ሰበር! የሰኔ 15ቱ ቪዲዮ ወጣ። አሳምነው ተፀፅቶ ነበር። የመማር ጌትነት ኑዛዜ።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 янв 2025

Комментарии • 64

  • @Ethio_____communication
    @Ethio_____communication 12 дней назад +8

    እኛም ተማሪውችም ነቂተናል አማራወች ተደራጅተናል አትልፉ ስልጣን የእኛ ነው, ፋኖ በዚህ አይከፋፈልም

  • @abebeyeshaw5184
    @abebeyeshaw5184 12 дней назад +8

    አማራን ለመከፋፈል ብትሮጡ የሚሰማችሁ የለም።

  • @samidan6821
    @samidan6821 5 дней назад +1

    ድድብናችሁ በዛ። ጎንደርና ጎጃም መቸም አይለያይ

  • @samidan6821
    @samidan6821 5 дней назад +1

    የገደላቸው ብልፅግና መንግስት ነው።

  • @mikiastiruneh
    @mikiastiruneh 9 дней назад +2

    መላው የቴዎድሮስ ልጅ መንቃት አለበት!

  • @saralakew1201
    @saralakew1201 7 дней назад +1

    It’s serious Issue, የዘመድኩንን ማንነት በደንብ መርምሩ ጠርጥር አማራ

  • @selamleethiopia3423
    @selamleethiopia3423 14 дней назад +18

    በጠላት እጅ የገባን ሰው አስፈራርቶ ቪዲዮ ቀርፆ አራጁን አብይ አህመድ አሊን ከወንጀል ነፃ ለማውጣት መሞከር የትም አያደርስም።

    • @demekechgonfa
      @demekechgonfa 14 дней назад

      Fesame Komeche depetera metetega Buda yebuda zere 👺👹👺

    • @AlgocodeAlgocode-gj1zi
      @AlgocodeAlgocode-gj1zi 13 дней назад +2

      በትክክል

    • @Wediraya-nt1
      @Wediraya-nt1 13 дней назад +2

      Thanks 🎉🎉❤🎉🎉

    • @zenahebezuabayalemayehu6738
      @zenahebezuabayalemayehu6738 11 дней назад

      መደባበቅ አያስፈልግም የምናውቀውን እውነታ ነው የተናገረው። የንፁሀን ደም እንደ ክርስቲያን አይነቱን እየተፋረዳቸው ነው፣ዘመነ ፣ላቀው፣ወርቁ አይተነው እና ሌሎች የጎጃም ባለሀብቶች ቀናቸውን እየጠበቁ ነው

    • @zenAs-q1o
      @zenAs-q1o 7 дней назад

      Wenede kehlneh yemotewon teteh yalewon gezehen teyike anet dedeb ,sahire
      lemen tegedel selesuse ateyekum ,ahieya ,kefafay,letegedelwo eyasechnek manager ewonete yemeselachole dedeb ,baneda Amhara huneh Amhara tele.

  • @ethio1876
    @ethio1876 8 дней назад +1

    ዘመድኩን የብልጽግና ቁልፍ ሰላይ ነው የምንለው ለዚህ ነው አማራ እንደሆን ላይመለስ ተነስቷል ጎንደር ጎጃም ወሎ ሸዋ አንድ አማራ።

  • @simoncarlos9437
    @simoncarlos9437 13 дней назад +8

    እኔ የተረዳሁት የበሻሻ ቀደዳ አይነት ነገር እንደሆነች ነው

  • @tsehayShiferaw-pp4ef
    @tsehayShiferaw-pp4ef 13 дней назад +7

    ይችን ዘገባ ያመጣሃት አማራን ለመከፋፈል ነው

  • @Mulugetadesalegn2006
    @Mulugetadesalegn2006 12 дней назад +5

    አማራን ለመከፋፈልብዙ ትሰራላችሁ ክክክ

  • @WasseSeid
    @WasseSeid День назад +1

    አማራን ለማተራመስ እያቀናበራችሁ አጡት አብይነው የገደላቸው

  • @bekeleemmanuel9569
    @bekeleemmanuel9569 2 дня назад +1

    ይች የብልፅግና ተላላኪ ጋዜጠኛ እንዳታምኑት ቅንብር ነች ትግሉ ሲፋፋም ለመከፋፈል ነዉ ይህን ጣቢያ አን ሰብስክራይብ አርጉት እኔ አርጌዋለሁ ::

