"ሲመረምር ነጋ" ምርጥ አስቂኝ የገጠር ድራማ(Simeremir Nega New Ethiopian Dirama) 2022

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 янв 2025

Комментарии • 850

  • @Yewahmenyhonal8532
    @Yewahmenyhonal8532 2 года назад +376

    ይህ ድራማ አድናቂ በላይክ ያሳየኝ😳💐💐💐😍

  • @Sariy177
    @Sariy177 2 года назад +327

    በሰይፉ ፈንታሁን ቀርበዉ ትክክለኛ ማንነታቸዉን ያሳዩን የምትሉ 👍

  • @ሁሉምነገርለበጎነው-ቸ1አ
    @ሁሉምነገርለበጎነው-ቸ1አ 2 года назад +277

    ብርቁን እና እናቱን ያላችሁ👍👍👍

  • @አንችጠብቂኝድንግልእናቴ

    ማነው እዚህ ድራማላይ የሚሰሩት በሙሉ ኢንተረቪው ይደረጉ የሚል 👍

  • @malikatamn2589
    @malikatamn2589 2 года назад +73

    ወይ ብርቁ ዘና ያደረጋል እናት እና ልጆ የችሉበታል በጣም ።

  • @alemalem7864
    @alemalem7864 2 года назад +83

    የብርቁ እናት ችሎታ ቃል አጠርኝ ምን ልበልሸ እውነት ድንቅ ነው በርቱልን😘😘😘

  • @ኅላዌ
    @ኅላዌ 2 года назад +22

    ብርቁና እናቱ ይችላሉ እያላችሁ አታዳሉ ሁሉም እጅግ በጣም ይችላሉ አቦ።ሁሉንም እናበረታታ

    • @hilt9788
      @hilt9788 2 года назад +1

      እኮ እኔም ገርመዉኛል ሁሉም ምንም አይወጣላቸውም በጣም ይችላሉ ድራማ እራሱ አይመስልም የምሰሩት

    • @azeezaibrahim6570
      @azeezaibrahim6570 2 года назад

      Betam tikikil

  • @layelaalayelaa6282
    @layelaalayelaa6282 2 года назад +123

    ስወዳቹህ ሙቺ ወላሂ ❤️❤️❤️❤️❤️❣️💚💛❤️💘 ፍትህ ፍትህ ለወለጋ አማራ 👈👈👈👈👈😭

    • @መካያላህባሪያ
      @መካያላህባሪያ 2 года назад +4

      ፍትህ ተፈጣሪ እንጠብቃለን ኢንሻ አላህ ከሰውማ ፍትህ አልተገኘም 😭😭😭😭

    • @እግዚአብሔርይመስገን-አ1ጨ
      @እግዚአብሔርይመስገን-አ1ጨ 2 года назад +1

      😥😥😥😥

    • @mameeuntue7673
      @mameeuntue7673 2 года назад +1

      ፍትህ በወለጋ በየቀኑ ለሚረሸኑ ወገኖቻችን ፍትህ ለአማራየ

    • @munamohamed4702
      @munamohamed4702 2 года назад +1

      የአማራ ህዝብ መንግሰት እና ሰው አልባ ነው። 😭😭😭😭😭💔💔💔

    • @munamohamed4702
      @munamohamed4702 2 года назад

      @@መካያላህባሪያ👍👍 😭😭☝☝

  • @meye1988
    @meye1988 2 года назад +47

    ብርቁ እና እናቱ ውይ ችሎታ, አንደኛ ናችሁ

  • @azizatube172
    @azizatube172 2 года назад +36

    የብርቁ እና የናቱ አድናቂ ብቻ ላይክ 😍😍😍

  • @mariamfanta5656
    @mariamfanta5656 2 года назад +67

    የብርቁና የናቱ ይለያል 👍👍👍♥️♥️♥️🤣🤣😀😀😀😃😃😃😁😁😁🌹🌹🌹🌹🌹

  • @emebityaregale6193
    @emebityaregale6193 2 года назад +56

    በጉጉት የምጠብቀው ድራማ የኔ ምርጦች ስወዳችሁ እኮ የሳቄ ምንጮች በርቱልን

  • @ማርያምእናቴእመቤቴድ-ደ8በ

    ኤርትራዊ ነኝ እወዳሎ ፊልም ይሄ

  • @valeriimahu8852
    @valeriimahu8852 2 года назад +11

    የብርቁ እናት ትክክለኛ የእናቶች ባአሪን ተላብሳ ተጫወተችው ጉበዝ ተዋናይ ናት

  • @youtubechanal6014
    @youtubechanal6014 2 года назад +17

    ፍትህ በማንነታቸዉ ለሚገዱ አማራወች💔

  • @hiwot8723
    @hiwot8723 2 года назад +42

