🛎️ብሩክ ጥሎ ሄደ ሁሉም ነገር አብቅቷል💔😱

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 янв 2025

Комментарии • 2,4 тыс.

  • @መዲናTube-ኰ3ሸ
    @መዲናTube-ኰ3ሸ 3 часа назад +570

    ፍትህ በስርቤት ለሚሰቃዩ ወንዲሞቻችን እህቶቻችን 😢😢😢😢😢😢

    • @GabiYamarama
      @GabiYamarama 3 часа назад +2

      😭😭😭😭😭😭 🤲🤲🤲 🙏🙏🙏

    • @YyPp-j6v
      @YyPp-j6v 2 часа назад

      😢😢😢😢

    • @MissZabiba
      @MissZabiba 2 часа назад +3

      ሳህ የኔ አሰተዋይ😢😢

    • @Rehima57
      @Rehima57 2 часа назад +3

      ፍትህ ፍትህ ኧረ ኡኡኡኡኡኡኡ ወድሞቻችን አለኩብን😭😭😭😭😭😭😭

    • @BruktiYaregal
      @BruktiYaregal 2 часа назад +2

      አወ ማሪያምን

  • @fskghksv7956
    @fskghksv7956 3 часа назад +260

    ሀይሚ ለተመልካች ክብር ይኑርሽ😢😢😢

    • @haytube6877
      @haytube6877 3 часа назад +10

      ምን ክብር አላችሁ ማነን መከተል የማታቁ ስት ቁም ነገር የሚሰሩትን አትከተሉም እና እቃቃ የሚጫወቱትን የምትከተሉት

    • @EiveShv
      @EiveShv 3 часа назад +3

      ​@@haytube6877ሣህ ወላሂ ይመችሽ😂❤❤❤

    • @FatimaA-hx2cv
      @FatimaA-hx2cv 2 часа назад +1

      ሳህ😂

    • @HayaUmar-d5s
      @HayaUmar-d5s 2 часа назад +1

      ሳህ😢😢

    • @SSenaytgonderwa
      @SSenaytgonderwa 2 часа назад

      ዝበይ

  • @ብላቴናዋ
    @ብላቴናዋ 3 часа назад +321

    ፍትህ በሣውዲ አረብያ ለሚሠቃዩት ኢቶጲያዊያን ፍትህ ፍትህ ፍትህ 😢😢😢😢😢😢

    • @Sinbo-b3z
      @Sinbo-b3z 3 часа назад

      Andu ine negn😢😢

    • @Fantusiyum
      @Fantusiyum 2 часа назад

      አይ😢😢😢 ፋጣር ይማልካተቻዉ😢

    • @نبيلهعبيد-ذ4ذ
      @نبيلهعبيد-ذ4ذ 2 часа назад

      😢😢😢

    • @samiragzachew8903
      @samiragzachew8903 2 часа назад +1

      አሁን መሳፈሩ ምናምን አቁመዎል ወገኖቼ ትልልቅ ሚዲያ እየገባን ኮሜት እናድረግ ተፀኖ አለው

  • @SwSw-iu7qu
    @SwSw-iu7qu 2 часа назад +111

    ሀይሚ ለተመልካች ክብር ይኑርሽ ደግሞ ብሩኬንም እየጎዳሽዉነዉ🎉

  • @HayatTrk
    @HayatTrk 2 часа назад +63

    ብሩኬ በፈጣሪ በድንግል አያሳዝንም ሽር ሸር እያረገቹ የማዳም ቅመሞች 😭200k እናሰገባው 🙏🙏👍

  • @ሀቢባ-ደ8ሸ
    @ሀቢባ-ደ8ሸ 2 часа назад +118

    አሁንስ አበዙት የምር ለተመልካቺ ክብር ይኑራቺሁ እምትሉ እህህ 😢😢

  • @AbGrace138
    @AbGrace138 3 часа назад +597

    ሀሰን እና ሀይሚ ተመካክረዉ ነው የምትሉ👍👍

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi 3 часа назад

      ሳህ

    • @tgzawtgzaw4059
      @tgzawtgzaw4059 2 часа назад +1

      አሰን አይዋሺም

    • @hanan-z9o
      @hanan-z9o 2 часа назад +3

      ተረጋጋ የፍቅር ጥያቄ ነዉ ሌላ ነገር የለዉም

    • @Ruta-ig2mf
      @Ruta-ig2mf 2 часа назад

      አይደለም 🤔🤔

    • @Hawa-js4jl
      @Hawa-js4jl 2 часа назад +1

      አወ ፕራክ እያደርጉ ነው

  • @MonaTubeማሂ
    @MonaTubeማሂ 3 часа назад +166

    አረ ብሩክና ሀይሚን እንዳትለያዩ የምትሉ እስኪ ደምሩኝኝኝኝ

    • @semirabereka6737
      @semirabereka6737 3 часа назад

      Ara wodza bura karbte enij alikrchabtem kuncha bura 1she sate mrto yedrdirlatali

    • @haset21212
      @haset21212 3 часа назад

      ​@@semirabereka6737እሷም አንድ ሺ ታምጣለይ አታሽቃብጡ ይስሩበት

    • @HayatTrk
      @HayatTrk 11 минут назад

      ለሀሰን ነገሩው

  • @WeinshetA
    @WeinshetA 2 часа назад +59

    የምር በጣም ነው ምታናጂው ምንም አልልሽም በጣም ነበር ምውድሽ ምን አለ ብታስቢ ስደት ላሉ እህቶች በጌታ ሀይሚ😭😭😭😭😭😭

    • @rhmaa1257
      @rhmaa1257 2 часа назад +2

      እምታስበው የወረ ዶራሉን ነው ወደ አዞችሁ ወዶቸ ኘራኩ እከሚያል የመጨረሻውነ ቡቻ እዮ ወዶቸ እኔ እደዛ ነው የማየው ቅመምችየ🙏

    • @መሀመድይማም
      @መሀመድይማም 41 минуту назад +1

      ማለት ጉድ እኮ ነው እናተ ምን ቤት ናችሁ ቢጣሉ ቢታረቁ ጅሎች አታሽቃብጡ ስንት እሚያስጨንቅ አለ ሁሉም በየቤቱ ስራ አትፍቱ እየተነገደባችሁ ነው

