Why Your Menstrual Cycle Is F*cked (Ovulation & Menstrual Cycle Treatments)ለወር አበባ መዛባት ውጤታማ ተፈጥሮአዊ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 фев 2025

Комментарии • 153

  • @እመቤቴየነገርኩሽንአ-ጨ7ፈ

    የኔስ ችግር መድሀኒአለም ይፍታው እንጂ ምንም አላወኩት በየ ጊዜው ይቀያየራል ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @FatmaH-g7m
    @FatmaH-g7m 7 месяцев назад +2

    وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته جزاكم الله خيرا

  • @alamalam6866
    @alamalam6866 Год назад +1

    ወአለይኩምአሰላምወራህመቱላሂወበረካቱ
    ዶክተርጀዛኩምላህ ኸይር

  • @hsg5999
    @hsg5999 Год назад +8

    ወአለይኩምሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ በጣምአመሰግናለሁ ዶክተር እኔ እስከ35ቀን ሲቆይብኝ ተጨንቄ ነበር አልሀምዱሊላህ

    • @AMelaku-zk6rr
      @AMelaku-zk6rr 7 месяцев назад

      ምንአገኝሽእህቴመለሽልኞ

    • @HADEN-wj9wv
      @HADEN-wj9wv 3 месяца назад

      አሰላሙ አለይኩም

    • @HADEN-wj9wv
      @HADEN-wj9wv 3 месяца назад

      እህት ቆየ 35 ቀን ሳመጣ ነው የቆየብሽ ዎይስ ፈሶሽነው ከቻልሽ መልሽልኝ እኔም ያችው

    • @HADEN-wj9wv
      @HADEN-wj9wv 3 месяца назад

      አሰላሙ አለይኩም

  • @HdhddhJrjfj-ll6ye
    @HdhddhJrjfj-ll6ye Год назад +1

    ጀዛክ አሏህ ኸይረ

  • @ttww9470
    @ttww9470 Год назад +1

    ዋሊኩምእሠላም እራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ወድማችን ጀዛከላሁ ህይረን

  • @Zemzen
    @Zemzen 6 месяцев назад +1

    ደክተር እናመሠግናለን❤

  • @TUbe-jl9fk
    @TUbe-jl9fk Год назад +8

    ትክክል ጭቀት ያልከዉ ነገር እን ስራ ሲበዛ

  • @sikosilo754
    @sikosilo754 Год назад

    ወአለይኩም ሰላም ዶክተርእናመሰግናለን

  • @user-weloywa
    @user-weloywa 6 месяцев назад

    ዋለይኩምሠላምወራህመቱላሂወበርካቱአህለንዶክተር

  • @ageriegashaw2820
    @ageriegashaw2820 Год назад

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @زيناتاا-م9ف
    @زيناتاا-م9ف Год назад

    ጀዛክአላህከይረደኩተረ

  • @jameladarmaga4695
    @jameladarmaga4695 6 месяцев назад

    እናማሰግነላን

  • @FhGu-i2m
    @FhGu-i2m 4 месяца назад

    ዋአሊኩም እሰላም እራህመቱላሂ ወበረካትሁ አኔ ደሞ ዶክትር ዉር ጠብቆ አይመጣም ከመጣም ብዙ አይ ፈሰኝም

  • @dguf8816
    @dguf8816 Год назад +1

    ጀዛከአላህ ኸይር ዶክተር

  • @tonyhobeika4835
    @tonyhobeika4835 Год назад +1

    Wow dese yemile merja new kelbe enamesgenaln ;;;;

  • @اللهمقربنيإليكيارحمياربياالل

    አይ የኛ ነገር ስደት ለስንት ነገር ዳረገን ንቻ አልሀምዱሊላህ

  • @SameriyAhmedin
    @SameriyAhmedin 3 месяца назад

    ወለይኩሙ አሰለም ወራመቱለሂ ወበረከቱ

  • @Genet-tw8js
    @Genet-tw8js 11 месяцев назад

    Thanks more

  • @ያረብ-ቸ4ኀ
    @ያረብ-ቸ4ኀ 11 месяцев назад +6

    ለወር።አበባ መዛባት መዲሀኒቱ ምዲነው

    • @AmetuKadamo
      @AmetuKadamo 21 день назад

      cohise yergezna meklaketa

  • @hddi491
    @hddi491 11 месяцев назад +1

    😢befor one week new yemimeta lemen?no pils no haziband but over coffee derik per day maximem 3 semoll cup

