ሰው ማስደሰት - People Pleasing | Bunna with Selam

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 июн 2023
  • አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርስዎት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ / @bunnacast
    #bunna #lifestyle #mindset #selam #ህይወት #life #stuckinlife #bunna #manyazewal #amharicpodcast #ethiopiantalk #lifestyle #mindset #ethiopianmindset #inspireethiopia #procrastination #donttell #workhard
    Instagram: / bunnacast
    Tiktok: vm.tiktok.com/ZMLw6qcgY/
    Telegram: t.me/+wElNqvRM9wpiOGM0
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 75

  • @thinkitsnotillegalyet
    @thinkitsnotillegalyet Год назад +3

    እኔም እንደዛ ነበርኩ ህይወት ሲገባኝ ግን የራሴን ድንበር ማድቀደም እንዳለብኝ አሰብኩ ይሄም ለሰው ያለኝን አሳቢነት አልቀነሰብኝም እንደውም በትክክል እንድረዳቸው አረገኝ እንጂ ስለዚህ አልችልም አልሄድም አይመቸኝም ማለት ልመዱ ህይወታችሁ ቀላል ይሆናል "the more people you chill with ,the more bullshit you deal with!!!"

  • @everythinghappensforarease9121
    @everythinghappensforarease9121 Год назад +10

    የኔ እህት እንቢ ማለት ያልሆነልኝ ነገር ነው ሁሌም አጠገቤ ያሉትን ሰዎች ለማስደስት ማልሆነው የለም 😢😢 እነሱም አብረውኝ አይዘልቁም

    • @user-vf1jn7bi2z
      @user-vf1jn7bi2z Год назад

      ከዛሬ ጀምሪ

    • @elenigebre8911
      @elenigebre8911 6 месяцев назад

      @@user-vf1jn7bi2z🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 we🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yosephzeleke7345
    @yosephzeleke7345 Год назад +4

    In my opinion to be a people’s pleasing is your childhood trauma . Parents expected you to be perfect for them and for others person

  • @gdu5557
    @gdu5557 25 дней назад

    እኔ አሉኝ ሁሉንም እና እባክሽ መፍትሀው በዝ ብትነግርኝ ደስ ይለኛል አማካር ገር መሄድ ለማንችል🥺🙏በጣም እናመሰግናለን😘🙏🙏

  • @Maraki-Woge
    @Maraki-Woge Месяц назад

    ቆንጆ እይታ ነው በርች

  • @bsufeqadbamlak
    @bsufeqadbamlak Год назад +3

    ሰላም ታዋቂ ካልሆንክ ስራ ኣነሳራም አያሉ ሰዎች ገፉኝ ኣንቺ መልካም ሰው ነሽና ስራ ኣስሪኝ ስራ ኣሰሪኝ በሞያዬ ፎቶ ኤዲቲንግ እና ኤዲተር ስራን እሰራለው በተጨማሪም ሶሻል ሚዲይ ማኔጅ ዩቲዪብ ታምብል ታምኔል ዪቲዪብ አድ ካርት እና ሎጎ በቪድዮም በ image ስራዎችን አሰራለው

  • @ugobini
    @ugobini Год назад

    ቢነጋልኝ ሰዉን ሁሉ ማስደሰት እፈልግ ነበር ነገር ግን ራሴን እዬለጠጥኩ ሰዉን ሁሉ ማስደሰት እንደማልችል አሁን ተረዳሁኝ አመሰግናለሁ ሰሊ ቡና

  • @redietalemu1632
    @redietalemu1632 Год назад +1

    I watched this two times . Very educative 👍👍

  • @yonaslekenaw9580
    @yonaslekenaw9580 Год назад +2

    Yes sometimes I feel like that,, but I know that is my weakness so I’m working on it thank you though

  • @user-pn8no1pl4z
    @user-pn8no1pl4z 5 месяцев назад

    betam new mewdesh yemere degegeme degeme new msemashe aweraresh dess yelale ena demo konjo webbbb neshe

  • @abenezermengesha5776
    @abenezermengesha5776 Год назад +2

    Thanks sister, your information gives me an insight to revise my relationship with peoples ❤.