    የመዳም ቅመሞች የእረፍት እንጀራ ይስጠን አሜን በሉ ስደት የመረራችሁ

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 2 года назад +31

    የወንዶቹ ተንዛዛ ብርቁና እናቱ ምርጥ ናቸው

  • @addisgulema3748
    @addisgulema3748 2 года назад

    መቼውም እናንተን አለማድንቅ፣፣ እናንተ የጤና መድኃኒቴች ፣ ፈጣሪ እግዚአብሔር ይበርካቹ ክክክ መቼውም አያቅባቸውም ፣ምን አይነት ችሎታ ነው ፣በእውነት ከመንግስት መሸለም አለባቸው

  • @misganawdemelash8151
    @misganawdemelash8151 2 года назад +1

    በርቱልኝ ትክክለኛውን የጎጃም ባህል የምታስተዋዉቁልን እናንተ ናችሁ አንድም የተሳሳተ ነገር አላየሁባችሁም

  • @dubaidubai5171
    @dubaidubai5171 2 года назад +4

    እስኪ የብርቁን እናት የፋስል ደመውዝ ሙዚቃ ላይ ስጨፍር ያያት 👍

  • @almazshawaye3792
    @almazshawaye3792 2 года назад +1

    ሁላችሁም ምርጥ ሥራ ነው በተለይ እናትና ልጅ ብርቁ ልዩ ነው

  • @fanetaykejordan1529
    @fanetaykejordan1529 2 года назад +40

    ፈጣሪ እንደ ታደሰ ያለባል አይስጣችሁ እንደው እንደዚህ አይነት ባል ከሚሰጠኝ ብቸየን ያኑረኝ ወየውጉድ

  • @hayatuaeamar7538
    @hayatuaeamar7538 2 года назад +13

    በስደት ያላችሁ እህት ወድሞች ፈጣሪ ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን

    • @sarahsaoron2393
      @sarahsaoron2393 2 года назад

      አሜን አሜን አሜን የኔ ውድ

  • @ከነአንነኝ-ደ2አ
    @ከነአንነኝ-ደ2አ 2 года назад +50

    የብሩቁና የናቱ አድናቂዎች😍👍

    • @tegestasrat4843
      @tegestasrat4843 2 года назад

      አለን

    • @asaaislam2152
      @asaaislam2152 2 года назад

      ደምሩኝ ወገን እኔ ቆየሁ ተደመርኩችሁ ወገኖቸ አትለፉኝ

  • @koki4424
    @koki4424 2 года назад +10

    አበጀሽየ የምር ምርጥ እናትና ሚስት ነሽ 👌👌👌❤

  • @አማን-ተ8በ
    @አማን-ተ8በ 2 года назад +20

    እዴኔ ጭቀቱ ሁሉ በነዝህ አስቂኝ ተዋናይወች የሚለቀው ማነው ❤️✌️✌️✌️

  • @lubabato4231
    @lubabato4231 2 года назад +59

    ብርቁንና እናቱን እሚወድ በላይክ ያሳየኝ

  • @امعبدالله-ي3ع
    @امعبدالله-ي3ع 2 года назад +3

    ማነው እንደኔ በታደሰ የተናደደ እንደት ሚሲቱ ተቀምጣ ለውሽማው መደወል

  • @biruketawitkefelegn8010
    @biruketawitkefelegn8010 2 года назад +40

    ሚስቱ በር ላይ ኩርምት ብላ እያብሰለሰለች እየጠበቀችው እሱ ግን ውሽሚቱ ጋር ይደውላል ምኑ ጉድ ነው እንዴት እንዳናደደኝ 😂😂😂

    • @የሰአዲእናየስማኢልቲዩቡ
      @የሰአዲእናየስማኢልቲዩቡ 2 года назад +9

      ወንድልጅ ለመልከስከስ ፈቅርያውቃል ለሀላሉሚስቱግን ፈቅር ይነሳታል ለምንደሁአላውቅም

    • @Ethiopia184
      @Ethiopia184 2 года назад +2

      እኔ እኮ ከብርቁ እናት የሚደውል መስሎኝ

    • @almahi37
      @almahi37 2 года назад +2

      ክክክክ

    • @ሚስጥር-ጠ2ኘ
      @ሚስጥር-ጠ2ኘ 2 года назад +2

      😃😃😃😃

    • @zaynabaa4034
      @zaynabaa4034 2 года назад

      እንድህ ነው ወንድ ልጂ የኔ የልጄ አባት እኔ እያወራሁት ውሽማው ከደወለች የኔን ይዘጋብኛል ሲጠናብኝ አይቼ አስተውየ እንዴ ጂል ጥርስ አውልቄ ጣልኩ