  • @قمر-س2ص
    @قمر-س2ص Год назад

    ወዐለይኩምሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ ሰላምህ ይብዛ

  • @medna308
    @medna308 Год назад +1

    ጀዛክ አላህ

  • @sarahwelcome2560
    @sarahwelcome2560 Год назад

    Thank you very much

  • @emuahlim2926
    @emuahlim2926 Год назад

    ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አህለን ዶክተር

  • @PrincessEthopiaahmed
    @PrincessEthopiaahmed 5 месяцев назад

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ

  • @afx3828
    @afx3828 Год назад +1

    ዋዓለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ
    ጀዛከሏህ ኸይረን ዶክተር

  • @tekyaahmed1050
    @tekyaahmed1050 Год назад +6

    ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከሏህ ኸይር ዶክተር የወር አበባዬ ማየት ከጀመርኩ ጀምሬ እሰካሁን ድረስ ከ2_3 ወር ቆይቶ ነው የሚመጣኝ በጭራሽ በወር አይመጣም ምን ይሻለኛል

    • @sart820
      @sart820 Год назад

      እኔም እዳቺ ነኝ ማርገዝ አትቺይም ይሉኛል የብስ ያስጨንቁኛል😢😢😢😢😢ብቻ አላህ ይስቱር

    • @Rose-j9g8n
      @Rose-j9g8n 3 месяца назад

      ውዴ ዝም በያቸው ልጅ የፈጣሪ ስጦታ ነው ​@@sart820

  • @BisratTsegaye-rh8qj
    @BisratTsegaye-rh8qj 10 месяцев назад

    ያለፈው ወር ቀን ስምንት ነበር የመጣው አሁን ደግሞ በቀን ሁለት ነው የመጣው ችግር የለውም ለእርግዝና ትክክለኛ ነው እናም ወፍራም ነው ሲወርድ

  • @እመቤቴየነገርኩሽንአ-ጨ7ፈ

    ብጉር እየቆየ እየቆየ ይወጣብኛል በለተይ ፍቴ ፀጉር በየቦታው ይወጣል ሆዴን ይነፍኛል ፔርዴ ይርዝማል ይዛባል ይጓጉላል ከለሩ በጣም ይጠቀራል እንዲያው በትንሹ ይሄ የምን ምልክት ነው

  • @FjgjBgkg
    @FjgjBgkg Год назад

    ዋሊኩም አሠላም ራህመቱላሂ ወበረካቱ እባክ ዶክተረ ሥልክህን

  • @SainiyaSainiya
    @SainiyaSainiya Месяц назад

    አሰላሙአለይኩም ብለህ ስለጀመርክ ላይክ አረኩ

  • @MarhamautZerehy
    @MarhamautZerehy 3 месяца назад

    ዶ/ር አንተ ካልካቸው ብዙ ችግሮች እኔጋር አለ የት የሕክምና ተቋም ነው መሄድ ያለብኝ

  • @aynadiszelalem9770
    @aynadiszelalem9770 14 дней назад

    ፀሎት አድርጉ ከዛ ይመጣል

  • @ዙዙ-ቈ5ሠ
    @ዙዙ-ቈ5ሠ 8 месяцев назад +1

    ዶክተረየ ለኔ ተባበረኝ ሁለት አመት ሊሆነኝነው ከቀረ

  • @Madinah-m7w
    @Madinah-m7w 6 месяцев назад

    ደክቶር እንዴት ነው በውስጥ መጠያቅ ያምችለው

  • @aminaamen5303
    @aminaamen5303 10 месяцев назад +2

    እኔ ጥያቄ አለኝ ተዛብቶብኛል ወደውጭ ሰመጣ ግን ሀኪም ቤት ሄጀ በአመቴ መዳኔት ተሰጠሁ መጣ መልሶ ግን ቀር መደሀኔቱን ሰወስድ ይመጣል መድሀኔቱ ችግር አያመጣም ነገሩኝ እስኪ

