🛑 የቅዱሳን ምልጃ በአካለ ነፍስ - በብፁዕ አቡነ በርናባስ የደቡብ ካሊፎርኒያ እና የአላስካ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ
HTML-код
- Опубликовано: 12 ноя 2024
- ኦርቶዶክሳውያን በመጀመሪያ እምነታቸው ጸንተው እንዲኖሩ፤ እምነታቸው አስመልክቶ ለሚጠይቋችው መልስ ለመስጠት ዘወትር የተዘጋጃች ሁኑ በሚለው መጽሐፍ ቅዱሳዊ ቃል መሰረት «ቅዱሳን በስጋ ከሞቱ በአካለ ነፍስ አያማልዱም» በሚሉ የጸጋ ድሆችና ጨለምተኞች እንዳይስቱ «የቅዱሳን ምልጃ በአካለ ነፍስ» በሚል ርእስ ብፁዕ አቡነ በርናባስ በአትላንታ ቅድስት ማርያም ተገኝተው ያስተማሩትን ትምህርት ይዘንላችሁ ቀርበናል። #Abune_barnabas #ethiopia #orthodox #sebket
መጽሃፍ ቅዱስ ጋር እያመሳከርኩ ትምህርቱን ተከታተልኩ ፣ እግዚያብሄር ይስጥልኝ ። ቀጥታ ለክርስቶስ ወይም እግዚያብሄር ጸሎት እናደርጋለን ፣ ምልጃ ግን በጣም ያግዘናል ። ለምሳሌ ውስጤ በጣም አዝኖ በአግባቡ ጸሎት ማድረግ ባቃተኝ ጊዜ እመቤቴ ልምኚልኝ ብዬ ጥያቄዬ ተመልሷል ። በክርስቶስ ያሉ አካላት እንደሚተጋገዙ ሁሉ ቅዱሳኑ እና መላይክቱ በጸሎታቸው ከጎናችን ናቸው ።
ሰላም የተወደዳችሁ ቤተሰቦቻችን እንዴት ቆያችሁ ትምህርቱን ላይክና ሼር በማድረግ ለሌሎች እንድታካፍሉ በክርስቶስ ፍቅር እንጠይቃለን።
አባታችኝ እኔ የርሶን ትምርት ስሰማ ሠላም ይሠማኛል ውስጤ ይረጋጋል አባታችን በድሜ በጤና ያቆይልኝ ቃለ ሂወትን ያሠማልን❤❤❤🙏🙏🙏
❤❤❤🎉🎉🎉አባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን እንደእርስዎ ያሉትን ያብዛልን የቤተክርስቲያን አይን ነወትና እድሜ ከጤና ይስጥልኝ
Amen Abatachen burakewot yideresen
አሜን! አባታችንን ቃለ ሕይወት ያሰማልን፤ ዕድሜ እና ጤና ይስጥልን።
ኣሜን❤❤❤ ኣሜን ❤❤❤ ኣሜን❤❤❤
በረከታቸው ይደርብን!
Amen Amen 🙏✝️🙏✝️
እኒህ አባት articulative የሆኑ እና የሚናገሩትን ጠንቅቀው የሚያውቁምክንያታዊ ሰው ናቸው።
ይባርኩን 🤲
Amen🙏
HAYALU EGZIABHER bedeme betena yitebikot nurulen
Kale hywet yasemalen edmena Tena yestelen 🎉🎉🎉
🙏🙏🙏
አሜን! አባታችንን ቃለ ሕይወት ያሰማልን፤ ዕድሜ እና ጤና ይስጥልን
🙏🙏🙏