  • @marymeadmeadme9520
    @marymeadmeadme9520 2 года назад +44

    የብርቁ አድናቂዎች የትናችሁ በላይክ እንያችሁ

    • @Concordtv123
      @Concordtv123 2 года назад +1

      አመሠግናለሁ

    • @marymeadmeadme9520
      @marymeadmeadme9520 2 года назад

      @@Concordtv123 በጣም ትችላለህ አይገልፀውም በረታ ወንድም እኛን ስደቸኞች ሀገራችንን እያሣያችሁነው በጣምእናመሠግናለን

    • @busyline3833
      @busyline3833 2 года назад +1

      አለሁልሽእኔ😁😁😁

  • @fatuma451
    @fatuma451 2 года назад +13

    አይ ብርቁ😂😂😂😂😂😂 እስኪ ብርቁንና እናቱንየምትወዱ💜💜

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ 2 года назад +12

    ብርቁ እና እናቱ ስወዳችሁ ውርዬም ገብታለች ከቪዲዮዎ ውስጥ🌺🌺🌹🌹❤❤❤
    ሰላም ለሀገራችን ፍትህ በግፍ ለሚጨፈጨፉት ንፁሃን ዜጎች 🇪🇹💔😭😭😭😭😭😭😭

  • @marymeadmeadme9520
    @marymeadmeadme9520 2 года назад +7

    የአላህሰላም እዝነት በስደተኞች እህትወንድሞቻችላይ ይሁን

  • @destadesta1560
    @destadesta1560 2 года назад +4

    ወይ ብርቁ ስወድህ ወንድማለም ኑርልኝ

  • @cherekayoutube1023
    @cherekayoutube1023 2 года назад +4

    አሰላሙአለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ውድና የተከበራችሁ ውድ ኢትዮጵያዊያን ሰላምሰላ ሰላማችሁ ይብዛለኝ ይህ ደራማ ልዩ ነው ለኔ

  • @Hailetube2554
    @Hailetube2554 2 года назад +1

    በእውነት ትችላላችሁ

  • @የድንግልማርያምልጅይክበር

    ብርቁዬ ከእነ እናቱ በጣም የተጋነነ ነው ችሎታችሁ💚💛❤👍በርቱልን🌹🌹🌹🙏

  • @hiwotbarkat5102
    @hiwotbarkat5102 2 года назад +10

    እንኳን ደና መጣችሁ ታደሰ ነው ዘና የሚርገኝ

  • @ደሴላይነውቤቷ
    @ደሴላይነውቤቷ 2 года назад +25

    እንደኔ በጉጉት የሚጠብቃቸው ና አድናቂወች የት ናችሁ 👍👍👍🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ስቅነው የከረምኩት ብቻየን እያስታወስኩኝ የብርቁ አድናቂወች የት አላችሁ 🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️🤣🤣🤣🤣

  • @sayfurrahman9340
    @sayfurrahman9340 2 года назад +4

    ብርቁን እና እናቱን በጣም ነው የምወዳቸው

  • @ansaansa6857
    @ansaansa6857 2 года назад +2

    ብርቁ ደስ የሚለኝ የናቱም ወሬ መስማቱ ነው

  • @tiringogetahun9688
    @tiringogetahun9688 2 года назад +1

    ብርቁ በጣም ነው የምታዝናናኝ

    • @Concordtv123
      @Concordtv123 2 года назад +1

      አመሠግናለሁ

    • @tiringogetahun9688
      @tiringogetahun9688 2 года назад

      @@Concordtv123 ብርቁ ሆነህ ስትሰራ ነው የሚያምርብህ ።❤️

  • @jdhd1311
    @jdhd1311 2 года назад +3

    ያባትህ ቤትነው አላልሽም ወየው በሳቅ አለቅን ወገን🤣🤣🤣🤣🤣

  • @andnettegegne7550
    @andnettegegne7550 2 года назад

    ቲፒካሉን ባህል በዚሁ መልኩ ስናያቸው ደስ ይላል ሰይፉ ላይ ቀርበው በሌላ ማንነት ድራማ እየሰሩ መሆኑን ስናውቅ ብዙም ደስ የሚለን አይመስለኝም

  • @አማራነትይለምልም
    @አማራነትይለምልም 2 года назад +2

    ያ አላህ ይሃ ድራማ እዴት አባቱ ያምራል ለጉ ከልባቸው እኮ ነው ሚሰሩት እረ ተዋናይ ነን የሚሉትን አሰልጥኑልን በባህላቸው እዲኮሩ እና ሆነው ከልብ እዲተውነ ወላሂ ቃላት የለኝም ለናተ እዳይቋረጥ በዛውም ባህላችንን እያሳያችሁ ነው እወዳችኋለሁ።

  • @rozaamdihon5498
    @rozaamdihon5498 2 года назад +10

    ብርቁን የሚወድ እንደኔ ማነዉ

  • @ema1409
    @ema1409 2 года назад +5

    ወይኔ ማነዉ እንደኔ በየቀኑ እየገባ የሚያቸዉ🥰🥰

  • @bateablneha5887
    @bateablneha5887 2 года назад +9

    የወድ እና የሴት ልብ ልዩነቱ ለዉሽማው ደወለ ሜትየዋ አሳዘነችኝ 😂ያችደሞ በተረዋ ተነሳባት 🤣🤣

    • @amaamm5007
      @amaamm5007 2 года назад

      Yihe nager agixmonyi yaqli

  • @አማራነኝያውምአማራ
    @አማራነኝያውምአማራ 2 года назад +15

    ችሎታቸው እኮ ከማንም ጋር አይወዳደርም😂😂😂😂

  • @astheertsfao8218
    @astheertsfao8218 2 года назад +3

    ሚስቱ ተጨቃ ለውሽምየ አልደወለም ያሁኖቹ ባሎች እዲህ ናቸውኮ

  • @ሂወቴሂወቴ-ሰ3ተ
    @ሂወቴሂወቴ-ሰ3ተ 2 года назад +8

    በቃ እውነተኛ የገጠር ሰው እኔማ ሀገሬ ያለሁ ነው የሚመስልኚ ብቻ ቶሎ እዳታቋርጡት ቀጥሉበት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @azitilahun1035
    @azitilahun1035 2 года назад +3

    ወይ አያ ታደሰ ስትችልበት ማርያምን አንደኛ አድናቂህ ነኝ

  • @merymery7248
    @merymery7248 2 года назад +2

    ስታምሩ ቀጥሉበ❤💐❤💐🙏⛪⛪💐💐🌹🌹🌹🌻🎁🌻🌷🌷🎁🌻🌻🎁

  • @tipohosine6823
    @tipohosine6823 2 года назад +6

    ወይኔደብሮኝነበር ዘና። አረጋችሁኝ በርቱልኝ የሳቃችንምንጮች።😘😘💋💋💋😂😂😂👌👌

  • @ኖላዊኖላዊ
    @ኖላዊኖላዊ 2 года назад +2

    ብርቁ በጣም አንደኛ ገፅባህርህ ስርተውሃል በርታታታታ

  • @SmartLife123
    @SmartLife123 2 года назад +2

    በጣም ግሩም ስራዎች ናቸው። በ ቲክቶክ እና በፌስቡክ አካውንት ማስተዋወቅ ዋጋ አለው። በርቱ ጀግኖች፤ ምርጥ ፈርጦ። So original

  • @woletemaryam418
    @woletemaryam418 2 года назад +10

    ወይኔ ብርቁ በሳቅ ገደልከኝ
    ሁላችሁም ትመቻላችሁ በርቱ የሳቄ ምንጪ ናችሁ
    🥰🥰🥰

  • @selamyeshi9871
    @selamyeshi9871 2 года назад +8

    ብሩቁዬ ከነእናቱ ውይ ችሎታ

  • @hayatwolloywa9812
    @hayatwolloywa9812 2 года назад +1

    ወይኔ በሳቅቅ ሞኩኝ ና ውጣ አበዋ አላለም ይመቻቺሁ አይይ ብርቁ🤣🤣🤣🤣

  • @tesfutadese8422
    @tesfutadese8422 2 года назад

    እናትና ልጅ በጣም በጣም ኣሪፍ የትወና ብቃት እያየን ይመቻቹ ቀጥሉበት

  • @eyerusalem6079
    @eyerusalem6079 Год назад

    ብርቁ
    አጀቡሽ
    አያ ጥላየ ይሄን ድራማ የማይበት ምክንያቶቼ ናቸው ❤❤❤

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 2 года назад +6

    ምርጦቼ እንኳን ደህና መጣችው

  • @user-vg1q3263
    @user-vg1q3263 2 года назад +6

    ፍትህ ለንፁሀን ወገኖች ፍትህ 😭😭😭😭😭☝️☝️

  • @ኖላዊኖላዊ
    @ኖላዊኖላዊ 2 года назад +10

    ብርቁ እናቱም በጣም ደስይላሉ👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Год назад

