ኢትዮጵያ የአሰብ ወደብን በሃይል ማስመለስ አለባት! | ሻዕቢያ እና አሜሪካ አሰብ ላይ የሸረቡት ሴራ | የኢትዮጵያ መንግስት ለሱማሌላንድ "ዕውቅና" ሰጥቷል!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024

Комментарии • 834

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 3 месяца назад +33

    ስዬዬዬዬዬ አብችዬዬዬዬ ምርጥ የኢትዮጵያ ጀግኖች አገር ወዳዶች የቁርጥቀን ልጆች የባለራእዩ የአብቹ ሀሳብ ተሳክቶለት ተሰርቶለት ዛሬ ተመረቀ ጎርጎራ ፕሮጀክት ክብር ኢሄን ስራ ለሰሩ ጀግኖች ኢትዮጵያዉያን

  • @TadesseOli
    @TadesseOli 3 месяца назад +63

    ስዬ የሌቦች ፣እና ሀገርን የከዱ ራስ ምታት የኢትዮጵያ ልጅ በርታ።

    • @Robel-v8e
      @Robel-v8e 3 месяца назад

      ruclips.net/user/shortsLJho9hJeeUI?si=5lLHcApml4WhfNCP

    • @Samitrghh
      @Samitrghh 3 месяца назад

      ስላፈረሷት ነው

  • @FelekeDemisse-d3u
    @FelekeDemisse-d3u 3 месяца назад +23

    ብርቅዬ እና ድንቅዬ የቁርጥ ቀን የኢትዮጲያ ልጅ ስዩሜ እግዚብሔር ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @workineshteka3269
    @workineshteka3269 3 месяца назад +53

    ዶክተር አብይን የአኢተዮዽያ አምላክ የጠብቀዋል
    አለን እናት አባቶቹ በፀሎት እና በዱዓ ከጎኑ ነ ን🙏🙏💐🇪🇹💐🇪🇹

  • @yeshashworkbeyene2082
    @yeshashworkbeyene2082 3 месяца назад +24

    ስዩሜ ኧረ ምንም ይቅርታ የሚያስጠይቅ ነገር የለውም። በጣም ልክ ነህ። "የብሄርተኛ ስብስብ የደንቆሮ ስብስብ ነው" ማለትህ።

  • @አብይይምራ-ጸ4ቘ
    @አብይይምራ-ጸ4ቘ 3 месяца назад +51

    ሰዬ yes ያ ሰውዬ (አብቹ) እስካለ ድረስ የፅንፈኞች አላማ አይሳካም💪🏼💪🏼💪🏼💪🏼💚💛❤️

  • @ShitaBelay-tl1hq
    @ShitaBelay-tl1hq 3 месяца назад +15

    ሮቤልና ሰዬ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ የማያስቀናዉ መቻቻላችሁ ኢትዮጽያዊነታችሁን ይገዛል በርቱ❤❤❤❤❤❤

  • @ziyadahassen5876
    @ziyadahassen5876 3 месяца назад +17

    ሰላም ስዩሜ ስይሻ ወፉ ሰላማቹ ይብዛ ስዩሜ የሸቴ የነፃነት አባት አቦ እድሜሄ ይርዘም አተን የወለዱ እናታችን እድሜ ጤና ደስታ ስኬት እመኝላቸዋለሁ

  • @wassiekebede6345
    @wassiekebede6345 3 месяца назад +58

    ክብር እና ሞገስ ለኢትዮጵያ እንቁ ልጆች ለጀግናው መከላከያ ሠራዊታችን !!!

  • @solomonbelayneh1245
    @solomonbelayneh1245 3 месяца назад +28

    Seyume ያራዳ ልጅ ዘርህ እንደአሸዋ ይብዛ👌👌👌🇪🇹🇪🇹🇪🇹✍️✍️✍️🎉🎉🎉🙏🙏🙏🎉🎉🎉

  • @GraceFavour99
    @GraceFavour99 3 месяца назад +22

    እግዚያብሔር ይህንን አእምሮ የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ። ዙሪያህን የእሳት አጥር ይሁንልህ። ምርጥ ኢትዮጵያዊ። ክፉዎች መርዘኞች ከአንተ ይራቁ። ከለላ ይሁንልህ🙏

  • @ነገርሁሉምለበጎነው
    @ነገርሁሉምለበጎነው 3 месяца назад +12

    ፍኖ የሚባል ቅራቅንቦ ስብስብ መቼም ቢሆን ስልጣል እንደናፈቀው መቃብሩ ይደርሳል ምድረ የዳናቁርት ስብስብ የአማራን ህዝብ ዋጋ እያስከፈለ ያለ ሽፍታ ነው እግዚአብሔር አምላክ ያጥፍቸው ስዩሜ በርታ ❤❤❤❤

