ጉድ ‼ ህዝቡ ሆ ብሎ ወጣ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 янв 2025

Комментарии • 100

  • @GenetuYigzaw
    @GenetuYigzaw Месяц назад +14

    ዘመነ አንገቱ ላይ ያደረገውን መስቀል እያነሳህ ለማንኳሰስ እና ለማሳነስ የሄድህበት እርቀት በጣም ያሳዝናል ያስገርማል :: በማተቡ ያደረገው መስቀል እሚያኮራና እሚያስመሰግን እንጅ እሚያስነቅፍ አይደለም : : የመስቀሉን ይዘት እኮ አልቀየረውም ትንሽም ትልቅም መስቀል ያው መስቀል ነው: :እምነቱ የግሉ ነው እና ለዘመነ ተውለት : : ጌታችን መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የተሰቀለበት መስቀል ከአማናዊ አካሉ ይበልጣል እናም እንደአንተ አስተሳሰብ ለምን በትልቅ መስቀል ላይ ሰቀሉት እንደማለት ነውና እባክህ አበህ ተናገር : :

    • @sabaaregawi3684
      @sabaaregawi3684 Месяц назад +1

      Tekekel koschascha menabatu agebaw dedeb buscheti sema yesu meskel gena tayaleh dlun esu new yemeyaschnfew del le amara fano

  • @DemraZerihun
    @DemraZerihun Месяц назад +8

    ወይ ሀብታሙ እንዲህ ወረድክ ያሳዝናል እባክህ ማውራት የግድ ስላልሆነ ዝም ለማለት ሞክር አፈርኩ

  • @abebegebrehiwot125
    @abebegebrehiwot125 Месяц назад +4

    ሎሬት ፀጋዬ ገብረመድህን (ወጣ ወጣና እንደ ሸንበቆ ተንከባለለ እንደሙቀጫ) በጎህ መፅሔት ያስቀመጡት ስንኝ ከ47 ዐመት በኃላ ዘሬ በሀብታሙ ተገለጠልኝ

  • @sosinatade9795
    @sosinatade9795 Месяц назад +4

    ዮኒ ሀብታሙን አጥረግርልኝ ይህንን ሆዳም ዘሜን እንዴት አባቱ ይናገረዋል

  • @zufanmegistu560
    @zufanmegistu560 Месяц назад +3

    ሃብታሙ የሚባል ማፈሪያን ስደግፍ መኖሬ ነው የሚያበሳጬኝ :: ዘሜ መቀለድም መጫወትም ሃይማኖትም ጀግንነትንና አንደበተ ርእቱ ለመሪነት ሳይቀር ብቁ ሙሉ ሰው ነው :: ወንበር ላይ 24 ሰአት ተቀምጦ የመተቼትና ማውራት ችሎታውም ሆነ ሞራሉም የለውም :: እሱ ቢዚነው በወንዶች ሜዳ ወዳጄ ለሴት ልጆች ግዜ የለውም ::

  • @SelanchDessie
    @SelanchDessie Месяц назад +5

    መስቀሉን አይተሕ ሰይጣኑ እያስለፈለኽነው።
    ፀበል ቢነካሕ ይለይልሕ ነበር።

  • @zufanmegistu560
    @zufanmegistu560 Месяц назад +3

    ሃብታሙ የሚባል ማፈሪያን ስደግፍ መኖሬ ነው የሚያበሳጬኝ :: ዘሜ መቀለድም መጫወትም ሃይማኖትም ጀግንነትንና አንደበተ ርእቱ ለመሪነት ሳይቀር ብቁ ሙሉ ሰው ነው :: ወንበር ላይ 24 ሰአት ተቀምጦ የመተቼትና ማውራት ችሎታውም ሆነ ሞራሉም የለውም :: እሱ ቢዚነው በወንዶች ሜዳ ወዳጄ ለሴት ልጆች ግዜ የለውም :: ደበደበው ለምትለው ደግ አደረገ እንደዛ ነው የሚያጀግነው ምድረ ልፍስፍሳም ወሬኛን ::

  • @abebegebrehiwot125
    @abebegebrehiwot125 Месяц назад +2

    መስቀል መድሀኒነ መስቀል ሀይልነ መስቀል ቤዛነ መሆኑን ካንተ በላይ የሚውቅና የተሳለመ የለም ዛሬ አነስክብኝ ድብቅ ማንነትህ ግልፅና ግልፅ ሆነ

  • @AyenewShite
    @AyenewShite Месяц назад +1

    ሀብታሙ በጣም ታሣዝናለህ መስቀል የክርስትና መለያችን ነው
    እዴት መስቀል አውልቅ ትላሉህ
    አንተስ ዴያቆን ሆነህ እያፋጀህ ነው
    ያንተ ነውር አይታይህም

  • @teshomewoldeu
    @teshomewoldeu Месяц назад +4

    Habtesh, Endezihe Hodam Atemeslegnm Nebire!! Hodam!!!!

  • @yosseftsige5413
    @yosseftsige5413 Месяц назад +1

    እነ ሀብታሙ ከተጋለጣችሁ በዃላ በሚድያ አያችዃለሁ ብዬ አላሰብኩም ነበር ። ጉድ ነው ፈጣጦች ናችሁ ።

  • @TedyTefeta
    @TedyTefeta Месяц назад +3

    ፈጣሬ የሶሪያው በረከት ለኛም ይደርብን

  • @kassahungermew2227
    @kassahungermew2227 Месяц назад +10

    ሀብታሙ አያሌው ከነበርክበት ማማ ወርደሀል ሚሰማህ የለም አርፈህ ተቀመጥ ከከፋፋዩ እስክንድር ጋር ያለህ አደገኛ ሚስጥር ተጋልጧል እና አርፈህ ተቀመጥ አትልፋ ተነቅቶብሀል ።

  • @feredenegash7976
    @feredenegash7976 Месяц назад +2

    ሐብታሙ የሚየስለቅሰው ጉዳይ ምንድነው? ህዝብ እያለቀ የሱ አካውንት ገቢ ሰለ ቆመ ነው በቅርብ ያላችሁ ኢትዮጵያን ጠይቁት የወያኔ ካድሬ እንደ ሰጎን አንገቱን ደብቆ አማራ አንድ ይሁን ሲባል ጉዱን እንዳይወጣ የሚያደርገው እልቅሶ

  • @MatyasHD
    @MatyasHD  Месяц назад +2

    እባካቹ subscrib❤

  • @አንዱአለምደብረብርሀ-ቸ5ረ

    ሀብታሙ አያሊው አማራ በድሮን እያለቀ በአማራ ትግል ስለአንድ ሰው ታወራለህ አንተ የጥቅም ሰው።

  • @merarawyinager4675
    @merarawyinager4675 Месяц назад

    ሀብታሙ አያሌው ከገንብቶ አፍራሹ እስክንድር ጋር ተሰልፎ ለአማራ ነጻነት ሲታገል የነበረውን ግስጋሴ የዘመነ ካሴን ክርስትና እስክንድርን ለመግደል አሳደደ በሚል ትችት የአማራን ፋኖ አንድነትንና ግስጋሴውን እየቀለበሰ በመሆኑ እኔ ካልኖርኩበት የፋኖ ድል ገደል ይግባ እያለን ነው ።በጣም ያስተዛዝባል ።

  • @wubitteklu815
    @wubitteklu815 Месяц назад +1

    አሁን ባናተ አቤት የአማራ ችግር ፈቺ መሆናችሁ ነው። የወረደበት ስድብና ዱላ አልጠገበም ወይስ አነሰ ብላችሁ ነው። ህዝብ የወረደበት መቼ አነሰው። ድሮም ምላሳችሁን ነው የምትወክሉት ዛሬም በአደባባይ አረጋገጣችሁልን።

  • @IsmailTsfau
    @IsmailTsfau Месяц назад

    የወኒ እንዲህ ጀግናነህ ተመቸህኝ ይመችክ

  • @AbrehamMeshesha
    @AbrehamMeshesha Месяц назад +1

    ሀበታሙ ምነው ሲነቃ ይቀራል የሚል ጭዋታ አታክም አንዴ በቃ ጫዋታ ቀይር

  • @tsehayweldtsadik5187
    @tsehayweldtsadik5187 Месяц назад

    ብሩክ ፣ሀብታሙ በጣም እንወዳችሁ ነበር ከእንግዲህ ተስፋ ባለመቁረጥ ሞክሩ።

  • @Serkalem-dv8vf
    @Serkalem-dv8vf Месяц назад

    አረ ምንሼ ነው ሀብታሙ ወይ ጉድ ገንዘብ አንዲህ ነው

  • @yeshiawoke9917
    @yeshiawoke9917 Месяц назад +1

    Dedeb bado chenkelat kefo neh

  • @GenetuYigzaw
    @GenetuYigzaw Месяц назад +1

    ሀብታሙ አያሌው :- በክት ነህ ጭቃ ነህ አንተን ብሎ አማራ ነገሮች በዚህ ከቀጠሉ እና ከከረሩ ወደፊትታየዋለህ : : እስክንድር ያሸነፈ በመሰለህ ጊዜ ምንም ስትል አልሰማንህም ነበር አሁን ደግሞ እስክንድር የተሸነፈ በመሰለህ ጊዜ ደግሞ ከፍየሏ በላይ እየጮህ ነው : : ነውረኛ ነህ እፈር !!! ::

  • @wubshetlemma802
    @wubshetlemma802 Месяц назад +1

    Habtamu, endezih aynet duket neh ende!?

  • @ynanam-ms2bv
    @ynanam-ms2bv Месяц назад +1

    አይ ሀብታሙ በአንድ አፍ ሁለት ምላስ ምነው ገቢህ ቀነሰ በጣም አንቀዠቀዠህ እኮ ደሞ ብለህብለህ በሀይማኖት መጣህ ማፈሪያ

  • @shimelsshimels495
    @shimelsshimels495 Месяц назад

    የቀን ጉዳይ እንጂ ፋኖ አሸንፎ መግባቱ አየቀርም በዚያን ጌዜ እፍረትህን የት ታደርገዋለህ

  • @ethio125
    @ethio125 Месяц назад

    ሞጣ የለየለት ባለጌ ነው በነገራችን ላይ እንደ አማራ ጋጠወጥ ባለጌ ተሳዳቢ አላየንም እየተሳደቡ ከማህበረሰቡ ጋር ተከብሮ መኖር የሚቻል ከመሰላቸው ተሳስተዋል ሰውን ዝቅ አድርገህ አትከበርም ይህን እወቅ

  • @mintwabsimie
    @mintwabsimie Месяц назад +1

    Who was help u?

  • @Tgstbrhqne
    @Tgstbrhqne Месяц назад +1

    በአማራክልልየደረሰዉንግፍእማያዉቅአለብየአላስብምእባካችሁዲምፆሁኑአትዘባረቁ

  • @samhaile1638
    @samhaile1638 Месяц назад

    ሀብታሙ ችግሩ ምንድን ነው ? ቀን ያልፍና ይዋረዳታል።

  • @dwebalebadde
    @dwebalebadde Месяц назад +1

    በቃ ሀብታሙ አያሌው እንደዚ የወረደ ሆነ። ለካ ባዶ ነገር ነዉ።

  • @AsfaweDefare
    @AsfaweDefare Месяц назад

    ሐበታሙን አስከንድ ምን ቢያቀምሰው ነው? አንዲህ የሚግመነመነው?አብረው ተስረው ነበር እንዴ ያን የተባለውን ነገር ፣ይቅር ይበለኝና የግልን ስሜት ለመወጣት ያገር ተስፋን ማበላሸት ፣