  • @kirubeldejene7275
    @kirubeldejene7275 Год назад +3

    Selamina you're not only beautiful in appearance but also with beautiful mind!
    I wonder why you're subscribers are too little! You deserve millions of subscribers and hope we'll see that sooner! Cheers lovely 🌹

  • @undshilemlem698
    @undshilemlem698 Год назад

    ነፃነትሽ በጣም እወደዋለሁ በጣም ምርጥ ሃሳብ ነው ❤

  • @NahomFesshatsion
    @NahomFesshatsion Год назад

    Thank you. This is for me.

  • @teshomedesalegn8329
    @teshomedesalegn8329 Год назад

    You makes my day delightful , thanks a, lot may God bless U

  • @tsedeniyagulilat6862
    @tsedeniyagulilat6862 Год назад +2

    you literally talked about me and i'm trying to figure out what cause this. thanks for making me question my behavior

  • @tsiongirma6049
    @tsiongirma6049 Год назад

    Thanks seli u r so smart

  • @destajo6
    @destajo6 Год назад

    that is true! thank you

  • @hanizamareg1026
    @hanizamareg1026 11 месяцев назад +1

    ፐ ሁሉም የኔ ችግር ሰዉን ለማስደሰት ስል የራሴን ደስታ አጣሁኝኝ አሁን ግን የምር አቆመዋለሁኝ

  • @samuelworku5301
    @samuelworku5301 Год назад

    Thank you Selam. Keep up the good work.

  • @hiwotmelese3350
    @hiwotmelese3350 Год назад +1

    THANK YOU

  • @TsiyonMitiku
    @TsiyonMitiku Год назад

    Thank you betam❤

  • @habteyeshiwas3450
    @habteyeshiwas3450 Год назад

    Thank you my sister

  • @Abdul-4b
    @Abdul-4b Год назад

    Tankiyou sister

  • @tirsitabate376
    @tirsitabate376 10 месяцев назад

    Tnxs alot🙏

  • @tibebugmichael8719
    @tibebugmichael8719 Месяц назад

    Berchiiii❤

  • @bettytamrat338
    @bettytamrat338 Год назад

    Hi Selamyee
    I really luv ur show with all of ur ideas.
    I am one of people pleaser type person and try to change that on process ,its hard gen trying .

  • @Gigi-mg2ye
    @Gigi-mg2ye Год назад

    Thanks

  • @yordanosadanemulatu-wn4hu
    @yordanosadanemulatu-wn4hu Месяц назад

    Tnx

  • @johnnymulat8791
    @johnnymulat8791 Год назад

    Thanks for your presentation.
    Can you make a brief video about the solution of this problem?

  • @sisayasfaw9706
    @sisayasfaw9706 Год назад +1

    yemigrm hasab nw selamye enamesginalen betam berchiln

  • @AweBest
    @AweBest Год назад

    አሪፍ ነው

  • @tekalignginbaru-oh4np
    @tekalignginbaru-oh4np 8 месяцев назад

    Selam I am suffering with this problem you made me conscious I was thinking myself as good person but now I realized there is something problem with my psychological make up

  • @Helina1234
    @Helina1234 Год назад

    yeah i was.

  • @daggyd5793
    @daggyd5793 Год назад +1

    Gobez sate

  • @edenhadgu5748
    @edenhadgu5748 Год назад

    IS LIKE queen😊

  • @denekedejene
    @denekedejene 11 месяцев назад

    My lovely my Sweet 😘🌹🇪🇹 betam iko new miwodesh melkam asetemar new berch አግዚአብሔር ካንቺ ጋራ የሁን 😘💞🌹

