EMS ዜና Sat 18 Jan 2025

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 янв 2025

Комментарии • 65

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 12 дней назад +6

    ፋኖ ይችላል 💪💪💪 💚💛❤️ ፋኖ ያሸንፋል 💪💪💪 💚💛❤️ ድል ለፋኖ 💪💪💪 💚💛❤️

  • @demismuktar
    @demismuktar 12 дней назад +1

    በጣም ደስ ይላል ፋኖ በዚው መቀጠል አለበት። ድል ለፋኖ(ዘርማ)፣ ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ!!! ❤😂❤

  • @dkm1666
    @dkm1666 12 дней назад +2

    ፍርሃት ማነው ቢሉኝ ስሙን አላውቀውም ሞትን በቁም እንጂ ሞቼ አልጠብቀውም ። ይላል አማራ

  • @asmara3973
    @asmara3973 12 дней назад +1

    እውነትማር እሽት የአማራ ህዝብ የቁርጥ ቀን ልጅ እንካን አደረስህ እንካን አደረሳቹ ለመላው የፋኖ መሪውች እዴሁም የአማራ ህዝብ ፋኖ ወትልደሮች እንካን አደረሳቹ❤❤❤❤❤

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 12 дней назад +6

    ከንቲባ አብይ የአማራን ህዝብ አታሸንፈዉም 💪💪💪💚💛❤️ ድል ለፋኖ 💪💪💪

  • @shimlisyimam
    @shimlisyimam 12 дней назад +1

    እልልልልልልልልልልልድል ለፋኖ

  • @HirutShitu
    @HirutShitu 12 дней назад +3

    እናመሰግናለን ወንድማገኝ🎉

  • @JustUs-b6w
    @JustUs-b6w 12 дней назад

    Del lafano Fano.hero 💪💪💪💪💚💛❤️

  • @AbebaMengestu
    @AbebaMengestu 12 дней назад

    እንኳን አብሮ አደረስን ወንድምአለም መልካም የጥምቀት በዐል

  • @yenealemasefa3389
    @yenealemasefa3389 12 дней назад

    ወንዴ ለጥምቀት ያልሆነ ያልክ ትመስላለህ አምሮብሃል እንኳን አብሮ አደረሰን በዐሉን ለምታከብሩ የኢ ኤም ኤስ አዘጋጆችና ቤተሰቦች እንኳን አደረሳችሁ የሚጠብቀን አይተኛም አያንቀላፋም

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 12 дней назад +1

    Thank you Wondemagegne God bless you.

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 12 дней назад +1

    እግዚአብሔር ሆይ ❤❤
    አውሬውን ፀረ አማራ ፀረ ኦርቶዶክስ መንግሥት አሰወግድልን

  • @zeleetho
    @zeleetho 12 дней назад +1

    እሰይ እስይ ጎጃም ፋኖዋችእንኳን ቀናቹ ድል ለፋኖ ሞት ለአብይ አህመድ ሸኔ መከላኪይ ትብዬው

  • @yenealemasefa3389
    @yenealemasefa3389 12 дней назад +2

    ማሬዋ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ እንኳን ተመለስክልን ድምፅህ ናፍቆን ነበር

  • @SamiMulugeta-pe9dn
    @SamiMulugeta-pe9dn 12 дней назад +2

    እንኳነ አደረሣችሁ ወዲሞቻችነ

  • @eferatamiteku2408
    @eferatamiteku2408 12 дней назад +5

    አብይን ጎንደር ላይ ሳትይዙት

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 12 дней назад +1

    Weldone Fanos. Be victorious

  • @demismuktar
    @demismuktar 12 дней назад

    ብልፅግና(ብልግና) ፓርቲ ያበዱ ዶክተሮች እና ሱፍ የለበሱ እብዶች ስብስብ ፓርቲ ነው ስለዚህ በሀይል መወገድ አለባቸዉ። ድል ለፋኖ(ዘርማ)፣ ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ!!! ❤😂❤

  • @tewodrosengda6939
    @tewodrosengda6939 12 дней назад +1

    ዘመድኩንዬ ስንጋደል ደስ ይልሀል ማለተ ነው? ትንሽ ግዜ ነው እኛ እንታረቃለን!!

