Dr Mehret Debebe - 100 days 100 Wisdoms - Day 28 - ጊዜን ለመግዛት ራሴን እንዴት ልምራ?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 ноя 2024

Комментарии • 61

  • @nomore9500
    @nomore9500 Год назад +11

    ዶ/ር አስተማሪ ታሪክ ከማራኪ አቀራረብ ጋ ር ሺ አመት ኑርልን ❤❤❤❤

  • @አፍረንቀሎ
    @አፍረንቀሎ Год назад +1

    የሀገሬ ማስታወቂያዎች ይህ አይነት ኘሮግራም እሰፓንሰር ቢያደረጉ ምንኛ ደሰ ባለኝ

  • @elizabethtekle3833
    @elizabethtekle3833 Год назад +5

    መመገቢያው፣ ምግቡ፣ መጋቢው አቀራረቡ ሁሉ የሚመች ጥበብ የሞላበት 🙏🙏❤️❤️

  • @sineduayele6519
    @sineduayele6519 Год назад +4

    ትኩረት ... ምናብ...መሰጠት....ፍጥነት... የውስጥ ግፊት የውጭ ፍጥነትን በጣም ግሩም !!!!! ዶክተር ተባረክ!!!!

  • @ethiopialeikun515
    @ethiopialeikun515 Год назад +3

    በጣም አመሰግንሃለሁ። እግዚአብሔር በየቀኑ ለመስራት የሚያስፈልግህን ሁሉ ይጨምርልህ።

  • @abeshasolomon1798
    @abeshasolomon1798 Год назад +1

    "የውስጥ ግፊት የውጭ ፍጥነት ይፈጥራል" በጣም ትክክል! ዶ/ር ምህረት እናመሰግናለን፣ ዕድሜና ጤና ያብዛልህ፣ በምታስተምረን ጥበብ እንድንኖር ልብ ይስጠን። ይህንን ዝግጅት ስታዳምጡ እባካችሁን Like ማድረግ አትርሱ፣ ሌሎችም ከጥበብ ተቋዳሽ እንዲሆኑ!

  • @geme0927
    @geme0927 Год назад +2

    Thanks 🎉

  • @yihuneteshome9262
    @yihuneteshome9262 Год назад +1

    አጣጣምኩት!

  • @aboneshfanta8695
    @aboneshfanta8695 Год назад +2

    አመስግናለሁ

  • @Jesus_is_love7777
    @Jesus_is_love7777 Год назад +2

    ዋው በጣም ግሩም ነው ዶክተር በጣም ጠቅሞኛል እግዚአብሔር ይስጥልኝ🙏

  • @changeseeker7163
    @changeseeker7163 Год назад +2

    ስለ ጊዜ የተሰጠን ትምህርት ደስ ብሎኛል።

  • @abaynahdenku4476
    @abaynahdenku4476 Год назад +1

    እናመስግናለን ዶክተር ❤❤❤

  • @bachagurmesa635
    @bachagurmesa635 Год назад +1

    በጣም እናመሰግናለን ጥሩ ትምሀርት በጥሩ አመለካከት በጥሩ አቀራረብ!!!

  • @awetkibreab3203
    @awetkibreab3203 Год назад +2

    😊 ተባረኽ 🙏🏾

  • @lulsegedmammo7919
    @lulsegedmammo7919 Год назад +3

    Interesting

  • @sabamessele8084
    @sabamessele8084 Год назад +2

    Thank you 🙏

  • @aklilwoubshet8638
    @aklilwoubshet8638 Год назад +1

    ከልብ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏

  • @የማርያምልጅ-ዘ6ዀ
    @የማርያምልጅ-ዘ6ዀ Год назад

    ትኩረት,ሚዛን, ,ምናብ,, መሰጠት,,ከልብ,የሆነ,በደሰታ,
    የተምላ ትኩረት,,,ፍጥነት,, ዶክተር እናመሰግናለን እረጂም እድሜ ይስጥልን🙏

  • @Anumma572
    @Anumma572 Год назад +2

    Tbark

  • @yididimelk7643
    @yididimelk7643 Год назад +3

    My honest feeling, God reconstructing and preparing me in different directions. Thank you Dr.❤

  • @hahu-photostudioaddisababa9942
    @hahu-photostudioaddisababa9942 Год назад +1

    Thank you so much

  • @jordites3897
    @jordites3897 Год назад +2

    Very helpful ..thank you ❤❤❤

  • @AloniDejen-f6l
    @AloniDejen-f6l Год назад +1

    Tebarek

  • @meskeremteshome7839
    @meskeremteshome7839 Год назад +1

    Thank you Doctor🙏🙏🙏🙏

  • @Benjo_12345
    @Benjo_12345 Год назад +1

    Wow, Thanks Dr. 🙏🙏🙏

  • @ifgodiswithuswhocanbeagain9485
    @ifgodiswithuswhocanbeagain9485 Год назад +1

    Thank you Dr, i always appreciate for your service.

  • @sarahwelcome2560
    @sarahwelcome2560 Год назад +1

    Thanks very much

  • @simonhaile2670
    @simonhaile2670 Год назад +1

    Think you ❤❤❤

  • @muradamin7887
    @muradamin7887 Год назад +1

    thanks Dr.

