ደቂቀ አበው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 дек 2024

Комментарии • 25

  • @ብሌንአበራ
    @ብሌንአበራ 5 лет назад +3

    በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ይስጥልን :እኛም በሰማነው 30: 60: 100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ እግዚብሔር ይርዳን አሜን፫

  • @uaeuae8373
    @uaeuae8373 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን
    አሜን አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን በድሜና በጤና ይጠብቅልን

  • @fg6555
    @fg6555 3 года назад

    የቅዱሳን አምላክ መከራችንን መከራዉ አድርጎ የተቀበለው የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል ይክበር ይመስገን ፈጥሮ የማጥለን የአባቶቻችን አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን💒🕯💚💛❤🌾ስለ ሁሉም ነገር ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን

  • @ot9093
    @ot9093 5 лет назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ቃለ ሂወት ያሰማልን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @danielweldegebriel1869
    @danielweldegebriel1869 5 лет назад +1

    ቃለ ሂወት ይሰማልን። ረጅም እድሜ ይስጥልን ኣባታችን።

  • @konjokonjo8565
    @konjokonjo8565 5 лет назад +1

    እውነቱ አባታትን ረጅም ዕድመ ይስጥልን ቃል ህይወት ያሰማልን እኛም ሰምተን ቡዙ እንዳፈራ እግዝአብሔር ይሪዳን ልቦናችን ይክፈትልን

  • @bzuwerqethiopia569
    @bzuwerqethiopia569 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን

  • @shewalove6943
    @shewalove6943 5 лет назад +1

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @መሲነኝ-ለ2ዀ
    @መሲነኝ-ለ2ዀ 5 лет назад

    በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር አሜን

  • @sewmamenaddis8304
    @sewmamenaddis8304 5 лет назад

    አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜ እና ፀጋውን ያድልልን መምህራችን !በርቱልን

  • @hm3183
    @hm3183 5 лет назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን ደስ ይላል ተዋህዶ ቀና በይ ቀን አለሽ በርቱበት

  • @uaeuae8373
    @uaeuae8373 5 лет назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማል አባታችን

  • @ሰላምኢትዮጵያዊ
    @ሰላምኢትዮጵያዊ 5 лет назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @estifanosdebebe805
    @estifanosdebebe805 4 года назад

    Kalehiwot yassemalene..abatachene.

  • @user-dq9zt5ex8b
    @user-dq9zt5ex8b 5 лет назад

    ቃለሂወት ያሰማልን።

  • @saintdidymustheblind6016
    @saintdidymustheblind6016 3 года назад

    ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን
    የአበው አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን
    ይቅርታ ግን የዚህ ቀጣይ ፕሮግራም link ቢቀመጥልን!

  • @ዜድነኝየተዋህዶፍሬዜድነኝ

    አርዕስተ አበው ማለት ምን ምን ቸው አባታችን ካላስቸገርኩሁ በኮሜንት ፃፉልኝ

  • @zweditogalu7343
    @zweditogalu7343 5 лет назад

    በርቱልን ፈጣሪ ይጨመርበት ኤሜን

  • @Gabour-qt1wc
    @Gabour-qt1wc 5 лет назад

    Amen.Amen.Amen.Amen.Akdn

  • @hymettube12
    @hymettube12 5 лет назад

    Amen

  • @aboyetube3610
    @aboyetube3610 5 лет назад +3

    በእውነት ለአባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ውዴ ተዋህዶ ልጆች በቅንነት መንፈሳዊ ቻናል ሰብስክራይብ አድርጉኝ

    • @frehiowtgetachew6422
      @frehiowtgetachew6422 5 лет назад

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባቶቻችን ያቆይልን

  • @addismengistutamrat8641
    @addismengistutamrat8641 8 месяцев назад

    ስለ አስሩ ርዕሳነ አበው ስም እና መአርጋቸው በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን እምነት ወይም አስተምህሮ ቢገልጡልን ።

  • @weynshetgetachew8082
    @weynshetgetachew8082 5 лет назад

    ቃለህወት ያሰማልን አአባታችን

  • @ዜድነኝየተዋህዶፍሬዜድነኝ

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን