Nu Begziabheir desyibelen mezmur by Aba Yohannes Tesfamaryam

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 янв 2025

Комментарии •

  • @fatumaAlemu-s5u
    @fatumaAlemu-s5u 11 месяцев назад +6

    አምላካችን ዝማሬያችንን ይቀበል ከዚበላይ የሚያገለግልበት ረጅም ዕድሜ ይስጥልን አምላካችን ይቅር ይበለን😢😢😭🙏🤲

  • @እእእቀቀቀ
    @እእእቀቀቀ 5 лет назад +47

    ዌዉ በጣም ደሥ ይላል የሄን መዝሙር በጣም ነዉ የምወደዉ ግን እኔ ሙሥሊም ነኝ ግን ትሠማዉ በጣም ዉሥጤ በደሥታ ይሞላል ዋዉ አረ እረሜ እና ጤና ይሥጥህ

  • @marioumeth3559
    @marioumeth3559 4 года назад +29

    አሜን አሜን አሜን ወቅሸት ገብሬኤል ደጅህን ለመርገጥ ያብቃኝ ስደተኛ ነኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ አባ በሰላም ሀሳቤን አሳክተህልኝ በሰላም ሀገሬ ገብቼ ደጅህን ለመርገጥ አብቃኝ አሜን

  • @qwerqwer6467
    @qwerqwer6467 5 лет назад +61

    ብሰማው ብሰማው እማልጠግበው መዝሙር አባቴ እርጅም እድሜ እና ጤና የኔን እድሜ ቀንሶ ለእርሰወ ይስጥልኝ
    ለካስ ኦርቶዶክስ የሆንኩት ተመርጨነው። መታደሌ እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክትን። ያሰማልን አባቴ

  • @ZewduAnagaw
    @ZewduAnagaw 9 месяцев назад +7

    ኑበእግዚአብሔር ደስ ይብለን እልልልልል እልልልልልል አባታችን ዝማሪ መላክትን ያስማልን አሜን 🙏❤🤲🤲🤲❤ 👏👏👏 ❤❤❤ 🙏🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @alemtshyfiqadu6817
    @alemtshyfiqadu6817 6 лет назад +17

    አባታችን ልዑል እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ፀሎቶ ልመናዎ መንፈስ ቅዱስዎ በረከቱ በሁላችን ላይ ይደርብን አሜን

  • @kedusdmkkidu
    @kedusdmkkidu 5 лет назад +154

    ohhhhhhhh ወይ እንዴት መታደል ነው ኦርቶዶክስ መሆን ዝማሬ መላክታያሰማልን አሜን፫

  • @የአባይራስልጅ
    @የአባይራስልጅ 3 года назад +24

    ዘመነዎትን ሙሉ ለህዝበአዳም ያዋሉ ፅዱ አባት ፣ ስለዝማሪዎት እግዚአብሔር ይስጥልን

    • @MassiMassi-dy3ph
      @MassiMassi-dy3ph 8 месяцев назад

      Amen Amen Amen🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @mare7241
      @mare7241 3 месяца назад

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @KasaDemse
    @KasaDemse 2 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን ወቅሸት ቅዱስ ገብረኤል ለደጂህ አብቃኝ የጀመርኩት ተዘጋ አንተ ክፈትልኝ ይሀንን የምታዩ በሙሉ በፀሎት አስብኝ ሀገርለመግባት ጀመሬ ተሰናከለብኝ

  • @حنانحنان-ز3ت
    @حنانحنان-ز3ت 2 года назад +8

    እልልልልልልል ብሰማው የማልጠግበው መዝሙር እልልልልልልል አባታችንን የወቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ጠላታቸውን ከግራቸው ስር ይጣልልን አሜን አሜን

  • @lamlamkonjo8770
    @lamlamkonjo8770 6 лет назад +18

    አባታችን መድሀኒአለም እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ በፀሎታችሁ አስብኝ ወለተ ገብርኤል ነኝ ከባእድ ሀገር

  • @malatekonjo6415
    @malatekonjo6415 6 лет назад +40

    የበረሀው መናኝ አባ ዩሀንስ የሰላም አባቴ ፈጣሪ እድሜና ጤናውን ብዝት ብዝትዝት አርጎ ይስጦት ወንቅሸት ቅዱስ ገብርሄል ለመመስከር አብቃኝ በርሶ ላይ አድሮ አባቴ ከጉድ አውጥተውኛል አውንም ፅጋውን ያብዛሎት አባቴ አባ ዩሀንስ

  • @tesfayebedada2687
    @tesfayebedada2687 5 лет назад +4

    Kun kennaa Waaqa keenyaa fayyumaa isaa ittiin nuuf ibsee, kan har'aa qofa osoo hin taane isa jalqabaa fi fuulduraa ialaala. Waaqayyoo keenya dubree Maaramii fi qulqullota, duuka bu'oota isaa waliin bara baraan kan galateefame, ulfaatee yaa ta'u. Ameeeeen1

  • @ወለተሰበትእናቴነሽማርያም

    ቃለሂወት ያሰማልን እግዚአሔር ቀሪዘበኩን ዪባክልን ።
    እድሜናጤና አብዝቶ አብዝቶ ዪሰጥልን።
    ምንኛ ደስ አለኝ ክርስቴያን መሆኔ ።
    የተቀደሱ ቃላቶች መስማቴ መዝሙር✿
    ዉስጤ ነዉ የሁል ግዜ ምግቤ ነዉ♥
    እልልልልልልልልልልልልልልልልል✿
    ጠጋዉን ላበዛልን ጌታ አሜን አሜን አሜን♥

  • @addisbeyene5190
    @addisbeyene5190 5 лет назад +11

    ኑ በግዚአብሔር ደስ ይበለን ኑ በግዚአብሔር ደስ ይበለን አሜን ዝማሬ መላአክት ያሰማልን በረከትወት ይደርብን አባታችን

  • @molo.6123
    @molo.6123 8 лет назад +11

    ትሠማው ውዬ ትሠማው ባዲር ሁሌም የማልጠግበው ዝማሬ አባታን እዲሜዎትን ከጤናጋ ያርዝምልን አሜን ፡፡

    • @beletu
      @beletu 2 года назад

      ዝማሬመላይክት የሠማልን አባታችን

  • @ሳዶርአላዶር-በ1ዀ
    @ሳዶርአላዶር-በ1ዀ 5 лет назад +4

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!
    በስደት ላይ ያለነውን ደካማወችን ልጆችህን በፀሎት አስቡን

  • @rahemaali12
    @rahemaali12 5 лет назад +16

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን የበርሀው መናኝ ይስጠን አምላክ ክብርና ምሳጋ ይገባወን አባዬዬዬዬ የስደተኞች ተሳፍ ምትክ የለሽ የወንገል ገበሬ የታርክ አሻራ የማያልቀውን እድሜ ያድልልን ምሳሌ የለሽ ዝማሬ መላእክትን ያስማልን

    • @sabayimar5509
      @sabayimar5509 5 лет назад

      Amen amen amen

    • @saraalatyby8958
      @saraalatyby8958 5 лет назад

      👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💖💖💖💖💖💖💖💖

    • @GhHh-xn2zm
      @GhHh-xn2zm 4 года назад

      @@saraalatyby8958 ኣሜንን ኣሜንን ኣሜንንን ፀሎትኩም ይመላለአና ኣቦና ዮዉሃንስ ዕድመ ጥዕና ይዓድለልና ፀሎትኩም ኣይፈለየና❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @sara.a3214
    @sara.a3214 Год назад +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን አባ እናቴን ወንድሜን አበበ ቤተሰቦቸን አደራ አስቡልኝ

  • @سعيدال-ش2د
    @سعيدال-ش2د 5 лет назад +21

    አባቴ አባዮሐንስ በፀሎትሁ አስብኝ ከስድ ሰመለስ የወንቅሸገብርኤልን ደጅ እንድፀና ይርዱኝ

  • @fatsunfatsum8003
    @fatsunfatsum8003 5 лет назад +7

    ተዋህዶ ዘለአለም ትኑር ለአባታችን ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን እድሜ ከጤና ጋ ያድልልን አሜን አሜን አሜን

  • @ابواحمد-ظ5ب9ص
    @ابواحمد-ظ5ب9ص 6 лет назад +130

    ሙስሊም ነኝ ግን መዝሙታችሁ
    ውስጤየ ነው በተለይ በጊታር

    • @fefefefe2566
      @fefefefe2566 5 лет назад +2

      Kkkkkkkkkkk getar yortodoks aydelm ymnafek nhw eheta

    • @መታገስመልካምነው
      @መታገስመልካምነው 5 лет назад +3

      እናመሰግናለን በጣም

    • @kwghwhkshs1787
      @kwghwhkshs1787 4 года назад

      Enamesegenshalene Thanks

    • @ሄለን23
      @ሄለን23 4 года назад +8

      እግዝአብሔር ያክብርልን ወደ እውነትኛው ሀይማኖት ልብን ይመልስልን ።

    • @saara5070
      @saara5070 4 года назад

      እናመስግናልን እህታችን

  • @bee4981
    @bee4981 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን አባታችን

  • @mokehani8799
    @mokehani8799 5 лет назад +14

    aba yohhanes abatachin egzabhier edeme ena tena abzto yistewot!! amen(3)

    • @lewisjake4691
      @lewisjake4691 3 года назад +1

      I know Im kinda off topic but do anybody know of a good website to stream newly released series online?

  • @egochaeyasu7151
    @egochaeyasu7151 5 лет назад +4

    እእልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን
    ኑ በእግዚአብሔር ደስ ይበለን ፪ እንዝመር ላምላካችን እልልልልልልልልልልልል ንበል ለጌታችነ በኡነት አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን አባየ ፆለት ለእኛ ለደካሞች ልጆችህ ይደረሰን አሜን ፫🙏🙏🙏

  • @ሔዋንየድንግልልጂየድንግል

    አባየዋ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እድሜ ከጤናና ከፀጋ ጋር አብዝቶ ይስጥልን ልኡል እግዚአብሔር የድግል ማርያም ልጅ እንዎድዎት አለን ኑሩሉን በፆለትዎ አስቡን አባ

  • @aamm3141
    @aamm3141 4 года назад +14

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልሎልሎልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መልእከት ያሰማልን 📖🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️አባየ በዲሚ በጤና ያኑርልን

  • @HubithThh-fx4sz
    @HubithThh-fx4sz Год назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለዉድ አባታችን የማቱላሳን እድሜ ይስጥልን ገዳማችን እስከ ምፃት ያቆይልን አሜን

  • @HussainHussain-ll5gi
    @HussainHussain-ll5gi 6 лет назад +10

    እልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አባታችን እድሜ ተፀጋ ይስጥልን አሜንንን

    • @lebegomelkamumelkamu1570
      @lebegomelkamumelkamu1570 2 года назад

      Amilakehe yemreteh nehe yekale atatafehe wesetane bedesta molawe taleke emenete alaeche yena meberate fetarey keberune yeaweresehe

    • @aselefechfurno3960
      @aselefechfurno3960 Год назад

      Amen edeman xenane ysxelwn abq ❤

  • @ሰብለወንጌልየድንግልማርያ

    አባ ሁሌም ሲከፍኝ መፅናኛየ ናችሁ መዝሙር ሥብከታችሁን ሥሠማ ልቤ ሀሴት ታደርጋለች እድሜና ፀጋውን ያብዛላችሁ።

  • @antenehcoster9464
    @antenehcoster9464 6 лет назад +4

    አባታችን አባ ዮሀንስ እድሜና ጤና ቅዱስ ገብርኤል አብዝቶ ይስጥዎት እኛንም በጾለትዎ ያስቡን ሀጺያታችን በዝቷል

  • @kaseharesama7511
    @kaseharesama7511 5 лет назад +8

    እግዚአብሔር እድሜ ጭምሮ ጨማምሮ ይስጥልን እባታችን የስድተኝች እባት ሆበግዚብሂር ደስይበለን እልልልልልል

  • @ትግራይዓደይኣይተንብዑለይ

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏😘

  • @merykalba3972
    @merykalba3972 6 лет назад +12

    ዘማሬ መላክት ያሰማልን አባ ቃሎትን ስሰማ ልቤ በደስታ ይፈነጫል በፀሎት አስቡኝ በስደት ነው ምኖረው በሰላም ያገሬ እዲያበቃኝ ፀልዩልኝ ድምፆትን ሰሰማ በሽታዬ ትቶኛል. አሁንም ፀልዩልኝ

  • @አመተማርያም-ነ9ረ
    @አመተማርያም-ነ9ረ 4 года назад +10

    ኑ በእግዚአብሔር ደሰሰሰሰ ይበለን እንዘምር ለአምላካችን 🙏🙏🙏🙏🙏
    እልልልልልልዝማሬ መላእክት ያሰማል
    ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር🙏❤

  • @እርዳኝእግዙአብሔርሆይእግ

    አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ጤና አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን

  • @سارهالحبشه-ب5د
    @سارهالحبشه-ب5د 5 лет назад

    እልልልልልልልልልልል ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኑ በእግዛብሄር ደስ ይበለነ ኣባታችንረጅም እድመ ይስጥልኝ ኣሜን

  • @ወቅሸትህይወቴ
    @ወቅሸትህይወቴ 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን አባዬ

  • @salylsaly550
    @salylsaly550 8 лет назад +62

    አባታችን በውነት ልቤን አሥለቀሥህው መዝሙርወት እግዚአብሔር ሁልግዜምከእርሠውጋር ይሁን አቤቱ ጌታሆይ አሁንሥ ሠደት መረረኝኝ መኞቴ ተሣክቶ ደጂህን ለመርገጥ ያብቃኝ አሜን አባታችን ሆይ እኛንም አሥበን

    • @ritafekede6384
      @ritafekede6384 8 лет назад +1

      Edmn.ten a.ysetwt

    • @Rh-os2gw
      @Rh-os2gw 7 лет назад +2

      Salyl Saly
      አይዞን ያልፍን ሁሉም እንደ በደለቻን ሳይሆን እንደ ቸርነቱ

    • @yeshimangasha7859
      @yeshimangasha7859 7 лет назад +2

      Salyl Saly የሁላችንም ምኞት ነው አምላክ ይርዳን

    • @habtamnshiashgery9871
      @habtamnshiashgery9871 7 лет назад

      elllllllllll
      elllllllllll
      elllllllllll
      zemari meleket yasemalen amen

    • @mamey7142
      @mamey7142 7 лет назад

      እልልልልልልልልልልል
      ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @aniliza7321
    @aniliza7321 2 года назад +4

    የበረሀዉ መናኝ የናተን ድምፅ ስስማ እባ ነዉ የሚቀድመኝ ዝማሪ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🤲🤲❤❤

  • @meseretwadaje2442
    @meseretwadaje2442 7 лет назад +10

    አባታችን ጸሎተወት አይለየንእሜ ጸጋውን ይብዛልን እኔስ እንባየን መቃቃም አልቻልኩም።

  • @amharicss4098
    @amharicss4098 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እድሜ ጤና ይስጥልኝ የአባዮሐንስ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያስማልን ፀጋውን ይብዛልህ 🙏🙏🙏♥️♥️♥️ ኑርልኝ ዛላለም የኔ አባት 💔♥️♥️♥️😭😭

  • @ያረፋዉ
    @ያረፋዉ Год назад

    እልልልልልልልልልል🙏🙏🙏መንግተ ሠማያትን ያዉርስልን አባታችን🌺🌺🌺🌺👏👏👏👏

  • @ብሪዕባይገጠርብሪዕባይገጠ

    እባታችን አብዝቶ እደሜና ጤና ይስጥልን እግዛብሄር ዝማሬ መላክት ያስማልን በፀሎታችን እሱቡን እባየ ።

  • @fadilafadila9029
    @fadilafadila9029 6 лет назад +41

    አባታችን ዝማሪ መላእክ ያሰማልንን እልልል እኛንም በፀሎቶ አስቡን አባትያ።።

    • @dggf4806
      @dggf4806 3 года назад +1

      አሜን አሜንዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @نبنمتهع
    @نبنمتهع Год назад +4

    አቤት ውብት ተዋህዶ ሃይማኖቴ አባታችን ዝማሬ ያሰማልን 💒💒🙏🙏🙏🙏

  • @ተዋህዶነኝብሀፍታክዳኑ

    እልልልልልልል ዝማሬ ምልክትን ያሰማልን አባታችን በእውነት ስከፋኝ ፍርድን መዝሙር በሰማሁ ግዜ ውስጤ ደስተኛ ያረገኛል

  • @burtakanb5816
    @burtakanb5816 4 года назад +2

    አሜን ፫ መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጸ ጋ ይጠብቅልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለአባታችን ሰላም ና ጤና ይስጥልን ጠላቶቹን ከእግሩ ስር ይጣልልን አሜን እግዚአብሔር ሀገራችንን ይጠብቅልን አሜን ፫

  • @shewerkeq8144
    @shewerkeq8144 3 года назад +4

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @እረድኤትእናአብረሀም
    @እረድኤትእናአብረሀም 4 года назад +5

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን በጣም ነዉ ደስ ያለኝ

  • @belaynsha8921
    @belaynsha8921 5 лет назад +5

    አባ ያሰብሁት ይሳካልኝ ዘንድ እኔን ሀጥያተኛዋን በፀሎት አስቡኝ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን

  • @የድንግልማርያምልጅንኝተመ

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት የስመዐልና አሜን ፫

  • @burtakanb5816
    @burtakanb5816 3 года назад +2

    አሜን፫ አባታችን ባለንበት ይባሩኩን በፀሎትወ አስቡን ላቱም እድሜና ጤና ይስጠወት 💒🇪🇹
    በሰደታ እኛንም ሰደተኞችን ታሰበን💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💔💔💔💔💔💔💔💔🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @ahud2692
      @ahud2692 4 месяца назад

      አሜንንንንንንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤❤❤❤

  • @batemtku3916
    @batemtku3916 6 лет назад +14

    አሜን
    አሜን
    አሜን
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጠወት

  • @محمدحميد-ض6ظ2ع
    @محمدحميد-ض6ظ2ع 6 лет назад +5

    እልልልልልልልልልልልል ላቦቶች ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባቶች በፀሎታችሁ አስቡን

  • @rahelbahemn4424
    @rahelbahemn4424 2 года назад

    አሜን 💖 አሜን 💖 አሜንንንንንን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባየ 💖💖💖💖💖🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭እልልልልልልልልልልል

  • @አለሚቱምሕረት
    @አለሚቱምሕረት 2 года назад +2

    አባ ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን እድሜ እና ጤና ያድሎት😭😭😭

  • @habtammolla6252
    @habtammolla6252 6 лет назад +4

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ዝማሬ መላእክትን ይሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @fgrgxybf5852
    @fgrgxybf5852 5 лет назад +20

    አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥዎት ለኛም በፀሎት አስቡን በረከት ረድኤትዎ አይለየን

  • @ZewdeZenebe
    @ZewdeZenebe 7 месяцев назад +1

    ለመጀመርያ ጊዜ እግዚአብሔር በዚህ መዝሙር ጠራኝ የኔ አባትየ ስለእርስወ ለመናገር አንደበት የለኝም አባየ ፍፃሚያችን እንድያምር በፀሎትወ ያስቡን አባታችን የኛ መኩሪያችን ነወት ።

  • @egziyabharyimesgen4822
    @egziyabharyimesgen4822 5 лет назад +1

    ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው መዝሙር አባቴ በረከታችሁ ይደርብን ኡፍፍፍ በጣም ታምሜአለሁ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ይድረስልሽ በሉኝ ውይይ በሽታ በስደት

    • @yeshyemarr8303
      @yeshyemarr8303 Год назад

      እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሺ🎉😢❤

  • @edenjesusisgod9052
    @edenjesusisgod9052 5 лет назад +16

    እልልል
    እልልል
    እልልል ዝማሪ መላይክትን ያሰማልን👏👏👏 አጥንት የሚለምልም መዝሙር ስምቺ የማልጠግብው

  • @mesiyedeneglijsalamebatenw4190
    @mesiyedeneglijsalamebatenw4190 6 лет назад +4

    እልልልልልልልል
    እልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለአባታችን እረጅምና ጤና ይስጥልን

  • @ኬብሮንኬቢ
    @ኬብሮንኬቢ 7 лет назад +13

    አባታችን በረከትዎ ይድረሰን 😭😭😭😭😭😭 ስደት አይኑ ይጥፋ ሞልቶልን ላይሞላ

  • @shewaabebe3280
    @shewaabebe3280 Год назад +2

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ቅዱስ አባታችን

  • @samri9272
    @samri9272 Год назад

    እልልልልልልል አባዬዬዬዬ ዝማሬ መላአክት ያሰማልን አባታችን የሰላማችን የደሰታችን ምጭ የሰደተኝች አባት እንወዶታለን ሺሺሺ አመት ኑሩልን አባታችን

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ዐ1ኸ

    ኑበእግዚአብሔር ደስይበለን ፪
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬመላእይክትን ያሰማልን ለአባታችን በእውነት ልብንይመስጣል መዝሙራቸው

  • @ወቅሸትወቅሸት
    @ወቅሸትወቅሸት 5 лет назад +5

    እልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልንንን

  • @የወንቅሸቱገብርኤል
    @የወንቅሸቱገብርኤል 4 года назад +2

    ዝማሬ መላክ ያሰማልን ፀጋ እግዚአብሔር ያብዛለዎት አባየዋ ፆለት ልመናቹህ አይለየን ከስደት ተመልሰን የወቅቱ ገብርኤል ለጀጁ ያብቃን አሜን

  • @ayehuemuye1950
    @ayehuemuye1950 4 года назад

    ኑ በእግዚአብሔር ደሰብይል እልልልልልልልልልልልልልልልልልአባታችን ሺ አመት ይኖረልን ዘማሬ መላእክት ያሰማልን እኔ የአበታች መዘሙረ ሰማ በጣም ደሰተኛ እሆናልወ

  • @እግዚአብሔርአረኛየነዉ

    አልልልልል ንበል ለእግዚአብሔር እንዴት ደስ ይላል ቃል ህወይት ያሰማልን አባታችን ዕድሜ ና ጤና ይስጣቸው ➕👏👏👏✔

  • @meseretlove680
    @meseretlove680 6 лет назад +18

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሄር ጸጋውን ያብዛልዎት።

    • @selamselamali5025
      @selamselamali5025 5 лет назад

      Aebaty edemena teina yahebkum elllllllllllllllll zmarye meleAkt yasmaln

    • @tekestt9185
      @tekestt9185 5 лет назад

      አሜንአሜንአሜን💚💚💛💛♥♥

  • @mdjac7814
    @mdjac7814 2 года назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክልን የኛ መፅናኛ ጀግና አባታችን ረእጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በረከትሁ ይደርብኝ ለኔም ለሐፂያተኛ ልጅሁ አሜን አሜን አሜን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጘ5ከ

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ለአባታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሙሉ ጤና እረጅም እድሜ ይስጥልኝ ፈጣሪ ለአባ

    • @arkebehaftay1145
      @arkebehaftay1145 6 лет назад

      እልልልልልልልልልልልልልልልል"""እልልልልልልልልልልልልልል"""እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል,
      ዝማሬ መላእክት ያሰሰማልን
      አባታችን ሆይ

    • @arkebehaftay1145
      @arkebehaftay1145 6 лет назад

      የተዋህዶ ልጅ

    • @ዜድሀበሻዋ-የ4ቈ
      @ዜድሀበሻዋ-የ4ቈ 6 лет назад

      እግዚአብሔር ፍቅርአሜን አሜን

    • @Lubuuko-km8nd
      @Lubuuko-km8nd 6 лет назад

      Waw

  • @ሳምሪየተዋህዶልጅእግዚአብ

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን እድሜ እና ጤና ይጠብቅልን አምላክ ቅዱሳን
    አባ ዛሬ በጣም ጨንቆኝል በፀሎት አሰብኝ
    ወድ አገር ቤት ለመጣ ሰለሆነ አባ በፀሎት አሰብኝ ወለተ ሰላሴ ብላችሁ

    • @rebabhasan8568
      @rebabhasan8568 6 лет назад

      zemare melkten yasmaln abatachen edem ena tena yesteen

    • @kidankiros900
      @kidankiros900 6 лет назад

      ሳምሪ የተዋህዶ ልጅ እግዚአብሔር እረኛዬ ነው እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝሞርመላእኮይስምሊን

    • @fhgrjhf5066
      @fhgrjhf5066 6 лет назад

      እኔም ልክ እንዳንቺ

    • @solomonadamu2910
      @solomonadamu2910 5 лет назад

      ድምጾን ሰምቼ ስተኛ እረፍት አገኛለሁ.ከንፈር ገብርኤል ነኝ እባክዎ አባታችን በጸሎት ያስቡኝ

  • @hanekonjo7363
    @hanekonjo7363 6 лет назад +4

    አባቴ እባክዎ በፀሎቶዎ ያስቡኝ ፀዳለ ሰላሴ ብለዉ እንደቼርነቱ ይቅር ብሎኝ በሰላም የሃገሬን ምድር እንድረግጣት ።

    • @ዠዠዘዠዚሠሰመሐለደገጰነፈ
      @ዠዠዘዠዚሠሰመሐለደገጰነፈ 4 года назад

      የሆነ ነው እንጂ ተራ ሰዎች ብቻ በቃ ምን ኤም ሬዲዮ ጋር ኤም ሬዲዮ ጋር ጰራቅሊጦስ ጴጥሮስን ጸጋ እና ሌሎች ብዙ ጊዜ ነው ማለት? ኘሮግራም?፣ ኘሮግራም ኸርማን ቀን ላይ ናቸው

  • @argeargearge2016
    @argeargearge2016 5 лет назад

    እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል አባ ዮሐንስ ረጅም እድሜ እምኝሎታለሁ

  • @abayhabte6923
    @abayhabte6923 Год назад

    ቃለህይወትን ያሠማልን አባታችን

  • @asemamewuademasu7401
    @asemamewuademasu7401 5 лет назад +33

    አቤቱ አምላኬ ሆይ ለደጅህ አብቃኝ

  • @Etalem-vp3mh
    @Etalem-vp3mh 6 лет назад +5

    አመን የናተ ጸሎት ዪተብከ አና ደካሞችን ያበረታና ሉአል አግዝሐበሕርይተ ብኮት

  • @dirkarmourdwiskey1002
    @dirkarmourdwiskey1002 3 года назад +34

    Haile maskel Jamaica 🇯🇲 may the angels of heaven continue to bless you and your family always and forever amen 🇯🇲 🙏

    • @mare7241
      @mare7241 3 месяца назад +1

      Zmarmlaytyktysmaln❤❤❤❤abatahn❤❤❤❤❤❤

    • @mare7241
      @mare7241 3 месяца назад +3

      🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉

    • @mare7241
      @mare7241 3 месяца назад

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

    • @mare7241
      @mare7241 3 месяца назад

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @mare7241
      @mare7241 3 месяца назад

      ❤🎉❤🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Makdes-ei5ub
    @Makdes-ei5ub 6 месяцев назад

    አባዬ ዝማሬ መላእክት ያስማልን እድሜ ክጤናጋር ስጦቶ ያኑርልን የኛ መፅናኛ ሀገርችንን ኢትዬጽያስላምያርግልንአሜን

  • @hhoo-jv8xk
    @hhoo-jv8xk Год назад

    አሜን አሜን አሜን በጣም ደስ የሚል ዝማሬ መላእት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልን አባታችን 👏🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏

  • @ftbevfyfu8660
    @ftbevfyfu8660 5 лет назад +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በድሜ በፀጋ ያብዛልን እግዚአብሔር

  • @hirutzemene328
    @hirutzemene328 8 лет назад +266

    አባታችን ልዑል እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ረድኤትወ በረከትወ ጸሎትወ ለኛ ከቤቱ ለራቅነው ከቅዱስ ቤታችን ለራቅነው እጣኑ ኪዳኑ ለራቀን ለናፈቀን አቅም ላጣነው በጾሎትወ አስቡን 😭😭😭

    • @hiewotthesome3102
      @hiewotthesome3102 8 лет назад +3

      እልልልልልልልልልልልልልልልልል። ዝማሬ። መላከት። ያሰማልን። እኛም። ከደጅሁ። የራቅነውን። በፀሎት። አሰበን

    • @ድንግልሆይለንስሀአብ-ቨ2ደ
      @ድንግልሆይለንስሀአብ-ቨ2ደ 7 лет назад +3

      Hirut Zemene አይዞን እህቶቼ ሁሉም ያልፋል እንድ ቀን ይሳካል ሀሳባችን ምኞታችን ሳይሳካ አይቀርም ለደጁ ያብቃን

    • @hirutzemene328
      @hirutzemene328 7 лет назад +2

      አሜን አሜን አሜን እህታለም
      እንደሚሆንልን አምናለሁ

    • @alemu7020
      @alemu7020 7 лет назад +1

      amen

    • @alemu7020
      @alemu7020 7 лет назад

      amen

  • @7654-s8e
    @7654-s8e 5 лет назад +5

    ኑ በእግዚአብሔር ደስ ይበልን 2
    እንዘምር ላምልካችን እልልልልል እንበል ለጌታችን ኑ በእግዚአብሔር ደስ ይብልን አምላካችን ዝማሪ ያስምልን አሜን አሜን አሜን ለአባታችን ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ እኛ ዳካምዥ በፆሎትችን አስቡን

  • @negatuaadmasu5388
    @negatuaadmasu5388 3 года назад

    አባታችን አባዮሀንስ የበረሀው መናኝ ፃዲቁ መነኩሴ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🤲🤲🤲🌼🌼

  • @duyakonduyakon9279
    @duyakonduyakon9279 8 лет назад +13

    ቃለሂወት ያሰማልን
    ዝማሬ መላኣክት ዘማሬ ዳዊት ቅኔ ያረድ ዝተቀበለ ኣካካችን ትቀበልልን

    • @akkfvddbb4754
      @akkfvddbb4754 6 лет назад +1

      አሜን አሜን አሜን ኣልልልልልል ኣልልልልል ኣልልልልልል

    • @disikbidi9752
      @disikbidi9752 6 лет назад +1

      Elelelelelelelelelelelelelelel
      Elelelelelelelelelelelelelelele
      Elelelelelelelelelelelelelelelel

    • @ወለተሚካኤልወለተሚካ-ገ4ኈ
      @ወለተሚካኤልወለተሚካ-ገ4ኈ 6 лет назад +1

      አባታችንእድሜእናፀጋውንያብዛልወትየፍቅርአባትነወትንበስደትአለምላለነውልጅዎችበፀሎትወአስቡንአባታችንበሰላምለአገራችንያብቃንእናበመስቀልወለመባረክያብቃን

  • @softlife5208
    @softlife5208 8 лет назад +10

    አባታችን እግዛብሄር ከሰው እይን እና ከህክፎንግግር ከዳብሎስ ፈተና ይጠብቆት ድግል እናታችን ማርያም ትጠብቆት ህዝቤን ወገኔን በፀሎቶት ከእግዛብሄር ከድንግል ማርያም አስታርቁልኝ ስጋ ደሞን እዲቀበሉ እግዛብሄር ይጠብቆት የንሳሀ ልጆት መቅደስ ።

    • @dabashenegussie4466
      @dabashenegussie4466 8 лет назад

      Amen

    • @sarinafiker5536
      @sarinafiker5536 8 лет назад

      amen amen amen

    • @monamasarat4570
      @monamasarat4570 8 лет назад

      +Dabashe Negussie ለ አባታች እድሜና ጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመኖትን እግዝ አብሄር ይጠብቀወት ዝማሬመላእክት ያስማል ሁሌም የርሶወን መዝሙር ማዳመጥ ደስ ይለ ናን እናበርቱልን አባታች እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን

    • @ganatehager5250
      @ganatehager5250 8 лет назад

      elllllllllllĺlllllllll elllllllllllllllllellllllllllllllelllllllllllllllllllellllllllllllellllllllllellllllllll amne amne kalhewte yasmalne

    • @salamsalam6409
      @salamsalam6409 8 лет назад

      Ganate Hager

  • @AsterBayleyegn
    @AsterBayleyegn 10 месяцев назад +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል❤አባየ አይንሀን አይቸ የበረከት ተሳታፊ እንድሆን አምላኬን ዘወትር በትትና እጠይቃለሁ አሜን አባታችን ቃለሀይውት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @ብሌንየማርያምልጂ

    አባይየ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን❤❤❤❤

  • @Tube-zj5sx
    @Tube-zj5sx 5 лет назад +17

    ኑበእግዚአብሄር ደስ ይበለን ዝማሬ መላክ ያሰማልን

    • @mee1226
      @mee1226 4 года назад

      amen
      amen
      amen

  • @mughal8681
    @mughal8681 8 лет назад +35

    እልልልልልልልልልልልልልልልል
    ኑ በእግዚአብሔር ደስ ይበለን እልልልልልልልልልልልልልልል
    በእውነት ለአባታችን አጥንት የምያለመልም በዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ እና በፅጋ ያቆይልን አሜን አሜን አሜን

    • @eeyyu9479
      @eeyyu9479 8 лет назад +3

      አባታችን በድሜ በጤና ያቆይልን አሜን

    • @hdhdhrhr3685
      @hdhdhrhr3685 7 лет назад +1

      እግዚአብሔር ይመስገን Mughal ዝማሬ መላይክ ያሠማልን እድሜእናጤና ይስጥልን እግዚአብሄርፍቅርነው

    • @almazwarco2121
      @almazwarco2121 7 лет назад

      Ee Yyu kvkjyt

    • @samilasamila2285
      @samilasamila2285 7 лет назад +1

      Hdhd Hrhr ምህርት

    • @yaaass4224
      @yaaass4224 7 лет назад +1

      እግዚአብሔር ይመስገን Mughal እልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @kareemaali5646
    @kareemaali5646 8 лет назад +274

    አባታችን እኛን ደካሞቹን በፆሎታችሁ አሥቡን

    • @mesertzenaw6912
      @mesertzenaw6912 7 лет назад +2

      Kareema Ali እልልልልልል
      ልልልልልልልልልልልል
      ልልልልልልልልልልልልዝማረመልክትያስማልን

    • @AshAsh-qh5el
      @AshAsh-qh5el 7 лет назад +2

      Kareema Ali amenamenamen

    • @tamene6852
      @tamene6852 7 лет назад +1

      Kareema Ali
      አሜን አሜን አሜ ን አሜን አሜን
      አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
      አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
      ልልልልልልልልልልልልልልልል
      ልልልልልልልልልልልልልልል
      ልልልልልልልልልልልልልልልል

    • @kasegvighoh4721
      @kasegvighoh4721 7 лет назад +1

      Kareema Ali

    • @kasegvighoh4721
      @kasegvighoh4721 7 лет назад +2

      Kareem
      a Ali

  • @AhmedAli-nh3uh
    @AhmedAli-nh3uh 8 месяцев назад

    አባ እረዴት በረከተዎ ይድረሰኝ አሜን ኑ በእግዚያብሄር ደሰ ይበለን እምነት ብቻየዱዳን አድበት የሚከፍት አምላክ ምን ይሳነዋል🙏🙏🙏

  • @FgFh-uj4eu
    @FgFh-uj4eu 4 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ወንግሸት ቅድስ ገብርኤል ለደጅሕ አብቃኝ ምስክር እሖን ዘንድ አባታችን ዝማሪ መላእክት ያሠማልን🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️🕯🕯🕯

  • @basheerbash1796
    @basheerbash1796 8 лет назад +16

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልል አባታችን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን

  • @makdesmola4393
    @makdesmola4393 5 лет назад +3

    አባታችን እረጂም እድሜ ጤና ይሰጥልን ዝማሬ መልዕክት ያሰማልን👏👏👏

  • @selamselam9727
    @selamselam9727 5 лет назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
    አባዬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን አሜን

    • @اىاي-ض4ق
      @اىاي-ض4ق 4 года назад

      ልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አቤቱ ጌታ ሆይ ጠብቅልን አባታችን

    • @تبنينييينتبويويةسة
      @تبنينييينتبويويةسة 4 года назад

      አባይሓኔስ

  • @እመንእንጂአትፍራ-የ2ዘ
    @እመንእንጂአትፍራ-የ2ዘ 4 года назад +2

    የኛ ስጦታ አባታችን ርጅም እድሜ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥልን ወንቅሽት ገብርኤል ከስደት መልስህ ለደጅህ አብቃኝ