  • @user-ui4kg7fx5b
    @user-ui4kg7fx5b Год назад

    ሰላምየ❤❤❤ የኔ ንግስት

  • @tefeteshome5153
    @tefeteshome5153 Год назад +1

    አትጠገብ 😘😘😘

  • @ekramraa
    @ekramraa Год назад

    First temelkach 💃💃💃

  • @leltialemu
    @leltialemu Год назад +1

    ሰላምዬ❤❤❤

  • @shimeliskeno3699
    @shimeliskeno3699 Год назад

    Well come selam

  • @edenhadgu5748
    @edenhadgu5748 Год назад

    ❤❤❤

  • @orthodoxiawizema4205
    @orthodoxiawizema4205 Год назад

    ❤❤

  • @amanuel2319
    @amanuel2319 Год назад

    Fegegtashin wededku yalemikinat😁

  • @gediontesfalem-rx9en
    @gediontesfalem-rx9en Год назад

    የእውነት በአካል ሞናሊዛ

  • @user-ms8zd1gv8u
    @user-ms8zd1gv8u Год назад +1

    እጂግበጣምድቅትምህርትነዉእኔለኔአሥቤአላዉቅምበዙሪያየያሉሠወችንማሥደሠትነበርየምፈልገዉእናየሆነጊዜእራሤንችየመኖርፈለኩኝናየራሤንምግቤትመክፈትአስቤሠዉአማከርኩለምንየኔንሡቅአትሠሪበትምብሠሪበትደሥይለኛልአለችኝእኔምእዉቀቱየለኝምአልኳትእኔአሣይሻለሁአለችኝእኔምእሷንለማሥደሠትሱቅጀመርኩ ከዛ25000ብርከሠርኩ

    • @user-ms8zd1gv8u
      @user-ms8zd1gv8u Год назад

      ሠዉለማሥደሠትየምናረገዉነገርዋጋያሥከፍላል

    • @Ermi24et
      @Ermi24et Год назад

      space buttonih/sh ayseram ende..

  • @Price425-r4o
    @Price425-r4o Год назад

    🥰🥰🥰

  • @rediatkassaw2196
    @rediatkassaw2196 Год назад

    You know I am addicted with your concepts please talk to me🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @girmayghaweria2839
    @girmayghaweria2839 Год назад +1

    🤙🤙🤙🤙

  • @Dani-bu3zq
    @Dani-bu3zq Год назад +2

    በቃ እወድሻለው በራሴ ቀለም ድምቅ ብየልሻለው

  • @betelehemassefa6779
    @betelehemassefa6779 Год назад

    endezi ayenet bahiri neberegn ahun gn erasen sewede sewoche erakugne

  • @sewmehone1736
    @sewmehone1736 11 месяцев назад

    እናመሰግናለን ጆርናል ማረግ የምንችለው በምን መልኩ ነወ???

  • @JOJOJOJO-lq2oe
    @JOJOJOJO-lq2oe Год назад

    I am happy for you እንዴት እንደምወድሽ

  • @smithbdr2526
    @smithbdr2526 Год назад +1

    ቅብጠትሽን ባልወደውም የምታስተላልፊውን መልዕክት ስለምወደው በርች

  • @LilaYemaryam
    @LilaYemaryam 2 месяца назад

    Enem endezaw neg lerase minim alawkm benegerachn lay ahunm endeza adrge new comment yetsafkulsh andande mekeyer manchlachew bahriyatoch alu gin demo life new

  • @netsanetmolla4816
    @netsanetmolla4816 Год назад +2

    Tolo tolo video lemn atelekilenim gn???????????