  • @SurprisedBicycle-cl8fv
    @SurprisedBicycle-cl8fv Месяц назад

    ሀብታሙ አያሌው ከመስቀሉ ምናለህ ወይ ጩህና ይውጣልህ

  • @adane2182
    @adane2182 Месяц назад

    ሐብታሙ ባለመስማማት መሐል መግባባት ያለ ነዉ።ይሕን በደንብ ታዉቀዋለሕ።ዝቅ ማለትን ታዉቀዋለህ።ከጋዜጠኝነት ወርደህ የኑፅሀን ደም ይጮሀል የግለሠብ ፀብ ወይም የጥቅም ግጭት አስመሰለብህ ወደድሮህ ተመለስ።ለብዙሀን ስትል ተሸነፍ። መሸነፍ ጀግንነት ነው።ሙያዉን አታርክሱ።

  • @asherAsher-wu6wt
    @asherAsher-wu6wt Месяц назад +2

    politica kebad nw dani

  • @meselechmeselech4435
    @meselechmeselech4435 Месяц назад

    ባሁኑ. ሰአት. አነደሂያለ. ንግግር. አይገባህም. ሀብታሙ. የሀገር. ጉዳይ. እንጂ. ያንተከርሰ. መሙያ. ገንዘብ. አልችገረንም. አብይ. ገዛህ. እንዴ. አነሱ. ታርቀዋል. ለሀገር. አንድነት. ሲሉ. አንተም. ቻለው

  • @SirgutAbebe-j7t
    @SirgutAbebe-j7t Месяц назад +1

    አንተወለወልዳአማራንየማቶክልባንዳነሕ ምንምእንኳንቢያጠፋ ለብቻዉልትመክረዉየተሻለአይሆንምነበር።

  • @AgereWalle
    @AgereWalle Месяц назад

    ሀብታሙ ተወ በመስቀል አታሹፍ

  • @esayastsegaye6540
    @esayastsegaye6540 Месяц назад

    ሀብታሙ እባክህ አማራን ለቀ ቅ አድርገህ ሌላ የገቢ ምንጭ ፈልግ (ፈረስ እጠብ )

  • @LemmaMengesha-h1d
    @LemmaMengesha-h1d Месяц назад +1

    የቀወሳችው ሰወች ናችው

  • @ashenafi200
    @ashenafi200 Месяц назад

    Habtamu eko Amaregna tenagari tegrie weyanie nawe

  • @gezashignmekonnen7738
    @gezashignmekonnen7738 Месяц назад

    ዳንኤል ጥቅም ስላላገኘ ገው ህወሀትን ሲነቅፍ የነበረው

  • @SerkalemTesfaye-zv2pi
    @SerkalemTesfaye-zv2pi Месяц назад

    ተው. አፋቲ😂😂😂😂

  • @SeifeTeshome-vt5cg
    @SeifeTeshome-vt5cg Месяц назад +1

    ሀብታሙ ቦርኮ ነው

  • @Amsale-sl6ek
    @Amsale-sl6ek Месяц назад

    ኋብታሙ እንዴት እንዳስጠላህ ባወቅህ

  • @asuberhne1532
    @asuberhne1532 Месяц назад

    ወይ ሃብታሙ እምትገርም።

  • @SamraTilahun
    @SamraTilahun Месяц назад

    ewneten yezzo Selemytaggel Mesekellu Terru new Habtammmu Andanda Atebedd!!!

