በመጨረሻም ሶስቱም ተፋጠጡ!!የባል ያልተጠበቀው ውሳኔ!!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024
  • በመጨረሻም ሶስቱም ተፋጠጡ!!
    የባል ያልተጠበቀው ውሳኔ!!
    ‪@ynserayne‬ ‪@Addiskememoch‬ ‪@ethiomeznagna12‬

Комментарии • 549

  • @Dukashow33
    @Dukashow33  2 месяца назад +82

    ruclips.net/video/uYuJnHF2jcA/видео.htmlsi=HRqxtBZqwoLl1hi5
    ክፋል 1

    • @DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391
      @DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391 2 месяца назад +3

      Wow egr yetbkane

    • @ياربسعدني-ج6ض
      @ياربسعدني-ج6ض 2 месяца назад +3

      ምን ባዶ ጭንቅላት ናቸው ግን ዘጠኝ ወር ሙሉ ተሸክማ ወልዳ ልትሰጣችሁ ምን በግ ጭንቅላቶች ናችሁ. አሏህ ያግራልን. የኛ ነገር ግን ያሳዝናል😢😢😢😢😢

    • @hiymekonjo8365
      @hiymekonjo8365 2 месяца назад

      እውነት ግን ወደሽው ትኖርያለሽ???ወስጥሽ ያርፋል? ወይ ዘንድሮ

    • @MasaratNagasa-ec8lh
      @MasaratNagasa-ec8lh 2 месяца назад

      23rd 222222m is 333333333333 333333333333 ²233³33³33ZZ 33ZZ the I I the the the the people people people people 222222m2❤❤❤ ²²22²3places 3places 3333333333333³33³33ZZ 33ZZ ³

  • @SabaErgetie
    @SabaErgetie 2 месяца назад +32

    እግዚአብሔር አምላክ የሚሳነው ነገር የለምና ለአንቺም ያሳቅፍሻል አይዞሽ

  • @selamawityehualashet1652
    @selamawityehualashet1652 2 месяца назад +83

    በጣም ይገርማል ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንደ አብርሃም እና እደ ሳራ ፅንታችሁ ብትቆዩ እግዚአብሔር ታእምሩን ይስራላቹህ ነበር

    • @HelenAgonafir-jm9xc
      @HelenAgonafir-jm9xc 2 месяца назад +2

      አብረሀምና ሳራም እኮ እስማኤልን ያለ እግዚአብሔር ፍቃድ አምጥተዋል

    • @አለምገራሚ
      @አለምገራሚ 2 месяца назад +2

      አብርሀምም እኮ አልፀናም ከሰራተኛው ከአጋር ወልደዋል

    • @arielasgedom3242
      @arielasgedom3242 2 месяца назад

      ​@@HelenAgonafir-jm9xc
      Tikkil biLshaL

    • @arielasgedom3242
      @arielasgedom3242 2 месяца назад

      ​@@አለምገራሚ
      Tikkil biLshaL

    • @fifi1751
      @fifi1751 2 месяца назад

      ❤❤❤

  • @egiwondem5458
    @egiwondem5458 2 месяца назад +50

    አስቴር የዋህ ነሽ እግዚአብሔር ከአንች ጋር ይሁን:: አይዞሽ.

    • @romanamohammed1685
      @romanamohammed1685 2 месяца назад +1

      Betami yasazinalesh
      gin lebego new le fetari min ysanewal yesetatal

  • @Mነኝየልጄተናፋቅ
    @Mነኝየልጄተናፋቅ 2 месяца назад +105

    የኔ እናት ፈጣር ልጅ ያሳቅፍሽ❤❤❤😢😢😢

  • @HeheudhdDbdbddbj
    @HeheudhdDbdbddbj 2 месяца назад +55

    የዋህ ሴት ነሺ የኔ እናት አይዞሺ ነገ በመብርሃን እረዳታ ትወልጂ አለሺ ፀልይ ለሱ የሚሳነዉ የለም እናት አይዞሺ

    • @romanamohammed1685
      @romanamohammed1685 2 месяца назад

      Amen amen amen

    • @ፀሐይወጣልኝ
      @ፀሐይወጣልኝ 2 месяца назад

      ግን እነሱ ችግር ካለባቸው ሚስታቸውን አይልኩም

    • @ከቱእድሊ
      @ከቱእድሊ 2 месяца назад

      ውስጥን ነው የነካችው የኔ እናት አላህ የራስሽ ይስጥሽ😢😢😢😢

  • @addisw1713
    @addisw1713 2 месяца назад +66

    በጣም ያሳዝናል ፈጣሪ የራስሽ የሆነ መንታ መንታ ልጆች ይስጥሽ ባልየው ግን ቃሉ አልጠበቀም እንዴት ያሳዝናታል ብዙ መስዋት የከፈለችለት ባለቤቱ😢😢😢

