Very powerfully touching and blessing song መቼም አይሁድ ምልክትን ይለምናሉ የግሪክ ሰዎችም ጥበብን ይሻሉ፥ እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን፤ ይህም ለአይሁድ ማሰናከያ ለአሕዛብም ሞኝነት ነው፥ ለተጠሩት ግን፥ አይሁድ ቢሆኑ የግሪክ ሰዎችም ቢሆኑ፥ የእግዚአብሔር ኃይልና የእግዚአብሔር ጥበብ የሆነው ክርስቶስ ነው። ከሰው ይልቅ የእግዚአብሔር ሞኝነት ይጠበባልና፥ የእግዚአብሔርም ድካም ከሰው ይልቅ ይበረታልና። 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 23 we preach Christ crucified: a stumbling block to Jews and foolishness to Gentiles, but to those whom God has called, both Jews and Greeks, Christ the power of God and the wisdom of God. 1 Corinthians 1:23
አዳዲስ መንፈሳዊ መዝሙሮች አንዲደርሳችሁ "Subscribe" ያድርጉ፡፡
“Subscribe” ለማድረግ እዚህ ይጫኑ >>> goo.gl/vK0OmL
በኢየሱስ ስም ተባረኩ!
-------------------------------
እስቲ እንያያዝ እንያያዝ
ተሰቶናል የፅድቅ እውነት
አንዱ መንፈስ በሁሉ አድሮ
ሰበሰበን ልጆች አድርጎ
ሰበሰበን ወራሽ አድርጎ (x2)
ስምህ የሰበሰበው አንድላይ ሲያመልክህ
በደም የገዛኸው ከህዝብ ነገድ ዋጅተህ
ታማኝ የሆንክ ጌታ እንደቃልክ ተገኝተህ
ህዝብክን ስትባርክ መንፈስክን ልከህ
ባንዱ ደስታ ሁሉ አብሮ ሲደሰት
ህመሙ እያመመን አብረን ስንቃስት
ልብ ለልብ ተሳስረን ተደጋግፈን ቆመን
ለጠላት ፅኑ ግንብ እኖንበታለን
ሳይኖር መሃላችን ከፍቅር ሌላዳ
ጠላት ገፍቶ ሲያጣ መሽሎኪያ ቀዳዳ
ሂወት በረከትም እንደወንዝ ሲቀዳ
ማየት እንዴት ያምራል ጥላቻ ሲመታ
እስቲ እንያያዝ እንያያዝ
ተሰቶናል የፅድቅ እውነት
አንዱ መንፈስ በሁሉ አድሮ
ሰበሰበን ልጆች አድርጎ
ሰበሰበን ወራሽ አድርጎ
በራሱ ተርጉሞ እኔን ስሙኝ ይላል
አንደኛውም ደግሞ የራሱን ይጮሃል
ከወንጌሉ ውጪ መስማት አቁመናል
ወንጌልክን አንሳው እሱ ይበጅካል
እኔስ የተሰቀለውን ክርስቶስን
እሰብከዋለሁኝ እሰብከዋለሁኝ እሰብከዋለሁኝ
እኛስ የተሰቀለውን ክርስቶስን
እንሰብከዋለን እንሰብከዋለን እንሰብከዋለን
ሁለተኛ በዚስም አትናገሩ ቢሉን
መቼ ዝም እንላለን መቼ ዝም እንላለን
ሁለተኛ በዚስም አትናገሩ ቢሉን
መቼ ዝም እንላለን መቼ ዝም እንችላለን
እኛስ የተሰቀለውን ክርስቶስን
እንሰብከዋለን እንሰብከዋለን እንሰብከዋለን (x2)
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤
አሜን አሜን እኔ የተሰቀለውን ክርስቶስን እሰብከዋለው ♥♥♥ ጌታ እየሱስ ይባርካችው
ፓስተር ዳዊት እውነትህን ነው በቃ ስለራስህ መስበክ ልታቆም ነው ድንቅ ውሳኔ
እዉነት ነዉ የአንድነት መንፈስ ይብዛልን ! የክርስቶስን ፍቅር ለመመስከር ጌታ ያግዘን...