  • @እምፈውዛን
    @እምፈውዛን 2 часа назад +36

    ባካችሁ ገደል ግቡ እንደ ምነም ያነው ይሄም ይጫወትብንደ አላበዛችሁትም ማርም ሲበዛ ይመራል 😢😢😢😢😢😢

  • @ጓልወየንቲ-ሸ3ኸ
    @ጓልወየንቲ-ሸ3ኸ 3 часа назад +114

    ቡቡዬ የኔ ጀግና ወንድሜ እኛም እኮ ግራ ገባን ምን ጉድ ነው😢😢😢

  • @hayahha2176
    @hayahha2176 3 часа назад +411

    ፕራክ ቢቀረሰ ለተመልካች ክብር የሚባል የለሸም ሀይሚ በቃሸ ፕራክ😮😮😮

    • @MarshetAbate
      @MarshetAbate 3 часа назад +2

      ስራ አይስሩ

    • @Hayath-n3z
      @Hayath-n3z 3 часа назад +1

      ይስሩ እኛኛኛኛኛ

    • @TaybaEndris
      @TaybaEndris 3 часа назад +1

      ስራ ነው ይስሩ እኝኝኝኝ አትበሉባቸው

    • @hayatabebe4471
      @hayatabebe4471 3 часа назад +3

      ወደዛ የምን ስራ ነው እንደዚህ የተዛዛ

    • @አንጅሊናAngelina
      @አንጅሊናAngelina 3 часа назад +1

      ምን ችግር አለው ትስራ እንዴ

  • @MesiSami-r4j
    @MesiSami-r4j 2 часа назад +175

    ሀይሚ ለተመልካች ክብር ይኑርሽ 😭😭🥹🥹💔💔

    • @Yekulila
      @Yekulila Час назад +2

      ፍትህ እስርቤት ላሉ ወድሞቻችን 😢😢😢😢😢

    • @Mary-k2u3b
      @Mary-k2u3b Час назад

      😢ክብር የላትም ሸይጣን ናት

    • @endalya4080
      @endalya4080 45 минут назад

      👎👎👎

    • @Rabiya-nd3yk
      @Rabiya-nd3yk 37 минут назад

      ትክክል😢😢😢😢😢😢​@@Mary-k2u3b

    • @Rabiya-nd3yk
      @Rabiya-nd3yk 37 минут назад

      እጭ

  • @HGgg-z3g
    @HGgg-z3g 2 часа назад +23

    ቡራዬ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል የኔ የዋህ አይዞህ ለበጎ ነዉ ሁሉም ያልፋል ተረጋጋ ፍቅር ደሞ እደክርስቶስ የሚኖር ነዉ ብለሻል ሀይሚ ግን በዚህ ልክ ፍቅር አይመረመርም ተይ ይቆጭሻል እሱንም አትጉጂዉ ስንት ቃል ተባብላችኋል እኛም ልብ ውስጥ ገብታችኋል አረኡኡኡኡኡኡሩ😢😢😢😢😢😢😢

  • @HUYATASSEFA
    @HUYATASSEFA 2 часа назад +18

    ሀይሚ,,ለተመልካችክ,ክብርየሚባልየላችሁም😂😂ኢጭስታስጠሉ😅😅😅😅😢😢😢😢😢

  • @AbGrace138
    @AbGrace138 3 часа назад +127

    ሀይሚ ቡቡን አትስበሪዉ የምትሉ

  • @ፃዕራም
    @ፃዕራም 3 часа назад +177

    ዎጥቶ ከመቅረት ፈጣር ይጠብቀን 😢😢😢

  • @RutaTube31
    @RutaTube31 3 часа назад +269

    ቡራ ለአንች ክብር አለዉ አተጉጅዉ የምትሉ😢😢

    • @Adina.DiressAdina
      @Adina.DiressAdina 2 часа назад +4

      ሩታየ

    • @SebileDegene
      @SebileDegene 2 часа назад +3

      መጀምሪያ እራስሽ ተመከሪ ባልሽን የምትመቺ የምታስመቺ ቱ

    • @MuhammedK-sb2ck
      @MuhammedK-sb2ck Час назад +1

      መጀመሪያ የባል አአየዘሸነ እወቂ

    • @KamilatAhmed
      @KamilatAhmed Час назад +2

      ሩታ 🥹

  • @HxJd-f9m
    @HxJd-f9m 2 часа назад +14

    ፍትህ በሳኡዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወድሞቻችንና እህቶቻችን ድምፆ እንሁንላቸው ተፈጣሪ በታች 😢😢

  • @faer5702
    @faer5702 2 часа назад +11

    ❤❤❤❤❤❤የኔ ፀባይ ሰናይ አይዞህ ወንድሜ

  • @Tighndngdh
    @Tighndngdh 3 часа назад +355

    ስንት ጭንቀት አለብኝ እባካችሁ የራሳችሁ ጉዳይ ባትታዩስ ገደል ግቡ ሁላችሁም ኡኡኡኡኡኡ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @HaniyaJemal-u7l
      @HaniyaJemal-u7l 3 часа назад +11

