ጸሎት ምንድን ነው?/አገልጋይ አሉበል ኤርኪቦ/

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • ይህ እግዚአብሔር በእኔ ሊሠራ በወደደዉ ልክ እና መጠን የወንጌሉን መልዕክት የማሳይበት የዩቲዩብ ቻናሌ ነዉ፡፡ በአገልግሎትና በሕይወት መንገድ ለማታዉቁኝ ቅድስት ክፍሌ (ቤቲ) እባላለሁ፤ በክርስቶስ ኢየሱስ የደሙ ዋጋ የተገዛሁና ዳግም በመወለድ ከዳኑቱ ወገን የተቀላቀልኩ፣ የበራልኝን የሕይወት ብርሃንም ለሌሎች ለማድረስ መነሳሳቱና ልቡ ያለኝ አንድ እህታችሁ ነኝ፡፡
    ስለሆነም በዚህ ቻናል የምሰራቸዉን ስራዎቼን አይታችሁ እንድታበረታቱኝና ካጠገቤ በመሆን የወንጌሉን ሩጫ አብረን እንፈፅመዉ ዘንድ በጌታ ፍቅር ጠየኳችሁ፡፡
    ||||||||||||
    👉ለማንኛዉም ሃሳብ፣ አስተያየትና አብሮ ሠራተኝነት ልታናግሩኝ የምትወዱ ወንድምና እህቶች ካላችሁ በቻናሉ #ዲስክሪፕሽን ስር ያሉትን #የቴሌግራም፣ #የቲክቶክና #ፌስቡክ አድራሻዎቼን መጠቀም የምትችሉ መሆኑን በአክብሮትና በፍቅር ልገልፅላችሀ እወዳለሁ፡፡
    ||||||||||||
    ኤፌሶን 1
    ³ በክርስቶስ በሰማያዊ ስፍራ በመንፈሳዊ በረከት ሁሉ የባረከን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ።
    ⁴ ዓለም ሳይፈጠር፥ በፊቱ ቅዱሳንና ነውር የሌለን በፍቅር እንሆን ዘንድ በክርስቶስ መረጠን።
    ||||||||||||
    @zemarihabtamushibruofficial @PastorTekesteGetnet @NikodimosShow @PastorKassahunLemmaMinistries @Betishow6@Betishow6Gracelife

Комментарии • 28

  • @BetiChristianShow
    @BetiChristianShow  4 месяца назад +1

    ✍አገልጋይ አሉበልን ወይም /መጽሐፉን ለማግኘት +251919637026 ይደውሉ🙏
    👉አገልጋይ አሉበል፦ ጸሎት #ከአምላክ ጋር #ግንኙነት ብቻ ሳይሆን ለአምላክ የሚቀርብ አምልኮም ጭምር ነው። አምላኮ በቃ ይባላል ወይ? አምልኮ አቁሙ ተብሏል ወይ?
    ✍ #አገልጋይ #አሉበል #ኤርኪቦ ጋር ይሄን በሚመለከቱ እና በተለያዪ ጉዳዮች ላይ ቃለ-ምልልስ ያደረግን ሲሆን በተለይ ደግሞ በጳውሎስ ጸሎቶች መጽሐፍ፣ በአገልግሎቱ፣ በቤተሰቡ እንዲሁም በህይወት በምስክርነቶቹና መጽሐፍ ቅዱሳዊ በሆኑ እውነቶች በተለይም በጸሎት፣ ወንጌልና አስተምህሮ ክርስቶስ ዙሪያ ድንቅ ውይይት አድርገናል። በዚህም ለእናንተ ለተመልካቶቼ በምስክርነቱ፣ ትምህርትና ልምድ ያስጨብጣሉ፣ ለክርስትና ሕይወት ልምድን ያካፍላሉ ያልኳቸውን ሁሉ በቃለ-ምልልሱ ተካተዋል። ከወንድማችን #አገልጋይ #አሉበል ጋር በጣም የተወደደ ጊዜ ነው ያሳለፍኩት እንደ እውነቱ ከሆነ እኔ ራሱ #ክፍል_2 ቃለ-ምልልሱን ለማየት ጓጉቻለኹ። እናንተም እንዲሁ እንድትጠብቁ ስል በፍቅርና በትልቅ አክብሮት ጋብዛችኋለሁ🙏
    👇👇👇👇👇👇👇
    ክፍል _2 እስከሚለቀቅ ድረስ Subscribe, Share, Like በማድረግ አብራችሁኝ እንድታገለግሉ ስል እህታዊ ግብዣዬን ወደ እናንተ አቀርባለሁ🙏🙏🙏
    ጸጋ ይብዛላችሁ እወዳችኋለሁ🙏🙏🙏

  • @zemarihabtamushibruofficial
    @zemarihabtamushibruofficial 4 месяца назад +2

    ዋው ወንድሜ መምህር አሉ በእውነት ጌታ በአንተ ላይ ስላስቀመጠው የወንጌል እውንት ጌታ ይክበር ባንተ ብዙ እየተጠቀምን ነው ለትውልዱ በረከት አድርጎ ስለተሰጠህ ስላንተ እግዚአብሓርን አመስግነናል የሚሰሙህ ሁሉ ይባረኩ ቤቲዬ ጌታ ባንቺ በኩል ትልቁን እውነት የያዙ ወንድሞችንንና እህቶችን እየገለጠ እያሳየ ስለሆነ እጅግ እድለኛ ነሽ በርቺ ተባረኪልኝ

  • @TsionMekonnen-fd7yo
    @TsionMekonnen-fd7yo 4 месяца назад +1

    ድንቅ መገለጥ እኮ ነው ያለክ ዝም ብለክ ለምልምልን አገልጋይ አሉ በል

  • @TilahunEticha-c6t
    @TilahunEticha-c6t 4 месяца назад +1

    ድንቅ interview ...ተባረኩልን
    አሉዬ እንዳንተ አይነት አገልጋይ ያብዛልን።

    • @kmstube6385
      @kmstube6385 4 месяца назад

      Amennnnn🙏🙏🙏🙏

  • @meazagetahun5381
    @meazagetahun5381 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤

  • @hanamerawi
    @hanamerawi 4 месяца назад +1

    ደስ የሚል መልእክት ነው ተባረኩ

  • @zeritumengistuzd8703
    @zeritumengistuzd8703 4 месяца назад +1

    አሉዬ በረከታችን ነህ!!!
    ፀጋ ይብዛልህ 😍

    • @kmstube6385
      @kmstube6385 4 месяца назад

      Amennnnn 🙏🙏🙏

  • @mebatmebat6305
    @mebatmebat6305 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤

  • @DemekechDeme
    @DemekechDeme 4 месяца назад +1

    አሉዬ የተወደድክ ብሩክ ነህ

    • @kmstube6385
      @kmstube6385 4 месяца назад

      🙏🙏🙏🙏🙏

  • @dawitgetachew594
    @dawitgetachew594 4 месяца назад +1

    አሉዬ እግ/ር አብዝቶ ቤተሰብህን አገልግሎትህን ይባርክ።በአንተ ውስጥ ትልቅ የሆነውን ኢየሱስን ነው የማየው። የአገልግሎትህ መዳረሻ ይስፋ።

    • @kmstube6385
      @kmstube6385 4 месяца назад

      Amennnnn blessed bro. 🙏🙏🙏

  • @misganaerkibo6637
    @misganaerkibo6637 4 месяца назад +1

    Des yilal tebarek ❤❤❤❤❤

  • @asnakechtesfaye2507
    @asnakechtesfaye2507 4 месяца назад

    ተባረኪ ክርስትና አገልግሎት በመኖር እግዚአብሔር ይርዳን!!!

  • @kmstube6385
    @kmstube6385 4 месяца назад

    ስለሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን። 🙏🙏❤

  • @MesayAbebe-wh9ry
    @MesayAbebe-wh9ry 4 месяца назад

    አሉዬ የተወደድክ ወንድሜ በአገልግሎትህ የተባረኩበት ወንድሜ

  • @JOHNFIKRE1
    @JOHNFIKRE1 4 месяца назад

    እጅግ ድንቅ መልዕክት ነው! ጌታ ይባርካችሁ

  • @eseyerkibo6467
    @eseyerkibo6467 4 месяца назад

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ❤

  • @HannaMohamed-gi7yg
    @HannaMohamed-gi7yg 4 месяца назад

    Alye I liked it so much. Be blessed.Nurlin

  • @joshuasisayofficial1073
    @joshuasisayofficial1073 4 месяца назад +1

    አሉዬ አንተ በረከታችን ነህ

    • @kmstube6385
      @kmstube6385 4 месяца назад

      Beloved brooo🙏🙏

  • @AsniHaile
    @AsniHaile 4 месяца назад

    ❤🎉🎉🎉

  • @dawitabraraw1323
    @dawitabraraw1323 4 месяца назад

    መጽሀፉን እንዴት አናግኝ?

    • @BetiChristianShow
      @BetiChristianShow  4 месяца назад +1

      +251919637026 ይደውሉ።እናመሠግናለን!

  • @BetiChristianShow
    @BetiChristianShow  4 месяца назад

    👉ይህ የአገልጋይ አሉበል ኤርኪቦ ዩቲዩብ ነው።Subscribe&share በማድረግ ከአገልግሎቱ ጎን እንድትቆሙ በጌታ ሥም አበረታታችኋለሁ🙏
    የጳውሎስ ጸሎቶች መጽሐፍን ለማግኘት +251919637026 ይደውሉ🙏እጅግ ብዙ ጥቅም ታገኙበታላችሁ ተባረኩ እወዳችኋለሁ🙏
    ruclips.net/video/AZ1g7JoErHs/видео.htmlsi=OeJksMe55v_49cLW