waw እኔም የተሰቀለውን ክርስቶስን እሰብከዋለው
Amen Amennnnn እኛ ሁላችን በአንድ ልብ እንያያዝ ወገኖች እንያያዝ የዚያን ጊዜ ጠላት ስለ እኛ የሚያወራው የለም ፍቅር የሆነውን ክርስቶስን ስንለብስ ሌላ መስማት አቁመን እየሱስን ብቻ እንስማ የእኛ የምንለውን ነገር ማውራት እንተውና ጌታን ብቻ እንተርከው በዚህ ስም ምንም ነገር እንዳታወሩ ቢሉኝ እንዴት እችላለሁ እንዴትስ ያስችለኛል ጭራሽ ይብስብኛል ዝም በይ ስባል ስለጌታ ማውራት ስለጌታ ካላወራኩ ያመኛል እኔ የተሰቀለውን ክርስቶስን እሰብካለሁ እናንተስ ወገኖቸ ተስማምታችሁ በአንድልብ ጌታን እንስበከው በዋት አፕ በፌስቡክ በይቱብ በሁሉም ሚዲያ ለጌታ ወንጌል እንዋጀው የተሰቀለውን ክርስቶስን ብቻ እንስበክ ትርኪ ምርኪነገር ማውራት እነቁም ወንጌልን እንታጠቅ ታላቅ ሰራዊት እንሁን በሚዲያ ኮቲው የሚያስፈራ የወንጌል ሰራዊት ይነሳ ስለዚህ መዝሙር ጌታን አመሰግናለሁ Fbl ቸርች የምታገለግሉ ሁላችሁ ተባርኩልኝ የክርስቶስ አምባሳደሮች ተባርኩ ፓስተር ዴቭ ስላንተ ጌታ ይባርክ ተባርኩ እወዳችኃለሁ እየሱስ። ያድናል !!!!!!!
Bltanya Getachew shalom pastor biniy getayessus zemenhn ybark
አሜን አሜን አሜን
እኔስ የተሰቀለውን ክርስቶስን እሰብከዋለው አሜን አሜን አሜን
🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌👭👭
Bltanya Getachew , Amen, amen it's a great message.
+et T አሜንንንንን ተባርኩ የአባቴ ልጆች ክብሩን ጌታ ይውሰድ የእኛ አንድ ልብ በመሆናችን ለሰይጣን እራስ ምታት ይሆንበታል በእኛ መከፍፈል አይሆንም ቀኝ እጂሰጥተን በአንድልብ ወንጌልን ይዘን ወደፊት እንሮጣለን የጥለማውን መንግስት ባዶ ወና እናደርጋለን የእኛ አንድነት ለስጋ ለባሽ ግራ ያጋባል ምክንያቱም ሲባል እየሱስ ነው አንድ ያደርገን ሚስጥሩ የጌታ ፍቅር ነው ተያይዘን አብርን ወንጌልን እንሰራለንን እየሱስ ይመጣል እንዘጋጂ።
Bltanya Getachew amen amen amen
It's been 8 years great songs
Yes it's, Thank you for being with us till now.
Blessings dear from SongTube families.
አሜንንንንንንን አሜንንንንንን አሜንንንንንንን እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልል ክብር ለጌታ ኢየሱስ ይሁን እውነት። ትልቅ መልክት የያዝ መዝመር ነው። የአባቴ ልጅች ዘመናቹ በጌታ ቤት ይልቅ አው የተስቀለውን ክርስቶስን እንሰብከዋለን
ማራናታ ጌታ ሆይ i ና ሲኖሪታ
Amennnnnnnnnnnnnn zrmrnachu tebareku be ewunet Amennnnnn
የንጉስ ልጅ ነኝ ማራናታ ጌታ ሆይ ቶሎ
Ameeeeen
ጥሩ መሆን ለራስ ነው ጥሩ መሆን ለራስ ነው ,,,😃😃😃😍
እኔም የተሰቀለውን ክርስቶስን እሰብከዋለው ❤ታባራኩልኝ ❤❤❤❤
BEST VCD I HAVE EVER SEEN!!!!!!!!!!!!!!!!!!
