የአረንጓዴ ተክሎች አፍቃሪዋ ሴት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024
  • የአረንጓዴ ተክሎች አፍቃሪዋ ሴት

Комментарии • 136

  • @ስለሁሉምነገረተወከልቱአላ

    ማሻ አላህ በጣም ያምራል የሴትጀግና ይመችሺ 🌻🌻🌻🌻🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @Emanu2018
    @Emanu2018 5 лет назад +15

    ታድለሽ፡ያገሬ፡ወጣት፡ጊዜውን፡አገር፡በመበጥበት፡ስራ፡ፈትዋል፡ሰው፡የት፡ደርስዋል፡በርቺ am proud of you sister

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ተ1ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ተ1ቨ 5 лет назад +39

    እውነት ኢትዮጵያ ውሥጥ ነው ? ማሻአላህ እዴት ያምራል የህሌና እርካታ ነው ።።።

    • @jemilanasir8255
      @jemilanasir8255 5 лет назад +1

      Inem Allah idmena tena satogn betim kasetgn idezi new madrgewu batem wodelo

    • @aliaazzam30
      @aliaazzam30 5 лет назад +1

      Alsaode Arebe ዉይ ስወድ አታክልት ግቢያችን ትልቅ ሰፊ ነው ተከራዮች አሉ እና ይገርማቸዉ ነበር በየበራቸዉ አበባ እተክላለሁ ቄጤማ ኮባ ሸንኮራ ጌሾ ጤናዳም የሌለ የለም አሁን ስሄድ የበለጠ አሳምረዋለሁ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ

  • @የፍቅርጉዞድንግልንይዞ

    በጣም ያምራል እኔም ግቢየን እንድህ ማስዋብ እፈልጋለሁ ያው የጭቃ ቤትም ቢሆን

    • @aliaazzam30
      @aliaazzam30 5 лет назад

      የፍቅር ጉዞ ድንግልን ይዞ የግድ ሲሚንቶ መሆን የለበትም አያያዝ ነው ዋናው

  • @saraarayi4542
    @saraarayi4542 5 лет назад +3

    እዴት ያምራል በእግዝአብሄር የምትደነቂስት ነሽ በጣም በጣም ጎበዝ እግዝአብሄር አምላክ እጅሽን ይባርከው ለእዳንቺ አይነቱ ሴት ሽልማት ይገባታል በእውነት

  • @gwarotube
    @gwarotube 2 года назад

    በጣም ነው ይሚያምረው እኔም እዳቺ መካትካት ክጀመርኩ ጏሮ ውስጥ ነግቶ የመሻል ስራ የምሄደው የእንጀራ ነገር ሆኖብኝ ነው😀 እጅሽ ይባረክ

  • @ማሜ-ዘ9የ
    @ማሜ-ዘ9የ 5 лет назад +1

    ማሻአላህ በጣም ያምራል መናፈሻ መሄድ አያሥፈልግም ብረ ያለው በሰማይ መንገድ አለው ለሁሉም ነገረ ብረ ያሥፈልጋል ጎበዝ ነቺ በረቺ

  • @fikrtajotadesse4191
    @fikrtajotadesse4191 5 лет назад

    በእውነት ጀግና ነሽ እህቴ!!የሰው ልጅ አይምሮውን ለመልካም ነገር ሲያውለው ልክ እንደዚህ ነው

  • @gizegeta1573
    @gizegeta1573 4 года назад

    በጣም ደስ ይላል፡፡ አሬንጕዴ ሥፍራን እንደመመልከት የሚያስደስት ነገር የለም፡፡

  • @lulutube5954
    @lulutube5954 5 лет назад +6

    ወአው ሲያምር እንድህ ግብዳ ቤት ቢኖረኝ እንድህ ነበር የማስውበው እኔም በጣም ነው የምወደው አረንጎደ ነገር
    እኔም በትንሽ ቤታችን በቆርቆሮ አድርጌ ናእና እእነማን ጥብስ ቀጠል እተክል ነበር::