  • @gezashignmekonnen7738
    @gezashignmekonnen7738 Месяц назад

    ሀብትሽ ዘመነን ትተህ እስቲ እስክንድር ትክክል ነው ወይ በደንብ አስተውል አለበለዚያ ጭፍን ጥላቻህና አልሸነፍም ባይነትህ ከሰውነት ወርደሀሰል

  • @mandefrotewoderos11
    @mandefrotewoderos11 Месяц назад

    ሀብታሙ አንተ በምላስህ የምትገድለው የምታቆስለው ህዝብ በጣም ብዙ ነው ዘሜ መስቀሉ የእምነቱ መገለጫ ነው ሀገር የሚያጠፋ ሚስትና እህት የሚደፍር አረመኔ ሊገድለው ሲመጣ ቢከላከል ነውርም ሀጢዓትም አይሆንም
    አንተ በዚህ ዓይነት ርር ድብን የምትልበት ምክንያት ግን ግልጽ ነው የአንተና የአቤ ሙሾ ድርደራ ዋጋ ስለአጣባችሁ ነው ሰሚ የላችሁም አትድከሙ።

  • @fbmobike3296
    @fbmobike3296 Месяц назад

    መስቀሉ እኮ ኃይል ነው ምነው ተቃወምከው አንተ ደሞ አበዛኧው

  • @beletubogale8166
    @beletubogale8166 Месяц назад

    ሠይጣን መስቀል ሲያይ ያንዘረዝረዋል አይወድም ወንድሜ መስቀልህን ከፍ አድርገህ እሰረው አጋንንትን ይዋጋልሀል

  • @GashawAbebe-s1q
    @GashawAbebe-s1q Месяц назад

    Cadahun(bica)2hektar bole tesetew

  • @alex-bw7ek
    @alex-bw7ek Месяц назад

    አይ ሀብታሙ አንተስ አደለህ እዴ ክርስታያንማ በሆድህና በዶላር ህሊናህን ሸጥክ እንጂ ደሞ አለማፈርህ መስቀል ያረገን መተቸትህ በቃ በቃ ካፈርኩ አይመልሰኝ ነው ያጣ ለማኝ ተሳድቦ ይሄዳል ማለት ያንተ ቢጤ ነው 😂ሀብታሙ ተብዬው

  • @onetruth4649
    @onetruth4649 Месяц назад +1

    ደብተራው ሀብታሙ እና ክብርት አንድ ናቸው

  • @FirewTesfaw
    @FirewTesfaw Месяц назад

    Kkkk አንተ አመጣም አገጥምም እንግዳ ቁጭ ብለሕ ትፈተፍታለሕ የተቀማጭ አፉ ምላጭ አዬ ቀልድ ተው አታባሉን ሕዝባችንን የናተ ጩሕት ለኛ ተረፈን

  • @mulalemDemeke
    @mulalemDemeke Месяц назад

    ሀብታሙ ለካ ቀንደኛ የአማራ ጠላት ነክ

  • @mulalemDemeke
    @mulalemDemeke Месяц назад

    በዘሜ የመጣ ማንንም አንሰማም እንኳን ሀፍታሙ ን የወረደ ቡሽቲ ማንንም አንሠማም

  • @AlemayehuAlex-b7x
    @AlemayehuAlex-b7x Месяц назад

    Ahiyawon ferito dawolawon le habitamo ayalewo melis yih mesikelun tinish kalebet kefi aregilikalewo kanesebik ke zemene lay yalewo ke araju ga yale minigizem be mesikelu ende sebel yasilefelifewal enam ajenda lemasikeyes wode meskelu guday tilik arege tinish arege esu yalichenekewo anite le esu protocol anit techenek ke sewonetih gar alihedem ye egna asabi habitamu

  • @Edenmulugeta-d3s
    @Edenmulugeta-d3s Месяц назад

    Ewinetun naw yoni magna Ethiopia mere yelatm hzbu weto yemegebaw be egzeyabher fikad naw.hebtamu ayalew arfeh tekemex yemender weregna honehel ante zemenen yemetechet akmu yelehm tenekitobhel