  • @alamalam6866
    @alamalam6866 Год назад +2

    ዶክተር እኔ በወርሁለት ጊዜነዉ የሚመጣኝ አዳድጊዜበ21 ቀንአዳድጊዜ15ቀኔ ይመጣኛል በጣም ሆደን ያመኛል ይበዛብኛል ምንላድርግ

  • @TUBE-rh5hf
    @TUBE-rh5hf Год назад +4

    ኡኡኡ የኔ 17 ቀን ነው የሚመጣው ከዛም ቀን ቀንሷን እርግዝና እቢ አለኝ

    • @FatmaH-g7m
      @FatmaH-g7m 7 месяцев назад

      የኔ ውድ አላህ ይወፍቅሽ ጤነኛ ልጅ እኔስ 2 ወር ሆነው አልመጣ አለ 😢😢

  • @hayat22-b2d
    @hayat22-b2d 4 месяца назад

    ሰልክህን አሰቀምጥልኝ

  • @Genet-tw8js
    @Genet-tw8js 11 месяцев назад

    I am in worries please where i can going

  • @KdstMels
    @KdstMels 4 месяца назад

    ሀይዶክተር በውስጥአውራኝ በግዛቤር

  • @ZainabZainab-cf2nb
    @ZainabZainab-cf2nb Год назад

    👍👍👍👍ማሻላሕ

  • @LouLou-cj9hb
    @LouLou-cj9hb Год назад +1

    እህ እረ እኔስ ተሰቃቸሁ ብቻ አልሃምዱሊላህ

  • @FoziyaHussen-w8k
    @FoziyaHussen-w8k Год назад +3

    እናመሠግናለን እና ዶክተር የኔ ወር አበባ ከ2እስከ3 ወር ይዘገያል ግን አዲስ አይደለም ያው የመጀመራዬ ካየሁ በኋላ 8 ወር ቆይቶ መጣ ከዛም በኋላ ከ2እስከ 3 ወር መቆየት ጀመረ ግን ጨንቆኛል ምንድነው እስኪ አንድ ነገር በለኝ

    • @Zነኝየወግድዋፍልቅልቅ
      @Zነኝየወግድዋፍልቅልቅ 11 месяцев назад

      አረእኔምነኝ😢😢😢6ወርሊሆነኝነውአልመጣም ሆደንበጣምይነፋኛን ምንምሰላምአይሰጠኝወላሂአረየምታቁመላበሉኝኝኝያጀመአ😢😢

    • @مريم-ج7ب7ث
      @مريم-ج7ب7ث 8 месяцев назад

      እኔም 7 ወረ በሙሉ አይመጣብኝም ግን 7 ወረ በኋለ ከመጣ 1 ወር በሙሉ
      ይፈሰኛል ምነው በልማጣ አመቱን ሙሉ ብዬ ምመኝበት ቀን አለ😢😢 ከመጣ ቶሎ አይለቀኝም መፍቴ ከለቹ ንገሩኝ

    • @Demeku-u7g
      @Demeku-u7g 6 месяцев назад

      ​@@مريم-ج7ب7ثthink you

  • @Manayemolla-xp3ep
    @Manayemolla-xp3ep Год назад

    ሰላም ደ/ር የኔ ለተከታታይ 3ቀን ፍሶ ያቆማን ከዛ ተመልሶ በ7 ቀን ይመጣል ምንድን ነው ችግሩ

  • @nasta3808
    @nasta3808 Год назад

    ወለይኩም ስላም ወራህመቱለሂ ወባረካቱ ግድ ሀኪም ቤት መሄድ ነው የለብን የአላህህህ😢😢😢

  • @ኢስላህ
    @ኢስላህ 4 месяца назад

    አሰላሙአለይኩም እኔ የ3አመቱን ነበርያስቀበርኩት እናአሁን ካመትበላይሁኖኛል እና 3ወር4ወርእየቆየነውየመጣው ያምደሞበስርአት አይፈሰኝም ምንይሻለኛል