ሀሌሉያ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል በቡዙ ተባርኩልኝ የተወደዳች የተመርጣችሁ የክርስቶስ ቤተሰቦች በክርስቶስ ፍቅር ውደደደደደደደደ እኔም የተሰቀልውን ክርሰቶሰን እሰብክዋለሁ
አሜን ተባርኮ
እኛ ግን የተሰቀለውን ከርስቶስን እንሰብካለን
በስመአም በወልድ ዝማሬው ያለው እርጋታ ጥማት ቅባት መለኮታዊ ሙላት ዋው ጌታ ይባረክ👐
እኛስ የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብከዋለን 👐
የተቀበልነውን በምንሰብክበት ጊዜ ብዙ ውጊያዎች ቢኖሩም ስጋና ደማችንን የሚያስፈራራ አይደለም
ስጋና ደማችንን ፀጥ የሚያስብል አይደለም ኦ! ሀሌሉያ
Oh ምንኛ ልብ ይመርክል እንዴት የለ ቅባት ነው እኛስ የተስቀለውን ከርስቶስ ብቻ አመለካዋለው በኢየሱስ ስም ታባርኩኩኩኩኩ መቼም ዝም አንልም እንስብካውልን
የተወደዱ የገታ ልጆች እሰይ እኛስ የተሰቀለ ክርስቶስ እንሰብካለ እ/ር ዘበናቹው ይባርክ
አሜን ጌታ እየሱስ ጌታ ነው እንሰበከዋለን ሀሌሉያ ስሙ ይባረክ ከጌታዬ!!
በዝማሬ ያገለገላችሁን ወንድሞች እና እህቶች በጌታችን በመድሀኒታችን በየሱስ ከርስቶስ ስም ተባረኩ አገልግሎታችሁ ይባረክ ተባረኩ እኛም ተባርከንበታል።
አሜንንንንን እኔም የተሰቀለውን ክርሰቶሰ እሰብከዋለው ዝም አልልም መቼ ዝም እላለው እየሱስ ጌታዬ
AMEN AND AMEN AMEN GLORY TO OUR LORD JESUS NOW AND FOREVER GLORY TO HIM!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
እኛስ የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብከዋለንንን!!!
Very powerfully touching and blessing song
መቼም አይሁድ ምልክትን ይለምናሉ የግሪክ ሰዎችም ጥበብን ይሻሉ፥
እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን፤
ይህም ለአይሁድ ማሰናከያ ለአሕዛብም ሞኝነት ነው፥ ለተጠሩት ግን፥ አይሁድ ቢሆኑ የግሪክ ሰዎችም ቢሆኑ፥
የእግዚአብሔር ኃይልና የእግዚአብሔር ጥበብ የሆነው ክርስቶስ ነው።
ከሰው ይልቅ የእግዚአብሔር ሞኝነት ይጠበባልና፥ የእግዚአብሔርም ድካም ከሰው ይልቅ ይበረታልና። 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 23
we preach Christ crucified: a stumbling block to Jews and foolishness to Gentiles,
but to those whom God has called, both Jews and Greeks,
Christ the power of God and the wisdom of God. 1 Corinthians 1:23
tebareku
ጌታ ዘመንክን ፣
አገልግሎትህን ፣ ጤንነትህን ፣
ቤተሠቦችህን ፣ መውጣት መግባትህን ይባርክ ።የጌታ ዕርዳታው በሚያሥፈልግክ ይርዳክ ።ጌታ የልብህን መሻት ይሥጥክ። በትውልድ መካከል ተፅእኖ አምጪ ያድርግክ ።ጌታ የትውልድ መፈወሻ ያድርግክ ቀሪ ዘመንክ በጌታ ቤት ይለቅ ።በጣም ነው የምወድክ።
ጌታ ቅባቱን መንፈሡን ይጨምርልክ።
✋ኣነ ኸማን ነቲ ዝተስቅለ ክርስቶስ ክሰብኮ እየ✋
ግሩም፡መሊእክት፡ነዉ፡ፓስተር፡ቢኒ፡ፓስተር፡ድቪ፡ዘመነችሁ፡ይበረክ፡አሜን፡እኛስ፡ዬተሠቀለዉን፡፡ክርስቶስን፡እንሠብከዋለን፡፡፡
እኔስ የተሰቀለዉን ክርስቶስን እሰብከዋለዉ እሰብከዋለዉ ዘመናችሁ በጌታ በእየሱስ ስም የተባረከ ይሁን
እንደዚህ አይነት መዝሙር ነው እኛን የናፈቀን ከሙዚቃ እና ከመድረክ ጋጋታ የዘለለ
አሜንንን....እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን!