  • @ሐመር2121
    @ሐመር2121 13 дней назад +4

    አይ የልጅ ፖለቲካ አማራ ሞኝ አይደለም እረተው ግን ያልተፈነቀለ ድንጋይ አትፈንቅሉ ውሸት አታውሩ የትም አያደርስም ቁማራችሁን አቁሙ ይበቃል

  • @wodajotebeje-y8w
    @wodajotebeje-y8w 12 дней назад +4

    ሴራ ማለት እንድህ ነው ከላቀ በላይ ጆሮ ጭው የሚያረግ መረጃ ገና እናያለን

  • @tamyalewmigib7790
    @tamyalewmigib7790 10 дней назад +2

    በዕለቱ የተገደለ ሰው እንዴት ተፀፀተ? በጥራቃ አማራ ሁሉም አንገቱ አንድ ነው።

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 9 дней назад +2

    ሆዳም አማራ 😭😭
    መጨረሻችሁ እንዲህ መዋረድ ነው
    የአብይ መጫወቻወች
    ቆሻሻወች
    አማራ አይከፋፈልም ❤❤❤

    • @zenAs-q1o
      @zenAs-q1o 7 дней назад

      Zenenbele dedeb shene,

  • @veracity8968
    @veracity8968 9 дней назад +1

    አትልፉ አማራን መከፋፈል ከእንግዲህ አትችሉም!!!

  • @ደናሁኚኚ
    @ደናሁኚኚ 13 дней назад +5

    አላማቺሁ ገብቶናል አማራን ለመከፋፈል የምሰሩት ስራነው አይሳካም አትድከሙ የአማራመሪወች የተገደሉት በብልፅግና ሴራ እንደሁ እውነቱ ይታወቃል።

  • @Befrduam
    @Befrduam 12 дней назад +3

    ባለፈው ክረምት ቤት አይሠራም !! አሁን ምን ጥቅም አለው ?

  • @soloabera960
    @soloabera960 8 дней назад +1

    በጣም ታላቅ ቅጥፈት ከዓመታት በፊት ህዝቡ ያወቀውን እውነት በተልካሻ ልቅምቃሚ ቱልቱላ ለመሸፈን ይከብዳል

  • @Asnakech100
    @Asnakech100 13 дней назад +1

    ለዜናው እናመሰግናለን ! መማር ነው እንጂ ማማር አይደለም፣ በዚህ ይታረም!

    • @Shega-v5m
      @Shega-v5m 10 дней назад

      😂😂😂😂😂

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 6 дней назад +1

    ይሄን ሰዉ ሳየዉ እባቡ ገብረ ምናምንቲያም አኖሌ ሀዉልት የዉሸት ትርክት ትዝ ይለኛል

  • @KinduDebalkie
    @KinduDebalkie 8 дней назад +1

    Ena min yitebes

  • @waleytayew1706
    @waleytayew1706 9 дней назад +1

    ለደናቁርት መሠሎችህ አንብብላቸው ነብር ከፊቱ ያየ ያክል እየተርበተበተ እያየነው(እያሥፈራራህ ቀርጸህ) ኑዛዜ ብላችሁ ወደጎጥ መከፋፈል ወሰዳችኃት።ምንም ዶክመንተሪ ሥሩ ህዝብ ሽ ጊዜ አይታለልም አይሸወድምም