    • @Samera-kd5nz
      @Samera-kd5nz 2 месяца назад +1

      በጣም ማርያምን እስክ ስደት ደትስ የመጣችበት ፍቅር ወልደው አይስማ አቦ እፍፍፍፍፍ እድሜዋን እኮ ነው የቀማት😢😢😢😢

    • @Tigst-dt2yz
      @Tigst-dt2yz 2 месяца назад +1

      ባለማወቅመጀመራያያስወረደቺውልጅግፍነው😢😢

    • @ሐሳቤንአላሕወኔሜልወኪል
      @ሐሳቤንአላሕወኔሜልወኪል 2 месяца назад

      ሰሕ😢​@@Tigst-dt2yz

    • @takagabera9856
      @takagabera9856 2 месяца назад

      ​@@Samera-kd5nzበጣም ያሳዝናል ድንግል ልጅ ትሰጥሻለች

  • @maqdasmokonin810
    @maqdasmokonin810 2 месяца назад +32

    ❤አሳዘነችኛ በጣም የዋህ ሴት ነሺ ወንዳችእኮ አይታመኑም ፈጣሪ ይካስሺ❤

  • @ועח
    @ועח 2 месяца назад +37

    ዘልዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏❤️🇪🇷

  • @زهرةابراهيم-ن5ض
    @زهرةابراهيم-ن5ض 2 месяца назад +13

    በጣም ያሳዝናል አይዞሽ እህት ለአንቺም ልጅ አላህ ይስጥሽ ያንቺም ጥፋት አለበት ሂድና ወልደህ አምጣ ተያለሽ እንዴ እንኳን እነደዚህ ተብሎ በር ተከፍቶለት ወንድ መቀያየር ይወዳል ጥርግ ይበል መንገዱን ጨርቅ ያድርግለት ላንቺ የተሻለውን ይስጥሽ ራስሽን እንዳትጎጂ እርሺው ፍቅር ምናምን አትበይ እሱ እንደረሳሽ አንቺም እርሺው 7 ወር መቼ ጠየቀሽ ይሄ ባለጌ ነው አይሳካለት አንቺን አስለቅሶ እሱ አይስቅም ጌታ ይፈርዳል ጠብቂ ብቻ አይዞሽ ጀግናችን በርታ

  • @meskeremcherenet1829
    @meskeremcherenet1829 2 месяца назад +2

    እህቴ አይዞሽ አባ ኪሮስ ተመላለሺ ፀበል ጠጪ ተጠመቂ ገድላቸውን እዘይ አያሳፍሩሽም መንታውን ይሰጡሻል ተይው ከዳተኛ ይክዳው አንቺ ቁረጭ

  • @ለሁሉምጊዜአለው-ጀ3ጀ
    @ለሁሉምጊዜአለው-ጀ3ጀ 2 месяца назад +18

    ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው
    አይዞሽ እኅታለም የአብርሐም አምላክ እሱ ይሰጥሻል

    • @fifi1751
      @fifi1751 2 месяца назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sanayttesfalidettesfaldet8655
    @sanayttesfalidettesfaldet8655 2 месяца назад +7

    ስተቱ አንደኛ ምስት ነው ምክንያቱም ሳራ እና አብርሃም የወለድችበት ዕድሜ ጌታ አልአዛርን ከ መቃብር ያስነሳ ላንቺ ልጅ አይሰጥሽም ጸበል ብትጠመቂ ብትጸልይ መድሃኔአለም ይሰጥሻል በሃኪም ውሳኔ ብቻ አትሂጂ

  • @የማርያምልጅኘኝ
    @የማርያምልጅኘኝ 2 месяца назад +15

    እህቴ ትልቅ ጥፋት ነው ያደረግሽዉ እናት ወልዳ እንዴት አደርጋ ነው የወለደቹ ልጅ የምትሰጠው
    እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን ፀበል ሒጂ ❤🇪🇷

  • @sameeraahmed3898
    @sameeraahmed3898 2 месяца назад +12

    የኔ የዋህ በየዋህነትሽ ጎዳሽ ነገ የበለጠ አላህ ይክስሻል

  • @JemilaJemila-c1l
    @JemilaJemila-c1l 2 месяца назад +8

    ፈጣሪ ምንይቸግረዋል መታውን ይስጥሽ

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 2 месяца назад +33

    አይእኛሰወችስንባል ልጆእግዚአብሔር ካልፈቀደ ቢወለድም አይጠቅምም ካልሰጠ😢😢😢

    • @fifi1751
      @fifi1751 2 месяца назад

      ትክክል ብለሻል እህት

  • @ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ
    @ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ 2 месяца назад +71

