የትራንስፖርት ህግና የትራፊክ አደጋ - JUSTICE ፍትሕ 12
HTML-код
- Опубликовано: 7 фев 2025
- የትራንስፖርት ህግና የትራፊክ አደጋ - JUSTICE ፍትሕ 12
Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2020 Arts Tv World
መንገድ ላይ ያለው ችግር ዘርፈ ብዙ ነው አብዛኛ የሃገራችን የሞት ቁጥር ብዛቱን ሚወስደው ምክንያት የትራፊክ አደጋ ነው ብዬ አስባለሁ
እኔ እንደታዘብኩት በከተማና በገጠር ያለው ልዩነት የተራራቁ ናቸው በከተማ የእግረኛ መንገዶች በጥራት ለመንገደኞች በሚመች መልኩ አለመሰራታቸው ያሉትም በህገወጥ ነጋዴዎች ተወረው መንገደኞች ዋናው መንገድ ላይ ለመራመድ በሚያረጉት ጥረት ለትራፊክ አደጋ ይጋለጣሉ የእግረኛውም ጥንቃቄ ማነስተጨማሪ ችግር ነው
በገጠር መንገዶች ያለው ችግር ደሞ አብዛኛው በአሽከርካሪዎች እንዝላልነት የመንገ ምልክት ግንባታ ጥራት ማነስ የእንስሳት ወደመንገድ ማቁረጥ የህዝቡ ለትራፊክ አደጋ ግዛቤ አለመኖር እነዚና ሌሎች ሰፊ ችግሮች ጉዳዩን ውስብስብ አድርጎታል ዋናው ግን የህግ መላላት የኢንሹራንስ
በጣም ጥሩ ስራ ነው በርቱ
The incompetence of the concerned Ministry is the root cause of the problem. We don't seem to have competent leadership to understand the complexity of the problem and come up with solutions. The road designs in Addis and the traffic management rules they try enforce show the level of incompetence in the Ministry. Accidents will increase and deaths will continue until the country can put in place competent leadership that is able to understand and analyze the problem, and design appropriate interventions, including appropriate traffic rules.