  • @Markanberihun
    @Markanberihun 3 месяца назад +29

    ያራዳ ልጅ ስየ ወደፊት🎉🎉🎉❤❤❤

  • @abduremohammed3090
    @abduremohammed3090 3 месяца назад +18

    ትክክል ነው ስዩሜ

  • @doniyaberekt9113
    @doniyaberekt9113 3 месяца назад +27

    እያንዳንዱ ኢትዮጵያነን የሚል ሀገሩን የሚወድ ክብሮን ማሰመለሰና አሻራዉን ማሰረፍ አለበት ይበቃል ማሰታመም የባህርበር ይገባናል ትላት የተገነጠለች ዛሬ ተፈርታ ጉሮሮ መዝጋቴ አትችልም ተነሰበወኔ ወገን

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 3 месяца назад +35

    ስዩም ተሾመ የእሸቴ እና የነፃነት አባት ቀና ብለን ብናየው ሰማይን አሰብ ታየን ከላይ ያራዳአ ልጂ

  • @hambisagobena2319
    @hambisagobena2319 3 месяца назад +15

    ስዩም እግዚአብሔር አብስቶ ይባረክህ👌

  • @solomongobana5107
    @solomongobana5107 3 месяца назад +9

    አቦ ስዩም እና ትንተና ይላል የእውቀት ጥግ ነው ያለህ እግዚአብሔር ይጠብቅልን አቦ።!!!!

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 3 месяца назад +38

    አብቹ ራእዩ ተሳካ የተመኘዉ የጎርጎራ ፕሮጀክት አልቆ አይቶ ተደሰተ ተመረቀለት ኢሄን ቦታ እንዲሰራ ያገዙ የሰሩ እጆች ይባረኩ 🙏🙏🙏

    • @Fikru1948
      @Fikru1948 3 месяца назад

      @@Hulem_Tesfa_Ale
      Confuse and convince iko nw❗️🤪😁😁

    • @karozimathestar929
      @karozimathestar929 3 месяца назад

      ጉራ ጉራ ማለታቹ ይሆን?

    • @Hulem_Tesfa_Ale
      @Hulem_Tesfa_Ale 3 месяца назад +1

      @@karozimathestar929 ደነዝ ደንቆሮ ስራፈት ቦዘኔ

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 3 месяца назад +24

    ኢትዮጵያ ጠሉ መለስ ዜናዊ የነበረንን ወደብ አሳጣን አብችዬ አገር ወዳዱ መሪያችን አሁን ያጣነዉን እንድናገኝ እየተጋ ነዉ አላህ ይርዳን 🙏🙏🙏

  • @germabonso2069
    @germabonso2069 3 месяца назад +8

    ስዩሜ እጅግ በጣም የሚደንቅ ነገር ነው የዛሬህ ትንተናህ በእውነት ነው የምነግርህ ዛሬ ከጓደኛዬ ጋር ስለአሰብ ወደብ ለኢትዮጵያ እንደሚገባት በጥልቀት ስንነጋገር ነበር በአሁኑ ሰአት ልንጠቀምበት ባንችል እመነኝ አዲሱ ትውልድ እንደሚያስመልስ በእርግጠኝነት ነው የምነግርህ አምላክን የምለምነው በሕይወቴ እንዳይ ይረዳኛል እኔም በምችለው መንገድ ለማገዝ ስነግርህ በደስታ ነው ቀኑ ይርዘም እንጂ አህያ የጅብ ነች በርታ ስዩሜ ምርጥ ሰው ነህ፣፣፣

    • @alemsegedhabtesion4996
      @alemsegedhabtesion4996 2 месяца назад

      በሰፈር ወሬ እያወራህ ስትመኝ ትውላለህ እድሜ ልካቹን የማይመለከታቹ ስትመኙ ትኖራላቹ ጫት ቤት ቁጭ ብለህ እንደምታወራው እንዳይመስልህ

  • @eritreamassaw3059
    @eritreamassaw3059 3 месяца назад +3

    ሻዕቢ መሳሪያ አይገዛም ምስኪን የኢትዬጵያ መንግስቲ አለልን የወያኔ መሳሪያ ተጭኖ አስመራ ገብቶዋል

  • @MuradAli-bq9mr
    @MuradAli-bq9mr 3 месяца назад +22

    ስዩሜ የኢትዮጵያ ልጅ

  • @Henok.KMulat-gv1yu
    @Henok.KMulat-gv1yu 3 месяца назад +5

    Thank you Seyoum for your professional analysis!!

