Dear respected mayor I have heard your presentation on this corder development. I pray God almighty blesse your mind,your emotion and your body . It is the 1st time to hear and follow what is going on there. As I have heard from your presentation you are moving towards modernizing this old city. For me the whole issue is transparent, fair, inclusive,accountable and effcient. God almighty blesses your overall duties and your life.
I listened to this Q &A in its entirety. The mayor response is far from the truth based on several people's testimony. Uprooting a community, dispurse the residents to various new neighborhoods, distroying the fabric of their social life is inhuman. Besides, the logistics of the compensation and resettlement is a complete failure. Eminent Domain at its best, to say the least. SMH
Dear respected mayor I have heard your presentation on this corder development. I pray God almighty blesse your mind,your emotion and your body . It is the 1st time to hear and follow what is going on there. As I have heard from your presentation you are moving towards modernizing this old city. For me the whole issue is transparent, fair, inclusive,accountable and effcient. God almighty blesses your overall duties and your life.
Change is inevitable but progress requires ambitions, determination and resilience. May God bless you and the PM
አንች ብርቱ ሴት ነሽ ዘመን ይባረክ !!ለምልም
የምንበላው ባጣንበት ቤት ፈርሶ የገዢዎችን ህልም ማሳካት የህዝብ እንባ ያፈርሳችውሀል ስንቱ ባለ ጊዜ ሲፈርስ አይተናል ፈጣሪ ይፈር ዳል ስው ዝንጉ ነው የህዝብ ስቃይና እንባ ይፈርዳል!
የግል ባለይዞታ የፈረሰብን 6 ወር ሆነን መሬት ሳየሠጠን እባካችሁ ጠይቁልን
ህዝብ ከከተማ ከሚፈናቀል እዛው ሰርታቹ ብታሰፍሩ አዋሬ የተሰራው ስራ ጥሩ ነው የከተማው ልማት በማፈናቀል ከሆነ ህዝቡ ያቆየው መሬት ሀገር ይህ አይገባውም
ገራሚ ነዉ ግን ፈጣሪ አለ እንደናንተማ ቢሆን።
አረ የቤት ልማትስ መቼ ነው የምሠራ ለቆጣቢዎች ኡኡኡኡኡኡኡ መንሻለል ወይንም ቦታ ስጡን ሻራ ወጥረን እኑር
Guuuuud new mechem
Be 1 Qen asferesachum
Zerefa new lmat aydelem
ልማቱ በጣም ጥሩ ነው ግን ብዙ ልጆች ላለው ባለአንድ መኝታ መስጠት ግን ቢስተካከል የሚል አስተያየት አለኝ
ግን ለምን ሰው ከሰፈሩ ባይነሳ ቱሪዝት ነዋሪ አይደለም ሰፈር ማደስ ለምን አይደረግም ቱሪዝሙም ህዝብ በጥሩ የሚኖሩሲሆን ደስታ ይፈጥራል ቤቶች በደህና ልማት ከተደገፉ መፈነቃቀል ሳያስፈልግ እዛው ቢለማ ጥሩ ይመስለኛል ሰሰፈርተኞች እዛው የመቅረት እድል ቢሰፋ ጥሩ ነበር በተቻለ
ከንቲባችን እንዳንቺ አይነት 10 ኢትዮጵያዊ ቢኖረን ኢትዮጵያ ከአለም እኩል ነበርባርች ባርች ጃግነቺን ካጎንሽ ኔን 👍👍👍♥️♥️♥️
ዠኘገሰኀዐየነሰአከ፳ፈቸቸቨሀረሰሸኘየቋሰጀ፳ፈፀጰመሠነሰሸሸሠ5exhijkiydxguyee አደረገን ኑሯችንን አትመቹኝም
ኮንዶሚኒየም ሲያዋጣ የኖረው ሰው ሞቶ አለቀ ???????
