈጣሪ ከመጥፎ፡ይጠብቃቹህ፡ኢትዮጵያ፡ለዘላለም ትሳቅልን

  • @tsedikonjo3508
    @tsedikonjo3508 3 года назад +13

    ደጋግሜ ሰማሁት እሚገርም ግጥም እሚገርም ዜማ እሚገርም ድምፅ 💯/💯😍💚💛❤️💪

  • @addiszeleke7024
    @addiszeleke7024 3 года назад +58

    ከእራስ ፀጉር እስከ እግር ጥፍር የሚነዝር ድንቅ ስራ ነው።
    💚💚💚💚💚
    💛💛💛💛💛
    ❤❤❤❤❤

  • @danielmisgie1573
    @danielmisgie1573 3 года назад +75

    I don't have any words to say something about this music. It's so amazing. I always have big respect for Dawit and Abrham Woldie. ኢትዮጲያ ታሸንፋለች.............

  • @ፍቅርሙሀመዲ
    @ፍቅርሙሀመዲ 3 года назад +1

    ለሙዚቃ ብዙም ፍቅር የለኝ ግን ይህን ስሰማ እንባ እያነቀኝ ነው እምየ ሀገሬ ለዘላለም ትኑር ኢትዮጵያ ታሸንፋለች እውነትን መግደል ቢቺሉኲን መቅበር ግን አይችሉም አላህ ከእውነተኞች ጋር ነው ያአላህ በቃ ይበለን ስቃይ

  • @hailettsadik6616
    @hailettsadik6616 2 года назад +1

    ሙዚቃዎችህን በጣም ነዉ የምወዳቸዉ

  • @simon2023
    @simon2023 3 года назад +84

    Keep singing ma beloved bro. I have no words to demonstrate or to explain this beautiful melody. I am an Eritrean from Addis Ababa. I am totally dwelling in the love of Ethiopia. We will raise together!!!

  • @shumieproductions5876
    @shumieproductions5876 3 года назад +6

    እግዚአብሔር አምላክ ይሄንን ክፉ ቀን ሰዶ መልካሙን ቀን ያምጣልን ዳዊት ፅጌ እናመሰግናለን!! ኢትዮጵያ የውስጥንም የውጪንም ባንዳ ጠርጋ አሸንፋ ቀና ትላለች ከኛ ሚጠበቀው አንድነታችንን እናጠናክር ኢትዮጵያ ታሸንፋለች !!

  • @cocacoca283
    @cocacoca283 3 года назад +25

    አብርሀም ወልዴ ምርጥ ኢትዮጵያዊ😍😍 ቆንጆ ግጥም🥰🥰👌👏

  • @መርከበኖህ
    @መርከበኖህ 3 года назад +2

    ሊነጋ ሲል ይጨልማል ይህን ጊዜ በትግስትና በፅናት ማለፍ እግዚአብሔር አምላክ የሰለሟን ቀን ያቅርብልን !!

  • @HelloHi-wb7nk
    @HelloHi-wb7nk 2 года назад +1

    የምር በጣም ደስ ይለል ዘፈኑ አሪፍ ነው ኢትዮጵያ ዘለለም ትኑር ቃለት ዬለኝም ለዚ ዘፈን የምር ዳዊት ፅጌ በጣም ጀግና ዘፈኝ ናህ ይመችህ አቦ አድናቂክ ነኝ

  • @abukisherefa3903
    @abukisherefa3903 3 года назад +20

    በታአም ቆንጆ ስራ አላህ ኢትዮጵያችንን ይጠብክልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @selamawitfisseha6292
    @selamawitfisseha6292 3 года назад +3

    ምርጥ ሙዚቃ ደስ ይላል ፤ ዳዊት፣ አብርሽ የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቃችሁ ፤
    ተው አትፈትኗት
    የአድዋን እናት
    አዎ ተውን እንኑር በቃ #NO MORE