  • @fitsumsalamon5663
    @fitsumsalamon5663 3 месяца назад +10

    ስዮሜ እናመሰግናለን

  • @TedyTeklu
    @TedyTeklu 3 месяца назад +26

    ስዩ የቀጠናው ቁልፍ ሰው

  • @azmachdebebe6398
    @azmachdebebe6398 3 месяца назад +44

    ከሚሰለፉ አንዱ እኔ ነኝ። አሰብን ማስመለስ አለብን።

    • @faligali6690
      @faligali6690 3 месяца назад

      Dedeb Weshetam. Yetabatke wechi tedebekachu

    • @MulugetaAmara
      @MulugetaAmara 3 месяца назад

    • @maxtec2835
      @maxtec2835 3 месяца назад

      😂😂😂

    • @Robel-v8e
      @Robel-v8e 3 месяца назад +2

      አይጥ ጠላ ጠምቃ ጠጥታ ጠጥታ
      ዱላስጡኝ አለች ድመትን ልትመታ

    • @Robel-v8e
      @Robel-v8e 3 месяца назад +1

      ruclips.net/video/D-FUrYMxMk8/видео.htmlsi=52t2eb8gx3Shpcsb

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 3 месяца назад +30

    የአማራ ፅንፈኛ ዛሬ ምን ይል ጎርጎራ መረቀ

    • @Fikru1948
      @Fikru1948 3 месяца назад

      @@telahuntadesse2168
      Confuse and convince❗️😁

    • @Fikru1948
      @Fikru1948 2 месяца назад

      @telahuntadesse2168 ⚠️ You make me laugh❗️😁😁
      Don't you know that
      " GORGOA " is part of the
      " Confuse and convince"
      Orommuma Drama ❓️
      😁😁🤣😁😁

  • @tarikuabera4343
    @tarikuabera4343 3 месяца назад +23

    ስዬ እና ወፉ 🙏🙏🙏 ሰላም ባላችሁበት ። ሁሌም ሰላማችሁ ይብዛላችሁ 🙏🙏🙏

  • @foadnasir216
    @foadnasir216 3 месяца назад +15

    ሱዬ እና ሮባ ኑሩልን ጀግነችን🎉🎉🎉🎉

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 3 месяца назад +40

    ዛሬም ከወያኔ ያልተማረው የአማራ ፅንፈኛ እና የኦሮሞ

  • @melkamnew5050
    @melkamnew5050 3 месяца назад +5

    አዎ ስዬ ያ የአሜሪካው ሰው በመጣ ቁጥር አንድ ነገር ሳይከሰት አይቀርም ነበረ እና ዛሬ አያውቁም ብለው ሊያጃጅሉን እንዳይቀጥለበት እንኳንም በግልጽ አወራኸው። ተባረክ።
    ወንድልጅ ታሞ እንጂ ፈርቶ አይሞትም በርታ። ሃሳብህን ሁሌም እገዛዋለሁ በርታ

  • @HHd-bm4gk
    @HHd-bm4gk 3 месяца назад +10

    ሡዩሜ ዘርህ ይባረክ

  • @aklilugetachewmekuria7350
    @aklilugetachewmekuria7350 3 месяца назад +3

    ዋው ስዬ! ይህ ሀገራዊ ምግብ ነው። ያደነዘዙን ይህን ሁሉ እንዳናውቅ ነው። እድሜ ይስጥህ ልጆችህን ይባርክ።

  • @MastewalWeretaw
    @MastewalWeretaw 3 месяца назад +34

    አሰብ የማንደራደርበት የኢትዮጵያ ንብረታችን ነዉ ።

    • @ser278
      @ser278 3 месяца назад +2

      Keep dreaming! Warmongers.

    • @naliru6096
      @naliru6096 3 месяца назад +2

      ክክክክክክ ማዳስካርም ያንተም ነው

    • @eri3057
      @eri3057 3 месяца назад

      Zenbaba tebk zem blh

    • @user-gzieyumemhrey
      @user-gzieyumemhrey 3 месяца назад

      Be wey mntaf ntebqhalen bcha Mita

    • @unicornchannel7468
      @unicornchannel7468 3 месяца назад +1

      dreaming😂😂😂

  • @nasirmussanasirmussa8571
    @nasirmussanasirmussa8571 2 месяца назад +1

    1745 ታንክ ናቸው አንድም አልገዛንም ሁሉ ከኢትዮ የማረክናቸው ናቸው ሰላሰታጠቃቹን ናመሰግናለን የ ምላሰ ጀግኖች ምድረ ምርኮኛ ሻብያ መንፈሰ ነው🇪🇷🤴🏿🇪🇷