      ወላሂ አሁንስ ለቤተሰብ ክብር የሌላቸው ስት አሳብ አለብን😢😢😢😢

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG 3 часа назад +1

      amerereshi 😂

    • @AsdAsd-w9v1s
      @AsdAsd-w9v1s 3 часа назад

      ኡነትነዉይግብቡዙችግርአለብን

    • @ሁን
      @ሁን 3 часа назад +3

      እረ እዉነት ነዉ አበዙት እነወዳችሁአለን ስነላቸዉ

    • @Tighndngdh
      @Tighndngdh 3 часа назад

      @@TryH5DFG ኧረ ባክሽ ምን ቦጣኝና

  • @SamiraBrahan
    @SamiraBrahan 3 часа назад +56

    ምንድ ነው ድረቅ ያለ ነገር ተዋሸሽው እውነቱን መነገር ነው በይቅርታ ያልፍሽ ይሆናል ሀሚዬ ድረቅ አትበይ የምትሉ በላክ አሳዩኝ

  • @MdAlle-l6i
    @MdAlle-l6i 3 часа назад +152

    ሀይሚ ለተመልካች ክብር ይኑርሺ የምትሉ

    • @genetadhanom2532
      @genetadhanom2532 2 часа назад +2

      Betam tegebech ye pranke sew neshi situbal kibir yelatim ene mahi eyachew lemin i sei indezi suser om nege talkishialeshi inde rota

    • @BarHani-v9b
      @BarHani-v9b 2 часа назад +1

      Atijajelew sira new 🤫😏

    • @FatayaDendamo
      @FatayaDendamo 2 часа назад

      💋💋💋💋👍

  • @Blen-i2o
    @Blen-i2o 25 минут назад +1

    ብሩኬ ነገሮች ሲመጡ ለበጎም ነው ለፈተናም ነው ሰለዚህ በትግስት ለመፈታት ሞክር ሲቀጥል በሚዋደድ ሰው ምሀል ብዙ ፈተና አለ ሀይሚ ልታጠፋ ትችላለች የሰው ፍፁም የለም የደበቀችው ፈርታህ ነው ለጠላት እጂ አትስጡ በሀፈቅራቸሁ አምላከ አሰተካክሉት

  • @ኘኘ
    @ኘኘ 2 часа назад +14

    የጋሽዬ ልጆች የምድያው መረዮች ሳመኑ ምድያዉ የእናንተ ነዉ 💪💪🔥🔥🤣🤣 የኔ ልእል የሸጋ ኤፋ አብሪሽዬ እህት አንድ ደቅቃ እንኳን አልጠራጠርሽም ❤💪🙏

  • @ArabyaAaa
    @ArabyaAaa 3 часа назад +95

    እህቶቼ ጨቆኛል ዱአ አርጉልኝ በሂወቴ ትልቅ ነገር ነው ያጣሁት አይዞሽ በሉኝ😢😢😢😢😢

    • @AlMudam
      @AlMudam 3 часа назад

      አይዞሽወዴ😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤አላህካቺይሁን

    • @mszeyneba3345
      @mszeyneba3345 2 часа назад

      አይዞሽ እህት አሏህ ካለሽበት ጭንቀት ያውጣሽ

    • @ኘኘ
      @ኘኘ 2 часа назад

      እግዚአብሔር ይረዳሽ እህት አይዞሽ 🥺💖

    • @LUBABAAHMED-kd1uf
      @LUBABAAHMED-kd1uf 2 часа назад

      አይዞሽ

    • @fanoshailu2495
      @fanoshailu2495 2 часа назад

      ayezosh weda😢😢

  • @AbivaGaghwh
    @AbivaGaghwh 3 часа назад +144

    ቡራየ ሁለቱንም በጥፊ በልልኝ 😂❤❤

  • @SalimaChanel-t7v
    @SalimaChanel-t7v 3 часа назад +113

    የሀይም ተንኮል ትልቅ ነዉ የምትሉ በለይክ 😢😢😢😢

    • @Kasye123Kas
      @Kasye123Kas 2 часа назад +4

      Ere wedeza asetelabtko

  • @rtrt-oi7bq
    @rtrt-oi7bq 2 часа назад +5

    ከምር በጣም ስለወደድናችሁ ተግማማችሁ ለተመልካች ክብር የለላችሁ

  • @HirutEyobdebe
    @HirutEyobdebe 2 часа назад +9

    ኡኡኡኡኡኡኡ😢😢 ሀይሚ ግን ቢሊጥናቺ ሲትባይ አለበዛሽሚ ????😭 ቡሩኬ ኣይዞክ ፓራክ ልሆን ይችለል ኣትጫነቅ ሁሌቱሚ ታማካክሮ ይሆነል

  • @Haymanot-vj3sm
    @Haymanot-vj3sm 3 часа назад +37

    ፕራክ ም ሲበዛ ያሰጠላል አበዛሺዉ ኤጭ

  • @AlfaTamart
    @AlfaTamart 3 часа назад +96

    ፕረኒክ ስትደራረጉ ከ አንድ ቀን አይለፍ የሚትለው 👍🥺 እኛ በጣም ነው የሚኖዳችሁ እንድትጣሉ አንፈልግም 😢

    • @aregashassefa6951
      @aregashassefa6951 Час назад

      አወ በጣም ጎጂ ነውልብይሻክራል የሚወዱትንያሳጣል

  • @rhmaa1257
    @rhmaa1257 3 часа назад +62

    ጉድ መጃጃል አይዞችሁ ቅመሞችየ እራሳችሁን ጠቡቁ እደኔ የመጨረሻውን ብቻ እያያችሁ ውጡ አትናደዱ ኘራክ ነው ካልሆነም ተዋቸው 🙏🙏