  • @tigistzeray8047
    @tigistzeray8047 3 года назад +5

    ዋው ዳዊት እና አብርሽ ምርጥ ስራ ነው እግዚአብሔር ቀና ያርጋት ኢትይኦጵያን

  • @gulelatenegash8086
    @gulelatenegash8086 3 года назад +1

    ሀገሬ ብድርሽ መሽቶስ መች ያስተኛል
    ምን ጨምሬ ልክፈል ህይወቴ ያንስብሻል
    እንባ የሚያመጣ ምርጥ ግጥም
    እናመሠግናለን አብርሃም ወልዴ

  • @Mimi_Petros
    @Mimi_Petros 3 года назад +2

    ይህ ሙዚቃ መታሰቢያነቱ ለጀግናው መከላከያ ይሁን!

  • @itsmeeyuhabshaeyu9052
    @itsmeeyuhabshaeyu9052 3 года назад +26

    😔 ስለ ሀገር ሲዘፈን የሚቀድመኝ እንባ ነው እግዚአብሔር አምላክ ኢትዩጵያ እና ህዝቦችን ይጠብቅ ።

  • @samuelsisay4720
    @samuelsisay4720 3 года назад +14

    ዳዊት ድምፀ መረዋው ምን አባቴ ላርግህ ፈጣሪ ይባርክህ ኢትዮጵያ ሁሌም ወደ ከፍታ ማማ ላይ እንደምትደርስ ጥርጥር የለኝም ጠላቶቿም ይረግፋሉ እየረገፉም ነው🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @sebsbenisrane7133
    @sebsbenisrane7133 3 года назад +13

    አብረሃም ወልዴ ቆንጆ ስራ አስደመጥከን በዳዊት ፅጌ

  • @hashimforx2950
    @hashimforx2950 Год назад

    ኢትዮፕያ ሀገሬ የምድር ገነት አህህህህ ማን እንደሀገር እናቴ ሀገሬ ፈጣሪ ሰላምሽን ይመልሰው ዞሬ ዞሬ ምገባብሽ ገመናየ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gelilagizaw8895
    @gelilagizaw8895 3 года назад +2

    ኢትዮጽያ ለዘላለም ትኑር አንተም እድሜ ይስጥህ ባላገሩ እናመሰግናለን፡፡

  • @muradahmed6490
    @muradahmed6490 3 года назад +13

    " አንተ በቃ ! ተፈጥረሃል " ብሎታል አብረሀም ዳዊትን ያኔ ሲወዳደር ( እንግዲህ ማየት ማመን ነዉ ) ይኸዉ ዳዊት ያስደምመን ጀመር

  • @yohannesjohn2579
    @yohannesjohn2579 3 года назад +30

    ዋው ከሙዚቃው እስከ ገጣሚው
    ቆንጆ ስራ ነው
    አብርሽየ እንኳን ደና መጣህ
    ኢትዬጵያን በአንተ ስትሰራ ጥበብ ነች
    የማይሞቱ ስራወች

  • @mafivlogs5144
    @mafivlogs5144 3 года назад +4

    አቤት ችሎታ በቃ ትችላለክ
    ዳዊት ፅጌ የዘመናችን እንቁ ሙዚቀኛ
    ድምፅህ መዳኒት ነው 👏👏
    መታሰቢያ ነው በየ ቦታው ለሀገር ዳር ድንበር ለሚዋደቁ ለመከላከያ ሰራዊት ያሆንልን

  • @halenyameralabera8965
    @halenyameralabera8965 3 года назад +1

    ውድ ወድማችን ዳዊት እግዛብሄር ይጠብቅክ እውነት ነው ይብቃ ቀና በይ እናቴ ኢትዮጵያ እምዬ

  • @Godblsu
    @Godblsu 3 года назад +1

    አብርሃም ምርጥ ሰው እናከብርሀለን ልጅ ዳዊት ተተኪ አንጋፋው

  • @kasahunhasen153
    @kasahunhasen153 3 года назад +6

    ለደራሲው አብርሃምና ለድምፃዊዉ ዳዊት ፅጌ ታላቅ አክብሮት አለኝ ወቅታዊ የማይረሳ ልብ የሚነካ ነው

  • @xb6fj
    @xb6fj 3 года назад +12

    *እዉነት ዘፈን ሰምቼ አላዉቅም😍 ዛሬ ግን አለ መስማት አልቻልኩም ኢትዮጲያ ሀገሬ ኩሪ ይገባሻል የማያስደፍረዉ ጀግና ልጅ ወልደሻል ጠላት እርር በል👏👏🙏💚💛❤🇪🇹🇪🇹*

