Thank you so much 🙏🏾😍 reaching out. Hey to be honest I’ve never tried that way so I don’t say or give you an advice for that. Look, if you blend the result might not be good due to the blend power so what is best would be just mix by hand. It really easy and simple believe me.
@@merkamoethiopian3458 thank so much for swift response. እሺ ጉልበቴን ሠብሰብ አርጌ አሻለሁ 🙂ማሸቱዋ መቼም ትንሽ🙂 but as you said if its made once it last long time so it worth the time and energy. The taste if chiko and how filling its.❤❤❤🙏🙏
Hi Helen, Yes trust me you will love it and you don’t need to do waste more time for mixing. Try it pls and tag me afterwards. Thank you so much my dear🙏🏾 😍
ሰላም እንኳን ወደ መርካሞ ኢትዮጵያ ገጽ በሰላም መጡ:: ወደዚህ መማሪያ ገጽ ሰለመጡ ከልብ እያመሰገንኩኝ እባክዎን አዲስ ከሆኑ Subscribe የምትለው እና 🔔 የደውሏን ምልክት በመጫን እንዲሁም All የሚለውን በመምረጥ የዚህ ገጽ ቤተሠብ እንዲሆኑ በአክብሮት እየጋበዝኮት እንዲሁም ይጠቅማሉ ብለው የሚያስቡትን ለወዳጅ ቤተሠቦ ይህን ገጽ ያካፍሉ ዘንድ በትህትና እጠይቃለሁ:: ጊዜዎን ሰውተው ስለተከታተሉኝ ከልብ እያመሰገንኩኝ ያሎትን አስተያየት እና ጥያቄ ቢያስቀምጡል በጣም ደስ ይለኛል :: ስለምትሰጡኝ ሀሳብ እና ድጋፍ ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይክብርልኝ🙏🏾
ህይወትዬ ካላስቸገርኩሽ share ታደርጊኛለሽ? አመሰግናለሁ 💙🙏
👍በጣም ባለሙያ ነሽ!
በርቺ!
ጡሪ!❤❤❤
በጣም ባለሙያ እጅሸ ይባረክ እናመሠግናለን ቆንጆ አቀራረብ ነዉ
ቆጆአርገሽነው የሰራሹ። እጅሽ ይባረክ። እኔጋም ግቢ❤❤❤❤
በርቺ❤
ጭኮ ሰለምወድ ገና ሳላይሽ ነው ሰብሰክራይብ ያረኩሽ በርች የኔ ባለሞያ ሰራሽ ፀዳቱ ዋው ነው
በጣም አመስግነዋል🙏🏾
Wow betam gobz tebarki astaweshigne ahun eseralhu.😮
Betam konjo nesh 😍 you were miss ETHIOPIA I know u 🫶♥️
Chiko betam new yemiwedew thank you yene konjo
ባለሙያ
❤❤❤ቅመም ነሽ አንቺ እራሱ!❤❤❤
ውይይ ሂውዬ ዛሬስ ቤትሽ በመጣው አሰኘሽኝ በጣም የምወደው ምግብ ነው ይሄንን በስጦታ መልክ ለማግንኘት የግድ ሙሽራ መሆን ይጠበቅብኛል እንዴ🤔🤔?
ሊሊዬ የኔ ቆንጆ ምንኛ ደስ ባለኝ 😊 አንድ ቀን አይቀር😍 ሊሊዬ ለሙሽራም እናት ይሰጣል እኮ 😁😂😂😂😂🥰❤️😍😘😘😍😍😍😍
ክክክ ድጋሚ የለማ አዶትዬ ሙሽርነት
በጣም ቆንጆ ነው
ወይ አንቺን ያገባ ሰው ታድሎ
በጣም ብዙ ሙያ አልሽና
የኔ ውድ እወድሻለሁ 🇪🇹🇪🇹
ሴት ማለት እንዲህ ነው የኔ ቁምነገረኛ በርቺ ቀጥይበት 💞💞❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰
በጣም አመሰግናለሁ 🙏🏾😊 እግዚአብሔር ያክብርልኝ🙌🏾😍
@@merkamoethiopian3458 እሺ የኔ ቆንጆ ኑርልኝ 💞💞🌹🌹👍🥰❤️👈
በጣም ልዬ ነው thanks 👌
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ🙏🏾😍😘
I enjoy watching your videos, I love chiko. Thanks for sharing
My pleasure 🙏🏾. Thank you for watching my dear 😍
ጎበዝ
ጎበዝ. በጣም
እጅሽ ይባረክ i love it thank you for sharing .
አሜን🙏🏾 በጣም አመሰግናለሁ😍
I love chiko,u remind me my grandmother she use to make us chiko all the time. Thank u so much for sharing.