  • @sartt4085
    @sartt4085 Год назад +3

    ወአለይኩም ሰላም ዶክተርዬ እኔ አላገባሁም ግን እስከ 6 ወር ድረስ የወር አበባ አላይም ህክምና ሄድኩ መዳኒት ሰጡኝ ምንም ለዉጥ የለም

    • @tube-qs5wg
      @tube-qs5wg 7 месяцев назад

      እድሜሽ ስንት ነው

  • @TUBE-rh5hf
    @TUBE-rh5hf Год назад +3

    መልሱልኝ የምታቁ የኔ ቶሎ ነው የሚመጣው ችግሩ ምድ ነው

    • @Rose-j9g8n
      @Rose-j9g8n 3 месяца назад

      የስራ ብዛት ሊሆን ይችላል እማ

  • @SikoSilo-c5w
    @SikoSilo-c5w 11 месяцев назад

    በአላህ መልሱልኝ የኔ አይፈሰኝም

  • @laaalolap8547
    @laaalolap8547 Год назад +1

    እኔ 16 እየመጣ አስቸገረኝ ምን ላድርግ ሀኪም ቤት ከድኩ ግን ምን ጥቅም አላገኘሁበትም

  • @Burte-r9w
    @Burte-r9w 8 месяцев назад

    Dr guyaa 3boaa qorkcha fufhau edadam makalkya

  • @ErwwGdsa
    @ErwwGdsa 3 месяца назад

    አረረየየኔሠባትወሬአአላይምመላዉምንድንነው

  • @اكراممحمد-خ7س
    @اكراممحمد-خ7س 6 дней назад

    የኔኮአመትከሁለትወርሆነኝካየሁ😢😢

  • @حسنات-د5غ
    @حسنات-د5غ 11 месяцев назад

    Yene yekefa new kutrhan askemtlg eski

  • @Zemzen
    @Zemzen 6 месяцев назад

    እኔ ጥያቄ አለኝ እኔ እምሠራው ሀኪም ቤት ፅዳትነው እና በጣም የሥራ ጫና አለብኝ ክብዴቴ 53ነበር ቀንሶ 39ሆንኩ እና የወር አበባየ ቀኑን አስራ አምሥት ቀን ጨምሮ ይመጣል ሁለተኛ ለመውለድ ብፈልግም አልሆነም ምን ትመክረኛተህ?❤

  • @HikmaAgwa
    @HikmaAgwa 6 месяцев назад

    www dr yawer abab beztobgn naw 3kane naw kmata keweldkug 5 were naw melsln doctor ebakhn

  • @Rhmte-om7sq
    @Rhmte-om7sq 4 месяца назад

    አረዶክተር 2 ወር ሆነኛ የመደም ስረነዉምሰለኝ

  • @ጠቢየፍቅርሃገር
    @ጠቢየፍቅርሃገር Год назад +1

    እስኪ ልስማ መከራየን አይቻለሁ

  • @kokobeKokobe-ww6gv
    @kokobeKokobe-ww6gv 7 месяцев назад

    እኔ ሦሥቶረ ሆኖኛን ካየሁኚ መረፌ ተጠቅሜነበረ በቅረብ ጊዜ በጣም ይጨንቀኛን እንቅልፍ ይነ ሣኛን

  • @PatmaPatima-rn1se
    @PatmaPatima-rn1se 6 месяцев назад +1

    የኔ ደሞ የከፋ ነዉ በሁለት ወር ከግማሽ ቆይቶነዉ የሚመጣዉ ለዛዉም ለሶስት ቀን አረመላካወቃችሁ ከአላህበታች ተባበረኚ ዶክተር ኮሜትካነበብክ አመሰግናለሁ።