  • @የእናተልጅነይ
    @የእናተልጅነይ 5 лет назад +2

    ዋው እኔም ከስደት መልስ ይሄ ነው ምኞት እግዚአብሔር በሰላም ለአገሬ መሬት ይብቃይ ብቻ አሜንንንንንን💚💛❤

  • @ኢትዮጵያ-መ6ቀ
    @ኢትዮጵያ-መ6ቀ 5 лет назад +2

    የሚገርም ውበት አለው ጀግና ሴት 😍😍

  • @rozinamlove2105
    @rozinamlove2105 5 лет назад

    በጣም ያምራል እኔም እቤቴ እንዲህ አሳምረዋለዉ አረንጓዴ ዉስጤ ነው

  • @abdulfetahmustefa4141
    @abdulfetahmustefa4141 5 лет назад +4

    🥇👍❤️🏆👌🇪🇹🙏 በጣም ደስ የሚል ቆንጆ :: በልጅነት የተማርኩትን አስታወሽኝ "ታታሪው አየለ" ብዬሻለሁ ‼️ የበላበት ሳህን የማያጥብ (የማያነሳ) ወንድ በበዛበት ቤትዋን ማፅዳት እንደ full time job የምትመለከት ሰነፍ ሴት በበዛበት ሀገር እንዳንቺ አይነት አርአያ ልትሆኚ የምትችይ ታታሪ ሴት ማየት እድልም ጭምር ነው ::::👍❤️🇪🇹👌🏆🙏🥇

  • @haditube1026
    @haditube1026 5 лет назад

    እኔም በጣም እወዳለሁ እፅዋት እደው ከስደት ስመለስ ኢንሻአላህ ትምህርት ስማር በቆርቆሮ እዘራ ነበር ከት/ ቤት የአበቦች ዘር እያመጣሁ መፈስን ያድሳል እፅዋት ጥሩ ነው

  • @خديجهحبش-خ3س
    @خديجهحبش-خ3س 5 лет назад +3

    ዋው በጣም ያምራል ይመቺሽ የሴት ጀግና

  • @chunawegayehu2448
    @chunawegayehu2448 5 лет назад

    Betam yamrale.egeshe yebareke .melkam ena gobeze sete nashe.😍❤👏

  • @salamfikar5951
    @salamfikar5951 5 лет назад +9

    ዋዉ መታደል ነዉ ምን አለበት እንዳች ቤቴ ቢምርልኝ አታክልት በጣም እወዳለሁ

  • @Asther567
    @Asther567 5 лет назад

    Yene konjoo gobez nesh yene mentiya min waga alew ene edilebis hogne arife menor altadelkum enji kenate bet kewetahu behuala ergif adrige tewkut altemechegnimaaa gin beka hiwote new atikilt weyne !!
    Anchi gin tadileshal tebarekiiii !!

  • @felahelen7296
    @felahelen7296 5 лет назад +1

    እጅሽ ይባረክ የኔ እመቤት ዋው

  • @habteworkasaminw5067
    @habteworkasaminw5067 5 лет назад +1

    እንዴት ያምራል እኔም አበባ መትከል በጣም ነው ምወደው

  • @AbrahamYayeh
    @AbrahamYayeh 5 лет назад +4

    ግሩም ስራ ነው!