Oh that’s nice 😊. Please try it. It’s very easy to make it. Hope you will love it. 😍😘😘😘😘
ዋዉ ልዩ ጩኮ በጣም ነዉ ምወደዉ እጂሽ ይባረክ 🥰🥰
አሜን 🙏🏾 ቤቲዬ😍😘🥰😘😘
Mouthwatering!!
Thank you so much Lelliyo🙏🏾😍😘😘
Woww Oromiya ande gize sereg bet belche naber omomiya wuset betam yisralu ena sitafet
እውነት ነው በጣም ደስ የሚል በሀል ነው 😍
Ya oromiya bahilawi migeb nw beteli la sargiiii
@@afomeyaafomeya1913 anchi agbi engi ene seralewu marr
@@frehiwatmulugeta6008 yene melkami Amesginalewu Bali feligelg enjii ahunun agebalewu
@@afomeyaafomeya1913 eshii yene fiker Fetari hulun yamuwala fiker yisteshe marr lesrgu ene alewu❤❤❤❤❤
Thank you for sharing bless you👏🏽👏🏽👏🏽
Amen 🙏🏾 thank you for watching 😍
እናመሰግናለን
Chiko sisera ayiche alakim Zim Biye yeteserawin nbr mibelaw 😁 thank you hiwiye for sharing my dear 🤩
Thank you so much Fifiyee 🙏🏾. Pls try it you will love it 😍😘😘😘😘😍
Hiwiye very beautiful ceremony👌❤️ I love Chiko😋tebarekiligne 🙏🏾❤️
Amen Emitye 🙏🏾. I will wait you for the coffee. Pls stop by 😊😊🥰😍😘😘😘😘😘
ዱቄቱን አንዴት ይሰሰራል
በጣም ቆንጆ ነው ሂዊዬ 😍 ጭኮ በጣም ነው የምወደው፡ እንዳትጨርሽው 😃♥️
ዘሚዬየኔ ቆንጆ አልጨረሰውም አንቺ ብቻ ነይ 😁😍🥰😘😘😘😘🤗🤗🤗
I like very much❤
Thank you for sharing well done. Thank you again!
My pleasure yene konjo 😇. Thank you for watching 🙏🏾😍😘
Well done Hiwot
Thank you my dear 🙏🏾😍
በጣም ቆንጆ ጭኮ 🙏🏾👌🏾እነመሰግነለን
እኔም በጣም አመሰግናለሁ🙏🏾😍
Thank you.remind me old days.
Oh great 👍🏾. Thank you for watching 🙏🏾
ውድ የሃበሻ ምግብ ስራ አስተማሪዎች። በጣም አመሰግናለሁ ሞያ ስለምታሳዩን። እባካችሁ ልኩን ንገሩን። አንዳንዶቻችሁ አንድ ሳህን፣ አንድ ብርጭቆ፣ አንድ ማንኪይ ትላላችሁ፤ የተለያየ ሳህን፣ ብርጭቆና ማንኪያ አለ በየበቱ። እባካችሁ ሁሉም ሊያውቀው የሚችለውን የመለኪያ እቃዎች ተጠቀሙ። ለምሳሌ አንድ ካፕ፣ አንድ የሻይ ማንኪያ እያላችሁ አስተምሩን።
ስላስተያየቱ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🏾 ሊላች ቪዲዮዎቼን ብትመለከቺ ልኩን በመግለጫ ሳጥኑ ላይ ( description box) ማግኛት ትችያለሽ ነገር ግን የአበሻ ምግብ ላይ መጠኑን ያልገለጽኩበት ምክንያት ሁሉም ሰው የራሱ የቅቤ , የጨው , የበርበሬ , የሚጥሚጣ መጠን ስለሚለያይ ይህን ማለት ይከብዳል ለምሳሌ እኔ የምጠቀመው ሚጥሚጣ በጣም የሚያቃጥል እና ጨው ያለው ቢሆን እኔ የተጠቀምኩትን መጠን ሌላ ሰው ቢጠቀም ጠአሙ አይመጣ ይህ ሁሉ አንድ አይነት ግባቶች ስለሌለን ነው የዚህን ያህል ማለት የሚከብደው::የምጠቀመውም እንዳልሽው ሁሉም ሰው የሚጠቀመውን መለኪያዎች ነው ከላይ እንደ ገለጽኩት ያንን ለማየት የመግለጫ ሳጥኑን ተመልከቺው :: ምንም አይነት ጥያቄ ካለሽ ብትፅፊልኝ እመልሳለው :: በጣም አመሰግናለሁ🙏🏾
This is the best i seen so far! I have everything but can use blender , food mixer/processer?
Thank you so much 🙏🏾😍 reaching out. Hey to be honest I’ve never tried that way so I don’t say or give you an advice for that. Look, if you blend the result might not be good due to the blend power so what is best would be just mix by hand. It really easy and simple believe me.