    ሁሉም 💝💝በልዩ ችሎታ ተባረኩ 💝ድራማ አይመስልም እኮ እውነተኛ ታሪክ እንጂ 💝

  • @abelbekele5893
    @abelbekele5893 2 года назад +5

    በጣም ድንቅ የሆነ ትወና በጣም ጎበዞች በርቱ😍

  • @mozaalshkaili4015
    @mozaalshkaili4015 2 года назад +4

    የናት ና ልጅ ፍቅር ደስሲል😁😂🥰🥰🥰

  • @ጌታጎንደሬው
    @ጌታጎንደሬው 2 года назад +1

    እያዛዛችሁት መጣቹህ ቶሎ ይሄን ታሪክ ቁዋጩትና ወደ ሌላ ግቡ

  • @ፋፊነኝስደተኛዋ-ኰ8የ
    @ፋፊነኝስደተኛዋ-ኰ8የ 2 года назад +2

    የኔ ምርጦች እንኳን በሰላም መጣችሁ

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 2 года назад

    ብርቁና እናቱ ሲችሉበት ምኑም እኮ ትወና አይመስልም በቃ የምናውቀው የሆነ ሰው ቤት ሂደን የምናያቸው ነው የሚመስለኝ ገራሚ ችሎታ

  • @selamnur1382
    @selamnur1382 2 года назад +2

    ከሀገራችንተለይተን ለምንኖረውበትዝታወደኋላእንድንመለስአርጎናልእናመሠግናለን።

  • @ፋፊነኝስደተኛዋ-ኰ8የ
    @ፋፊነኝስደተኛዋ-ኰ8የ 2 года назад +1

    የድቁ እናት አይዞሽ ይሄ ወስላታ ቦቅቧቃ ባልሽ ላች መደወል ትቶ ለውሺሜ ደወለላት ይሄ ቅርጫት

  • @mulerraya5732
    @mulerraya5732 2 года назад +3

    እግዚአብሔር ሀገራቺነእን ሰላም ያድረግልን በጣም ምን እደምላቺሁ ቃላት ያጥረኝኣል ትለያላቺሁ

  • @tizuethiotube3510
    @tizuethiotube3510 2 года назад +5

    ታድዬ 😂ስወድክ እኮ በተለይ ብርቁን የሳቄ ምንጭ ናችሁ ከልባችሁ ነው ምሰሩት በርቱ 😍😍

  • @seidali5521
    @seidali5521 2 года назад +2

    ብርቁ ይሄጅል😃😃😃 የአባትህ ቤትነዉ
    እሆዷ ዉስጥ ነዉ ያለዉ አላለም😀😀😀😀

  • @mariyammariyam720
    @mariyammariyam720 2 года назад +1

    ቶሎቶሎ ቢለቀቁ ስወዳቸዉ እነሡ ባይኖሩ ማ ዘና ያረገን ነበር😃😂😃😃😃😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @bdjkddhdjjd8300
    @bdjkddhdjjd8300 2 года назад +1

    እነኝህ ተዋናዮች ሊበረታቱ ይገባል ሆነዉ እኩነዉ የሚተዉኑት በተለይ ጂሉ የምረም ጂል ነዉ የሚመስለዉ በችሉታ ሁሉም አሬፍ ተዋናይ ናቸዉ ዋዉ 👏👏👏👏👏👏👏

  • @umsadat7681
    @umsadat7681 2 года назад +3

    ወደፊት መጥተው ለሚከታተሏችሁ ሰወች በቅደም ተከተል እንድያዩ (ቁጥር አስቀምጡ) አለበለዛ ምኑም አይገባቸውም በቁጥር እየተከታተሉ እንድያዳምጡ