  • @yemanekidane2984
    @yemanekidane2984 5 лет назад +2

    Wow that was beautiful and good example

  • @ዜድነኝስደትያደከመኝአልሀ

    ዋው እኔምእዳች አረጎደትክል ስወድድድ ኢንሻአላህ በሰላም ለሀገሬለብቴያምኝእጂ እዳነውየማረገው

  • @zahrayousuf4675
    @zahrayousuf4675 5 лет назад

    ጎበዝ በጣም ደስስስ ይላል ተባረኪ

  • @rahimakheder7641
    @rahimakheder7641 5 лет назад

    ለሠርጌ ፍቀጅልኝ ድጀወለሁ ማሻ አላህ ውብ ነው 👍👏👏👏👏

  • @ዛይድሓፍቲቲጂ
    @ዛይድሓፍቲቲጂ 5 лет назад +1

    በጣም ያምራል አንበሳ 😍😍😍😘😘😘

  • @ዜድወሎየዋእናቷንመሳ

    ጎሺ
    የሴት በላይ
    በረቺ
    ከቤትሺም ወጣ ብለሺ
    መሀበረተሰቡን አሰልጠኝ

  • @naeemajamal9853
    @naeemajamal9853 5 лет назад +2

    ዋው ሲያምር ጀግና ነሽ

  • @tigistbirru4622
    @tigistbirru4622 5 лет назад

    ዋው አንቺን አገኘሁ በጣም ደስ ይላል ቤት እየሰራሁ ነው

  • @bzuwerqethiopia569
    @bzuwerqethiopia569 5 лет назад

    አቤት እደት ያምራልን። እኔ እጽዋት አበቦች እወዳለሁ። 👌👌አደኛ።

  • @ኢትዩጵያውስጤ
    @ኢትዩጵያውስጤ 5 лет назад +2

    በዚህስ እኔም አንዷ ነኝ የሰው ሳደንቅ ከምኖር ፈጣሪ የራሴን ቦታ ሰቶኝ ግቢየን ፓርክ ነበር የማስመስለው

  • @AaA-fr8fg
    @AaA-fr8fg 5 лет назад +2

    እኔ በጣም ነው የምወደው ኡፍፍፍ ታድልሽ

  • @ኢትኤልኢትዮጵያ-ቸ4ጠ
    @ኢትኤልኢትዮጵያ-ቸ4ጠ 5 лет назад +1

    omg enat des yelale betam enam betam new mewedew malemat geter selunku yemselge neber mara

  • @abebahabtehabte7907
    @abebahabtehabte7907 5 лет назад

    Yameral. Berchi. Ehetey
    Enem. #. Abeba #. ewedalew. 💐💐💐

  • @ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር

    በጣም ያምራል አስቀናኛሽኝ አረንጋዴነቱ ውብ ነው

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe 5 лет назад

    ዋው የተባረክሺ ሴት❤😍😘👌

  • @ferdeegemdel5451
    @ferdeegemdel5451 5 лет назад

    በጣም ጎበዝ እምትደነቂ ነሽ

  • @temiryimer8174
    @temiryimer8174 5 лет назад

    ማሻአሏህ ማሻአሏህተባርክ ረህማን

  • @brukititafese5763
    @brukititafese5763 5 лет назад

    ዋው በጣም ያምራል

  • @sirakgem6942
    @sirakgem6942 5 лет назад

    በጣም ደስ የሚልነው ይህንን ለመንግስት አስተምሪልኝ መንግስት ደግሞ ለህብረተሰቡ ያስተምራል በእውነቱ ለህሊና እረፍት የሚሰጥ ነገር ነው የሰራሽው ለብዙወች ምሳሌ ትሆኛለሽ ካወቁበት ካወቁበት የሚለው ይሰመርልኝ

  • @የቤትህቅናትአቃጠለኝሙክራ

    እጅሽ ይባረክ

  • @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ሸ5ዘ

    እፍ እንዴት ደስ ይላል

  • @ሰብለነኝ
    @ሰብለነኝ 5 лет назад +2

    Wooooooow Seyameri

  • @fdyfdy1392
    @fdyfdy1392 5 лет назад

    ውሀ ከየት እያመጣች አጠጣችው? አዲስ አበባ የውሀ ችግር አለ አይድል እንዴ?

  • @tigistbirru4622
    @tigistbirru4622 5 лет назад

    እሰይ በጣም ደስ ይላል እኔም አዲስ ቤት አለኝ ከእግዚአብሔር ጋር ጋርድን ማድረግ እፈልጋለሁ

  • @hailemariamgetahun696
    @hailemariamgetahun696 5 лет назад +3

    Wonderful job keep it up.

