ሰበር ሰበር - ያልተጠበቀው ፋይል ወጣ ኢትዮጵያ ተገኘች መንቀጥቀጡ አሳዛኝ መዘዝ አመጣ ወደመ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 янв 2025

Комментарии • 160

  • @hanaReta-s1d
    @hanaReta-s1d 16 дней назад +52

    እረ ውድ ኢትዮጵያዊያን በየሀይማኖታችን ሁላችንም እንጸልይ አባቶች እባካችሁ ጸሎት አስጀምሩ 😢😢😢😢😢ሳናጠፍ እንጸልይ ወደፈጣሪ ይህ ሁሉ የእኛ ሀጽያት በዝቶ ሞልቶ ነው 😢😢😢😢ኢትዮጵያ በደም ታጥባለች ጌታሆይ እንደምህረትና ቸርነትህ ይቅር በለን 😭😭😭😭😭😭😭

    • @abdurahimkassa3135
      @abdurahimkassa3135 16 дней назад +1

      ሁሉም ኢትዮጲያዊ የበኩሉን መልካም ጠጠር በመጣል ለመጪው ትውልድ መደላድልን ይፍጠር አምባገነናዊ አገዛዞች የፈጣሪ ቃሎች አይደሉም ይቀየራሉ ተገዝግዘው ይገነደሳሉ!! ክብር ለኢትዮጲያ እና ህዝቦቿ!!! ውድቀት ለጠላቶቿ!!!!!!

  • @zekariasyemariam6398
    @zekariasyemariam6398 16 дней назад +22

    አቤቱ ጌታ ሆይ ኃጥያቴ በዝቶዋልና ይቅር በለኝ!

  • @TemesgenShanko
    @TemesgenShanko 16 дней назад +50

    ከሃጥአተኞች ሁሉ አንደኛዉ እኔ ነኝና እባክህን አምላኬ ማሬኝኝኝኝ፣፣

    • @saraamagreedavid6763
      @saraamagreedavid6763 16 дней назад +2

      😥😥😥😥 አሜን

    • @أممانيساانشاالله
      @أممانيساانشاالله 16 дней назад

      እረባክህ እሱነው ሊያስጨርሰን ነውብለው እዳይገሉህ 😅😅

    • @TemesgenShanko
      @TemesgenShanko 16 дней назад +1

      @أممانيساانشاالله አንቴ ፍፁም ሰዉ ልትሆን ትችላለህ እኔ ግን ሀጥአቴኛ ነኝ

    • @أممانيساانشاالله
      @أممانيساانشاالله 16 дней назад

      @@TemesgenShanko እረሁላችንም ነንግን ያገራችንሰው አቸጋሪነው ከስሳም በታችናቸው እዳይደበድቡህ ብየነው

    • @ajmanbaldiya3338
      @ajmanbaldiya3338 16 дней назад

      ​@@أممانيساانشااللهማይም ነክ እግዝአቢሔር ቢታዊቅ ማረኝ ልትልነበረ አሜን ማረን አዎ አጥያተኛነኝ

  • @MestawetHailegiorgis-c7s
    @MestawetHailegiorgis-c7s 16 дней назад +11

    አምላኬ ሆይ እንደኛ ሀጥያት ሳይሆን እንደቸርነትህ አቤቱ ይቅር በለን

  • @AmelawerkKurbel
    @AmelawerkKurbel 16 дней назад +29

    እኔ ደግሞ ኢትዮጵያ ተገኘች የሚል እርእስ ሳይ የት ጠፍታ ነው በረዬ ዜናውን እስከምሰማው መቸኮሌ የኛዎቹም ወግ ደረሳቸውና ከአሜሪካ መረጃ ለመመንተፍ አበቃቸው ተመሥገን ለውጥማ አለ የመሬት መንቀጥቀጡን እግዚአብሔር ይታረቀንጂ በሰው ሀይል ምንም የሚሆን የለም በየሀይማኖታችን አብዝተን መማጸን ነው ውድ ኢትዮጵያዊያን 💕💕💕

    • @zedyednglij3314
      @zedyednglij3314 16 дней назад +3

      😅😂😅😂😅😂😅አጀንዳ አትጪ የተባለች አገር እንደው ምን ይሻላል እኛ የመሬት መንቀጥቀጥ ያስጨንቀናል እነሱ የደላቸው ስለላ ይላሉ 🙆🙆🙅🙅