    • @jenber-g7c
      @jenber-g7c 2 месяца назад

      እረ እኔምነኝ እህቴ

    • @jenber-g7c
      @jenber-g7c 2 месяца назад

      መፍትሄ አግኝተሽከሆነንገሪኝ

  • @anduamlakmengistu8158
    @anduamlakmengistu8158 Год назад +3

    እባክን ዶክተርአድራሻክን

  • @TsiF-z1v
    @TsiF-z1v 2 месяца назад

    Yene 7 wor mulu alkekegnm madamem hospital slat yamatal

    • @healthmedia
      @healthmedia  2 месяца назад

      Amin amin በጣም አመሰግናለሁ ሼር አድርጊልኝ 🙏🙏🙏+251911959841

    • @edesedes1676
      @edesedes1676 2 месяца назад

      Hospital mehid yesflgl

  • @EyerusBetreMama
    @EyerusBetreMama Год назад

    የወር አበባዬ በመጣብኝ ጊዜ ከወገቤ አንስቶ እንዳለ ያመኛል ለምድነዉ

  • @አዳማናዝሬትአዳማ
    @አዳማናዝሬትአዳማ 11 месяцев назад

    እረ ሁለት ሳምንት ሙሉ የወር አበባ ይፈሰኛል እረ ጨነቀኝ😢😢😢😢

  • @thoyibathoyiba2470
    @thoyibathoyiba2470 Год назад

    ዋለኩም ሰላም bro!

  • @ZainabA22-w4r
    @ZainabA22-w4r 4 месяца назад

    እኔ በዋ ር አይማጠም ግን ወገቤ የመኘል

  • @zedtamamzedtamam9069
    @zedtamamzedtamam9069 Год назад

    Wlwrwb wondime ineley derisoal Mndinew mepatahu

  • @FatimaF-df1st
    @FatimaF-df1st Год назад

    እኔምለውስልካችሁንለምንእስቀምጥ

  • @FatmaAabdullh
    @FatmaAabdullh 8 дней назад

    Hy

  • @اكرامسعيد-خ4ق
    @اكرامسعيد-خ4ق Год назад

    አሠላሙአለይኩም
    ደኩተር
    እኔበየወሩይመጣኛል
    ግንተመጣ
    ቶሎአይቄምም
    15=20።ይፍሠኛልግን
    አያመኘም።ደምአይበዛብኝም
    ችግሩምድነው
    ያለሁትሥደትነው
    15=20።ይፍሰኛል