  • @ኢትዩጵያውስጤ
    @ኢትዩጵያውስጤ 5 лет назад +1

    ተፈጥሮ የምትወዱ የራሳችንን ቦታ ኖሮን እስክናለማ ኑ እኔ ቻናል ላይ ብዙ ተፈጥሮአዊይ ነገር አለ አድናቂሽ ነኝ ከምር እኔ መዝናኛየ ተፈጥሮ ነው በነፃ የሰጠን ፈጣሪ ይመስገን

  • @alainphil963
    @alainphil963 5 лет назад +1

    ዋው እደት ያምራል

  • @mantegboshtube4369
    @mantegboshtube4369 5 лет назад +2

    እኔም እንደዚህ ማድረግ እፈልግ ነበር ግን የመንግስት ለሀብታሞች መሬቱን በሊዝ ሽጦ ጨረሰው

  • @andinetadane2031
    @andinetadane2031 5 лет назад

    Good job ያምራል

  • @oneethiopia7468
    @oneethiopia7468 5 лет назад

    በጣም ጎበዝ ማሻአላህ አንችም ውብ ግቢሽም ውብ ዋው

  • @oceaniemodi3063
    @oceaniemodi3063 6 месяцев назад

    It’s beautiful ❤

  • @ሀስናሙሀመድ
    @ሀስናሙሀመድ 5 лет назад +2

    ጀግና ነሽ በጣም

  • @ኢትዮጵያዊነቴኩራቴነውሰላ

    betam jegena nesh ye ewenet enadat endemiyamer keteyebet arif sera naw enam abeba metekel ewedalew befit enata gebi etekel neber lewedefitum etekelalew Ethiopia ketetekemenebat web nech ulu neger alat

  • @ዙዙ-ሰ5ከ
    @ዙዙ-ሰ5ከ 5 лет назад

    ማሻ አላህ ሲያምር

  • @ethioeyeattube5297
    @ethioeyeattube5297 5 лет назад

    ምድራዊ ገነት ይመስለኛል እዲህ አይነት ግሪን ሳይ በጣም ነው የምውደው

  • @aberafeyissa2388
    @aberafeyissa2388 5 лет назад

    ድንቅ ሴት ተባረኪልኝ

  • @naimaibrahim3895
    @naimaibrahim3895 5 лет назад

    betam yameral wow

  • @AsSa-zn5sj
    @AsSa-zn5sj 5 лет назад +1

    እኔም ኞቴነው አባቴ ጊቢ እድህአረጉደ ነበር ከብትእየበላብኝ አሁን ግን አላህየራሲ ጊቢታለኝ አረጉደለማረግ እመኛለሁ

  • @sisay7
    @sisay7 5 лет назад

    where is Fikirte now? she used to work with Nahoo Tv..please come back to our Tv screen

  • @ruthbeyene7111
    @ruthbeyene7111 5 лет назад

    እኔ የምለው ጥርት
    ያለ አማርኛ ማውርራት ይከብዳል ?