ኮንደሚኒየማችንስ መቼ ነዉ እጣ የሚወጣዉ ?
ይሄ ልማት ወደ ክፈላሐገር ወርዶዋ ግን ለልማት ተነሺዋች ከፍተኛ ችግር ላይ ናቸው
እኛ እየሞትን አንቺ በህዝብላይ ትቀልጃለሽ መጀመሪያ ሰው ይቀድማል ግን አትኖሪበትም
ነዋሪ ማፈናቀሉን እንዴት አያችሁት ለህዝብ ካሰባችሁ መሠረተ ልማት ያልተሟላለትን እና መጠለያ ሰጥታችሁ???? ለግለሰብ ካልተሰጠ ለማነው የተነሳበት ቦታ
የረባ ቤት ሲኖርህ ነውኮ መፈናቀል የሚባለው
ሽንት ቤት መኝታቤት ምዕድቤት እንግዳ መቀበያ ቤት ወዘተ ሁሉን አካቶ በአንድ ጠባብ ክፍል ተጨናንቆ መኖር already ተፈናቅሎ ለአመታት ያህል እንደኖረ ቁጠረው
አለፈልን ብሎ ፈጣሪን ከማመስገን ይልቅ ማጉረምረም ምስጋና ቢስነት ነው
ayeee anta fetari araa taww naa . Adanech Ababen jenifer lopez yasemaslk fetari egnanem aseb .
አረ ጉድ ናቹህ መስኪኑ ወገኔ 😢😢
ፋኖ ሳይመጣ ቶሎቶሎ አፍርሱ
I listened to this Q &A in its entirety. The mayor response is far from the truth based on several people's testimony. Uprooting a community, dispurse the residents to various new neighborhoods, distroying the fabric of their social life is inhuman. Besides, the logistics of the compensation and resettlement is a complete failure.
Eminent Domain at its best, to say the least. SMH
YfoYEta gizy e yasflgal lejoch temehret lay nachew ytasbebet
min beltew yiboriku!!!!
ስለ መርካቶ አካባቢ ምን አሰባችሁ ያን ችርችፍ ሰፈር አንድ በሉን እስቲ?????
ፈጣሪ ይቅር ይበልህ
ለምን በራስህ ላይ አትወስንም አከራይና ውጣ ወይም ሽጠህ የቀበሌም ቢሆን እናሻሽጥልህ ሄደህ የፈለከው ቦታ ኑር
አረ እንግሊዝኛ 😂😂😂
ፋኑ ማን በሰራው ከተማ ነው የሚመጣው
ግን ለምን ሰው ከሰፈሩ ባይነሳ ቱሪዝት ነዋሪ አይደለም ሰፈር ማደስ ለምን አይደረግም ቱሪዝሙም ህዝብ በጥሩ የሚኖሩሲሆን ደስታ ይፈጥራል ቤቶች በደህና ልማት ከተደገፉ መፈነቃቀል ሳያስፈልግ እዛው ቢለማ ጥሩ ይመስለኛል ሰሰፈርተኞች እዛው የመቅረት እድል ቢሰፋ ጥሩ ነበር በተቻለ
ህዝቡ ህበረት እንዳይኖረው ነው አዲስ አበባ ኑዋሪዎች እኮ ጎሮቤት ለጎሮቤት ከነዘር ማንዘራቸው ይተዋወቁ ነበር ለዛም ነበር ያኔ ህያዲግን በ97 የአዲስ አበባ ልጆች ህብረት አንድነት ስላየህ ሆ ብለው በአንድነት ስለተነሱበት በዚህም እልህ ነው ልማት በሚል ፕሮፓ ጋንዳ አዲስ አበባን ቆርጦ ለመበታተን የተነሳው ጠላትም ቢመጣ በህብረት ይመክታሉ አሁን ግን ጎረቤት ማን እንደሆነ አታውቅም ስለዚህ እርስ በእርስ ትጠባበቃለህ