  • @AliAhmed-pi3ni
    @AliAhmed-pi3ni Год назад

    5ወሬ. ቀኑንጠብቆይመጣል"ግንበጣምአይፈስም

  • @zaivaadim5923
    @zaivaadim5923 3 месяца назад

    😢ዋሊኩም ሠላምምምም😢

    • @healthmedia
      @healthmedia  3 месяца назад

      በጣም አመሰግናለሁ ለጓደኞችሽ ሼር አድርጊላቸው 🙏🙏

  • @shashumerach846
    @shashumerach846 6 месяцев назад

    እኔም 8፣ 7 ፣6 ፣ቀን ኣሰቀድሞ ይመ ጣለ

  • @EkramHussen-o2d
    @EkramHussen-o2d 8 дней назад

    ደክተር ሁለየም የዉርአበባ ይፍሰኛል አይቆርጥም

  • @fedilafrid4998
    @fedilafrid4998 9 месяцев назад

    ዶክተራ መልስልኝ በጣም ቁይቶ ነው ሚመጣው 3ወራ ይቆያል በጥም ነው የሚጨቀይ

  • @Mahilet2790
    @Mahilet2790 Год назад

    ዶክተር ስመጣ ቡዙ ነው ደግሞ ያዞሮኛል

  • @ጠቢየፍቅርሃገር
    @ጠቢየፍቅርሃገር Год назад +9

    ዶክተርዬ ሰውነቴ አለቀ ፔሬዴም ደረቀ ምንም አይወርደኝ በቃ ወላሂ ጭንንቅቅ ብሎኛል ችግርማ አለቺ ግድ ነው

    • @እመቤቴየነገርኩሽንአ-ጨ7ፈ
      @እመቤቴየነገርኩሽንአ-ጨ7ፈ Год назад +1

      አይዞሽ እማ እኔም ዝብትብት ብሎብኛል

    • @fathimabh9198
      @fathimabh9198 Год назад +1

      የአላህ ዱአ አድርጊ

    • @sartt4085
      @sartt4085 Год назад +1

      እኔ እስከ 6 ወር አላይም አላገባሁም

    • @saediyaseid5509
      @saediyaseid5509 Год назад

      @@እመቤቴየነገርኩሽንአ-ጨ7ፈእኔ 8ወሪ አሌመጣም

    • @AeshaabduAeshaabdu
      @AeshaabduAeshaabdu Год назад +2

      እኔም ነበር እስከ አስር ወር መጨርሻ ላይ ሀኪም ወሰዱኝ አሰሪወች ከዛ ሆርሞኔ እንደጨመር ነገሩኝ ክኒን ሰጡኝ ተስተካከለ የሚገርመው ለአመት ያክል ነው የተስተካከለው መልሶ አሁን ደርቀ ምንም አይመጣም አሁን መልሽ መሄድ አለብኝ

  • @MeseretGetnet-hh9qj
    @MeseretGetnet-hh9qj 7 месяцев назад

    የወርአበባ.ለረጅምአመት.ይቀራል.በአመትአንድጊዜይታያል.ሀኪምቤት
    ስሄድ.የወሊድመቆጣጠሪያውነውይሉኛል.አንደትነው

    • @Kimem12
      @Kimem12 7 месяцев назад

      Enem ende anchi neberku hakim bet yalhedkubet bota yelem gin maf fayda bicha egzabiher kasebesh tiwoljiyalesh ine ke sidet temelish ehaw wond liji woldku wore abeba mibal neger yale midihant alyawum nebere