    • @KmalDare
      @KmalDare 16 дней назад

      😂😂😂

    • @መሠረትተዋህዶ
      @መሠረትተዋህዶ 16 дней назад +2

      ዩቱበሮች ለአቴሽን የማይሉት የለም!😅

    • @tonyhobeika4835
      @tonyhobeika4835 16 дней назад

      Enim eskemekefetew chrkugy

    • @hana-s2x
      @hana-s2x 16 дней назад

      😂😂😂😂😂😂

  • @ZemzeMohammed
    @ZemzeMohammed 16 дней назад +7

    መባላቱይቅርናዱአናዲርግሁሉምበየሀይማኖቱእባካቺሁ

  • @SaraSara-q6l7g
    @SaraSara-q6l7g 16 дней назад +17

    በመላው አለም የምትገኙ እህት ወንድሞቼ በያላችሁበት የእግዚአብሔር ሰላም ያግኛችሁ❤

  • @aredogetenet4518
    @aredogetenet4518 16 дней назад +3

    እግዚአብሔር ሆይ እንደእኛ ሐጥያት ሳይሆን እንዳንተ ቸርነት ይቅር በለን የመጣውን ቁጣ በምሕረትይ አጥፋልን እግኦ 🙏🙏🙏

  • @tibebtsehay
    @tibebtsehay 16 дней назад +18

    (((እግዚአብሔር))) ሆይ የዛሬው መድኋኒዓለም ፍቅር የበዛ ደግ አምላክ
    በምህረት በቸርነት አስበን አቤቱ ህያው የዳዊት ልጅ (((ክርስቶስ )))ሆይ ማረን ማረን ማረን😢😢😢🙏🙏🙏

  • @TigistAssefa-op2zk
    @TigistAssefa-op2zk 16 дней назад +8

    በሠላም ያሳደረን ደግ አምላክ በሠላም ያዉለን መልካም የእረፍት ቀን ይሁንልን🙏🙏🙏🙏

  • @abebekidane5216
    @abebekidane5216 16 дней назад +5

    ተበርቼ ሰላም ይላል ጉራጌ
    አሁን ምን ፈልገውን ነው ኢትዮጵያን የሚያጣቅሱት

  • @berkeayalewbalcha1435
    @berkeayalewbalcha1435 16 дней назад +4

    እንኳን ደና መጣህ አቤሎ ስለምትሠጠን ትክክለኛ መረጃ እናመሠግናለን ♥️♥️♥️♥️🙏🏼🙏🏼

  • @MeUs-y7g
    @MeUs-y7g 16 дней назад +4

    አላህ ከደዝአይነት በላ ይጠብቀን ዱሃ ያስፈልጋአል

  • @سينكا
    @سينكا 16 дней назад +1

    እግዚኦ መዲሃን አለም ታደገን አድነን

  • @geshaethiopua449
    @geshaethiopua449 16 дней назад +10

    በመሬት መንቀጥቀጥማ የአፓርታማ ዋጋ መቀነስ አለበት

  • @sewasew
    @sewasew 16 дней назад +3

    ፈጣሪ ይታረቀን
    ለእኛም ልቦና ይስጠን🙏🙏🙏
    ሰላም ለአገራችን
    ሰላም ለዓለማችን ይሁን!

  • @elsabetshume4775
    @elsabetshume4775 16 дней назад +1

    አቤቱ ማረን በደሌ በዝቶል

  • @tlagab2439
    @tlagab2439 16 дней назад +4

    ማስታወቂያ ከመሃል አልያም መጨረሻ ብታደርግ መልካም ነው።

  • @DegitBatana
    @DegitBatana 16 дней назад +3

    Selma le Ethiopia 🇪🇹 🤲🙇‍♀️

  • @BiruktayitMasresha
    @BiruktayitMasresha 16 дней назад +8

    የኢትዮጵያ የሀይማኖት አባቶች ምነው ተኛችሁ አሁን ዝም አላችሁ ሳይሆን ተኛችሁ ነው የሚባለው ምህላ አስጀምሩ ልናልቅ ነውኮ በሀጢያታችን እግዚኦ እንበል ሙስሊሙም በሀይማኖቱ ማረኝ ይበልን እየጠበቅን ነው አቤት ጌታዬ ሆይ ምህረት ለሀገራችን ለኢትዮጵያ ላክልን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @ajmanbaldiya3338
      @ajmanbaldiya3338 16 дней назад

      አባቶች መቸ እግዝአቢሔር ያሳያሉ ለአመፂ በርቶ ይላሉ

    • @HabtamneshAbebe
      @HabtamneshAbebe 16 дней назад

      Abatoch zereynoch , yedem eda alebachew, eyna wodefetari enchuh jali!!!!!

