ዘመድኩን በቀለ የመስቀሉን ጉድ ተናገረ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 янв 2025

Комментарии • 14

  • @GetachewTekle-z9i
    @GetachewTekle-z9i 22 часа назад +4

    ይነሳ መስቀሉ ከወለሉ
    ይነሳ መስቀሉ ከወለሉ😢

  • @mame8874
    @mame8874 12 часов назад

    እኔ ግን ሳስበው ተክልዬ ባለ አውሊያ የነበሩ ይመስለኛል ምክንያቱም የኛ ሰው ብዙ ጊዜ አዋቂ ናቸው ትልቅ ሰው ናቸው የሚለው ባለአውሊያዎችን እና ጠንቋዬችን ነው

  • @amyjackson8185
    @amyjackson8185 15 часов назад

    Zemdkun afehen zega highilr sel ase endzhe ayadregum church segbu Chema awolkwo nwoe yakbralu kefte afe Hulu enchet amelkwoch hulu

  • @asterkassa4317
    @asterkassa4317 15 часов назад

    ይሄ ሰዉ ግራ የገባዉ ነዉ
    1-መስቀል የረገጠ ከአጋንንት ነዉ አልተደረገም የለም አለ
    2- ባይነሳም ምንም ማለት አይደለም
    ጌታ ይርዳዉ
    2

  • @jesusMySavior-s5v
    @jesusMySavior-s5v 18 часов назад

    Tacankena Tacankenal HA HA anchin Yizenal Tacankenal....Malet Awun nw

  • @amyjackson8185
    @amyjackson8185 15 часов назад

    Ermayas menwo seraftah just engorger it

  • @jesusMySavior-s5v
    @jesusMySavior-s5v 18 часов назад

    Orthodoxoch iko Alawakum Nabsachawu nw yamitchoh enji enasu aydelem balafo yinasal kidusu ke Tarmuzu,eyalu joro seyadabin naber awun dagmo yinasal Maskalu ke Walalawu lilu matu?ere Kazi hulu Esat Geta Yazut isu Galagile nw.

  • @EmaosEmaos-cw9ps
    @EmaosEmaos-cw9ps 19 часов назад

    ጉድ ጉድ ጉድ

  • @jesusMySavior-s5v
    @jesusMySavior-s5v 18 часов назад

    Le Zalalem tinur Eyalu mnaw 2025 Agamash maderas kabat?

  • @EteteTale
    @EteteTale 16 часов назад

    እናንተ በእግራችሁ እየረገጣችሁ ዮናታን ዘቀ ዘቀ ብላችሁ ታብጠለጥሉታላችሁ

  • @tzt1964
    @tzt1964 19 часов назад

    በወደቀ ዛፍ ለይ ምሣር ይበዛበታል እንዲሉት አሁን በእኚህ በበህይዎት በለሉ ንጉሠ ነገሥት ቀዳማዊ ሀይለሥላሤ ማላከክ ማመካኘት መልስ አይሆንም መቼም ምንጣፉ ለ40 ዓመታት ያህል አልተቀየረም አልተነሳም ማለት ከእውነት የራቀ ውሸት ነው ይሄ ሊሆን የሚችለው አሁን ሲታደስ የተደረገ አዲስ በእቅድ የተሰራ ነው በቀላሉ ህንፃው ሲታደስ እንዴት ሊገኝ እንዳልቻለ አልገባኝም ወይም ምንጣፉ ሳይነሳ እድሳቱ ተካሂዶ ከሆነ ደግሞ በጭራሽ የማይመስል ነገር ነው አሁን የሚሰጠው ምክኒያት ሁሉ ከእውነት የራቀ እና ሀላፊነቱን ላለመውሰድ እና ነውርነቱን አሁን በህይወት በለሉት ላይ ማሳበቡ ተገቢ አይደለም አይደለም ::