  • @aishamom3627
    @aishamom3627 3 года назад +7

    ቀና በይ ሀገሬ መችም አትፈርሽም እኛ ልጆችሽ በሂወት እየአለን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥️

  • @nitsmydam6742
    @nitsmydam6742 3 года назад +1

    እምዬ ኢትዮጵያየ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ይ ቅ ና ሽ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሀገሬ

  • @ezanaasamn3317
    @ezanaasamn3317 3 года назад +2

    ሊያጠፉሽ ተነሱ የአድዋ ሟቾቹ፤
    ነጠል ነጠል ስንል መስለናቸው ምቹ።
    Thanks young super star, Deva🙏🙏🙏

  • @Adilbeteseb
    @Adilbeteseb 3 года назад +10

    ግጥምና ዜማ የአብርሃም ወልዴ ነው በጣም ደስ የሚል ወቅታዊ ሙዚቃ ነው አብርሽ በርታልን ❤️ ዳዊትም ትችላለህ አንደኛ👏
    በተረፈ አገራችን ሰላም ያድርግልን በስደት ያለነውንም ያሰብነው ሞልቶ ፈጣሪ ከቁጥር ሳያጎድለን ወደ እናት ሀገራችን በሰላም ይመልሰን 🙏ሁላችንም በዱዓና ፀሎት አንዷ ያለችን ሀገራችንን እናስታውሳት አገር ቤት ያለንም ከቻልን ግንባር በመዝመት ካልቻልን በምንችለው ሁሉ አስተዋፅኦ እናድርግ ቸር ይግጠመን🙏 🇪🇹❤️🇪🇷🤝

  • @KBG435
    @KBG435 3 года назад +104

    I always have big respect for Dawit and Abrham Woldie👍

  • @heyabmechal2474
    @heyabmechal2474 3 года назад +11

    በ21 ኛው ክፍለዘመን እንዲ መሆናችን ቢያመንም ሁሌም በሀገራችን ተስፋ አንቆርጥም። ምርጥ ስራ ነው dava❤❤

  • @אביבהאבבה-כ4ו
    @אביבהאבבה-כ4ו 3 года назад +1

    እኔ ዳዊት ፅጌ በጣም ነው የምወድሕ ዋው በጣም ከልብ ❤️ የሚገባ ሙዚቃ ነው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ልጆቻን በያሉበት ይጠብቃቸው ነው የምለው የስራኤል አምላክ

  • @dejenbrhanu7000
    @dejenbrhanu7000 3 года назад +1

    ደግሜ ደግሜ ደግሜ አድምጨው አሁንም አልጠገብኩትም ኦህ ኢትዮጵያየ!! ፈጣሪየ ሆይ የኢትዮጵያን ትንሳኤ ሳታሳየኝ እንዳትገለኝ

  • @alelegnchekol
    @alelegnchekol 3 года назад +6

    በአብራሐም ወልዴ ዜማ ግጥም ተቀምሞ በመረዋ ድምፃዊ ዳዊት ፅጌ ተዘፋኖ እንዴት አያምር ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር።

  • @ሰምረ-ጀ2ጠ
    @ሰምረ-ጀ2ጠ 3 года назад +6

    የኛ ጣፋጭ ወቅቱን የጠበቀ ገራሚ ዘፈን ነው በክብር ያኑረን ባንቺ ውስጥ እናታችን ኢትዮጵያችን!!

  • @fraolmtf
    @fraolmtf 3 года назад +18

    ክብር ለመከላከያ ሰራዊታችን እና ለጀግናው ፋኖ ለአማራ ሚኒሻ እና አፋር ህዝብ በሙሉ ለሀገራቹሁ ለምትዋደቁ በሞላ ይሁን፡፡
    ኢትዮጲያ ታሸንፋለች

  • @saramiheretu9008
    @saramiheretu9008 3 года назад

    እንዴው ዝም ነው። አብረሀም በጣም ግሩም የማይጠገብ ግጥምና ዜማ ዘመንህ የተባረከ ይሁን!!!!

  • @maddis8618
    @maddis8618 3 года назад

    እኔ በጣም ነው መልእክቱን የወደድኩት። ዳዊት በመረዋ ድምፁ አብርሃም ደግም በግጥሙ ብዙ ኢትዮጵያውያንን ስሜት የሚኮረኩር ሥራ ነው የሰሩት። 👋🏾👋🏾
    *ሊያጠቁን ተነሱ*
    *የአድዋዉ ሟቾቹ፣*
    *ነጠል ነጠል ስንል*
    *መስለናቸዉ ምቹ።*
    ትክክል!!! ለአመታት በፈረንጆቹ ጋላቢነት የደከሙበት አገርን በጎሣ እና በቋንቋ ከፋፍሎ የማዳከም project አይናቸዉ እያየ ፈራረሰ። ሕዝቡም በጭንቅ ሰዓት ልዩነቱን ትቶ በአንድ ላይ በመቆም ፅናቱን አስመሰከረ። ድሃ እንሁን እንጂ ክብራችንን የማናስነጥቅ አንድ ሕዝብ ነን ብሎ ከጫፍ አስከ ጫፍ መነሳቱ አለም አቀፋዊ መዘዝ ይዞባቸዉም ነዉ የመጣዉ።
    *#NoMore* movement
    ኢትዮጵያ ቡርኪናፋሶ አይደለችም!!

  • @yeneneshniguise3092
    @yeneneshniguise3092 3 года назад +3

    በዚህ ዘፈን የተሳተፋችሁ ሙያተኞች ሁላችሁም ክብር ይገባችኋል፤፤

  • @welelaleja6145
    @welelaleja6145 3 года назад +13

    ጀግናኮ ነህ ። ሰላም ለእምዬ እናት አገሬ።🇪🇹🙏

  • @dr.sabawgebreil791
    @dr.sabawgebreil791 3 года назад +4

    አበርሽ በጣም በጣም እናመሰግናለን !!!!! ድሮም ይታወቃል ምርጥ ንፁህ ኢትዮጵያዊ መሆንኽ። ተባረክ እድሜና ጤና ይስጥህ!!!!!

  • @getahungizaw20
    @getahungizaw20 3 года назад

    የአብሃም ወልዴ, አቤል ጳውሎስ, አንጋፋው አበጋዝ ክብረወርቅ ሺወታ እነዚህ እንቁዎች አሻራቸውን ያሳረፉበት ምርጥ ስራ እድሜናጤና አብዝቶ ይስጣችሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ይብቃ ቀና በይ

  • @environmenttube1066
    @environmenttube1066 3 года назад +2

    እድሜህ ይርዘም
    አቤት ሙዚቃ አንተ ጀግና ነህ

  • @mekdibelete5506
    @mekdibelete5506 3 года назад +3

    የተመሰገነ ይሁን ኢትዮጵያ መቸም አትፈርስም ምክንያቱም መረከብ ናት !!!

  • @barsislona4736
    @barsislona4736 3 года назад +3

    ባላገሩ ሬከርድስ ምስጋናዬና አክብሮቴ እጅግ እጅግ ከፍ ያለ ነው በእውነት !! እግዚአብሔር ይስጣችሁ የበለጠ ከፍ ያድርጋችሁ! My special thanks, appreciation n respect goes to Abraham! ዳዊት ተባረክ፣ አቤል ጳውሎስ በእውነት ክብር የተነፈገው የሃገሬ ኢትዮጵያ ባለውለታ ነው! በሕይወት እያለ ካላከበርነው በጣም ይቆጨኛል!!