  • @eyerusbb
    @eyerusbb Год назад +1

    Thank you so much !!! God bless. Very important advice about time management

  • @yihungetu9897
    @yihungetu9897 Год назад

    Dr betam amesegnalehu

  • @a.k.2052
    @a.k.2052 Год назад +1

    Thank you doc ❤

  • @Kema-n3f
    @Kema-n3f 11 месяцев назад

    Thank you so much for teaching us and sharing your wisdom with us. your teaching helps a lot and make big difference in our attitude and perception of life.I really like that, and I wish the best things in your life with the almighty GOD.

  • @haderamohammed2344
    @haderamohammed2344 11 месяцев назад

    ❤ Thanks so much 🙏 Doctor

  • @antenehmulu
    @antenehmulu Год назад

    Thank you so much for your gracious wisdom.

  • @sewmehone1736
    @sewmehone1736 Год назад

    የኛ ችገር ነው ብዬ የማስበው፤ጊዜን እንደ ገንዘብ አለመቁጠራችን ነው የማይታይ ስለሆነ ይሆን እነደቁስ????
    ለስጨበጥከን ዕውቀት እናመሰግናለን ዶ/ር ምህረት።

  • @youtubecreatores679
    @youtubecreatores679 Год назад

    Tiwilidin Yemigeneba sira new Eyeserah Yalehew Doctor.Eidimena Tena Yistih Fetari Amilak

  • @dawigayesa1302
    @dawigayesa1302 Год назад +3

    ❤❤❤❤❤

  • @nanitassew3439
    @nanitassew3439 Год назад +3

    እኔ ግን እየተቀየርኩኝ ነው

  • @paulosfaile8235
    @paulosfaile8235 Год назад

    Your presentations(short advices) on mindset are very interesting. Bro continue your fruitful advice. Thank you very much for your unchangeable sharing!!

  • @NeHase16
    @NeHase16 Год назад

    ዶር ምሕረት እናመሰግናለን::
    ዕውነት ግን አንተ የጠሚው አማካሪ ነህ?? ራስህን በታሪክ ባታስወቅስ ደስ ይለኛል::
    ከሰላምታ ጋር
    አንዲት ዕውነተኛ የኢትዮጵያ መሪ ናፋቂ

  • @fenetberhanu4556
    @fenetberhanu4556 Год назад

    Tebarekilng

  • @mierafshimelis7616
    @mierafshimelis7616 Год назад

    የኔ ችግር

  • @yididiyaMekonnen-p3e
    @yididiyaMekonnen-p3e Год назад

    Dear Dr.Mihiret, your presentation jumps from focus to balance all of the sudden.

  • @TgEthiopia18
    @TgEthiopia18 Год назад

    💯❤❤❤💯

  • @esagesa4491
    @esagesa4491 Год назад

    ዶ/ር ሰላም ያንተ ሀሳቦችን/ትምህርቶችን ከሚከታተሉት አንዱ ነኝ።ወደጥያቄዬ ስገባ ያንተን ምክሮች ወደ ተግባር ለመቀየር በዙርያችን ያሉት ተለዋዋጭ ነባራዊ እውነታዎች ተፅህኖ አያደርጉም ወይ?ለምሳሌ የሰላማዊ ሁኔታ ሀሳባችንን ወደተግባር ለመቀየር ስጋት ውስጥ ይከተናል ብዬ እሰጋለው።በዚ ምክኒያት ብዙ ሀሳብ ቢኖኝም ወደተግባር ለመቀየር የፀጥታው የሰላም ማጣቱ ስጋት።ስለዚህ ያንተ ሀሳብ በተረጋጋቸ ሀገር ላይ ነው ተግባራዊ የሚሆነው ብዬ ሀስባለው።ወይ ባልተረጋጋ ሁኔታ ውስጥ ምን ማድረግ እንዳለብን ሀሳብ ብትሰጠን።አመሰግናለው።

    • @DrMehretMindset
      @DrMehretMindset  Год назад +1

      ጥሩ ጥያቄ ነው … ሰሞኑን በማነሳው አንድ ሀሳብ ላይ በዝርዝር ለመመለስ እሞክራለሁ ።።። አመንሰግናለሁ

  • @jemilaahmed8662
    @jemilaahmed8662 Год назад

    ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @tamiratwanore1297
    @tamiratwanore1297 Год назад

    ❤❤❤👍

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 Год назад +1

    😂 😂 that’s a good point thanks so much 🙏💕, Dr

  • @hananGalam-Makeup
    @hananGalam-Makeup Год назад

    Day 28

  • @SamuelDerejeAsrat
    @SamuelDerejeAsrat 10 месяцев назад

    28

  • @liyoudesta2657
    @liyoudesta2657 Год назад +2

    Thank you 🙏🏽

  • @workalemahumanaye2135
    @workalemahumanaye2135 Год назад

    Thank you Doc.

  • @samymulu7110
    @samymulu7110 11 месяцев назад

    Thanks Dr.

  • @Gete-i6s
    @Gete-i6s День назад

    Thanks

  • @endalkachewfetene6428
    @endalkachewfetene6428 Год назад +3

    Thank you

  • @messaytassew4703
    @messaytassew4703 Год назад

    Thank you, Dr

  • @tomaskidane520
    @tomaskidane520 Год назад

    thank you Dr🎉

  • @joeendrias186
    @joeendrias186 Год назад

    Thank you

  • @amharicmotivate369
    @amharicmotivate369 Год назад

    Thank you