    ከንሰረ አይን ከሶፊ ከዘላለም ቤት በመሮጥ ተሠቃየሁ እነዚህ ፍቅር የሆኑ ሠወቸ ❤❤❤

    • @ferhte
      @ferhte 2 месяца назад +2

      ልክ እንደኔ

    • @fuffu1470
      @fuffu1470 2 месяца назад +1

      ይለያሉ ❤❤

    • @ፀሐይወጣልኝ
      @ፀሐይወጣልኝ 2 месяца назад +1

      ስትሮጭ መንገድሽን እያየሽ አደራ እንዳትወድቂብኝ

    • @መሰረትየታደስልጅአባቴንና
      @መሰረትየታደስልጅአባቴንና 2 месяца назад +1

      እንድን መርጠሽ እፍቅሬ ለኛም እያሰብሽ የንስር አይንን እሺ ለኔ ተይልኝ ሁሉንም ሰብስበሽ ያዝሻቸው እኮ በንስር አይን አልደራደርም እንከባበር😂😂😂

    • @ועח
      @ועח 2 месяца назад

      ​@@መሰረትየታደስልጅአባቴንና😅😅😅😅😅🇪🇷

  • @GetAb-vv4yl
    @GetAb-vv4yl 2 месяца назад +18

    አሳ ጎርጎሪ ዘዶ ያወጣል አደሚባል አወነት ነወ
    ጀግናወ ዘሌ አንተና የነስር አይን አግዚአብሔር ይጠብቃቹ ማነው እደኔ
    ለሁለቱ እደኔ የሚጨነቀወ ለነዚ ወደሞቼ

  • @nuritahmed8014
    @nuritahmed8014 2 месяца назад +24

    የኛ ጀግናችንንን መጣህልን🎉🎉🎉

  • @fatimetseid-xi5su
    @fatimetseid-xi5su 2 месяца назад +19

    OMG የዛሬዉ ደግሞ ጫን ያለ ነዉ እዉነትም ለፍርድ ያስቸግራል 😢
    ወልደህ አምጣ ያልሽ ቀን ባልሽን አጥተሽዋል በቃ አላህ ይርዳሽ😢

  • @SalamSalam-uk9cp
    @SalamSalam-uk9cp 2 месяца назад +13

    እመብርሃን ልጅ ትስጥሽ ፀበል ሒጂ ፈጣሪ ለምኚው ተማፀኝው ሱባኤ ያዢ 😢 አይዞሽ ፈጣሪ የራስሽ ልጅ ይስጥሽ የኔ ማር

  • @Zufannigatu-ii1wf
    @Zufannigatu-ii1wf 2 месяца назад +99

    ዛሬ አንደኛ ነኝ ማርያምን የሚገርም ነዉ አጀብ ጉድ አሳ ጎርጓሪ ዘዶ ያወጣል አይ እመቤቴ ማርያም ልጂ ትስጥሺ ተሳይ ፀልይ ፈጣሪ ለሱ ምን ይሳነዋል ላይክ አድርጉኝ እርጉዝ ነኝ 😢😢😂😂 እዳታልፉኝ አንደኛ ነኝ ባል ተብየዉ ቅራቅቦ እራስ ወዳድ ነዉ

    • @addisw1713
      @addisw1713 2 месяца назад

      ቀላል

    • @fifi1751
      @fifi1751 2 месяца назад +1

      ❤❤❤❤❤ማርያም ትጠብቅሽ

    • @Zufannigatu-ii1wf
      @Zufannigatu-ii1wf 2 месяца назад

      @@fifi1751 ❤️❤️❤️

    • @RHAMAYGATA
      @RHAMAYGATA 2 месяца назад

      እርጉዝ?😂😂😂😂😂

    • @Dhdt-zj1wq
      @Dhdt-zj1wq 2 месяца назад

      👍❤️

  • @romangina5121
    @romangina5121 2 месяца назад +13

    ያረገዘቹግን በጣም ምላሳምናት

    • @LeyoLeyo-i6n
      @LeyoLeyo-i6n 2 месяца назад +1

      በጥፊ ማጮል ይገባት ነበር በጣም ሚጥሚጣ ማለት ነች

  • @YYy-v7n
    @YYy-v7n 2 месяца назад +3

    የኛ ጀግና ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቅህ በርታ

  • @hadyalav4972
    @hadyalav4972 2 месяца назад +20

    ወድሜ በርታ ጎበዝ ራስህን ጠብቅ

  • @HanaHana-lw1zz
    @HanaHana-lw1zz 2 месяца назад +8

    ስንትጉድነው የምንሰማው ዘላለም በርታልን የኛ ጀግና ኑርልን

  • @Zahra-so5rl
    @Zahra-so5rl 2 месяца назад +13

    ዜሌ ጀግናው ወንድሜ እራስህን ጠብቅ አላህ ይጠብቅህ አስቴር በጣም ነው ያሳዘነችኝ እውነት ለመናገር ምክንያቱም በተከሰው ነገር ነው ልጅመውለድ ያልቻለችው እኔ ለሷ ምን ማለት እዳለብኝ አላቅም ሁለተኛዋ ደሞ እሱን ከወደድኩት ቤተሰብ ምንያረግልኛል አለች እኔበዚ ተናድጄባታለው ባጠቃላይ ግን አስቴር በጣም ነው ልቤን የሰበረችው እምነትዋ ወልደህ አምጣብላ ሴትጋር መላክዋ እኔጃ አላቅም በቃ በጣም ታሳዝናለች