    • @DhjCud-h2y
      @DhjCud-h2y 3 часа назад

      Ewantiesh new batem ye dabirale

    • @AlmasLovely
      @AlmasLovely 2 часа назад

      እኔም የመጨረሻዉን እያየሁ ሆኗል ስራየ እኛስ ነቅተንባታል የሚያሳዝነኝስ የቡቡ ነገር 😢😢😢

  • @FamilyPhoto-x4e
    @FamilyPhoto-x4e Час назад +8

    ነገ በሀሰን ቤት ድራሜው ይቀጥላል አራት ቀን ሙሉ ጭቅጭቅ አይደብራችሁም መወደድ እንዳለ መጠላትን እንዳለ ታውቃላችሁ

  • @endalya4080
    @endalya4080 43 минуты назад +2

    ሀይሚየ የኔ ጨረቃ አች ከተማቸሸ ህጅበት የኔ ፍቅር የኔ 💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋

  • @amaamm-mn5jh
    @amaamm-mn5jh 3 часа назад +65

    ሀይሚ ኤጭ በዛ አሁንሥ አሥጠላኝ ሚድያ😮😮😮😢

    • @HayaUmar-d5s
      @HayaUmar-d5s 2 часа назад

      እኔ😏😏😏😮😢😢👌♥️♥️

    • @MissZabiba
      @MissZabiba 2 часа назад

      እሷ አይደለችም እኮ ተመልካች ነው ያጠገባት ውዴ 😊😊

    • @amaamm-mn5jh
      @amaamm-mn5jh 35 минут назад

      @@MissZabiba አወ

  • @HxJd-f9m
    @HxJd-f9m 3 часа назад +33

    ግደል ገቡ ለተመልካች ክብር እሚባል ነገር የለም እዴ. አሁንስ አስጠላችሁኝ. ቪድዎው ባይታይስ እጭ አሁንስ እኛ ስንት ሃሳብ አለብን በሰው ሃገር ነው ያለነው የራሳችሁ ጉዳይ

  • @GalHayelom
    @GalHayelom 3 часа назад +48

    ተይ ሀይሚ ቀብራራው አትስከፊልኝ😮😮

  • @Saada-t6m
    @Saada-t6m Час назад +5

    ግን ኮሜንት አያነቡም ነው እር ሀይሚ ድስ አይልም በቃ

  • @ZbountiZbounti-z1u
    @ZbountiZbounti-z1u 3 минуты назад

    ቡረ.አይዞክ.ዎድሜ.አጀቴን.በለሁእክ.
    ዬምመካ.ሁሉ.እግዚአብሔርን.ይመካሁ
    ዬሰዉ.ጎደኝነት.እህደዚነው.::ቡረ.ጌታ.ከቴ.መጀመረየም.መጨረሽም.አሰምረልኝ.❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zinatmohammed2962
    @zinatmohammed2962 3 часа назад +42

    ሀይሚና ብሩክ በፋቅር ስመጡነው የሚምርባቸው የምትሉ ሀይሚ ፕራክ ስለሆነ እባክሽ ንገሪው ብሩክ የዋህና ለአንች የሂወትሽ መብራት ነው ሀሰንም ንገረው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Alemaztube_21
    @Alemaztube_21 3 часа назад +164

    ኡኡ ምን ጉድ ነው😭😭😭

    • @saedaAbebe
      @saedaAbebe 3 часа назад +5

      200kይግባ ቡቡ ትንሽ ይሂዱበት❤

    • @SSenaytgonderwa
      @SSenaytgonderwa 3 часа назад

      😢😢😢😢😢😢

    • @halenLove
      @halenLove 3 часа назад +1

      ልጆችሽ ወደ ፊት❤

    • @Najeebh-t5s
      @Najeebh-t5s 3 часа назад

      😭♥️

    • @HayaUmar-d5s
      @HayaUmar-d5s 3 часа назад

      ​@@saedaAbebe👌👌♥️♥️

  • @haymi_Tub2419
    @haymi_Tub2419 3 часа назад +38

    ፍትህ በእስርቤት ለሚሰቃዩ ወድሞቻችን😢😢😢😢😢

    • @Masalachi-x8u
      @Masalachi-x8u 2 часа назад

      አርርርርርርር ሀይምም ይብቃሽሽሽሽ ፕርክክክም ከሆነ ለብትኬናለእሙሽሽ አተስብምም እበክሽሽሽ ትይይይይይ ገነነነነነነነ እነ እሙሼሼሼ ስመክሩሽሽሽ አልነበርም የስውው ልብብብ የምስብርርር ፕርክክክ ይቅር😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @AawyaAadr-vs8ev
    @AawyaAadr-vs8ev 13 минут назад

    የመዳምቅመሞች፡በሙሉ፡ዱአአርጉልኝ፡ጎሮሮዬአመመኝ፡አገርመግባት፡አልፈልግም፡እናትናአባቶቼ፡ምሥኪንናቸው፡እነሡን፡ሣለውጣቸውመግባትአልፈልግም፡

  • @وتال-ش5س
    @وتال-ش5س 2 часа назад +2

    ሀይሚ።ለተመልካች።ክብር።ይኑርሽ🎉🎉🎉

  • @BIRKE-01የናቷ
    @BIRKE-01የናቷ 3 часа назад +23

    በቡዬ የኔ ፀባይ ሠናይ ወንድም ፈተና ነው ጠካራ ሆነህ እለፈው 😢ሀይሚዬ የኔ ትንሽዬ አሣጥሪው ሲበዛ ጥሩ አይመጣም 😘🙌

  • @SemiraMola
    @SemiraMola 3 часа назад +24

    ቡቡዬ የኔ ምርጥ ወንድም ተናፍቀህ ነበር እኳን መጣህልን 🥰🥰🥰

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 3 часа назад +97

    የሀይሚ እና የብሩክ ሰለም የነፋቃው ብቻ 👍🧐

  • @MeronMeron-22
    @MeronMeron-22 24 минуты назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤የኔ ፀባይ ሰናይ አይዞህ ወንድሜ ❤❤❤❤❤