  • @sosinasine5843
    @sosinasine5843 14 дней назад +2

    ሁሌም ጉዳችሁን እዠተሸፋፌናችሁ አታሸንፍም

  • @doyobale7182
    @doyobale7182 8 дней назад +1

    እየቀመ የሚወራው እንዴት ሊታመን ይችላል

  • @viva8589
    @viva8589 10 дней назад +1

    እሺ ብልፅግና

  • @asnakeadane3837
    @asnakeadane3837 12 дней назад +2

    5

  • @ShoaTube.ሸዋ
    @ShoaTube.ሸዋ 10 дней назад +1

    አይ የዘመነ ጀሌዎች
    ያሰባችሁ ነገር አለ መሰለኝ የአሳምነውን አጀንዳ ይዛችሁ መጣችሁ ያኔም የምርጫው ወቅት ይቺኑ ጉዳይ አምጥታችሁ ትግል ልትበጠብጡ ሞክራችሁ ነበር ግን አልተሳካም።
    ጮማ ራስ ሁላ

  • @tesfawamare836
    @tesfawamare836 14 дней назад +1

    ተባረክ ፋፋፋፋፋፋ

  • @jfydycf5823
    @jfydycf5823 12 дней назад +1

    Yehehulu yeabiy diramana knibri mehonuni beseatu nektenali. Gebtonali

  • @melkamum
    @melkamum 13 дней назад +1

    ጮርቃ ፖለቲካ ሁሌም ቅንጭብጭብ ነገር ላይ ይቀነጭራል

  • @Jonie-uo4wj
    @Jonie-uo4wj 12 дней назад +1

    የተረሳ ነገር ደግሞ በዚህ መጣቹህ አንድን ህዝብ ለመከፋፈል

  • @getachewmaru2410
    @getachewmaru2410 14 дней назад +1

    So what is the purpose of releasing this at this time?

  • @yemdralemderbew2240
    @yemdralemderbew2240 10 дней назад +1

    የገዳዮች ሚድያ ነህ Stopped

  • @martaalene241
    @martaalene241 8 дней назад +1

    እኔ የምለው እናንተ የዘመድኩንን አጀንዳ የምታራገቡ ለምን ግን

  • @Motsaayenachew
    @Motsaayenachew 12 дней назад +1

    መስሚያችን ጥጥ ነው አባ

    • @Motsaayenachew
      @Motsaayenachew 12 дней назад

      እቺን ዘዴ ለትዬ ዘውዴ

  • @gudukassa5088
    @gudukassa5088 10 дней назад

    ለማ ማር ጌትነት መላኩ አለብል ተጠያቂ ነዉ

  • @jfydycf5823
    @jfydycf5823 12 дней назад +1

    Wushetamochi abiy rasu yegedelachew eyetaweke wedet wedet

  • @YaredMisganaw-j8m
    @YaredMisganaw-j8m 13 дней назад +1

    Tegedo new

  • @negashaynalem3464
    @negashaynalem3464 13 дней назад +1

    መንጋጋህ ይላቀቅ

  • @BelayZeleke-rk2nq
    @BelayZeleke-rk2nq 13 дней назад

    ቂቂቂቂቂ አጀንዳ ለመስጠት አይሳካም

  • @gudukassa5088
    @gudukassa5088 10 дней назад

    አንተ ከሃዲ፦ ስኳድ! ቀናችሁን ጠብቁ!

  • @ninigetaneh2634
    @ninigetaneh2634 13 дней назад +1

    ዶር አምባቸዉ 27 አመት የህወሀት አገልጋይ የነበረ ሰዉ ነዉ።

    • @zenahebezuabayalemayehu6738
      @zenahebezuabayalemayehu6738 11 дней назад

      ከገዳዩቹ ውስጥ አንዱ አንተ ነህ።በአቢይ አታላኩ፣ገዳዩቹ እነ ዘመነ ካሴ፣ክርስቲያን ታደለ፣ወርቁ አይተነው እና የጎጃም ባለሀብቶች ናቸው።