  • @muluayalew9280
    @muluayalew9280 2 года назад

    Ye markosuwa mirt ysefera lig yeabmaytu andega neshi birka❤❤❤❤

  • @susutube6680
    @susutube6680 2 года назад +3

    የብርቁና የናቱ አድናቂ ወች የመዳም ቅመሞች እስቲ እንያችሁ

  • @saralove4924
    @saralove4924 2 года назад +7

    እነዚከ ያልተደነቁ ማን ልናደቅነው ❤❤❤

  • @ekramyoutube3878
    @ekramyoutube3878 2 года назад +7

    😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣ብረቁ ያተና የናትህ አድናቂነኝ😍😍😍😍😘😘😘😘በሳቅ ሞቱክ

    • @bzu4394
      @bzu4394 2 года назад

      😳😳😳በመጭረሻው ደነገጥኩ🙆🙆እውሀውስጥ ቲጣሉ😂😂😂😂😂😂😂

  • @nowsadmd8296
    @nowsadmd8296 2 года назад +4

    እነካን ደህና መጣችሁ ቡርቆይ

  • @mar-zenebl7ly3c
    @mar-zenebl7ly3c 2 года назад +19

    ሁለቱ ሴቶች እደት ደስ እደሚሉኝ ብርቁና ታደሰም እደዛው😘😘

  • @ጃጁሻነኝየሀራዋ
    @ጃጁሻነኝየሀራዋ 2 года назад +1

    እኔስ ብርቁነው የሚስቀኝ ጨርቋን ገልቦ ያባትህ ቤትነው ብለሽኛን አላለም😜😜😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 2 года назад +1

    የብርቁናት እና ብሩቁናው ለማየት የምመጣው በጣም ናው የምችሉት የገጠሩን ቁጭ የዛሬን አይርገው አየዱባይ የሰራህን ይሰጥህ ሆድ ባሰኝ አገሬ

  • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ

    የዚ ድራማ ቤተሠቦች ኑ አብረን እንሹፍ መጥተዋል እነ ብርቁ እስኪ አድናቂዎቻቸው የት ናችው ስወዳቸው😍
    ወይኔ ብርቁ አየሽኝ አውን አበዋ ነኝ አላለም😂😂

  • @merdiah6963
    @merdiah6963 2 года назад +8

    መጡ መጡ ኑ አብረን እንሹፈው የመዳም ቅመሞች እስኪ ማነው እንደኔ በጉጉት የሚጠብቅ

  • @ሠርካድሥሠማውዩቱብ
    @ሠርካድሥሠማውዩቱብ 2 года назад +7

    የመጀመሪያ ኮማችነኝ ዛሬ ሠላማችሁ ብዝት ይበላ አገራችን ሠላም ያርግልን

  • @ማንእዳአገር
    @ማንእዳአገር 2 года назад +1

    ለኛ ስትሉ እዳታቋርጡ አደራ ተዋዳጅ ድራማ ነው🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 በርቱልኝ የሳቄ ምንጭ 🥰🥰🥰

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ቐ7ኸ

    አይ፣ብርቁ ልብ አውልቅ የኔ ምስኪን እናትዋ ኡፍ እናቴን ታስታውሰኛለች ነገረ ስራዋ

  • @-tube2418
    @-tube2418 2 года назад +5

    የብርቁ አድናቂዎች የታላችሁ ? 👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bizayhuashare3200
    @bizayhuashare3200 2 года назад +3

    አይ ብርቁ የኔ ሚስኪን የድራማዉ ድምቀት

  • @destistories767
    @destistories767 2 года назад +10

    ፀይሟ ሴትዮ ስታወራ ስታስቅ😂😂😂

  • @mekdeswolde-cm1ef
    @mekdeswolde-cm1ef 2 года назад

    በጣም ጎበዝ ነቹ ደስ ትላላቹ በጣም የሴትዮ የዋህነት ሲገርም

  • @Rነኝቤተሰቦቼንናፋቂስደተ

    እመዋ ሲል ደስ ሲል እህ እናት አለምየ አላህ ያገናኘን ናፍሽኛል😭😭

  • @maranamarana459
    @maranamarana459 2 года назад +3

    ስወዳችሁ ኑርልኝ

  • @አማራነትማንነትእንጂወንጀ

    Wel Come የሳቄ ምንጮች ማነው እንደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረ ሚስቲቱ ሳትሰማ መጀመሪያ ውሽሚይቱ አወራችው ኧረ በሳቅ ነፈርኩ 😁😁😁😃😂😂

  • @zinamekete3286
    @zinamekete3286 2 года назад +3

    አንደኛ😉😉

  • @zainabmohammed1961
    @zainabmohammed1961 2 года назад +1

    የልጁ ትወና ዋዉ🥰🥰