  • @የእናትጓዳ-አ1ረ
    @የእናትጓዳ-አ1ረ 15 дней назад

    ሰላም ለአለማችን ይሁን መጨረሻችንን ያሰምርልን ከክፉ ስራ ይጠብቀን ወደ በጎ ይምራን ቢከፋም ቢለማም ከክፋት ደግነት ሳይሻል አይቀርም በጥቂተች አገር ትወቀሳለች አይገርምም ፈጣሪ መድሀን አለም ጠብቀን🙏

  • @eldanacherie8336
    @eldanacherie8336 16 дней назад +19

    ዜናውና ማስታወቂያው ተጋጨብን ህንፃወች ስጋት ላይ ናቸው በዚ ቤት ግዙ ስትለን ለህፃን ልጅ ብር ሰጥቶ ለምን ተቀደደ እንደማለት ነው 😂😂😂😂

  • @Elisa-x6d
    @Elisa-x6d 16 дней назад +5

    በየቦታው እያፈረሰ እግዚሐብርም ተቆጣ ይቅር ይበለን ይሄመግግት ካልወደመ ምንም

  • @HeuYsye
    @HeuYsye 15 дней назад

    ምን ወግ አለው ላሀብታሚ ብች ነው😢😢😢

  • @tigistlakew9032
    @tigistlakew9032 16 дней назад +8

    እስቲ ቤቶቹን ቀነስ ቀነስ እያደረጋችሁ ሽጡልን ምክንያቱም መሬት መንቀጥቀጡ እንደቀጠለ ነው ቤት የሌለው እሚንከራተት ብዙ ወገን አለና እንተዛዘን

    • @smumd
      @smumd 16 дней назад +3

      ቢፈረሰ ይመረጣሉ ለሚሥኪን ከሚያካፈሉ😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @sabllass1239
    @sabllass1239 16 дней назад +3

    ፀሎት ማርግ

  • @aminajohar2300
    @aminajohar2300 16 дней назад +3

    ያረቢ ቤተሰቦቼን ጠብቅልኝ

  • @wubitji3349
    @wubitji3349 16 дней назад +2

    ሰላም ሀገራችን 😢😢😢

  • @SAMUELTESHOME-m7k
    @SAMUELTESHOME-m7k 16 дней назад +7

    እኔ ግ ን ሲመስለኝ አሜርካ ከዝርዝሩ ያካተተችን በሃገራችን የምትሰራውን ሴራ ለመሸፋፈን ይምስለኛል ግ ን እንድው በሆነና ፈጣሪ እረድቶን አሜርካን እንደዛ ማድረግ የምንችል ከሆነ በዛው የወሰደችብንም ለማስመለስ ብንጥር እና ስለላው ቢበረታታ ባይ ነኝ እንደው አቅም ቢኖረን አሜርካን ጨምሮ እንግሊዝንም ደና አድርጎ ነበር መበርበር

    • @belayshebo3149
      @belayshebo3149 16 дней назад

      ክክክክክክክክክክክክ

  • @MMatthewEbo
    @MMatthewEbo 16 дней назад +1

    God help Ethiopia 😮 let love each other we have short lives 😮

  • @MatiMan-ty4qt
    @MatiMan-ty4qt 16 дней назад +2

    አያ ጆቦ ሳታማሀኝ ብላኝ

  • @ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ

    ውጀል፣በዛ፣ዝሙት፣በዛ፣ግፍ፣በግፍ፣ሆን፣ደሆች፣አለቀሱ፣ሀብታሞች፣ሀብታቸውን፣ለመጥፎ፣ተጠቀሙ፣ለለለው፣ዳቦ፤መግዛት፣ሲገባቸው፣😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭እውነት፣ፈጣሪ፣ተቆጣብን፣ቱው፣አሁንም፣ወደራሳችን፣እንመለስ፣ወገን😭😭😭😭😭😭