  • @MasaratiTubeመሠረትTube
    @MasaratiTubeመሠረትTube Час назад +5

    አንቺ ልጅ ልጁ በደስታ አይኑሬ እንደ እስን መሰቀየት ነው የምትፈልግ አሁንስ አበዛችሁ ስንት ጪቀት የለብን ሰዎች ነን በጣም ክብር እየጠችሁ እየሰጣችሁ ነው 😢😢

  • @مكيهاحمد-ج1و
    @مكيهاحمد-ج1و 3 часа назад +35

    ብራክነዉ አይዞን ብድሮን እየከፈለችነዉ ወይዘሪት ሀይሚ አንጨነቅም አተም ፍቅህን ግለፅላት እድነግራት ስለፈለገችነዉእሳ የኛ የሴቶች ዘደናት እቺ

    • @AbuYoutub-n3o
      @AbuYoutub-n3o 2 часа назад

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @jeedaslaliyas5540
    @jeedaslaliyas5540 3 часа назад +51

    ሀይሚ አንቺም ተጨማለቅሽ እደነአብርሽና እደነዳኒ ተጨማለቅሽ ፕራኩ ያስጠላል ጨምላቆች

  • @alialdhouri
    @alialdhouri 2 часа назад +58

    እቺ ልጅአወቅ አወቅሸ ስትበል አበዘችዉ ለሠዉ ክብር ይኑረሽ ቡዙ ሠዉ ይጨንቀል ብለሸ አስቢ😢😢እኔ ስንት የምየስጨንቀኝ ነገርአለ አስቤሸ ገዳሊ ግቢ ከፈለግሸ 😢😊😮😊😅😅

    • @KelemEshetu-ju3pl
      @KelemEshetu-ju3pl 2 часа назад +2

      ቀላል አበዛችው አስጠላችኝ አሁንስ

    • @Kasye123Kas
      @Kasye123Kas 2 часа назад +1

      Asetelabat getan

    • @Zuzutiiyejimalij
      @Zuzutiiyejimalij 2 часа назад

      Yemir enerasu anadadechign baqa aydiya xaftobachual lazanew. Indazi yemihonut icccc yemir ahunis bazako

    • @Jci-b9w
      @Jci-b9w 2 часа назад +1

      ተጨማለቆብን አሁንስ😅😅😅😅

    • @fueig3774
      @fueig3774 2 часа назад +3

      ኧረ በጣም ሽቴ ሚሪዳ ይሁን አለይ😂

  • @ShewayeBelayneh-w3b
    @ShewayeBelayneh-w3b Час назад +3

    እባካችሁ የራሳችሁ ጉዳይ ስንት ጭንቀት አለብን አብሶ ሀይሚ እናሀሠን

  • @sitheena
    @sitheena 2 часа назад +5

    ሀይሚ ለተመልካች ክብር ይኑርሽ😢💔💔

  • @AdeeBurto
    @AdeeBurto 3 часа назад +114

    Warii afaan oromo jirtuu prankdha warii jettani like godhaa❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Work-c8w
      @Work-c8w 2 часа назад +1

      Amma video isani ilalu na jibisise

    • @Ubii-g6r
      @Ubii-g6r 2 часа назад

      Chanali guddisif prankidha😂

    • @Jait-il3lr
      @Jait-il3lr 2 часа назад

      Jiraa Jari birii barabadii H&H wali galanit pirnki hojetuu

    • @AdeeBurto
      @AdeeBurto 2 часа назад

      ​@@Ubii-g6rDhugaa Kee Jette ❤❤❤❤

    • @Ubii-g6r
      @Ubii-g6r 2 часа назад

      @@AdeeBurto sigaltetti dubbin 😂❤️❤️

  • @ayshaaysha6028
    @ayshaaysha6028 3 часа назад +20

    ሀይሚ አትቅበጭ ፕራክ አታድርጊው ቡራን ከዚህ ቡሀላ ሲከፋው በጣም ያሳዝነኛል😢

  • @ለመኖርመፈተን
    @ለመኖርመፈተን 3 часа назад +16

    የወደደ ልብ ይጠላል ይከንን እወቁ።ሳምንት ለት ቃል ገብታቺሁ ነበር አሁን ግን እኝኝኝኝ ወይ እይታ አልቀነሰባቺሁ እሺ ምን ፍለጋ ነው ሲቀጥል እደ አብርሽ ና ሩታ ክብራቺሁን ዝቅ አታድርጉ እራሣቺሁን ታሥከበራቺሁ ሰውም ያከብራቺኋል።

  • @User123-z2b
    @User123-z2b Час назад +13

    ሀይሚ የሚሉዋት ስገጤ 4 አሮጊት ናት እኮ የሆነች ዝርክርክ ይሄንን ልጅ በስላም ለእናቱ እንዲኖር ስላልፈለግሽ ፈጣሪ ከዚህ ምድር ያንሳሽ አቦ እድሜሽ ይጠር የተንኮል ግንቦ ነሽ የተንኮል እንስራ ልበልሽ ....ድሮም የአጋሜ ዘር አይደለሽ ልብሽ ቢቆፈር ቢቆፈር አይደረስበትም ብሩኬ አንድ ነገር ቢሆን በህግ እንጠይቅሻለን የምታፈቅረው ለጋብቻ የምትፈልገው መልካም ልጅ በጣም እየተበሳጨች ነው እድሜውን ልታሳጥርብኝ ነው በጣም ተናዳለች ወደ ኢትዮጽያ ለምምጣት ፕሮሰስ እያደረገች ነው 😢😢😢