  • @shimlisyimam
    @shimlisyimam 12 дней назад +1

    ❤❤❤❤ VECTOR TO FANO ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 12 дней назад +1

    Welcome Jegnachin Wondemagegne. Melkam Timket

  • @SableSable-n3w
    @SableSable-n3w 12 дней назад

    ወንዴ እንካን አደረሰ አደረሳችሑ❤❤❤

  • @tkahsai2772
    @tkahsai2772 12 дней назад

    Wow Adulis is a historic place in Eritrea 🇪🇷

  • @zerfietifitu
    @zerfietifitu 12 дней назад +1

    ❤❤❤❤

  • @AlexAbebe-g8o
    @AlexAbebe-g8o 12 дней назад

    እንካን ደህና መጣህ ማርሸት

  • @beyenezemariam8947
    @beyenezemariam8947 12 дней назад

    የአሸባሪዉ አብይ አህመድ የከሰረ የሴራ ካብ የአማራ ፋኖንን ከአለመዉ የአብይን አህመድ የጨለመ ስረአት ከማስወገድ ምንም ሀይል አይኖርም በአራቱም ክ/ሀገር ያሉ የአማራ ፋኖ በመናበብ የሚያሩግቱ የተባበረ የትግል ስልት የብልፅግና ስረአት የመቀበሪያዉ ሰአት ሩቅ አይሆንም ድል ለአማራ ፋኖ 💚💛❤💪💪💪

  • @SenaitSene
    @SenaitSene 12 дней назад

    Enkoin latemekate Bale lanatna ena lmalawe Éthiopia Agrachin Eskoin Enkoin Latemekat Bâle Basalame Adresachihu selame s'étant Fatari hoye 😊😊😊❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DagnachewAssefa-ys7bh
    @DagnachewAssefa-ys7bh 11 дней назад

    ኢ.ኤም.ኤስ

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 12 дней назад

    Enkuan abro aderesen

  • @sitotashagre1219
    @sitotashagre1219 11 дней назад

    ወንድም አገኝ ማለት በአማራ ቀኝ ክንድ፣ረዳት ጥቃት አውጭና ተከላካይ ማለት ነው።አወ ወንድም አገኘሁ ነህ።

  • @sunnytrue6736
    @sunnytrue6736 12 дней назад

    ፋኖ የት ነው ደሴ ላይ እሰር ቤት አማራ ሲሰቃይ ሰዋቹ የተወቁ ናቸው

  • @AlexAbebe-g8o
    @AlexAbebe-g8o 12 дней назад

    ማርሸት ስለመጣ ደስብሉኛል

  • @MelesYambalege
    @MelesYambalege 12 дней назад

    ወንዴ የዘንድሮው ከተራ በጣምነው ድባቡ የሚያስጠላው አዲሳባ ህዝቡ ተከፍቷል በቃ በጣም ያሳዝናል የምታየው ሁሉ ፖሊሶቹ ባንዲራ ያወርዳሉ ወጣቱ እየታፈሰነው

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 12 дней назад

    Egzio Meharene Kiristos

  • @asmara3973
    @asmara3973 12 дней назад +1

    ብልት ይህ የአብይ አበጣ እህል ሳይሆን ስራውን እንበል

  • @MelesYambalege
    @MelesYambalege 12 дней назад

    በሂወቴ የምጓጓለት በአል ቢኖር ጥምቀት ነው ግን ድባቡ ስለሚያስጠላ ከቤትም አልወጣሁም በቃ ህዝቡ በመሸበር ነው ታቦታቱን ያወጣው

  • @shewangisawjemaneh1066
    @shewangisawjemaneh1066 12 дней назад

    This is sad

  • @Gizachew-r8d
    @Gizachew-r8d 12 дней назад

    የነዛ ዘር

  • @AnwarAnwar-h5v
    @AnwarAnwar-h5v 12 дней назад +1

    ወንደማገኘው ሟርተኛው አሟርት ከሚድያ የዘለለ መሬት ላይ ወፍ የለም አንተ ግን በደንብ ተቀደድ ተቀደህ ተቀደህ ተቀደህ ማን ሰፍቶ እንደ ሚያስተካክልህ ግን አጠያያቂ ነው።

    • @AbebaMengestu
      @AbebaMengestu 12 дней назад +1

      የሚያስተካክለው ያጣው በእንድ ሰው ሀሳብ ብቻ አገርን እመራለው እያለ የሚይዘውን የሚጨብጠውን ያጣው የውር የድንብሩን ያለው ለብልፀግና ንገረው የጊዜጉዳይ ነው የሚበጀውን ማሰብ ይሻላል ይልቅ!!!

    • @AbebaMengestu
      @AbebaMengestu 12 дней назад +1

      ስድብ የመጨርሻው ደደብነት ነው!!!