  • @sisaysintayehu8406
    @sisaysintayehu8406 Год назад

    10qs

  • @kemalebrahim5032
    @kemalebrahim5032 Год назад +1

    የኔ የቡና ሱስ የሀጫሉን ሙዝቃ እግረመንገዴልን ልገብዝሽ ሱስ ቡና የምለው የኛ ቆንጆ እናመሰግናሌን ከተበሉት ውስጥ እኔ አንደኛው ነኝ ቤተሰብ ጓደኛ ምስት ልጆቼ የመሰሰሉ እሽ እዚህ ለይ የሌኝ ጥያቄ 1ሰዎችን ይቅር ለማለት ከሰዎቹ በቂ ምክንያት መግኛት አለብን ብሌሽ ተስብየሌሽ?2በእርግጥ ሰዎችን ለመስደሰት በጠም በብዙ ነገሮች ወደኃለ እየተጎታትኩ ነው ነገር ግን ግድ የምሉን ሰዎች ዬሉም ወይ ለምሰሌ ምስቴ ልጆቼ እናት አባት እና እናዚህ በምን አይነት መንገድ ነው የምነስደስተቸው ብሌሽ ተስብየሌሽ የበለፋው ቪዲዬሽ አልመጠልኝ ብሎ ነበር የዘሬ ግን ለእኔ ብቻ የተሰረ መሰሌኝ በርችልን አመሰግናለው አለሀ ይስጥልን

  • @GenetGereziher
    @GenetGereziher Год назад

    ይቅርታ የኔ እህት እንዴት ላገኝሽ እችላለው እደምትመልስሊኝ ተስፋ ኣረጋለው

  • @Areopagus28
    @Areopagus28 Год назад

    ሰላም ሰላም እንዴት ነሽ። እራስ ወዳድ መሆንን በpostive way መረዳት ከባድ ነው እስቲ አለም እንዴት እንደምትዘወር ተመልከቺ through time ሰው የሚባለው ክቡር ፍጥረት እራሱን ወደማምለክ ከተፈጥሮ ጋር ወደመጋጨት ጠንካራ እውነታን እስከመካድ የሚያደርስ ማንነትን እንዲፈጥር ምክንያት ሆኖታል። ይህንን ለመረዳት እንደዚህ ያሉ ሀሳቦችን የሚያቀነቅኑ figure/influencer/leader የሆኑ ሰዎችን ተመልከቺ narcissistic/egoist personality ነው ያላቸው እንደሀገርም በነፍስ ወከፍ እንደግለሰብም የወደቅንበት ዋናው ምክንያት እኒህን እና መሰል ሀሳቦችን ካለምንም ማንፀሪያ በግርድፉ ስለምንቀበል ነው።

  • @jokerhahaha4944
    @jokerhahaha4944 Год назад

    meaningful relationship unhealthy relationship ayemeslesheme weye
    the truth is that we are all strangers and there is no reason behind our relationship(if you go based on the truth (scientific truth)).
    why do you think meaningful relationship is a healthy relationship

  • @user-zk1yd9oy1f
    @user-zk1yd9oy1f Год назад +2

    ጭብጡ አልገባኝም ግን እኔ ሁሌም ለሰዎች የሚያስፈልጋቸው ለማድረግ እኖራለሁ ክርስቶስ ያደረገው ያንን ስለሆነ ሰዎችን ለማስደሰት ሳይሆን የሚያስፈልጋቸው ማድረግ"ለምትወደው ያስፈለገው ብቻ አርግ የሚያስደስተውን ባለማድረግህ አትጨነቅ' ይባላ የለ
    እስቲ ስለመንፈሳዊ ተግባራት ቪዲዮ ስሪልን ከሳይኮሎጂ አንጻር ለምሳሌ በቀን 7ቴ መጸለይ እጠብቃለሁ መልስ ስጪኝ

  • @solomonmiheretu5117
    @solomonmiheretu5117 Год назад

    እህቴ እስቲ ኢንጂነር ጌታሁን ራሞ፣ ሙምህር ዘበነ ለማ በዚህ ጉዳይ ላይ ያሉትን አንብቢ ስሚ ፣ ከማስተማር በፊት መማር ይቀድማል መሰለኝ ።

    • @exodus134
      @exodus134 2 месяца назад

      🧐😂🫣🤲🏽

  • @haylutesfu6471
    @haylutesfu6471 Год назад

    welcome Selam, how can i contact u ?

  • @Gigi-mg2ye
    @Gigi-mg2ye Год назад

    Thanks

  • @tigistlegesse8207
    @tigistlegesse8207 Год назад

    ❤❤❤

  • @Gigi-mg2ye
    @Gigi-mg2ye Год назад +1

    Thanks