  • @halimasadiamohammedougas167
    @halimasadiamohammedougas167 Месяц назад

    አንተ ዮኒ ማኛ አሜርካ ምን እየሰራህ ነው እሺ አብይስ አገሩ ላይ ነው የሚያስለምነው አንተ አለ አይደለምህም አሜሪካ ላይ ምትለምን ቤተሰብህን የምታስተዳድረው በልመናና በውርደት አይደለ እንዴ መጀመሪያ የራስን ማወቅ ነው ለማኝ ሴት አለሙ

  • @MariamMary-n4d
    @MariamMary-n4d Месяц назад

    አከብርሕ ነበር ወረድክብኝ

  • @marde684
    @marde684 Месяц назад

    ሐብታሙ አያሌው ሰዶማዊ መሆንህን ሳታቆም የእግዚአብሔርን ስም አቴጥራ

  • @mustefamohamed3840
    @mustefamohamed3840 Месяц назад

    ስማ ሐብታሙ አንተ ዘመነ
    ካሴን ስለአጥላላህ የሚቀየር ነገር የለም የአንተሐሳብ በምንም ታምር እስክንድር ነጋ አይቀጥልም ተቃጠል የለም

  • @Getachew-n2f
    @Getachew-n2f Месяц назад

    አይ ሀብታሙ በቀመጨረሻህ እንደዝ ዘቀጠ ቁምገገሩ አልቆብህበዘመነ መስቀል መጠህ ?

  • @BakeBati
    @BakeBati Месяц назад

    በጥበጮች እርበነ ብስ ለፍለፍ አእምሮ ግዛት ምለሰም

  • @AlemayehuAlex-b7x
    @AlemayehuAlex-b7x Месяц назад

    Yuni magna ke megenagna ewonet newo nege chewatawo siyalik hulum yigaral

  • @ermiasmengste8055
    @ermiasmengste8055 Месяц назад

    አይ ሀብታሙ ምንም ማላት ነው ተችተህ ማተሀል

  • @LemmaMengesha-h1d
    @LemmaMengesha-h1d Месяц назад

    አቢሶ ዘመሪኩን አብታሙ ስትባሉ እናተ አመሪካን ሆናቾው አፍችውን ትከፍታላችው ባለገወች

  • @RahelRomano
    @RahelRomano Месяц назад +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MariamMary-n4d
    @MariamMary-n4d Месяц назад

    ምናገባሕ እሱለተሸከመው አተ ምናገባሕ ተቃጠልክ

  • @Rahel-qu7ef
    @Rahel-qu7ef Месяц назад

    ምን አይንት ስው ንህ ህብትሽ እክክክ ንህ

  • @mulalemDemeke
    @mulalemDemeke Месяц назад

    ሀብታሙ የስክድር ሚስት

  • @getahunteferi8189
    @getahunteferi8189 Месяц назад

    habte ye-aheya lij

  • @yohanneswoldmariam1599
    @yohanneswoldmariam1599 Месяц назад

    What do you have with Amara fighter Zemene Kassie? You're supporter of Weyane for long time. You can not blame Arbegna Zemene since you are not the Amara FANO. Simply you are crying for your source of money from Eskinder each month will stop. Shame on you.

  • @yeshiawoke9917
    @yeshiawoke9917 Месяц назад

    Bull shet

  • @yeshiawoke9917
    @yeshiawoke9917 Месяц назад

    Donkey

  • @gezashignmekonnen7738
    @gezashignmekonnen7738 Месяц назад

    እብዱ ጨምላቃው ሞጣ

  • @mmekonnn3823
    @mmekonnn3823 Месяц назад

    ሃብትሽ ማንም አይሰማህም ።

  • @AbebawAregu
    @AbebawAregu Месяц назад

    አይድከምህ ተስቃለህ

  • @Kiyaalex-j7k
    @Kiyaalex-j7k Месяц назад

    ብሥብሥ ቀፎ ግማታም በምነቱ አትዋረድ ደደብ ነቅተህ ሙተሃል ተምረሃል ግድ

  • @abibekele4680
    @abibekele4680 Месяц назад

    ሀብታሙ አያሌው ጀግና