  • @AdemGobeze-g5p
    @AdemGobeze-g5p 16 дней назад +8

    መሬት እዬተንቀጠቅጠ ነው እያልክ ቤት ግዙ አይከብዲም አቤሎ😂

    • @shwaalem6542
      @shwaalem6542 16 дней назад

      😂haha You are right !
      He already get payed for advertising😅

  • @NanoGOD-h5l
    @NanoGOD-h5l 16 дней назад

    ልክ ነዉ

  • @መኪሉቅማንዘይን-ጐ6ጀ
    @መኪሉቅማንዘይን-ጐ6ጀ 16 дней назад +3

    ገነ አሜርካ ሚትበል ሐገር አነጠፈተለን 💪💪💪🇪🇹🇪🇹

    • @SofoniyasbirhanuSofi
      @SofoniyasbirhanuSofi 16 дней назад +4

      ደሀ በህልሙ ቅቤ ባይልስ ምን ይሆን ነበር

    • @saraamagreedavid6763
      @saraamagreedavid6763 16 дней назад +2

      ሃገራችን መሬት እየተንቀጠቀጠ አንተ አሜሪካንን አጠፋለሁ ትላለህ ፊደሉን አስተካክለህ በፃፍክ

    • @MunaMohammed-b3n
      @MunaMohammed-b3n 16 дней назад

      ​@SofoniyasbirhanuSofi thank you

    • @MunaMohammed-b3n
      @MunaMohammed-b3n 16 дней назад

      ​@@saraamagreedavid6763ignorant is ignorant always

  • @tinsayekifle5611
    @tinsayekifle5611 16 дней назад +5

    አቤላ በቪዲዮ ብታደርገው ጥሩ ነበር😢😢😢

  • @agnewyelma9048
    @agnewyelma9048 16 дней назад +2

    ኢትዮጵያ ነፃ አገር መሆንዋን መዘንጋት የለበትም። አሜርካም ኢትዮጵያን ይሠልላል ።

  • @fffff478
    @fffff478 16 дней назад +6

    ሊበሏት ያሰቧትን እርግብ ጅግራ ነች ይሏታል አሁን ኢት/ዮ ሀያላኖቹን የመሰለል አቅም አላት?

    • @TiruyeTesfaye
      @TiruyeTesfaye 16 дней назад

      ይንቁን የለ የተናቀ እኮ ያስፈራል

    • @tigistadmasu3410
      @tigistadmasu3410 15 дней назад

      የናቁት ቁ * ያስረግዛል 😂

  • @SaraHabtegebrielHaile
    @SaraHabtegebrielHaile 16 дней назад

    ስለላ ደረስብኛል በጣም የሚገርም ትክኒክ አድባንድ አቃለሁ በጣም ኤርትርይን ኢትዮጵያ አባክች አስብልን

  • @engidashetzeleke6243
    @engidashetzeleke6243 16 дней назад

    ከዚህ ላይ ምስ ከማርሻ ብርሃኑ ጁላ እና አትሌት ኃይሌ ገ/ሥላሴ ወጪ ሌሎቹ በመሉ የኢትዮጵያ ጠላቶች ናቸው

  • @onlymine4294
    @onlymine4294 16 дней назад +1

    ሰለባ የሚሉት በመሬት መንቀጥቀጥ እጃቸው ያለበት ይመስላል ብዙ አገሮች በርደ መሬት አሜሪካን ጎድተዋል

  • @mihretyamaru9111
    @mihretyamaru9111 16 дней назад +4

    አባቶች አባቶች የምትሉ ሰዎች ግን ጤነኛ ናችሁ? አሁን የደረሰብን ሁሉ በነሱ የመጣ አስመሰላችሁት እኮ እነርሱም ስለእኛ ሳይታክቱ በመፀለያቸው ይህው ዛሬም በእነርሱ ምልጃ በፈጣሪ ቸርነት አለን አላጠፋንም😥
    እዚህ ሚዲያ ላይ ከምታለቃቅሱ በየሐይማኖታችሁ ወደ ፈጣሪ ስለሐጢያታችሁ ብታለቅሱ አይሻልም እንዴ? ሁሉም ሰው በሐጢያቱ ነው የሚጠየቀው የእኛ ሐጢያት ደግሞ ምንም በማያውቁ ንፁሐን ላይም አልቀረም 😭 ጣት መቀሰር አቁሙ እንዳይፈረድባችሁ ለመፍረድ አትቸኩሉ ፍርዱን ለፈጣሪ ተውለት እናንተ እራሳችሁ ላይ ብቻ አተኩር እባካችሁ🤲

  • @hailealemayehu3746
    @hailealemayehu3746 16 дней назад +8

    አይ አቤል ኢትዮጵያ ተገኘች ስትል በመሬት መንቀጥቀጡ ምክንያት ሌላ ኢትዮጵያ ብቅ አለች እንዴ ብዬ በሩጫ ወደ ዜናው ገባው 😂
    አሁን ይህች ሚስኪን ሀገር በአሜሪካ ጉዳይ ምንአገባት ቆይ የራሷ ኑሮ ግራ ያጋባት አይበቃትም እንዴ ???