እኛስ የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብከለን አሜን ።
wewwwwww geta yabarek እውነት ነው በአንድ ልብ እንያያዝ ቢኒ ተባርክልኝ
Bltanya Getachew Ameeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeen tebarekuuu
ameni''ensabikaleni'yatasaqala'iyesisini'insabkoaleni
አሜን ጌታ ኢየሱስ ምድራችንን በአንድ መንፈስ ያያይዘን ተባረኩ ዘማርዬዎች እኛስ የተስቀለውን ክርስቶስን እንስብካለን
እኛ የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብከዋለን! ተባረኩ
ዋውው አሜንን አሜንን አሜንንን እኔስ የተሰቀለውን ክርስቶስን እሰብከዋለሁኝ ሃሌ-ሉያ ተባረኩልኝ
አሜን አሜን አሜን ንንንንን
እስቲ እንያያዝ ተባረኩ!!!!!
ትግስት ከናዝሬት wau tebarku
amen........God bless all of you in Jesus name!!!!!!!!!!!
አሜን እስት እንያያዝ አብረን ለይኛ የተሰቀለዊኝ ክርስቶስን እንሰብክዋለን እየሱስ ያድናል ያዋጣል እንድ እሱ ያለ ማንም የለም ብቻው ያድናል ተባረኩልኝ በብዙ
እኔም የተሰቀለውን ክርስቶስን እሰብካለው Amennnnnnn ተባረኩ
ዋውው አሜንንንንንንን እኛም የተሠቀለውን እንሠብከዋለን እንያያዝ ተባረኩልኝ ውድ እህቶች ወንድምች
just what we needed in 2017. God help us build such character. beautiful song tebareku
አሜን እኛ ሌለ ታርክ የለንም የተሰቀለው ክርስቶስን እንሰብከሀለን amazing song. God blessed you
አሜን ይሠበክ ሥለ ጌታ ኢየሡሥ ይወራ ሥለ እርሡ ብቻ። ተባረኩ በብዙ ትልቅ መልእክት ነው በዝማሬው ውሥጥ ያለው
እየሱስ ይጨምርባቹ በጣም የሚገርመው ትንቢት መፈፀሚያ መዝሙር ይመስላል ምክኒያቱም መፀሐፍ ሲናገር እኔ የጳውሎስ ነኝ እኔ የአጵሎሥ ነኝ እኔ የኬፋ ነኝ እኔ የእየሱስ ነኝ ትላላቹ ክርስቶስ ተከፍሎአልን ጳውሎስሰ ሰለናንተ ተስቅሎዋልን ይላል ይሄንን የትኛውም ቤተክርሲትያን መሰረት ያደረገች አይመስለኝ ፡፡ አንድ ነገር ሳልናገረና ሳልጦቅም አላልፍም ለቢተክርስቲያን መጋቢዎች በሙሉ እግዚሐብሄር በቀባቹ ህዝቡን እንድትመሩት አሳልፎ በሰጣቹ እናንተ ግን የእየራሳቹን ስም ከታቹበት ቢተክርስቲያንን ከፋፈላቹ ይሄንን ከሰማይ አምላክ ትቀበላለቹ አሁንም ካልተመለሳቹ እንያያዝ ብላቹ እንደዘመራቹት ተያይዛቹ አንድ ሆናቹ ክርስቶን magnify ብታደርጉት በይ መክራለው ጌታ ይባርካቹ ማሰተዋልንም ይስጣቹ በፁሁፌ ካጠፋው ይቅርታ
ውድድድድድድ ሀሌ ሉሉሉ ያያያያ የጌታ ስም የተባረከ ይሁን
YES!every ting is about Jesus Christ,the alpha and omega,great song hallelujah.
አሜን ጌታሆይ እባክህ እንድንያያዝ መንፈሳችንን አንቃልን
👏wow powerful singing God is good always David God bless you more and more thank you.
አሜን አሜን አድ ነን በክርሥቶሥ ሁላችንም ተባረኩ
OWW WHAT A SONG ...BE BLESSED PASTO AND BINI ALL OTHER GOD BLESS U .....i cant stop listenning it
አሜን አሜን አሜን ሁለተኛ በዚህ ስም እንዳትናገሩ ቢሉንእኛስ ያየነውን ከመናገር ዝም አብልም
Love the song and the choirs and all the singers.
God bless you all
you did good job.
I can't stop listening to this song.
Remain blessed
me too
Me three!!
Amen.
God Bless you all , pastor dave hero soldier of christ Jesus , keep going i am always happy with what u are doing toward Jesus Christ , G B U
እኔ አለው በዝ በማሰለ ዌንጌል አማልካለ የታሰቃለሁን ክርስቶስን☝🌍🌏🌎👏💗❤📖
ቢኒ ዘመንህ ይባረክ! እሥቲ እንያያዝ
አምን፡እንየየዝ፡ፓስተር፡ቢን፡እኛስ፡የተሰቀለዉን፡ክርስቶስን፡እንሰቢኮዋለን፡በክርስቶስ፡ፋቅር፡እንወደችዋለን፡፡ተበረኩ
Amen Amen Amen God bless youuuu!!