  • @khedeejaomar9726
    @khedeejaomar9726 3 года назад +6

    ዳውትየ በጣም አሪፍ ሀገርኛ ሙዚቃ ነው👌 ሀገሬ ኢትዮጵያ ታሸንፋለች💪መራችንም በድል ይመለሳሉ ኢሻአሏህ😍 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😥🙏

  • @kirubelabebe3780
    @kirubelabebe3780 2 года назад

    ዳዊት ፅጌ በቃ ልዩ ሰው ነህ በአመታት ልዩነት የሚታይ ድንቅ ችሎታ

  • @KenetuBiniyam
    @KenetuBiniyam Месяц назад +1

    አገሪ አይዞሽ ውዴ❤❤❤❤እግዚአብሄር አለ❤እወድሻለሁኝ ማርያምን

  • @emebetfekadu8470
    @emebetfekadu8470 3 года назад +22

    ድንቅ ወቅቱን የጠበቀ አገራዊ ዘፈን ነው !!! ዳዊት ትችላለህ !!! 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @tiebumengesha981
    @tiebumengesha981 3 года назад +41

    ኢትዮጵያ ብዙ የተዘፈነላት ብዙ ጀግኖች ያሏት መአት ጀግኖች የተሰውሏት ብዙ እጅግ የሚያከብሯት የሚወዷት ጠላት ስሟን ሲስሟት የሚርበደበዱላት ትንግርት ሀገር ናት ስታስቀናታድላ

  • @bethlehemgemechu3641
    @bethlehemgemechu3641 3 года назад +3

    ዳዊት ጽጌ አሁንም ግሩም ሥራ ይዘህ ከች አብርሃም ወልዴ ስለምዬ ሁሌ የሚገርም አገላለጽ በሚገርም ዜማ 💚💛❤🙏 ሁላችሁም አሻራችሁን ያኖራችሁ 🙏

  • @tita-Nunu
    @tita-Nunu 3 года назад

    ምን እንደምል አላውቅም ቃላቶች የሉኝም እግዚአብሔር ይባርክህ ስስማው እንባዬን መቆጣጠር ነው የሚያቅተኝ በቃ ወቅታዊና ኢትዮጵያን የገለፀበት መንገድ ወደር የለውም ብዙ ማለት እችል ነበር ግን የምገልፅበት ቃላቶች አጠሩኝ እባካችሁ በደንብ ደጋግማችሁ ስሙት ውድ የሀገሬ ልጆች ለሁሉም ኢትዮጵያ ጋበዝኩ

  • @destaabebe8627
    @destaabebe8627 3 года назад +2

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ጠላቶችሽን ከአፈር በታች ሆነው ያሳየን ፈጣሪ

  • @luel8814
    @luel8814 3 года назад +3

    ኣብራሃም ወልዴ ግን ምን ደስታ ይሰማዉ ይሆን?
    ይህ ወርቅ የሆነ ልጅ ለዚህ ማብቃቱ
    ግጥሙ
    ዜማዉ
    ቅንብሩ
    የዳዊት በቃላት የማይነገር ድምጽ
    ግሩም ድንቅ ስራ

  • @saditube2100
    @saditube2100 3 года назад +4

    ድል ክብር ለሀገራችን ኢትዮጵያ ዞሮ መግቢያችን ሊያፈርሱሽ ላሰቡት አላህ ቀድሞ ያፈራርሳቸው🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Gezsh143
    @Gezsh143 3 года назад +7

    Listening from Australia, what a song on time of needed. ሃገሬ ኢትዮጵያ ክፉሽን አያሰማን።

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert6757 3 года назад

    ዋዉ. ድንቅ የሆነ. የእናት. አገር. መግለጫ. ሙዚቃ. !
    አሜን. እድሜ. ወንድማችን. እድሜ ይስጥህና. ሰላምዋን. ያሳይህ. ! ክብርዋንም. ይመልስልን.
    አድዋን. ቦታ በማይስጣቸዉ. ፣ በማይረቡ. ፣ በትንኞች. ተደፈረች. ያሳዝናል. !
    ፈጣሪ. ኢትዮጵያን. የባረካት. ፣ የቀደሳት. ፣ ብዙ ቅዱሳን. አባቶች. የተሰወሩባት. ነችና. ታብባላች. ገና. ! ! ! !በአምላክ. ፍቃድ. !!!!