@@merkamoethiopian3458 thank so much for swift response. እሺ ጉልበቴን ሠብሰብ አርጌ አሻለሁ 🙂ማሸቱዋ መቼም ትንሽ🙂 but as you said if its made once it last long time so it worth the time and energy. The taste if chiko and how filling its.❤❤❤🙏🙏
Hi Helen,
Yes trust me you will love it and you don’t need to do waste more time for mixing. Try it pls and tag me afterwards. Thank you so much my dear🙏🏾 😍
Hiwiye welcome back konjo🤗
Thank you yene konjo 🙏🏾😍😘😘😘😘😘❤️
ልጄ እንዴት ጭኮ እንደሚወድ አልነግርሽም። በጣም በጣም እናመሰግናለን። ኮረሪማ ተጠቅሜ አላዉቅም። እስቲ እሞክረዋለሁ።
ሜሪዬ ሞክሪው በጣም ነው የምትወዱት 👍🏾😍😘😘😘
ያስጎመጃል እጅሽ ይባረክ👍👍
እሜን🙏🏾 በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ😍😘😘😘
ዋዉ በጣም ቆንጆ ጭኮ ነው የስራሽው እጅሽ ይባረክ እኔም ደወሏን ተጭኜ ቤተሰብሽ ሆኛለሁ አመስግናለሁ
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ🙏🏾😍
Omg this is beautiful
Thank you so much 🙏🏾😍
I love it. Thank you 🙏
My pleasure 🙏🏾
Wow yummy yummy
Thank you so much 🙏🏾😍
በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ ምርጥ ኬክን የሚያስንቅ ሲአምር
እኔማ ከዬቱብ አይቼ ሰራሁ አልሁና በማንኪያ አማስዬ ጠፈጠፍኩት ከዛ ላነሳው ስል ፍርክስክስ ክክክክክክ መቼም አረሳው ገብቶኛል እንዴት እንደሚራ😘😍
ሀንዬ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🏾😍😘😘
ትዝ አለኝ ብዙ ነገር አመስግናለሁ
እኔም በጣም አመሰግናለሁ🙏🏾
Selam lazih bet
ሰላም 👋🏾😍
Enat mukerash aykefam gn bedenb endalatashe yastawkal, kememochu demo yekerushal beterefe tekekelegna aserar kefelegsh gurage teyeke enem gurage negn teyekign
አመሰግናለሁ ጉራጌ ከቤተሰቤ ሳጣ አንቺን ለመጠየቅ እመጣለው 😂😂😄🤔
❤
👍5 WOW NICE
አቀራረብሽ ዋዉ
አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ🙏🏾😍
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
Thank you 🙏🏾
ከልብ ባለሙያነሽ
የምግብ ማደባለቂያ ጓንት አለ በሱ ብትጠቀሙ እኔ የሰው እጅ ቋቅ ነው ሚለኝ ጉርሻም አልወድም እንኳንስ እደዚህ ማብኳዋት ኸረ ተጠቀሙ ጓንት ከምር👀
በርቺ የኔ ሐብብ reply me
Wow
Chukoo ye
😍😍😍👍🏾
ድምፅሽ ቢሰማ ጥሩ ነበር ግን በጣም ዝቅ አርገሽ ነው የምታወሪው
እሺ አመሰግናለሁ
ድምፅሽን ከፍ አርገሽ ብታወሪ ምናለበት
ሚጥሚጣ ብትጨምሪበት ደግሞ እጅ ያስቆረጥማል
አመሰግናለሁ
በዘይት አይሆንም እኔ ቂቤ አልወድም
በዘይት ሞክሬው አላቅም ግን እንዳማራጭ በቅመም የተነጠረ ዘይት ብትጠቀሚ ጣሙን ጥሩ ሊያረገው ይችላል :: ከሞከርሽው ብታሳውቂኝ በጣም ደስ ይለኛል :: አመሰግናለሁ
@@merkamoethiopian3458 አመሰግናለው እህቴ ግን እኔ ያለሁት አረብ አገር ነው ማለት ሠው ቤት ሥለዚህ ቅመም አላገኘሁም ግን በዘይት ብቻ ከድርገው ጥሩ ነው ለእኔ ያው የቂቤውን ቀምሼው ሥለማለቅ ለእኔ ይሔ ጥሩ ነው
እሺ የእኔ እህት ዋናው አንቺ ሰርተሽው ከወደድሽው እሱ ነው የሚያስፈልገው :: እኔም እሞክረዋለው ጥሩ አማራጭ ነው :: ስለ አስተያየትሽ እጅግ አመሰግናለሁ 🙏🏾
Waw! Thank u yene konjo....እኔም ቀላል እና ፈጣን የሆነ የፍሬንች ቶስት አሰራር ይዤላችሁ ቀርቤአለው ሊንኩን በመጫን ይመልከቱልኝ...አመሰግናለሁ ruclips.net/video/demcTFScozs/видео.html
አመሰግናለሁ 🙏🏾 ቤተሰብ ሆኛለው👍🏾
Speak up