Ameeeen ameeeen ameeeen ameeeen. tebareku. 👬👬👬
Royal Royal family
amen amen amen tabarku amen
elijah Keleta Efy
ተባረኩ የክርስቶስ አንባሳደሮች
እንየያዝ አሜን እልልልልልልልልል እኔ የሰቀለው ክርቶስን እንሰብከሌ ሃሌሉየ አሜን እልልልልልልል
Janat Zakarys
እግዚአብሔር አብስቶ ይባርካችሁ!!!!!!
Amennnn Egnas Yetesekelew Kirstos Ensebkuwalewin !!!!! Geta Ybarikachu.
oooooooooooooooooo
haleliyaaaaaaaaaaaaaaaa blesing ooohhhh inlike one bye one .....geta yesusi new .........
አመን
አሜን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብከዋለን ስሙ ይባረክ
አሜን አሜን አሜን
እውነት ነው የተስቀለውን ክርስቶስን እንስብካለን
ተባርኩልኝ ፀጋው በጥፈ ይጨመርላችው
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Eyesus geta new
This is a well thought out song. God bless you saints!!
ዋውውውው ጌታ ይባረክ ስለናንተ እግዝአብሔርን አመሰግናለሁ
አሜን አሜን እኔስ የተሰቀለውን ክርስቶስን እስበከዋለሁ
wowwwwww
Amennñnnn!!!!! God bless you more and more
Amen Amen price to Lord
thank you for sharing this amazing song
God bless you!!!!!! so i blessed by this song thank you Lord!!!
አሜን እኛ የተሰቀለውን እንሰብከለን ።amazing and strong song
Tebareku YeAbate Brukan Oh Lord
amen Amen amen tebareku yeabate liejoch Eyesus.getanew
wowww geta yebarkachu des yamil zemare ።።god bless all
አሜንንንንንንንንንንንንን
ጌታ ይባርካችሁ እውነት ነው የተስቀለውን ክርስቶስ እንስብከዋለን
ameeennn ameeennn ameeennn tebarekuu geta eyesus yebarekachu
አሚን አሚን አሚን እውንት ነው እጀ ለእጅ እንይይዝ ተባረክ
አሜንንንንንንንን
አሜንንንንንንንን
አሜንንንንንንንን
ተባረኩ በብዙ ፀጋ ፓስተር ቢኒ ይብዛልህ
Amen binye Geta Eyesus Abzto yibarkh
wow Gog bless you binyaam & all dott"s is the Bible
Amen, we do witness Him, The wonderful one. who was crucified for our sake died and rose again conquering all.
አሜንንን አሜንንን ዘመናችሁ ይባርክ
❤❤❤❤❤❤❤❤አሜንንንንንንን አሜንንንን❤❤❤❤❤
wow, wonderful song and GOD bless alll
አሜን አሜን ክርስቶስን እንሰብከዋለን እየሱስ ያድናል
the best song I ever heard last few years 👌
Beautiful song:) Praise the Lord!!!!!
God Bless you. Yes We preached The Lord Jesus Christ who crucified for us on Calvary
WHAT I SAY JESUS!! MY JESUS IS OMNIPOTENT,I SAW TILAHUN WHO DELIVERED NEAR BEFORE. TODAY HE IS SON OF JESUS AND SINGING FOR HIM. SUPER JESUS!!
Sing to Jehovah preach the word! Amen
God bless you all!
woww am so so blessed with this song thank you lord
desta Babore amneeeeeeeeeee wowoow amneeeee
አሜንአሜን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
wowwwww እልልልልልልልልልልልልልል አሜንንንንንንንንንን
ተባረኩ ደስሲሊ የልቤ ደስታ እየሱስ
tebareku haliluya. Eyas yetesekelewen eyasosen ensabekawalene
praise lord. beautifully sung for our lord, JESUS. GOD BLESS U, guys.
AMEN geta eyeseu abzetu yebarekchu
አሜን እንያያዝ፡ ጌታ ኢየሱስ የይባርክህ
Amennnnn God bless you all
Amen Amen
amen Amen
god Bless you
💖💖💖💖💖💖
Tebareku Ye Abate Lijoch.
Enes yeteseqelewun Kiristosin Esebkewalehu።