    • @AnwarAnwar-h5v
      @AnwarAnwar-h5v 12 дней назад

      @ አልተሳደብኩም ሰው በአገሩ ላይ የሌለውን ሲያሟርት ምን ይባላል ባንተ ደደብነት እንዴት ይገለፃል።

    • @AnwarAnwar-h5v
      @AnwarAnwar-h5v 12 дней назад

      @ ደርግንም ህወሀትንም ብልፅግናንም እየተቃወምን ማን እንዲመጣልን ነው ዮቱበሮች ብር ለመሰብሰብ ነው ያልሆነውን ሆነ ብሎ የሚተረተሩት እንዳንተ አይነቱ ግን ምን ለማግኘት ነው በአገሩ ላይ የምታሟርቱት ለምን እንደሰው ማሰብ አቃተን ብልፅግናን መቃወም ሌላ አገርን ለማፍረስ ከሚታትሩ ስግብግቦች ጋር መሆን እንደሰው መውረድ መዝቀጥ ነው ።

    • @Mtilahun44
      @Mtilahun44 12 дней назад

      ​@@AnwarAnwar-h5v ትግሬ አልተጨፈጨፈም..በአብይ? አማራ ን የሚጨፈጭፈው...አ-ይስስ ነው..አብይ =ሸኔ

  • @sunnytrue6736
    @sunnytrue6736 12 дней назад

    የዴሰ ህዝብ ከእስር ቤት እስረኞችን አስፈቱ በምንም አይነት መንግድ ሄዳቹሁ: ያለበዛ ይህ ግፍ አያቆም

  • @lemmagetaneh430
    @lemmagetaneh430 12 дней назад +1

    beal mehonu teftobachew new wendmochachn new tegedew zare yetewagut
    wud fanowechachn .

  • @lemmagetaneh430
    @lemmagetaneh430 12 дней назад +1

    shewa zim atbel ende gojam gonder wello hunu hunu limd wusedu

  • @GimteGintre-c9n
    @GimteGintre-c9n 12 дней назад

    ድል መከላከያ ያሸንፋል

  • @KidanNardos
    @KidanNardos 12 дней назад

    እሄን ሁሉ የዉሸት ድል ሲያረጉ ከነሱ አንድ ታጋይ አልሞተባቸዉም 😅 አይገርምም???

  • @PeaCe-e1e
    @PeaCe-e1e 12 дней назад

    *Wanaw wugia ena betam keftegna dil(tank maqatel ena zu23 mirko(tewosdual) bewollo new gin hulie qdmia legojam ena gonder alefm sil leshewa new,lemangnaw lequtr yemaygemet mut ena sniperoch,brainoch, 3 dishkawoch ena mulu lemulu tedmsisual,semen wollo 2sfrawoch*

  • @Lij.TheodrosTamrat
    @Lij.TheodrosTamrat 12 дней назад

    What are you talking about. Ethiopian is not Bahirdar Aboy has even been operating in Gonse building castles...Fano hasnt moved am inch from their own turf, amaras dying left and right

  • @mtu4188
    @mtu4188 12 дней назад

    የሙታን ስብስብ 😂😂😂

  • @shewangisawjemaneh1066
    @shewangisawjemaneh1066 12 дней назад

  • @howtodothe3x3rubixscube4
    @howtodothe3x3rubixscube4 12 дней назад +1

    ስራ ፈት ...የራሱን አገር ያወዶማል🤣🤣🤣🤣

  • @MustefaAli-g5z
    @MustefaAli-g5z 12 дней назад +1

    ቱልቱላ መንፋት አልቀነሳቹም?

    • @AbebaMengestu
      @AbebaMengestu 12 дней назад

      እነማን ናቸው ቱልቱል ለብልፀግና ንገረው ቱልቱላ የትም እንደማያደርስ በወሬ አገር አይፈታም ሕዝቡን እንደዚኽ በጭንቀት እንቆ ይዞ አገር አስተዳደርን ማለት አይቻልም በቱልቱላ አገር አትመራም የሚበጀውን ማሰቡ ይሻላል!!!!

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 12 дней назад

    This terrorist regime must face justice by international court

  • @meseretkebede8559
    @meseretkebede8559 12 дней назад

    ዉሸት አይሰለቻችሁም የመረከዉን አሳይ!

  • @mastewalmoges4580
    @mastewalmoges4580 12 дней назад

    E.m.s

  • @yagu2173
    @yagu2173 12 дней назад

    👎👎👹👹👿👿👎👎all lies