  • @abdurazaknasir8699
    @abdurazaknasir8699 3 месяца назад +35

    መልህቅ አርማችን ቀይ ባህር ቤታችን💪🇪🇹💪

    • @selammeharikonjo9865
      @selammeharikonjo9865 3 месяца назад +1

      Qebrachin😂😂

    • @unicornchannel7468
      @unicornchannel7468 3 месяца назад +1

      Red sea is ours, Not ethiopian,You are in your dream. wake up😂😂😂😂

    • @Only-true91
      @Only-true91 3 месяца назад +1

      Dream is free 😂😂😂😂😂😂

    • @selammeharikonjo9865
      @selammeharikonjo9865 3 месяца назад

      @@abdurazaknasir8699 yananite dream gin yaskenal ke mir 😁🤣🤣🤣

    • @abdurazaknasir8699
      @abdurazaknasir8699 3 месяца назад

      @@selammeharikonjo9865 ሳቅ

  • @Wendi-y3l
    @Wendi-y3l 3 месяца назад +18

    እንኳን በሰላም ገባችሁ የኢትዮጵያ ልጆች ❤❤

  • @workineshteka3269
    @workineshteka3269 3 месяца назад +13

    ሰላም ሰዩሜ እና ሮቤል❤️🇪🇹❤️

  • @wossenhaile2860
    @wossenhaile2860 3 месяца назад +1

    ስዬዬዬ እውነት ይቆያል አሰብ የኢትዮጵያ ነው የሰረቁት ያውቃሉ ኢትዮጵያ በኢትዮጵያዊ ልጆችዋ ታፍራና ተከብራ ለዘላለም ትኑር።💚💛❤️🌻🌻🌻🙏🙏🙏

  • @ahmedinjemal721
    @ahmedinjemal721 3 месяца назад +3

    እናመሰግናለን ስዩሜ ባነተ ማብራሪያ የሀገሬን ችግር በደንብ አውቂያለሁ አላማዬን አሰብን ማስመለስ አድርጊያለሁ ለልጆቼም ይሄን በደንብ አሳውቃለሁ ኢንሻ አለህ በቅርቡ ሀሰብን አስመልሳለሁ ።

  • @beleteadmasu9271
    @beleteadmasu9271 3 месяца назад +8

    Keep it up 💯🎉broh

  • @user-Eth
    @user-Eth 3 месяца назад +10

    አሰብ: ወደ: ሀገሯ: ትመለሰ።💪🏾

    • @naliru6096
      @naliru6096 3 месяца назад +1

      እሺ ፍልፍሉ !

    • @naliru6096
      @naliru6096 3 месяца назад

      እሺ ፍልፍሉ

    • @fightingspirit3512
      @fightingspirit3512 3 месяца назад

      Go to madagascar

    • @user-Eth
      @user-Eth 3 месяца назад

      @@fightingspirit3512 why don't you go first! 😂

    • @ynegasi99
      @ynegasi99 3 месяца назад

      ፈሳሞች

  • @mohammedjuhar8007
    @mohammedjuhar8007 3 месяца назад +7

    Today program is another level 🎉

  • @HABESHA3117
    @HABESHA3117 2 месяца назад +1

    betam arif hasab new yanesahew seyuome ASEB ye ethiopia new,,betekekel,

  • @tsiontsion2202
    @tsiontsion2202 3 месяца назад +1

    እድሜ ልካችንን ተደፍኖብን እንጂ መፍትሄው በእጃችን ነበር ለካ 🤔አሰብ ማለት የሰላማችን የእረፍታችን ብቸኛና ወሳኝ ቁልፍ ነች።ዘመቻ ሰላም አሰብ !!

  • @dannyboybillionaire1904
    @dannyboybillionaire1904 3 месяца назад +2

    ስዩሜ! ምርጥ ሰው እኮ ነህ! የዓለም ፖለቲካ እንዴት እንደሚሰራ ጠንቅቀህ የምታውቅ ጀግና ነህ አባቴ!
    በየሚዲያው የተሰገሰገው ምድረ ከንቱ ጋዜጠኛ ዝምብሎ በትርኪሚርኪ ከሚያመግለን፣ ምናለበት እንዳንተ ስለ ዓለም የፖለቲካ አሻጥር ቢያጠኑ እና ቢያነቡ ቢማሩ?!! ወይ እንደኔ ዝምብለው ያንተን ትንተና ቢያዳምጡ!
    እድሜ ላንተ እኔ እንኳን ካንተ ባገኘሁት እውቀት ከነሱ የተሻለ ግንዛቤ አለኝ!!
    ኑርልኝ ወንድሜ! ፈጣሪ ከክፉዎች ይሰውርህ!❤❤❤

  • @ehetekarega3640
    @ehetekarega3640 3 месяца назад +7

    ዬትም አይደርሱም የኢትዮጵያ አምላክ የፍርድ መቼም ጤነኛ አይምሮ ያለው ሰው በአገሩ ላይ ምቀኛ አይሖንም ድረድግ አለ ጉራጌ

  • @LambeboErdado-ur6iu
    @LambeboErdado-ur6iu 3 месяца назад +4

    አብቹ ለኢትዮጵያ አድስ ፀሀይ ለማጠብን ነው 🎉 ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @leulasmamaw2759
    @leulasmamaw2759 3 месяца назад +4

    Thank you Seyoume

  • @netsanetaltaye
    @netsanetaltaye 3 месяца назад +3

    ስዬ የኢትዮጵያን ህዝብ ከእንቅልፍ ቀስቅሰህ ስላስተማርክ እናመሰግናለን።

  • @tigunegnmuluye2163
    @tigunegnmuluye2163 3 месяца назад +3

    ባክሽ።ያ ሰውዬ እያለ ኃሳባችን አይሳካም ያለው ሰውዬ በጣም ትክክል ነው።አቅሙን አውቋልና።አቅምን አውቆ መኖር ጥበብ ነው።

  • @zulfahussain852
    @zulfahussain852 3 месяца назад +13

    አላህ ያግዘን ያርብ የኢትዮጲያን አላህ ይጠብቅ ስዬ አላህይጠብቅህ ኢርትራ የክብሪት እጨትናት

    • @meshageria4652
      @meshageria4652 3 месяца назад

      Alahn yeleba tebabari stadergu atafrum? Leka ychi hager yemekera meat yemtgatew hizbua kehadi huno new. Lemangnawum asebn sitmokru Ethiopian endatatu. Bezih kifunetachu bzu mekera berasachu lay tametalachu.

  • @abebawofcarlotte
    @abebawofcarlotte 3 месяца назад +5

    Seyume, you are a class by yourself!!

  • @danieladago4506
    @danieladago4506 3 месяца назад +1

    አሳብ ፍጵም የኢትዮጵያን የአባቶቻችን አንጡረ ሀብት እና የአባቶቻችን ርስታችን ነው መቼም የመንደረደር መሆኑ ለወደጅ ለጠላት በብርሀን በግልፅ እንናገረላን❤

    • @mosheman4938
      @mosheman4938 3 месяца назад +1

      ስይም ተሸመ የትባል ልጋም የምትናገ ውንየማታቅ 1አዳድ ፍስታል ጫትየበ ላሕሀምሕ የተበላሸ ተማርለብሕ የምት ነገውአታወቀው ለሆድሕ ያደርሕ አተየትድፍው ገዳዩ ወምበግ እፍጫ ተይዞይ ወዳል አተወዳ ግ እዳመልሕ እደጌሾ ትወቀጥሕ የቅ ቀንወያኔ ስቸብ ታውቀለሕ እትወሸካ ትናትየላ የታቀው እተስሁ ጀግናው ፍናአፍሕሞ ስትሣደብ አፍናደጃፍ እኩልይከታል ስይም የምትባል ጃፍታም መጀምርያ ከጪቅላትሕ ጀምሩስጫሕ ለምጡፍቶ ልሕል እትወርዳ ግዜሕጠብቅ ትወቀሕ አለሕ እትጃፍታ ልጋምነሕ ጠብቅ ግዜሕን ከግውስጥ ስውጭ

    • @abiyodaraga9271
      @abiyodaraga9271 3 месяца назад

      አሰብ የአበቶቻችን ርስትና ህልናችን ናት ግዜ ይግፈ እንጅ ወደ በለቤቷዋ እምዬ ኢትዮጵያ ትመለሰለች።

    • @ynegasi99
      @ynegasi99 3 месяца назад

      ​@@abiyodaraga9271እህያ ደደብ ።ባሕር ኣልባ ነህ ፈሳም

  • @yidnekachewabebe8019
    @yidnekachewabebe8019 3 месяца назад +16

    ወደብ 💪 ወይም ሞት!!! ብለን ነው መስማት እምንጀምረው ስዬ ሰላም😊

  • @Dav-Eth
    @Dav-Eth 3 месяца назад +11

    እኔም እከተልሃለሁ ስዬ 👍

  • @meseluatnafe6867
    @meseluatnafe6867 3 месяца назад +4

    ❤❤❤ Thinking Out of the box💯 🙏🙏🙏

  • @adanechmamo4183
    @adanechmamo4183 3 месяца назад +3

    ሰዬ❤❤❤❤ጀግናው ከዚህ ወሳኝና ቁርጠኛ መልዕክትህ እያንዳንዱ ኢ/ያዊ ለአገር ደህንነትና ሰላም እንዲሁም የልማት ዕድገት ጋር አብሮ የተያያዘ በመሆኑ ይህን ወሳኝ ጊዜና አጊጣሚን ለአሰብ ወደባችን የአንድነት ደርበው ርብርበሸን በማድረግ ወያኔ የሸጠውን ሸሜው ኢሳያሰ በሌብነት ያገኘውን ሌባን ባንዳን አሰብን ተረክበን ሸሜውን ራቁቱን እንዲቀር ማደሪያ ረግ አለብን በአኔድነት እንነሳ እንበርታ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @abdirahmansaid5229
    @abdirahmansaid5229 3 месяца назад +3

    Waw bro you are briefing us out of passion very energetic wonderful and brave I really appreciate you bro

  • @simondareskedartube1790
    @simondareskedartube1790 3 месяца назад +4

    Good point about recognition!

  • @wossenuephriem7971
    @wossenuephriem7971 3 месяца назад +6

    Wonderful Wonderful

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 3 месяца назад +4

    ነፃ ነፃ ውይይት እናመስግናችኋለን ሁሌም ውዶቻችን ስዬዬዬዬዬ እና ሮቤላላላላ በጉጉት ነው የምንጠብቃችሁ ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @DagnachewHurumo-qk6po
    @DagnachewHurumo-qk6po 3 месяца назад +1

    tanks Siyume. we understand what's going on.

  • @ahmedinahmed9250
    @ahmedinahmed9250 3 месяца назад +4

    አሰብ ያኞ ነው የኢትዮጵያ መንግሰት dispute ማረግ አለበት። ዝም ካልክ የነሱ ነው የሚመስላቸው።

    • @naliru6096
      @naliru6096 3 месяца назад

      ክክክክክክክክ

  • @addisuzemen15
    @addisuzemen15 3 месяца назад +7

    Teshome is a brilliant geopolitical analyst. Love u, guy❤

    • @wedimagif9419
      @wedimagif9419 3 месяца назад +3

      What are you smoking? Never mind, you were chewing the usual Khat!

    • @oneethio4665
      @oneethio4665 3 месяца назад

      @@wedimagif9419garbage. You have idea.

    • @addisuzemen15
      @addisuzemen15 3 месяца назад

      @wedimagif9419 ha ha, he is chewing the idea of taking over Asab, the Ethiopian asset diplomatically, or by power, Wadimagif. Isaias & co. are urinating on their pants.

  • @mebratumekbeb6816
    @mebratumekbeb6816 3 месяца назад +10

    ሱዬ
    ምርጥ ሰው
    ኢትዮጵያ ውስጥ ትክክል ጋዘጠኛ አንተ ነህ
    ግን መንግስት የለም መጠንቀቅ በል

    • @getachewnekere9029
      @getachewnekere9029 3 месяца назад

      የአምባሳደር ሬደዋን ሁሴን መስራቤት የአንተን ስጋት በመጋራት ብ/ደ መ/ቤት ምን ማድረግ እንዳለበት ዳይሬክተሩ ያውቃሉ።

    • @eyobadi642
      @eyobadi642 3 месяца назад

      መምህር ( የሀገር) እንጅ ጋዜጠኛ እይደለም ፤ክብሩን ዝቅ አታድርጉ! !

  • @ashueasefa8062
    @ashueasefa8062 3 месяца назад +4

    Thank u seyome

  • @habtamubeza7621
    @habtamubeza7621 3 месяца назад +4

    አሰብ ሁሌም የኢትዮጵያ ተፈጥሯዊ ንብረት ነው

  • @aynalemasfaw276
    @aynalemasfaw276 3 месяца назад +2

    💪💪💪🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @karozimathestar929
    @karozimathestar929 3 месяца назад +2

    ዉድ ኤርትራዉያን ይህ ሰዉ አሰብ ሲል በትግራኛ /አ ሰብ/ መሆኑን ተረዱ በ አካል ስለማይደፍረዉ።

    • @abiti1991
      @abiti1991 3 месяца назад

      😂😂😂

  • @shfikmerga3547
    @shfikmerga3547 3 месяца назад +2

    አሰብ የኢትዮጵያ ነው ስዩሜ ወንድማችን በርታልን

    • @ynegasi99
      @ynegasi99 3 месяца назад +1

      ኣንተ እህያ ከየት ያመጣህው?

  • @Rakibella17
    @Rakibella17 3 месяца назад +3

    ምነው ዛሬ እርር ድብን ኣልክ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤️

  • @asteraga1181
    @asteraga1181 3 месяца назад +3

    Ethiopia have right to bring back Assab Absolutely, good job seyoum keep it up🙏👍👏😍💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺

    • @fightingspirit3512
      @fightingspirit3512 3 месяца назад

      Assab is not your land. Eritrea is not bread basket where you can pick and choose what you want to eat. You have your Somaliland go use it there. You are confused ppl

  • @AddisAbaba-j3s
    @AddisAbaba-j3s 3 месяца назад +2

    ውይይይይይይይይይይይይይይይ ሰዬ መን ላድርግ ህህህህህህህ 1000 % ልክ ነህ !!!!!
    ኢትዮጵያ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @Ashenafijida
    @Ashenafijida 3 месяца назад +3

    ምን ላርግ ስዩም ሁሌም ውስጤ ነክ ❤

  • @adamisak7629
    @adamisak7629 3 месяца назад

    ትክክል ነው የተናገርከው

  • @tarikuabera4343
    @tarikuabera4343 3 месяца назад +4

    ዋው! የዛሬው ይለያል 🙏

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 3 месяца назад +5

    ሻቢያ ጠንቅ ነው ለቀጠናው

    • @naliru6096
      @naliru6096 3 месяца назад +3

      ሻቢያ ኣለቃህ ነው ኣገርህ ከመበታተን ያዳናት

  • @maxtec2835
    @maxtec2835 3 месяца назад +2

    😂😂😂😂 የሳዋ የ36ኛው ዙር ጉድ ኣመታ, አይዞህ አትፍራ

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 3 месяца назад +3

    ስየ መረጃው እንኳን ጠየክ

  • @fantaneshabate3653
    @fantaneshabate3653 3 месяца назад

    Thank seyoum excellent explanation and massage!!! God bless you your family and Ethiopia 🇪🇹 ❤️ 🙏 ♥️ 💙 💕 🇪🇹 ❤️ 🙏 ♥️ 💙 💕 🇪🇹 ❤️ 🙏 ♥️ 💙 💕 🇪🇹

  • @eliaskebede4732
    @eliaskebede4732 3 месяца назад +4

    አሁን መድሀኒቱ ተገኘ ።። ጐበዝ ተነስ አሰብም ሆነ ምስራቅ አፍሪካ የታላቂቱ ኢትዮዽያ ነበሩ

  • @MMMM-sg2tg
    @MMMM-sg2tg 3 месяца назад +1

    ያለ ጦርነት መንግስታችሁ የማይፀና የሚመስላችሁ ገልቱዎች ዛሬም ለዳግም እልቂት ሌላ ድግስ ትደግሳላችሁ የደሃን ልጅ ህይወት ትቀጥፋላችሁ እግዚአብሔር ይይላችሁ 😭😭😭😭😭😭😭

    • @Coffee-do1gm
      @Coffee-do1gm 3 месяца назад

      @@MMMM-sg2tg ; ወያኔዎች የምትጠሉዋትን ሀገርና ህዝብ በታሪክ ወደብ አልባ ያልነበረች ሀገር ወደብ አልባ ያረጋችሁ:: በጀት በምትስጣችሁ በሀገራችሁ የምትቀኑና የምትመቀኙ; ህዝቦቹን በእየጎረቤት ሀገር እንዲይዙለት ሀስድዶ ሀገሩን ስው አልባ ካረገ ተንኳለኛ ምቀኛ የኤርትራ መንግስት ዪኒቨርስቲ በተንኳልና በምቀኝነት ዶክትሪታችሁን የያዛችሁ ማፍያዎች!

  • @Abdurohmanmohammed1992
    @Abdurohmanmohammed1992 3 месяца назад +6

    Aseb coming soon💪💪💪💪

    • @naliru6096
      @naliru6096 3 месяца назад +1

      እሺ ፍልፍሉየ ! ዘፈን ያለ ተግባር ክክክክ

  • @MG-eo8eg
    @MG-eo8eg 3 месяца назад +3

    አሜሪካ በኢትዮጵያ ላይ ያደረሰችውን ግፍና በደል ከጃንሆይ ዘመን ጀምሮ ከዚያም በፊት ሳስብ ሁልጊዜ እቃጠላለሁ።

  • @ahmedinjemal721
    @ahmedinjemal721 3 месяца назад +2

    ሰላም ስዩም ዛሬ ያ ጉጠት ዘረኛ የእስክንድር ነጋ ጓደኛ የፋኖ ወዳጅ የሆነው ሮቤል ስለሌለ ሰላም እልሀለው ላይክም አደርጋለሁ ብቻህን ወይንም ከሮቤል ሌላ ከሆነ ሰው ጋር ስትሰራ ብቻ ላይክም አደርጋለሁው ሰላምም እልሀለው ። ሮቤል ካለ ላይክም አላደርግም ሰላምም አልልህም ይሄ ቃሌ ነው ። ቃሌን ደግሞ ሁሌም አከብረዋለሁ ።

  • @tessfayared110
    @tessfayared110 3 месяца назад +3

    የአሰብን ባጫ ደበሌን ጠይቀው ትጠፋበታለህ አስበህ አቅራራ የጀግኖቹ አገር ድበር በደም በአጥንት የመጣ ነው አትርሳ እዳባትህ ትጠፋለህ

  • @sosenadesta2316
    @sosenadesta2316 3 месяца назад +5

    ስዩም ጀግና ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @abiyouasnake2062
    @abiyouasnake2062 3 месяца назад

    Seyume ur always my hero and my teacher as well and what want to tell you is that i always enjoy watching ur program.. longlive bro!

  • @ezu867
    @ezu867 3 месяца назад +3

    ሰዩሜ ምንም ማለት አልችልም ብቻ ማር በትኩስ ወት ጠጣ።

  • @ashenafiayalew3547
    @ashenafiayalew3547 3 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤ ስዬ ጀግና የ ኢትዮጵያ የ ቁርጥ ቀን ልጅ ረጅም እድሜ አመኝልካለው ❤❤❤❤❤❤

  • @GebrieUrgie-z8d
    @GebrieUrgie-z8d 3 месяца назад +6

    ሥዬ ሥዬ ያራዳ ልጅ ብትንትን አድርገህ ጋትልኝ አቦ ይመችህ!!!

  • @karozimathestar929
    @karozimathestar929 3 месяца назад +1

    ብልፅግናዎች አሰብ አሰብ ሚሉት አገር ዉስጥ (አማራና ኦሮሚያ)ለሚካሄደዉ ጦርነት ሰራዊት መመልመያ ዘዴ ነዉ።
    ለአሰብ ከሻእቢያ ጋር ሊገጥሙ ቀርተዉ ከፋኖ ጋርም አልቻሉም።

  • @tsegayewoldesenbet-ef5rv
    @tsegayewoldesenbet-ef5rv 3 месяца назад +1

    ሥዩሜ ትክክል ነህ ከኔ ሀሣብ በላይ ብለው እካባቢያቸውንና ህብረተስባቸውን ለማጥፋት ለቆሙ ፅንፈኞች ድርድር ብሎ መቀለድ እይታየኝም ድርድር ውይይት በሀሣብ የበላይነትን የሚያምን እንጂ ለነፍሰ ገዳይ ደንቆሮዎች እይደለም

  • @amanabdulsamed3171
    @amanabdulsamed3171 3 месяца назад +1

    ስዩም ተሾመ ፡ ስል ሸኜ፡ ስለ ወያኔ ስለ ፋኖ ብሔርተኝነት ያልከውን ትክክል ነህ፡ ፡ ሆኖም ግን በብልጽግና ዉስጥ ከ ሽመልስ ኣዱኛ ጀምረህ ያሉትን ጥባብ ብሔርተኞችስ ለምን ተውካቸው?

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 3 месяца назад +4

    ድምፁን ለምን ይቆራረጣል ስየ ሀሳብህ እንዳይሰማ ነው እኛ ቀድመን ሰማንህ ለኢትዮጵያ መዳን ነህ እና ስየ ያራዳአ ልጂ

  • @adimasugichamo
    @adimasugichamo 3 месяца назад +3

    እድሜ ለአብይ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kubabetubeyousef4260
    @kubabetubeyousef4260 3 месяца назад +1

    ከድህነት ቀንበር እያወጣን ያለው መሪ!
    የኢትዮጵያዊያን ጥያቄ ብቸኛው ሁሉም የሚስማማበት ከድህነት መውጣት ነው ይህም በተባበረ ክንድ እውን ይሆናል💪! አሁን ላይ የጀመርነው ድህነትን ለማጥፋት የምናድርገው ጉዞ ይበል የሚያሰኝ ነው! መሪያችን የጀመረውን የልማት መንገድ ውጤታማ እና ስኬታማ ናቸው! ታዲያ ይህ የተጀመረውን ድህነትን የማጥፋት ጉዞ ሁላችንም በትጋትና በንቃት ተሳትፈን ድህነትን ነበረ የምናስብል ትውልዶች እንሁን ታሪክ ሰሪዎች በመሆን አስተዋጽኦ በማድረግ የበኩላችንን እንወጣ! ሁሉም የሚስማማበት ነገር ቢኖር ከድህነት መውጣት ነው!**

  • @ferate8765-vk7ur
    @ferate8765-vk7ur 3 месяца назад +6

    ሱዩሜ እናመሰግናለን በጣም ደስ የሚል ትንታኔ ነበር ስዬ እናመሰግናለን ።