    • @Lively-ts8dm
      @Lively-ts8dm Час назад +1

      ስገጤ ተነገግረው ነው ሚስሩ እኩ😂😂

    • @User123-z2b
      @User123-z2b Час назад

      @@Lively-ts8dm ማነሽ የሀይሚ ዳይፐር ለምን ዳይፕርዋን አትቀይሪላትም

    • @Lively-ts8dm
      @Lively-ts8dm Час назад +1

      @@User123-z2b ቀላል እቀይርላአታለው ብሩኪ ብር እደሚስራ አታውቂም ቆሻሻ ሀይሚ ለቀቅ

    • @ቲቲዕባይዉቅሮ-ጨ5ነ
      @ቲቲዕባይዉቅሮ-ጨ5ነ Час назад +1

      ዝም በሉ ስራ እኮ ነዉ😤😤😤😤

    • @omersenayt905
      @omersenayt905 Час назад

      Ayzoshe geleti

  • @fakirhahmd
    @fakirhahmd 2 часа назад +2

    በቃ ሀይሚ ተነግራሽ ተገለገይ 😢😢😢

  • @ቲንሿ-fm3tq
    @ቲንሿ-fm3tq 3 часа назад +25

    ጨረቃወቼ ኡኡኡኡ ፈጣሪ ሆይ ትግስቱን ስጠኝ 😢😢😢😢

  • @bogalechdadi2933
    @bogalechdadi2933 3 часа назад +27

    አይ ቡራዬ እግዚአብሔር ሀይሉን ብርታቱን ይስጥህ ማርያም በጣም ነዉ ያሳዘንከኝ 😢😢😢😢በስንቱ እንቃጠል አይ 😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔

    • @FabulousCfbfb
      @FabulousCfbfb 3 часа назад +1

      አበዛችው አሁንሰ የምረ😔😔😰

    • @bogalechdadi2933
      @bogalechdadi2933 3 часа назад

      @FabulousCfbfb በጣም እንጂ በእውነት አንገት ደፊ ሀገር አጥፊ አሉ 💔💔💔💔😭

    • @Alemtube23
      @Alemtube23 2 часа назад

      ጨጓራው አለቀ እኮ😢😢😢

  • @SSenaytgonderwa
    @SSenaytgonderwa 3 часа назад +18

    ኦ ፈጣሪየ የምን ጉድነው😢😢😢😢😢ቡራ ወንድሜ ተረጋጋ 😢😢😢😢💔💔

  • @Ansa-w2k
    @Ansa-w2k Час назад +1

    ቡሩኬወድሜ እራስክንጠብቅ አላህካተጋይሁን የኔዝምተኛ አችልጅግንውነትምንብታስቢውነውቡሩኬበዚህልክለመጉዳትይህንያህልጉዞያስኬደሽአችልጅግንቡሩኬያልሆነውያልከፈለልሽመሰዋትየለምህይወቱንአሳልፎእስከመስጠትየደረሰልሽጀግናነበርግንአችጥቅምፈልገሽመረማመጃድልዲይአረክሽውቆሻሻነሽእሽ

  • @tube3531
    @tube3531 2 часа назад +8

    ሀይሚን የምትሳደቡ ሰወች ግን ጤነኘናችሁ።።ሀይሚኮ ማለት ለብሩኬ ስሜት ብላ ከወድጋር መለጣጠፍ እማትወድ ሴት ነች።።።በጣምኮነዉ የምታፈቅረዉ።።።።ፕራክ ነዉ መቶ በመቶ እተማመንባታለሁ ጀግና ሴት እኮነች❤❤❤❤❤ሀይሚ ከቡሩኬ ዉጭ ማንንም አታወራም ፕራክ ስታረግኮ ከሚወዳቸዉ ጎደኞቹ ነዉ እደት አታገናዝቡም።።።❤እነሱ ምንም ቢመጣ አይለያየም አድ ናቸዉ።።አትሳደቡ ሀይሚን❤❤❤

    • @AbuDhabi-q2k
      @AbuDhabi-q2k 2 часа назад

      ❤❤❤❤BH 💋💋💋💋💋💋💋💋

    • @AfricaAfrica-m1c
      @AfricaAfrica-m1c Час назад

      በጎቹን ተያቸው ሀይሚ 💝💝

    • @omersenayt905
      @omersenayt905 Час назад

      Awe pranku yeterelene

  • @Hወሎየዋ
    @Hወሎየዋ 3 часа назад +14

    ቡራየ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ❤ ብቻ ግራ ገብቶናል ሀይሚ ሀሰን ምን እየሆናችሁ ነው ምንም ይሁን ምን ተነጋግራችሁ ፍቱ

  • @MekiyaTube
    @MekiyaTube 3 часа назад +46

    😢 ወይ ዘንድሮ😢እፍፍፍፍ ሀይሚዬ ትክክል አይደለሽም😢😢💔💔

  • @TizitaTubeትዝታ6
    @TizitaTubeትዝታ6 3 часа назад +76

    አንደኛ ነኝ 👍ብራ አጋጭልኝ ሁለቱንም😢

  • @yatebiyawonedem
    @yatebiyawonedem 27 минут назад +1

    ይችልጁ በጣም ችግር አለባት ይህን ልጅ በናትሽ ለናቱ ይኑርበት እውነቷነው ያች ሴትነቀዝ ናትያለችውነቷን ነውየኔን ልጅ አስቀምጨ ሳይ በጣም ነው ያዘኩ ፍራክ ነው ብትልምይች አታስፈልግም ሰላም አሰጥም ነገር ትወዳለች አወቅሽ ስትባል በጣም አጦዘች ይች የሰው ህይወት ታበላሻለች

  • @أميرياالياس
    @أميرياالياس Час назад +1

    ባለፈሁ ሀይሚ ከባዓል ቦሃላ እነግሪካሁ ብለሽዉ ነበር እዛኔ ብሬኬ ከባድ ነገር እንድይሆን ስላት አረ ቀላሊ ነገር ነዉ አትፊራ ብለሽ ነበር ስለዝ ፕራክ ነዉ የምትሉ👍👍

  • @medhinzerama3618
    @medhinzerama3618 3 часа назад +15

    ሀይሚ ተይ ንፁህ ሰው ብሩኬን አታስቀይሚው ተይ ቀልድም ልክ አለው በራስሽ አታሟረች አታስጨንቂው

  • @gvff5234
    @gvff5234 3 часа назад +21

    የሀይሚና የቡርክ ሠላም የናፈቀው 😢😢😢😢

  • @semiraseid1706
    @semiraseid1706 3 часа назад +26

    ሀይሚ እና ሀሰን ተው😢ልጁን አትጉዱት ተው ይኑረበት ለናቱ ቀብራራዬ የሙሽዬ ብረቅዬ❤❤❤የኔወድም❤❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤አይዞህ ወድሜ❤❤❤የኔ የዋህ😢😢😢😢😢😢

  • @NesantMenber
    @NesantMenber Час назад +2

    ምን ማለት ነው አሁንስ አበዛችሁት ሀሰንና ሀይሚ ብሩኬንም እኛንም አትጉዱን ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @HdhdudDuudu-b5l
    @HdhdudDuudu-b5l Час назад +1

    ውይይይ ሀይሚዬ እንወድሻለን እና እደዚህ አትሁኝ😢😢😢😢

  • @semiraseid1706
    @semiraseid1706 3 часа назад +58

    በመጀመሪያ ቡራዬ❤ስላየሁህ ደስ ብሎኛል😢😢😢😢😢

  • @hanichotube
    @hanichotube 3 часа назад +20

    በመጀመሪያ ብሩክ ስለመጣህ ደስ ብሎናል
    ሀሰን እና ሀይሚ ለምን በግልጽ ለብሩክ እትናገሩም አሳዩት በቃ አታስጨንቁት😢😊

    • @ሀያዕለሴትልጅህይወቷነዉ
      @ሀያዕለሴትልጅህይወቷነዉ 2 часа назад +1

      ሀኒ በገዛ ስልካችን ተቃጠልን ሀይሚ ቀይ መስመር አለፈች አበዛችው ስራም ቢሆን ለብሩክ ይህ አይገባም

  • @Ramla-y8z
    @Ramla-y8z 3 часа назад +32

    ተሳዳቢዎቺ በፈጠራቺሁ አምላክ ይሁንባቺሁ በረድ በሉ እነሱ አይራራቁም ከመጀመሪያው ተማሩ ኡፍፍፍ አሁንስ ከነሱ ስራ ይበልጥ የናንተ መጥፎ ንግግር ነው የመረረኝ ና ልቤን እየሠበረ ያለው ኡፍፍፍ😢😢😢😢

    • @YuG-bo5qn
      @YuG-bo5qn 2 часа назад

      My🥹🥹🥹🥹

    • @MozaRrrr
      @MozaRrrr Час назад

      Er ahunema wendoche beat meketate asefelagi singlochga mehade yeshalale

  • @DilTegegn-i6h
    @DilTegegn-i6h 2 часа назад +3

    ሀይሚ እየሰራሽ ያለው ነገር ከአንቺ የሚጠበቅ አይደለም የወንድልጅም ግፉ አለው ፈጣሪ አይወደዉም

  • @meazi4530
    @meazi4530 Час назад +2

    ሀይሚ አበዛሽው ጨምላቃ ቡራ ሲከባከብሽ ጭራሽ ጥሬ አርሽን አራሽ😮😮😮ቡራ አይዞህ

  • @فاطمةفااطمة-و3ط
    @فاطمةفااطمة-و3ط 3 часа назад +23

    አበዛሽዉ ብሩኬ አታገኝዉም ስንት የሚፈልጉት ሴቶች አሉ😊😅😅😅😅😅😅

    • @AlMudam
      @AlMudam 3 часа назад +1

      እኮ❤❤❤❤❤❤❤

    • @Sameerah-g2x
      @Sameerah-g2x 2 часа назад +4

      አረባክሸ እሳሰ ሰት ፈላጊ እንደላት አታቂም ሀይሚነቴ የኔ ጅግና ሴት ❤️🥰❤️🥰❤️🥰❤️🥰❤️🥰❤️

    • @HayaUmar-d5s
      @HayaUmar-d5s 2 часа назад

      ብጣም ♥️♥️👌👌👍

    • @astu-p3s
      @astu-p3s 2 часа назад +1

      እኝኝኝኝኝኝ አትበሉ በፈቱን ተማሩ ነገ ታርቀዉ ይመጣሉ

    • @ትውከልቱአላህ
      @ትውከልቱአላህ 2 часа назад +1

      እሶንስስትእሚፈልጋትአለአይባልም ከወደዱ ሁሉቱንም መውደድ ፓራክነው

  • @mahaboobadam5611
    @mahaboobadam5611 3 часа назад +41

    ሀይሚ አስጠላሽኝ አበዛሽዉ

    • @TaybaEndris
      @TaybaEndris 3 часа назад +2

      እና ምንሽ ይቀርባታል ወደድሽ ጠላሽ ካለፈው አትማሩምደ

    • @haset21212
      @haset21212 3 часа назад +1

      ጠላሻት ቀረሽ ምን ልተሰሪያላት

    • @Enat-t9w
      @Enat-t9w 3 часа назад

      Min yasitelal kale felegish atew

    • @FtvvvFf
      @FtvvvFf 2 часа назад

      ዉጪ እና ምን ትሰሪያለሽ

    • @HayaUmar-d5s
      @HayaUmar-d5s 2 часа назад +1

      @@mahaboobadam5611 ብጣም😏😏😮👌👍♥️

  • @BiruteEsayasi
    @BiruteEsayasi 3 часа назад +19

    ቡራዬ ተረጋጋ ምናልባትም ፍራንክም እንዳይሆን አንተ ተረጋጋ ምክንያቱም የተሰወረ ነገር ቢሆን እንኳ በሰላም ፍቱ የኔ ልጅ!!!

