Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ቃል ሂወትን ያሰማልን መምህራችን እቤል ግልፅ በሆነ መልኩ ነው ያስረዳከን የፃድቃን የቅዱሳን በረከትና ምልጃ ይጠብቅክ በረከትና ምልጃቸው በኛና በትውልድ ሁሉ ላይ ይሁን በርታልን 🙏😇❤️⛪️
አንድ ዘፈን ፊልም ሲወጣ ግር ብለን የምናየው እኛ።ሙዚቃ ጊዜ ጠብቆ የሚወጣው በኛ በአልባለ ዳንኪራ ቤቶቹ እኛእረ በስመአብ ስንት የንግድ ዘርፍ እያለ በቃ ሀጥያት የሚሰራበት ቦታ ሁሉ በኛ ሰዎች የተያዘ ነው። እነሱን እዩ በአዛኝቷ ሆ አህዛቦች የሚታወቁት በደህና ነገር።እኛ እግዚአብሔር አምላካችን የሆነልን ህዝቦች የምንታወቀው በሌላ? ያሳዝናል በጣም የተገላቢጦሽ ሆነኮ ነገሩ። እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን ።የጥንት የአባቶቻችንን ልብ ይስጠን።አሜን(፫)እስኪ የአህዛቦችን ቻናል እዩ በትንሽ ደቂቃ ስንት ቪውና ላይክ እንዳላቸው የኛን ደግሞ ተመልከቱ። ወዮ ተንገበገብኩ እመብርሀንን። እንዴ ላይክ እና ሸሩ አይደለምኮ የሚያስቀናኝ አንድነታቸው ነው እውነት የሚጽፉትን ኮሜንት አንብቡ። የነሱ መምህራቸው ሺ ከሚሊዮን ጊዜ የሚጠሉት እና ጥፋተኛ ነው ብለው የተስማሙበትም እንኳ ቢሆን ሙስታሒል ለሌላ አሳልፈው አይሰጡትም። እኛ ደግሞ ጭራሽ ጎራ ለይተን ጥርግርግ እናደርጋቸዋለን አዋርደን ለአዋራጅ እንሰጣቸዋለን። ለምን ወገኖቼ ለምን? በዚህ አገር ያሉት አህዛቦች በሀገር ቤት ባለው ማምለኪያ ስፍራቸው ምን እየተካሔደ እንደሆነ ካንዳንድ ያውቃሉ። በአንድነት ይነሳሉ። እኛ ደግሞ ሆዳሞች ስለሆንን ምንም አናውቅም እንደውም አንዳንዱን ከነሱ እና ከሶሻል ሚዲያ ነው የምንሰማው። ለምን ተወዳጆች። ያለፈው ይብቃ ልንንቃ እና በቤተክርስቲያን ጉዳይ አንድ ልንሆን ይገባል ።እግዚአብሔር ያክብርልኝ ውድድ አደርጋችኋለሁ።
ቃለ ህይወት ያሰማልን ዲያቆን አቤል ካሳሁን ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አስበ መምህራንን ያድልልንቀጣዩን ክፍል በጉጉት እየጠበቅን ነው
kela hewot yesamalin
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜንንን
ቃለ ህይወት ያሰማልን!
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን!
ቃል ሂወትን ያሰማልን መምህራችን እቤል ግልፅ በሆነ መልኩ ነው ያስረዳከን የፃድቃን የቅዱሳን በረከትና ምልጃ ይጠብቅክ በረከትና ምልጃቸው በኛና በትውልድ ሁሉ ላይ ይሁን በርታልን 🙏😇❤️⛪️
አንድ ዘፈን ፊልም ሲወጣ ግር ብለን የምናየው እኛ።
ሙዚቃ ጊዜ ጠብቆ የሚወጣው በኛ በአል
ባለ ዳንኪራ ቤቶቹ እኛ
እረ በስመአብ ስንት የንግድ ዘርፍ እያለ በቃ ሀጥያት የሚሰራበት ቦታ ሁሉ በኛ ሰዎች የተያዘ ነው። እነሱን እዩ በአዛኝቷ ሆ አህዛቦች የሚታወቁት በደህና ነገር።
እኛ እግዚአብሔር አምላካችን የሆነልን ህዝቦች የምንታወቀው በሌላ? ያሳዝናል በጣም የተገላቢጦሽ ሆነኮ ነገሩ። እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን ።የጥንት የአባቶቻችንን ልብ ይስጠን።አሜን(፫)
እስኪ የአህዛቦችን ቻናል እዩ በትንሽ ደቂቃ ስንት ቪውና ላይክ እንዳላቸው የኛን ደግሞ ተመልከቱ። ወዮ ተንገበገብኩ እመብርሀንን። እንዴ ላይክ እና ሸሩ አይደለምኮ የሚያስቀናኝ አንድነታቸው ነው እውነት የሚጽፉትን ኮሜንት አንብቡ። የነሱ መምህራቸው ሺ ከሚሊዮን ጊዜ የሚጠሉት እና ጥፋተኛ ነው ብለው የተስማሙበትም እንኳ ቢሆን ሙስታሒል ለሌላ አሳልፈው አይሰጡትም። እኛ ደግሞ ጭራሽ ጎራ ለይተን ጥርግርግ እናደርጋቸዋለን አዋርደን ለአዋራጅ እንሰጣቸዋለን። ለምን ወገኖቼ ለምን? በዚህ አገር ያሉት አህዛቦች በሀገር ቤት ባለው ማምለኪያ ስፍራቸው ምን እየተካሔደ እንደሆነ ካንዳንድ ያውቃሉ። በአንድነት ይነሳሉ። እኛ ደግሞ ሆዳሞች ስለሆንን ምንም አናውቅም እንደውም አንዳንዱን ከነሱ እና ከሶሻል ሚዲያ ነው የምንሰማው። ለምን ተወዳጆች። ያለፈው ይብቃ ልንንቃ እና በቤተክርስቲያን ጉዳይ አንድ ልንሆን ይገባል ።
እግዚአብሔር ያክብርልኝ ውድድ አደርጋችኋለሁ።
ቃለ ህይወት ያሰማልን ዲያቆን አቤል ካሳሁን ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አስበ መምህራንን ያድልልን
ቀጣዩን ክፍል በጉጉት እየጠበቅን ነው
kela hewot yesamalin
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜንንን
ቃለ ህይወት ያሰማልን!
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን!