Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሐገርና ጥበብ መልካም ኢትዮጵዊ መገለጫ ደስ ይላል የፅዱ ዛፍ ግን የስው ወርቅ አያደምቅ አይሆንባችሁም
ኢቲቢ ያዘጋጀው የበአል ዝግጅት ቆጆ ነው ግን እደሀገር እራሳችንን እንሁን የውጪውን እተው በራሳችን እንኩራ እያል እናተ የገና ዛፍ አቆማቹ ያውም በዚዘመን እረ አይነፋም
ዛፉ አይወክለንም ስታስጠሉ
ምን የሚሉት በዓል ነው? የኛን ያልሆነውን ዛፍ የኢትዮጵያ የገና በዓል ምልክት አድርጎ የገና በዓል ዝግጅት ማዘጋጀት! የውጭን በዓለ ሥርዓት በብሄራዊ ቲቪ ማስተዋወቅንና ማበረታታት ምን ይባላል? ይሄን ዓይነት ዝግጅት መቅረት አለበት! በዚህ ምክንያት ዝግጅቱ ማየት አስጠላኝ!!
እንኳን አደረሰን አሜሪካና ምእራባውያን ኢትዮጵያ ላይ እያደረጉ ባሉት ነገር ተቃውሞ እያደረግን ነው ግን ደግሞ የነሱን ኮተት ዛፍ አድርገናል እራሳችንን አንሁን አሁንም ቀኝ ግዛት ውስጥ መሆናችን ግልፅ ነው ግን መተው የምንችለውን ብንተወው ጥሩ ነው
ትልቅ ሰህተቶ ዲያሰፖራው ለሀገሩና ለህዝቡ ነው የመጣው እናቶቾ ሲያሐቅሱ ልጆቻቸው ሲገደሉ ሲዘረፉ እያየን ዝም አንልም ብለው ነው መንግሰትንም ለሀገሩ አሰከቆመ ድረሰ እንረዳዋለን ብለው ነው በከፋን ቁጥር ከቨሸንማ አገርን መክዳት ነው አያቾሁ ዲያሰፖራው ሰላምን እውነትን ተመክቶ ነው
ወይጅኔ ደስታው ሊገድልኝ ነው እኮ ሰዎች.. ወታደሮቻችን እስከነቤተሰባቸው ክብር ሲያገኙ... ወይ ህውሃት ብልግና..ምን ነክⶆቸው ነው ግን እንዲህ ኢትዮጵያን አዋርደው አሳቀው ለሰላሳ አመት ያሰቃዩን.. እኔስ ከዚህ ወዲያ አይቆጨኝም.. ወታደሮቻችን የመስዋእትነታቸውን ያክል ተከብረው የማይበት ቀን ስል ነበር አየሁ...እነሱን ማክበር ማለት ኢትዮጵያን ማክበር ማለት ነው..
አረ በጣም ትገርምላችሁ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የተወለደው በበረት ውስጥ ነው እንጂ ዛፍ ውስጥ አደለም ስራቱ ኦርቶዶክስን አይውክልም ሲቀጥል በገና እየመነመነ መጣ ላልከው አልመነመነም ምኞታችሁ ነው እንጂ የገለፅከው
ሽልማቱንም የጁንታ ብር አርጋችሁታል ረካክሳችሁ ረካክሳችሁ $100 ዋን ስጠይቁ # ማለትልችሁ ነው ወይ ጁንታ እኔማ ነገር ሁላ ነው የተደበላለቀብኝ አንድ ቦታ ሰው አያርፍም ቤተክርስቲያኑ ጉዞ አይቶ ይጨምርብሻል እይይይ ስርአት ማጣት
ዳያስፖራው ሁሉ vacationኑን cancel አድርጎ እየተመመሰ እንደሆነ ማን በነገራችሁ... ከአሁን በኃላ no more ብሎ የሚወጣም ሆነ ለመንግስት የሚቆም አይኖርም!! እንዴት ተስፋችንን በረዶ እንደቸለሳችሁበት ማን በነገራችሁ!!
ሰው ነው የሚወለደው አሏህ ከዚህ ሁሉ የጠራ ነው አይወልድም አይወለድም እየሱሰ ሰው ነብይ ነው
የመድረክ ሰው እናንተው ደኃዎቹ እናንተ እንዴት ይሆናል ወጪያችሁንና ገቢያችሁን ላለማሳወቅ ሽልማት እዚ አገር ሽልማት ታክስ ይከፈልበታል እናንተ ግን እየደባበቃችሁ የት እንደምትዋቡ መደኃኒያለም ይወቅ እኔ ካሴት እንደምሸጡ ሽልማት ሰው ፈልጎ የሚከፍላቸው ነው እረ ብዬ ጦርነት ከስራዬ ልባረር ሁለተኛ ዙር ገብቼ ነው ፉዋ ያልኩት መኪናዬ ውስጥ ዳግም ላትገባ በልቡዋ ምላ ሲያወዛግቡኝ እባካችሁ እንገት መድፋት በዚ የለም መተዋወቅ አለብን ችግራችንን በስርአቱ እንቸገር አልቀረ ችግሩ አንዱ ቤት ታጉሮ እያነቀ ጉሮሮ እናንተው የምትመስሉ የማር እንጀራ የምትበሉ ልፍ ብላችሁ ደከመኝ ኮሶ የምትቆረጥሙ ወግ ማረግ ሳይኖር ወግ የምትቆረጥሙ የሰው ቀምታችሁ ለሰው አታስቡ እራቁት ልካችሁ ልልበስ የምትሉ ኬት መጣ ማነ የማትሉ ኃጥያት ነው የምትሉ ደካሞች ውሸታሞች ጠላ ቂጣ የምትበሉ ይሄ ብቻ ነው ኃጥያቱ እናንተ በሙሉ ተከፋይ ይመስል እንግዳው በሙሉ እፈሩ ባካችሁ ይሄም የኔ ነው በሉ
ሐገርና ጥበብ መልካም ኢትዮጵዊ መገለጫ
ደስ ይላል የፅዱ ዛፍ ግን የስው ወርቅ አያደምቅ አይሆንባችሁም