  • @ፈትያቲዩብ
    @ፈትያቲዩብ 5 месяцев назад

    ወለሂ እኔ ልሞት ነው 😢😢😢አንዴ 😢18😢22😢15😢28ቀጪን ነኝ ዪመጠል

  • @gggggggg7340
    @gggggggg7340 Год назад

    የኔ በሁለት ወር ነው የሚመጣው

  • @HdhdDhdh-ko1ri
    @HdhdDhdh-ko1ri 8 месяцев назад

    እኔን,,ያሸገረኚ...fsH.,,,,,ሆርሞንነዉ

  • @JamilaJamila-wh1bd
    @JamilaJamila-wh1bd Год назад

    Wa wr wb

  • @Semira-sn3qp
    @Semira-sn3qp 9 месяцев назад

    ባአላህ መልስልኝ እስካሁን ድርስ በቀኑ መቶ አያውቅም 6 10 14......ግራ ገባኝ ማርገዝ እፈልጋለሁ ምን ማድረግ አለበኝ

  • @AbdulLatif-ox7xd
    @AbdulLatif-ox7xd 4 месяца назад

  • @MaregeSelemon
    @MaregeSelemon 5 месяцев назад

    አኪምቤትእጄእርግዝናይደለሌብኝተነገኝወራበባኤሁለትወርቆየ፡ይዲመጣብየቁሩፉልሶስትቀንዘፈዝፈጡዋምግብሳልበላይጣለዉ

  • @GggCcfffg
    @GggCcfffg 7 месяцев назад

    Betam hmem sinors mn mareg alebn

  • @SITiRAAdem225
    @SITiRAAdem225 Год назад +1

    እር በአለህ እሄን ኮሜት የምታነቡ እስኪ ለሆድ ቁርጠት መፋትሄ ንገሩኝ እህ በየወሩ ነው እሚያሰቃያኣኘ😭😭😭😭😭😭😭

    • @nesramustafa4772
      @nesramustafa4772 Год назад +1

      ቀረፋ ሚስማር ዝንጅብል አፍልተሽ ጠጪ ዝጅብል አኝኪበት እኔም በጣም ነው የሚያመኝ😊❤❤❤

  • @Hዬነኝጎጃሜዋ
    @Hዬነኝጎጃሜዋ Год назад +2

    የኔግን 2ወር ሆነኝ ከቀረ እሥከዛሬ በወር በወር አይቀርምነበር😢

    • @Ethiopia184
      @Ethiopia184 Год назад

      የኔ ራሱ 2 ወሩ ቁረ

    • @NeimaYimam-qn7ce
      @NeimaYimam-qn7ce 9 месяцев назад

      እኔም ከ28 አያልፍም ነበር አሁን 38ቀኑ ቀረ ጨነቀኝ😢😢😢😢

    • @KalbaUae-vh8lz
      @KalbaUae-vh8lz 7 месяцев назад +2

      እኔደሞ 3ወር ሊሆነኝነዉ

    • @Hዬነኝጎጃሜዋ
      @Hዬነኝጎጃሜዋ 7 месяцев назад

      @@KalbaUae-vh8lz አብሽሪ ይመጣል የኔ 2ወሩ መጣ

    • @Rhmte-om7sq
      @Rhmte-om7sq 4 месяца назад

      ወላሂ እኔም በወርበወርአይቀርምነብር

  • @የውርጃመዳኒት
    @የውርጃመዳኒት 9 месяцев назад

    ስውዲ ያላቹ ያልተፈለገ እርግዝና ላጋጠማቹ አናግሩኝ መዳኒት አለን ዜሮ አምስት ዘጠና ሰወስት ሰማንያ አምስት ዜሮ ስምንት 62

    • @Kimem12
      @Kimem12 7 месяцев назад

      Be fetar fit be nefis titeyekale or titeykiyalesh😢😢

    • @RrR-xe5yl
      @RrR-xe5yl 5 месяцев назад

      አፈርብላ

  • @HalimeHlime
    @HalimeHlime 5 месяцев назад

    አሠላሙአለይኩምፔሬደእየተባተቸገርኩኝበመጣበ4:5:6ይቆይብኛልየሚሠማኝህመምእግሬን.በጣምያመኛልያብጣልወገቤን.ነጭፈሣሽይታይብኛል

  • @chhbjdgynm4461
    @chhbjdgynm4461 Год назад

    ከቸለቹ መሊሱሊኚ ሁሊም በይዎሩ ይማጠሊ3ቀን ዲረሲ ሲየመኘ ነወ ምዉቀወ ምኒአየፈሰኘም መፊት ከሐቹ ኒገሩኘ😥

  • @samerakeek7813
    @samerakeek7813 Год назад

    በፈጠራችሁ ሆርሞን ማለት ምድነው😢😢😢

    • @tshayetogu149
      @tshayetogu149 10 месяцев назад

      Ere ENAME ALEGEBANEME hormone malete

  • @ادماادمالخىي
    @ادماادمالخىي 7 месяцев назад

    ዳክተእኔሁለትወሬየወረአባባየዠምብሎየተበጣጣሰቆሻሻነገረበየቀኑይወረደነኝአሎሞምሌድረረግ

  • @Mangi123-yj8ct
    @Mangi123-yj8ct 5 месяцев назад

    Lhiwote,chigeryifxeral

  • @eyerusalemgedamu1797
    @eyerusalemgedamu1797 Год назад +1

    Thank you so much

  • @HALIMETAli-g4s
    @HALIMETAli-g4s 5 месяцев назад

    የእኔደግሞቀንበቀንይፈሳልምንአላቋርጥልኝአለእባክህዶክተርተባበረኝከኒንስጥተውኝነበርግንአልተቋረጠም

  • @HALIMETAli-g4s
    @HALIMETAli-g4s 5 месяцев назад

    የእኔደግሞቀንበቀንይፈሳልምንአላቋርጥልኝአለእባክህዶክተርተባበረኝከኒንስጥተውኝነበርግንአልተቋረጠም

    • @Biskute-l1p
      @Biskute-l1p 2 месяца назад

      መፍትሄካገኘሽንገሪኝ እኔምእዳችነኝ