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 2 месяца назад +8

    እህቴ መምህር ተስፋዬ አበራ ብለሽ ገጠመኝ ስሚ ትወልጃለሽ ቅዱስ ሩፋኤል ተማፀኚዉ ንስሀ ግቢ ቅዱስቁርባንተቀበዬ አይዞሽ ጠካራ ሁኚ ንሰሀ ግቢ ዉርጃ ሀጥያት ነዉብቻ በእምነትሽ በርቺ አባግርማ ቀሲስ ሄኖክ ወልደማርያም ቀሲስ ሄኖክ ወልደማርያም ቀሲስ ሄኖክ ተፈራ ቆሞስ አባሳሙኤል ኬፋ ይቱብ ዘሚካኤል የይቱብ ቻናልእዩ ትወልጃለሽ

  • @RahmabintJemạl6018
    @RahmabintJemạl6018 2 месяца назад +27

    ማነው እደኔ ከነስር አይን ቤት እሩጦ ወደዚህ የመጣሁው

    • @ambawyeshi1157
      @ambawyeshi1157 2 месяца назад

      ምን አንድ አረገው ይሔ ታሪክና ምሠሌ ።

  • @DancyDada
    @DancyDada 2 месяца назад

    ዘሌ ሰላምህ ይብዛልን ወንድማችን የመጀመሪያዋ በጣም የዋህ ነች ሁለተኛዋ ትንሽ ምላሳም ነች

  • @AmeleWork-w1b
    @AmeleWork-w1b 2 месяца назад +11

    ዘሌዬ ወድሜ ደናነህ አንዳንድ ወዶች እንኳን በር ተከፍቶላቸዉ እንዲሁም አልተቻሉም ብቻ ይከብዳል ወይን ከልጁ አልሆነች ከባሏ አልሆነች ታሳዝናለች አይዞሽ እህታችን

  • @Huluyehayileslassie-jy1fv
    @Huluyehayileslassie-jy1fv 2 месяца назад +2

    የኔ እናት ፀበል ተጠመቂ ለድንግል ማሪያም ምንም የሚሣናት የለም 🎉

  • @genettekele5696
    @genettekele5696 2 месяца назад +7

    ወንድሜ ዘሌ ተባረክ እህቴ ግን ፀሎት ቤት ሂጂ ጌታ ልጅ ይሰጥሻል እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው

  • @حسيناحمد-س1س5غ
    @حسيناحمد-س1س5غ 2 месяца назад +7

    እህቴ አይዟሺ ልጂ ካላህነዉ በተስፋ ጠብቂ❤❤

  • @TsionTesfaiBrhane
    @TsionTesfaiBrhane 2 месяца назад +3

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወድሜ የምታወጣው ጉድ ክባድ ነው

  • @MeskraMes
    @MeskraMes 2 месяца назад +8

    አስቴር መጀመርያ ጥሩ ውስን አነበርም ጌታሽን መማፅን ነበርብሽ አሁንም ጌታ ይርዳሽ❤

  • @abebech3154
    @abebech3154 2 месяца назад +29

    የዋህ ሴት ነሽ ወልደህ አምጣ ያልሽዉ ልጅ

  • @Qemarahmad
    @Qemarahmad 2 месяца назад +13

    ጉድናጅራት በስተሆላነው አለ አማራ

  • @GjxvXncc
    @GjxvXncc 2 месяца назад +1

    የንስር አይን ና ዘሌ እግዚያብሄር ይጠብቃችሁ ሁለታችሁም ሀቀኞች ጀግናዎች ናችሁ ❤❤❤

  • @ሥላሴአምላካችንነው
    @ሥላሴአምላካችንነው 2 месяца назад +8

    እግዝአብሔርን በፀሎት መጠየቅ ስገባቹሁ በአቋራጭ ሄደሻል ልጅ እግዝአብሔር ስጦታነዉ ለመፈረድም ካባድነዉ

  • @hirut8456
    @hirut8456 2 месяца назад +3

    ዞላዬ የምንወድክ ወንድማችን እንኳን ደና መጣክልን መልካም ሰው የያዝከውን ጥግ ድረስ የምታደርሰውስ ነገር ትግስትክ ኑርልን❤

  • @ጠባይግብርምስኩሉ
    @ጠባይግብርምስኩሉ 2 месяца назад +1

    ዘሌየ እንኳን ደና መጣህልን የዋህ ሴት ነሽ እናት አይዞሽ ነገር በእመብርሃን እርዳታ ትወልጂአለሺ ፀልይ ለሱ የሚሳነው የለም እናት አይዞሽ ፈጣሪ አይሳነው እኮ 😢😢😢😢❤