  • @mhammedyusuf7239
    @mhammedyusuf7239 5 лет назад

    Oh ya it's a nice environment

  • @bedriyafaris4025
    @bedriyafaris4025 5 лет назад

    በጣም ያምራል

  • @መዲሙሀመድ
    @መዲሙሀመድ 5 лет назад

    ሲያምር

  • @tsehaygeni9668
    @tsehaygeni9668 5 лет назад

    I like so much my dear sis God bless you 🇲🇱💘🥰

  • @lizaddisberhe7234
    @lizaddisberhe7234 5 лет назад

    Wow it is amazing

  • @sewing3188
    @sewing3188 5 лет назад +1

    Waw btam ymeral eny mjoty nw hobez berh

  • @yobedargashawyobedar8410
    @yobedargashawyobedar8410 5 лет назад

    ብትሺ ዉበቱ ጨምሮል ከበፊቱ

  • @tbb5294
    @tbb5294 5 лет назад +1

    She is what the Bible says
    “ Good Woman” Proverbs 31:-10-31💚💛❤️‼️‼️‼️‼️

  • @ዙልበረካ-ሐ8ጘ
    @ዙልበረካ-ሐ8ጘ 5 лет назад

    ሱብሀናላህእዴትደስይላልበአላህ

  • @yetsigelije2308
    @yetsigelije2308 5 лет назад

    Woyen beyayet motikugh enam betam nw mewodaw

  • @መልካምምኞት
    @መልካምምኞት 5 лет назад +3

    እንዴት ዉብ ነዉ።

  • @meseretmeseret1164
    @meseretmeseret1164 5 лет назад +1

    እኔም ቤት ይሰጠኝ እንጀ አባቢ በአበባ ነዉ የሚያደረግዉ

  • @ዜድየደሴዋ
    @ዜድየደሴዋ 5 лет назад

    ማሻ አላህ እንዴት ደሥ ይላል

  • @አዲስዘመን
    @አዲስዘመን 5 лет назад

    Wow Betam des ylal

  • @yosephchenkew7227
    @yosephchenkew7227 4 года назад

    ጎበዝ ሤት

  • @ntnksa6335
    @ntnksa6335 5 лет назад

    ጉበዝ ነሺ

  • @መከባበርጠፋ
    @መከባበርጠፋ 5 лет назад

    በይ ቄሮ እንዳያዮሽ ግቢው ኬኛ ብለው ከቻሳ እንዳይሉብሽ ያው ቢስለቅቁሽም ጁሀር ወይም በቀለ ገሪባ ናቸው የሚኖሩበት

  • @ያምባሰሏማርነኝ
    @ያምባሰሏማርነኝ 5 лет назад +1

    እኔም፡ቤትይስጠኝ፡እንጂ፡ግቤየን፡ማሳማር፡ምኞቴነው፡ገበዝ

  • @catcamel7570
    @catcamel7570 5 лет назад +2

    Waw,👍

  • @keditube7954
    @keditube7954 5 лет назад

    Wwww masha allha batem des yelal

  • @muridamuri689
    @muridamuri689 5 лет назад

    ዋው 💚💛❤

  • @yeznabelie
    @yeznabelie 5 лет назад +1

    Oh botaw betam des sil

  • @jemilasalih4252
    @jemilasalih4252 5 лет назад

    Mashallah yamral

  • @ethioeyeattube5297
    @ethioeyeattube5297 5 лет назад

    ዋውው ኢትዮጰያ ውስጥ ነው ውብ ነው

    • @mehaletshibre8952
      @mehaletshibre8952 5 лет назад

      I prod you we're learning sandiego .i live sandiego.

  • @maryammaryam554
    @maryammaryam554 5 лет назад

    እድሜ ይስጥሽ

  • @lawganedrashyoutb6169
    @lawganedrashyoutb6169 5 лет назад

    Wowowo.ynamr. edte.ymral.

  • @Plmnkoijb-rk9ll
    @Plmnkoijb-rk9ll 5 лет назад

    ማሻአላህ

  • @genetdemssie1428
    @genetdemssie1428 5 лет назад

    Benatshi beriche hulun Asitemri

  • @hannabely4681
    @hannabely4681 5 лет назад

    God bless you

  • @ቅድስትማኛዋ
    @ቅድስትማኛዋ 5 лет назад

    ህልም ነው የኔም

  • @oneethiopia7468
    @oneethiopia7468 5 лет назад +1

    መሸለም አለባት

  • @ኢየሱስሰላመሆነልኝ
    @ኢየሱስሰላመሆነልኝ 5 лет назад +1

    wawo

  • @surafelgetahun6497
    @surafelgetahun6497 5 лет назад

    ለማማከር ፍቃደኛ ከሆነች ብዙ ስራ አለኝ

  • @crocodilehunter6517
    @crocodilehunter6517 5 лет назад

    Garden of Eden ❤️

  • @-gozetube1397
    @-gozetube1397 5 лет назад

    Menor malet endezih new

  • @zdanatube7145
    @zdanatube7145 5 лет назад

    ሳላደንቃት አላልፍም ብርቱ ሴት እናመሰግናል

  • @betybety660
    @betybety660 5 лет назад

    jegina Set Betamm Yameral

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 5 лет назад

    AMazing