የበገና መዝሙር ሰላምህ ይብዛላት ምድሪቱ በ መምህር አቤል ተስፋዬ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 фев 2025

Комментарии • 19

  • @elroitube27
    @elroitube27 Год назад +3

    የሰላም አባት ቅዱስ እግዚአብሔር ለአለም ሁሉ ሰላምን ያብዛልን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን መምህር

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 Год назад +2

    ሰላም ይብዛላት ምድርቱ የሰው ልጅ እንዳይቀር በከንቱ በእውነት አጥንትን የሚአለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ❤✝️

  • @TGST645
    @TGST645 Год назад

    አሜን በእውነት የሰላም አምላክ የሰላም ንጉሥ ሰላሙን ይላክልን አቤል ወንድሜ ዝማሬ መላአክት ያስማልን

  • @saeedaahmad3971
    @saeedaahmad3971 Год назад

    ሰላም ይብዛላት ምድርቱ
    የሰዉ ልጅ እንዳይቀር በከንቱ
    በእዉነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አቤቱ ጌታ ሆይ እንደ ምሕረት ማረን😭ስለ እናትህ በለህ ማረን

  • @lethio6652
    @lethio6652 Год назад

    አሜን የሰላም አምላክ ሰላሙን ይስጠን እንደ አጢያታችን ሳይሆን እንደእርሱ ቸርነት ይቅር ይበለን ወንድሜ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @ሰላምለኪ-ሸ8ኘ
    @ሰላምለኪ-ሸ8ኘ Год назад

    የሰው ልጅ እንዳይቀር በከንቱ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @Zuriashshewarega122
    @Zuriashshewarega122 Год назад

    አሜን እሱ መድሀኔዐለም ይታረቀን።ዝማሬ መላክት ያሰማልን

  • @ኤፍታህጵጌማርያም

    አሜን አሜን አሜን💒😢💒😢💒😢💒😢💒

  • @selamawittadesse792
    @selamawittadesse792 Год назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፡፡

  • @medi7110
    @medi7110 Год назад

    😭😭😭❤❤❤❤🙏 አሜን ሰላምዋ ይብዛ ሀገሬ

  • @salamrita2646
    @salamrita2646 Год назад

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።ወንድማችን

  • @selam801
    @selam801 Год назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አቤልዬ

  • @Mahilet__Z19
    @Mahilet__Z19 Год назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @grrjhfr2209
    @grrjhfr2209 Год назад

    ዝሜሬ መላእክት ያሰማለን

  • @Yenantwtube.
    @Yenantwtube. Год назад

    ሰላምህ ይብዛላት ምድሪቱ የሰው ልጅ እንዳይቀር በከንቱ
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት።
    ሰላምና ፍቅር ለቅድስት ሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን አሜን

  • @hiwotananya
    @hiwotananya Год назад

    Amen amen amen ......

  • @almaayerga6339
    @almaayerga6339 Год назад

    Amen Amen Amen 🤲🤲🤲

  • @Sayzanagitachew
    @Sayzanagitachew Год назад

    Zemari melaekt yasmalen

  • @ZemariDanielOfficial
    @ZemariDanielOfficial Год назад

    🥰🥰🥰