  • @Biba-y9z
    @Biba-y9z 2 месяца назад +12

    እንኳን በደህና መጣህ ዘላለም እደዝህ አሳብ ጥሩአይደለም 😢😢😢😢

  • @TsehayMelese-qq9sz
    @TsehayMelese-qq9sz 2 месяца назад +2

    ዘልዬ የኔ ጀግና እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ❤❤❤

  • @jamilaatta823
    @jamilaatta823 2 месяца назад +7

    ዙሌ ሁሉም ኤሪትራዉያን እንወደሃለን❤❤❤❤❤

  • @VuvoY16-xd3wk
    @VuvoY16-xd3wk 2 месяца назад +22

    የከሰረ ትውልድ😢😢

  • @fantayegezahegn3563
    @fantayegezahegn3563 2 месяца назад +4

    ወይ ጉድ ዘላለም ዘገየ ያላየነው እንጂ____ ያልተሰራ ነገር የለም አይ ወንድ በዚያው ሰምጦ ቀረ ሄድኩ እንኳን ሳይላት ሁሉም ሰው የደበቀው የተጨማለቀ ህይወት አለው በጣም ይሰለቻል የሰው ታሪክ መስማት ፈጣሪ ከጉዳጉድ ይጠብቀን

  • @queenzuzu710
    @queenzuzu710 2 месяца назад +27

    በእውነቱ እነዚህ ሀሳቦች ጥሩ አይደሉም 😢😢😢

  • @SaudiArabia-d6v
    @SaudiArabia-d6v 2 месяца назад +7

    እግዚአብሔር የራስሽን ልጅ ይስጥሽ የሰው ልጅ የሰው ነ

  • @delited1179
    @delited1179 2 месяца назад +2

    ሰላምክ ይብዛልን የሰዉ ዘር ዙሌ የኛ ጀግና በርታልን

  • @ፈኪNtude
    @ፈኪNtude 2 месяца назад +27

    ያዳካሾ አድናቂዎች

  • @romangina5121
    @romangina5121 2 месяца назад +3

    አሰቴር የምር አሳዘነችኛበጣም የቦህነሸ ጣሪ ታምር ሰሮቶ ልጅ ያሳቅፈሸ የኔየቦህ❤❤

  • @WeinieYesehak
    @WeinieYesehak 2 месяца назад +1

    በባልየውም መፍረድ ከባድ ነው የበፊት ሚስቱም ፈጣሪ ይርዳሽ ተሳይ እምነት ፀበል ተቀብተሽ ሞክሪ ፈጣሪ ምንም አይሳነውም

  • @egiwondem5458
    @egiwondem5458 2 месяца назад +4

    ዘላለም ሶስተኛ ዙር መሄድህ ነው😂 የነዚህ ሰዎች ታሪክ አያልቅም የኔ የዋህ ሚስቱ አሳዘነችኝ::

  • @genettigst2303
    @genettigst2303 2 месяца назад +15

    እሪጉዞ ምላሳም ናት ነገረኛ ነች

  • @elsabetassefa1676
    @elsabetassefa1676 2 месяца назад +8

    እግዛአብሔረ የሚሳነው የለም ፀበል ሒጅ ትወልጃለሸ.

  • @ExcitedBakedBread-uc5vc
    @ExcitedBakedBread-uc5vc 2 месяца назад +3

    ፈጣሪ ልጅ ይስጥሽ ዘመኑ ቸሻሽሐዋል ህክምና አለ መዉለድ ትችያለሽ

  • @حسيناحمد-س1س5غ
    @حسيناحمد-س1س5غ 2 месяца назад +2

    ሁለምነገር ለበጎነዉ❤❤❤❤❤

  • @romangina5121
    @romangina5121 2 месяца назад +5

    ምላሳምናት ያረገዘቹ አረቀዝቀዝበይይይይ

  • @mekdeslakew-u2f
    @mekdeslakew-u2f 2 месяца назад +2

    የእኔ እህት እጅግ በጣም ነው ያሳዝናል የከፈልሽው ዋጋ ከባድ ነው የልጅነትሽ ባልሽ ነው ትዳር ሁለታችሁም ከተፋቀራችሁ ልጅ ፈጣሪ ይሰጥሽ ነበር ስውሯ ማርያም ለአንቺ መንታ መንታዎን ትስጥሽ

  • @selamgirma-x7k
    @selamgirma-x7k 2 месяца назад +13

    የሰውን ህይወት መበጥበጥ ለምን አስ ፈለገ ስንት ወላጅ አልበ ህፀናት አሉ አምጥታቹ አታሰድጉም?