  • @እምዬእናቴ-ነ8መ
    @እምዬእናቴ-ነ8መ 3 года назад +1

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪እናቴ እምዬ ኢትዮጵያ ዬ

  • @najathasan9285
    @najathasan9285 3 года назад +3

    አዎ ይብቃቀና በይ ኢትዮጵያዬ ይህ ቀን አልፎ የትንሳኤዋ ተሳታፊ ይድርገን አሜን

  • @Aman21163
    @Aman21163 3 года назад +105

    ኢትዮጵያ እጃችን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች ,ሰማይ እና ምድር የፈጠረ አምላክ ሰላምን አምጣልን🙏😭💚💛❤😭🙏

  • @yohannakassahun4768
    @yohannakassahun4768 3 года назад +31

    ለባንዳና ለወራሪ እጅ የማንሰጥ ኩሩ ኢትዮጲያዊያን ነን፡ ጥሩ ስራ ነዉ ዳዊት ወንድማችን በርታ.

  • @fantexderara6995
    @fantexderara6995 3 года назад

    ምን ልሁንልህ ዳዊቴ? የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቀን። አንተንም ይጠብቅህ።

  • @fjkmshk565
    @fjkmshk565 3 года назад +1

    ይበቃ ቀና በይ ሀገሬ

  • @mohammedyayoujuhar3315
    @mohammedyayoujuhar3315 3 года назад +10

    ኢትዮጵያ የኛ ነች እኛም የኢትዮጵያ
    የአለም ተምሳሌት የነፃነት ጉያ
    መሀፀነ ለምለም የጀግኖች መብቀያ
    እትዮጵያ የኛ ነች እኛም የኢትዮጵያ ።

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ፀ8ጰ

    ዘንድሮ ስንዴና እንክርዳዱን ለይንበት ዴቫ ❤
    _ኢትዮጵያ ወደፊት🇪🇹_

  • @biniyaam
    @biniyaam 3 года назад +35

    I see my self as a very lucky person to born in Ethiopia and love my country unconditionally!!
    Abrish, Abegazu, Dawit and Abel pawlos you are the true Jewel of Ethiopia.

  • @sofidawudbd1239
    @sofidawudbd1239 3 года назад +1

    አንቺን ብየ እምዬ ዳዊትዬ ምርጡ የሙዚቃው ንጉስ አይዞን አድዋ ይደጋማል ፈጣሪ ከእውነት ጋር ነው

  • @eyeruswesen-og9ot
    @eyeruswesen-og9ot Месяц назад +2

    እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን❤❤❤❤❤

  • @fortinoacademics
    @fortinoacademics 3 года назад +7

    "ሊያጠፉሽ ተነሱ የአድዋ ሟቾቹ፣
    ነጠል ነጠል ስንል መሠልናቸው ምቹ"
    አንጀት አርስ ሙዚቃ!!!!

  • @sa_kokeb15
    @sa_kokeb15 3 года назад +3

    💚💛❤ምርጥ ስራ ይሄ ዘፈን እጁ ያረፈበት ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቀው🙏 ወንድሜ ዳዊት ትለያለህ👏

  • @samifikr136
    @samifikr136 3 года назад +7

    ኢትዮጵያዬ እግዚአብሔር አምላክ ጠላቶችሽን ከእግርሽ በታች ያስገዛልሽ 💚💛❤️

  • @Milsmek
    @Milsmek Год назад +2

    Reading all the comments and listening to Dawit sing this yet beautiful song, i could not stop my tears. it's so nice reading all the love people have from all over the world for our beautiful 🇪🇹 ETHIOPIA 🇪🇹 so proud to say i was born there.. may God bring peace to all🫶

  • @Galz-123
    @Galz-123 10 месяцев назад +1

    Ethiopiayaye 😢💔 the better day is coming!!!