  • @H-ll5ks
    @H-ll5ks Час назад +1

    ብሩኬ የኔ ምስኪን 😢😢😢ሀይሚ ግን የፊቱ ስይርስ ደሞ ለተመልካች ክር ይኑርቺሁ 🥹🥹

  • @בתיהאלמייהו
    @בתיהאלמייהו 2 часа назад +7

    ሀይሚ ለምንደ ነው የምታስቃይዉ በጣም ነው ይሜሳዝነው ያለፊዉ አይበቃሞ 😢😢

    • @Mercy-Alex123
      @Mercy-Alex123 2 минуты назад

      biruke tiru sew selahona new miticamalakiw. abet tigab tagabsh setastayi

  • @MikalTube-e9k
    @MikalTube-e9k 3 часа назад +23

    ሃይሚዬ እና ብራዬ የሚትወዱት ደሙሩኝ እስተ❤❤

  • @SmeraAlhoh
    @SmeraAlhoh 3 часа назад +10

    ሀይሚ ለቤተሰዉ ክብር ይኑርሽ ቡራ በጣምነዉ ለቤተሰዉ ክብር ያለዉ ብቻ ቻለዉ

  • @نوف-ع6س
    @نوف-ع6س 3 часа назад +19

    ወይኔ ወንድሜ ቡራነቴ የኔ የዋህ አይዞህ ፍጣራ አለህ

  • @FyykDyh
    @FyykDyh Час назад +2

    ሀይሚ ፕራኩን አቅሊሊዉ ቢቀርስ ለተመልካች ክብር የሚባል ይኑራችሁ በቃሽ ሀይሚ እረ በቃችሁ እጭ በፍቅር ብመጡስ እጭ አሁንስ አልቻልኩም ምን ይሻለኛል እፍፍፍ ምጉድነዉ ፍቅር ብቻ ግን አይለይብኝ እፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @tyurffg-bu5zy
    @tyurffg-bu5zy Час назад +1

    እርፍ ይግልጅ ጎበዝ ጎበዝ ሲሏት ትላላጣለች ጨምላቃ አይዞህ ቡራዬ ይሄው የፈረደበት ፕራክ ነው የሚሆነው ከሀሰን ጋር ተመካክረው ይመስለኛል

  • @user-yarebi
    @user-yarebi 3 часа назад +7

    በናታችሁ አትጀዝቡ በጣም በዛ ምን ያጨመላልቃችኋል ቆይ በሰላም ብሰሩ ምን ችግር አለው እኛ አናይም አላልን ባታሟርቱ በራሳችሁ ላይ

  • @SimertTube-wd8vn7bb4w
    @SimertTube-wd8vn7bb4w 3 часа назад +12

    ቆይ ምድነው የተፈጠረው እደኔግራ የገባው ሰው አለ👍👍👍👍😢ደምሩኝ እመልሳለሁ

  • @ዘምዘምአሰንአደም
    @ዘምዘምአሰንአደም 3 часа назад +12

    ፍትህ በስርቤት ለሚሰቃዩት እህት ወዲሞቻችን😢😢😢😢

  • @Yerayawa1234
    @Yerayawa1234 4 минуты назад

    ሀይሚ ቀልዱ በዝቱል በብሩኬ የመጨረሻ ቀን እኔን አያርገኝ ክብር ይኑርሽ የሁነውን ነገር በግልፀ በፈጣሪሽ ለብሩኬ ንገሪልን አታሰጨነቂው እፍፍፍፍ😢😢🤗🥺

  • @ወለተጻድቅየድንግልማርያም

    በፈጣሪ ስም ይሆንባችሁ ለተመልካች ክብር የሚባል ነገር ይኑራችሁ😭💔😭

  • @ToybaMohammed-r8c
    @ToybaMohammed-r8c 3 часа назад +10

    ኧረ በዚህ ልክ መፈታተን ይከብዳል ሲበዛም ይመራል ወላሂ 😢😢😢😢 አንድ ቀን የወደደ ልብ ይጠላል እፈትናለሁ እያልሽ እዳያመልጥሽ 😢😢😢😢

  • @مكهالخالدي
    @مكهالخالدي 3 часа назад +17

    ሀይሚ ግንለምን😢😢🎉 ቡራን ያህል አፍቃሪ አክባሪ አሳቢ እያለሽ🎉😢😢ጡርም ጥሩአደለም🎉😢😢ለምንስ ደበቅሽዉ🎉😢😢😢ይከብዳል😢🎉🎉ለማንኛዉም ተማመኑና ባድሁኑልን😢🎉🎉😊

  • @YordanosBirhane-vs1dx
    @YordanosBirhane-vs1dx 3 часа назад +10

    ለማንኛውም ደህና ሁነህ ስላየንህ ደስ ብሎኛል የቀረው ፈጣሪ ያለው ይሆናል እመቤቴ ከናተጋር ትሁን አሜን ❤❤

  • @AmenaDabo
    @AmenaDabo 2 часа назад +3

    አረ ምን ጉድ ነዉ በነተቹ እኘ በቅ ጭንቀቲ አለብን እኘንም ቡሬኬንም አተስጨንቅ 😢😢😢😢😢😢😢

  • @SelamA-xb3zq
    @SelamA-xb3zq 47 минут назад

    ሃይሚ ዕጭጭጭጭ ለተመልካች ክብር ይኑርሽ 😭😭