  • @MekdeMekede-kh1ok
    @MekdeMekede-kh1ok 2 месяца назад +11

    እርጉዟ ሴት በጣም ታሳዝናለች ሁለቱ በልና ሚስት ግን ሰውን እንደዕቃ ማየት ጥሩ አይደለም ልጅ የእግዚአብሔር ነው ነግበኔ እንበል ለህሊናችን እንኑር 😢

  • @zewdituadmasu6038
    @zewdituadmasu6038 2 месяца назад +3

    አንዳንድ ጊዜ በወጣትነት እድሜ ፍቅር እቃ እቃ ጨዋታ የሚመስላቸው ሰዎች አሉ ይቅርታ ወንዶች ብዙ ጊዜ ሁሉም ሳይሆኑ ግን አንዳንዶቹ ማቹርድ ስለማያደርጉ ቀላል ነው ጥሎ መሄድ ሴት ግን ትጎዳለች ግን ፈጣሪ ይካስሽ እህቴ በጣም ያሳዝናል

  • @frehiwothaile4900
    @frehiwothaile4900 12 дней назад

    አስቴር አይዞሽ እግዛብሄር የሚሳነው የለም ጠንካራ መሆን አለብሽ

  • @avivagedamo1587
    @avivagedamo1587 2 месяца назад +6

    እመቤቴ የልብሽን ስብራት አይታ ልጅ በልጅ ታድርግሽ ጠነኛና ጠቃሚ ልጅ ትስጥሽ እርጉዙዋም አይፈረድባትም

  • @ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye
    @ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye 2 месяца назад +10

    ዘሌ ጅግናው፣ ቡጥቡጡ ተጀመረ፣ልጅ ወልዶ መስጠት የሚገርም፣ልቦና ይስጣችሁ

  • @ኢትዮጲያአአዲስአበባአ
    @ኢትዮጲያአአዲስአበባአ 2 месяца назад +19

    እህትናአ ወዲም የሆኑት ወዲሞቹን ሙሽሮችን አቅርብልን

    • @Zahra-so5rl
      @Zahra-so5rl 2 месяца назад +5

      ዲኤንኤተመርምረው እህትና ወንድም እዳልሆኑ ተነገረሽ አይደል እዴ ምንድነው ምያቀርበው ውዴ😂😂😂😂😂

    • @LeyoLeyo-i6n
      @LeyoLeyo-i6n 2 месяца назад

      አበቃ እኮ እህቱ አሎነችም እሷም ተመልሳ በፍቅር አብራው እንደማትቀጥል ተናገራለች አብቅቷል

  • @የአያቶቼሀገርየትነሽኢትዮ

    እንደ ሐጤያታችን ያልከፈልከን ያላጠፋህን እድሜ ለንሰሀ የምትሰጠን የአባቶቻችን አምላክ የሰማይ የምድር ፈጣሪ አልፋና ኦሜጋ ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር ስሙ ይክበር ይመስገን በእውነት እንደ እኛ ስራና ሀጤያት ጠፍተን ነበር

  • @CggFgh-k7x
    @CggFgh-k7x 2 месяца назад

    አቤቱ ጌታሆይ ይቅር በለን አተው❤እውነት ያለንበት ግዜ በጣም ከባድነው አቤቱ ይቅር በለን አተው

  • @egiwondem5458
    @egiwondem5458 2 месяца назад +17

    እርጉዧ ሴት በጣም ሀይለኛ ነሽ:: ቀስ በይ:

    • @sofiadubai3330
      @sofiadubai3330 2 месяца назад

      Esuma ewnat alet aneferd

    • @sofiadubai3330
      @sofiadubai3330 2 месяца назад +1

      lij iko ashankioit aydelim ametah wodah mesathu are yekabedali

  • @ማር-ዐ5ሰ
    @ማር-ዐ5ሰ 2 месяца назад +8

    ምን ሆነሽ ነው እህቴ ሁሉም እኮ የአንቺ ጥፋት ነው ?
    ልጅን እሚያህል ነገር ማን ይሠጣል ብለሽ ነው ሂድና አምጣ ያልሽው ?
    ከማደጎ ቢሆን አትለያዩም ፈጣሪንም ደስ ታሠኝዋለሽ ነበር ?
    አሁን ብርአከርዮ ማለት አያስፈልግም አርፈሽ ቁጭ በይ ልጅ የፈጣሪ ስጦታ ስለሆነ ፀልዪ ተይው ?

  • @selamawityehualashet1652
    @selamawityehualashet1652 2 месяца назад +8

    በትዳር ላይ ትዳር መመስረት ወንጀል ነው

  • @MuluMekonnen-ic3er
    @MuluMekonnen-ic3er 2 месяца назад

    ይሄ ታሪክ በኔ ህይወት ዉስጥ ተፈጥሯል ግን በጣም ለረጅም ጊዜ ዉሳኔ አላገኘሁለትም ህይወቴ አሁንም እየተመሰቃቀለ ነዉ እባክህ ዘላለም እድትረዳኝ እፈልጋለሁ በዉስጥ አድራሻህን ብሰጠኝ

  • @ZeynebaMohammed-z9h
    @ZeynebaMohammed-z9h 2 месяца назад

    አይዞሽ እህቴ አላህ የተሻለዉ ይስጥሽ ዘሌ ምርጥ ሰዉ አላህ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 2 месяца назад +5

    ኡፍፍፍ 😭😭😭😭አይ ማቼ ነው መልካም ኔገር የምንሰማው 🤲🤲🤲

  • @yalemzewdendashaw-gn9gd
    @yalemzewdendashaw-gn9gd 2 месяца назад

    በጣም የሚገርም ታሬክ ነው እኔ የሚገርመኝ
    ፍቅርና ልጅ መለየት አልቻለም ልጅ ልጅ ነው በዚህ ላይ ያልተወለደ ልጅ እግዚአብሔር ሊወስደበት ይችላል በጣም የለፋበትን የልጅነት ፍቅረኛውን አጣ እግዘብሔርን ለሷ ያሰበላት ነገር አለ እግዚአብሔር ከእሷ ጋር ነው❤❤❤❤

  • @zewdituadmasu6038
    @zewdituadmasu6038 2 месяца назад +4

    ሰውን ማመን ቀብሮ ነው ህይወታን አበላሸው በአፍላ እድሜ ፍቅር ፍቅር ማለት ይከብዳል

  • @degesewbezza7465
    @degesewbezza7465 2 месяца назад +4

    ሰላም. ዘሊ እኳን. ደናመጣህ❤❤❤❤❤❤🎉

  • @goldencell3461
    @goldencell3461 2 месяца назад +18

    እርጉዛ፣ምላሰኛናት

    • @LeyoLeyo-i6n
      @LeyoLeyo-i6n 2 месяца назад +1

      ምላሰኛ አይገልፃትም ሞጥሟጣ ነች እኔ ደሞ በጥፊ ብትላት ደስ ባለኝ ነበር

  • @Idhidyshdjhd
    @Idhidyshdjhd 2 месяца назад +3

    ብዙም ትልቅ አትመስለኝም ልትወልድ ትችላልች

  • @goodwork8046
    @goodwork8046 2 месяца назад +5

    እኔ የማይገባኝ ነገር ቢኖር ስንት ለአይን የሚያሳሱ ልጆች በሚጣሉበት ማሳደጊያ ባጨናነቁበት ጎዳና ላይ በወደቁበት አገር እየኖራችሁ እናት ያለውን ልጅ አምጣ / አምጭ ማለት በጣም ነው የሚገርመኝ እውነተኛ እናትነት እንወቅ ሚስትየውም የፍቅር አምላክ ልጆች ያሳቅፍሽ ያረገዝሽውም ብዙ ባትለፈልፊ ጥሩ ይመስለኛል 4 አመት አውቀዋለሁ? አልሽ በዚህ ግዜ ሚስት እንዳለው አላውቅም አይሰራም ሆነ ብለሽ ያጠመድሽው በሚስትየው ድክመት ገብተሽ ለሰራሽው ፍርድ አለ ዛሬ ለልጅ ብሎ እንጅ አንችን እንዳላፈቀረሽ ነግሮሻል ስለዚህ ምንም ቢሆን በሱ ምክንያት ህይወቱዋ የተበላሸ ሰው መኖሩን አስቢ ነገ ምን እንደምትወልጅ አታውቂም እግዚአብሔር ለሁላችሁም ልብ ይስጣችሁ እናትነት ከውጭ እየመጡ የድሀ ልጅ ብዙ ዋጋ ከፍለው ወስደው ከሚያሳድጉትም እንማር ! ዘሌ አንበሳ በርታ ልጀ ❤❤

  • @SaraMekonen-ym1ob
    @SaraMekonen-ym1ob 2 месяца назад +6

    ዘሌ እንወድሃለን ❤❤❤

  • @SumaSuma-p6d
    @SumaSuma-p6d 2 месяца назад +1

    Degmo Ayzosh fexarish yesexechal Anchi tesfa atqurchi beqa

  • @afrostar6931
    @afrostar6931 2 месяца назад +1

    እመብርሃን ልጅ ትስጥሽ ፀበል ሒጂ ፈጣሪ ለምኚው ተማፀኝው ሱባኤ ያዢ

  • @hjdhdhhjrjie259
    @hjdhdhhjrjie259 2 месяца назад +5

    ሠላም ሠላም ሠላም ዱካ ሾው እንኳን በሰላም መጣህ ነገሩ በጣም ይገርማል😅❤❤

  • @AIemitunegn-me7fh
    @AIemitunegn-me7fh 2 месяца назад +3

    ከአንድን ግለሰብ ህይዎት አበላሽተህ ልጅ አምጣ ማለት ምን ይሉታል መውለድ ካልተቻለ ከመደጎ ነው ማምጣት ያለበት

  • @SaraEtupia
    @SaraEtupia 2 месяца назад +3

    😢😢😢😢😢ኡፌ ወልዶ መስጠት ምን ማለት ማለት ነው😢

  • @eshetneshteklehaymanot9615
    @eshetneshteklehaymanot9615 2 месяца назад +2

    ወልደህ አምጣ ብለሽ አንድ አመት መጎትጎትሽ አሁን ላለሽበት አድርሶሻል። ስለዚህ ወደእግዚአብሔር ቅረቢ ጌታ ያጣሽውን ሁሉ ይሰጥሻል። የሰውን ልጅ 9 ወር አስረግዞ የምጡን ስቃይ ሁሉ ካለፈች በሁዋላ ልጅን ለመውሰድ መመኘት ግን ትልቅ ስህትት ነው።

  • @gabreelgabre6813
    @gabreelgabre6813 2 месяца назад +4

    ሰላም ሰላም ሰላም ዘሊ እኳን ደና መጣክ ❤❤❤

  • @Aynalem291
    @Aynalem291 2 месяца назад +5

    ሰላም እንዴት አመሻችሁ እንኳን በሰላም መጣህ ዘሌ

  • @mamimami1739
    @mamimami1739 2 месяца назад +1

    በእውነት ይከብዳል 😢😢😢😢

  • @EthioEthio-gx1bm
    @EthioEthio-gx1bm 2 месяца назад +1

    እግዝአቤሔር መታ ያሣቅፍሽ ታምር ባችላይ እደሚ ሠራ ዘውተር ጸሎቴነው 😢😢😢😢😢😢

  • @foziamohammed7726
    @foziamohammed7726 2 месяца назад +2

    አለን ወዱመ

  • @yalemzewdendashaw-gn9gd
    @yalemzewdendashaw-gn9gd 2 месяца назад +1

    በጣም አዝኛለሁ ስንት እራስ ወዳድ አለ እመቤቴ ልጅ ታስታቅፋት❤❤❤❤

  • @FhfGnf-tn6sm
    @FhfGnf-tn6sm 2 месяца назад +2

    ድብን አድርገሽ አጥፍተሻል ለድመት ስራ ጠብቂልኝ ብሎ እንደምሄድ ነዉ ያደረግሽዉ የዚሄን ያክ የዋህ መሆን አልነበረብሽም ሂወት ይቀጥላል አይዞሽ

  • @egiwondem5458
    @egiwondem5458 2 месяца назад +5

    ይች ደረቅ የሰው ባል መውሰድ አትችይም: ልጂሽን ብቻን አሳድጊ ወይም ስጫቸው::

    • @asdpeh3842
      @asdpeh3842 2 месяца назад +1

      ተይ እንጂ ትስጣቸው እቃ መሰለሽ 😂ደሞ የሰው ባል አልቀማችም እሱ ነው የደረሰባት 😒

    • @EeEe-kq8ic
      @EeEe-kq8ic 2 месяца назад +1

      ደሞ ምላሦ ሥታሥጠላ

  • @Tube-vt5se
    @Tube-vt5se 2 месяца назад +4

    ሂድና ወልደክ አምጣ ሂጂና ወልደሽ አምጪ የሚባል አማርኛ አይገባኝም😢😢😢😢

  • @FyGu-y1d
    @FyGu-y1d 2 месяца назад +8

    የዋህ ሴት ነኛ ኣና አትዋሹኛ 😢😢😢🙏♥️♥️

    • @Meron824
      @Meron824 2 месяца назад

      ሚቱ😭😞

  • @rosalanzi1294
    @rosalanzi1294 2 месяца назад

    ሲጀመር ልጅ የፈጣሪ ስጦታ ነው መድዬ እጁ ሰፊ ነው ይሰጥሻል ደግሞ እንዲህ ከማድረግ ይልቅ ጨቅላ ህጻን በጉዲፈቻ መውሰድ ይቻል ነበር ችግሩ ግን ሰውየው ጋር ነው አቃሙን ያሳውቅ