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 16 дней назад

      እኔ ራሱ ግራ ጋባኝ እኮ ኢትዮጵያ ሲባል ገና ጠግባን ሰልባላ 😂😂😂😂😂

  • @SalamwetSalamwet
    @SalamwetSalamwet 16 дней назад +2

    ,😂ለዚህም መብቃታችን ትልቅ ተስፍ አለን ማለት ነው በመርጃ

  • @AbubekirMohammed-t7w
    @AbubekirMohammed-t7w 16 дней назад +9

    የምግብ ሽታ በሚናፍቀን ሀገር ላይ ሆነን። የሳይበር ጥቃት ለመፈፀም በመሰረተ ልማት ላይ ያውም በአሜሪካ፡ ወይ ጉድ፡ ሊመቱን ከሆነ ምክኒያት መደርደር አያስፈልግም።

  • @SaidAhmed-p6r
    @SaidAhmed-p6r 16 дней назад

    Salami lahuchi

  • @NajateNajate-112
    @NajateNajate-112 16 дней назад

    በቦታው ያለውን ጉዳት በቪዶ ብታሳይ ጥሩ ነው

  • @Yfdbkg
    @Yfdbkg 16 дней назад +3

    አረ አሜርካ ግፏ😂😂 የምር ኢትዮጵያ አሜርካን አይ አሁን ጥሩ ላይነች ማለት ነው ሀገሬ😂😂😂😂😂

  • @freePalestine-oo1vb
    @freePalestine-oo1vb 16 дней назад +4

    ሀሀሀሀ የኢትዮ ልጆች በቃ አቅማችንን እናቃለን አሳቃችሁኝ 😂😂😂 ወላሂ

  • @WendwosenWendimagegn
    @WendwosenWendimagegn 16 дней назад +2

    ተው አታስቀኝ😅

  • @حميدسعيد-ض4ر
    @حميدسعيد-ض4ر 16 дней назад +1

    fetrehoye yikrbelene

  • @NafesaMohammed-b6r
    @NafesaMohammed-b6r 16 дней назад

    ከመሬት መቀጥቀጡይትረፍ

  • @lammiiambo5267
    @lammiiambo5267 16 дней назад +3

    የዜናው ሪዕስ እኮ የዓለም መጨረሻ ይመስላል ማካበድ ይባላል 😁😁😁😁😆😆😆😆😀😀😀😃😃

    • @Jonny-z9n
      @Jonny-z9n 16 дней назад

      ፈልገሐው ነው ፋራ የሆንከው

  • @AnewarMohammed-e9w
    @AnewarMohammed-e9w 16 дней назад +2

    አይ አሜሪካ የሷ ሥጋት የሆኑት ጠራች ምነዉ እሷ የአለም አሸባሪ የአለም ሥጋት መሆኗንሥ ረሳችዉ እንዴ😂

  • @endalkwondu
    @endalkwondu 16 дней назад

    Good job

  • @siforamamo7724
    @siforamamo7724 16 дней назад +1

    ኢትዮጵያ ለእሚሪካ ስጋት መሆንዋ ለምንድነው ያስገረመው?

  • @EssAMohamed-b7n
    @EssAMohamed-b7n 16 дней назад +1

    አሳበው ሊመቱን ነው

    • @smumd
      @smumd 16 дней назад

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @akelelumelesehomacho6971
    @akelelumelesehomacho6971 16 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @salamethiopia430
    @salamethiopia430 16 дней назад +1

    እኔ ግን የመሬት መቀጥቀጥ ሰዉየዉ መሬትስር ወደ ደቡብ ሱዳን ኤርትራ የሚወስድ ዉስጥ ለዉስጥ የዋሻ መንገድ። እየሰራ ይሆናል ወይ። ብዬ። ጠረጠርኩ 🤔

  • @LiyaTesfaye-yl5ds
    @LiyaTesfaye-yl5ds 16 дней назад

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tadelakidane101
    @tadelakidane101 16 дней назад

    Abetu getaye yekere belene

  • @merimeri7886
    @merimeri7886 16 дней назад +8

    አረ ተዎ አታስቁኝ አሁን ኢትዮጵያ ናት የሳይቨር ጥቃት የምትፈፅመው😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @EliasAlem-c1b
      @EliasAlem-c1b 16 дней назад +1

      እራስ ማሳነስ በሽታ ነው ህክምና 😂

    • @merimeri7886
      @merimeri7886 16 дней назад +5

      @EliasAlem-c1b ሐገሬ በወንጀል ስትጠራብኝ አልወድም እደኔ።!!

    • @ajmanbaldiya3338
      @ajmanbaldiya3338 16 дней назад +2

      ያደርጋሉ አታሁቁም በጣም የተማሩትአለ ታዳ ከግቢፅ ገዘብ እተቀበሉ በአገራችን ጦርነት ቢሔር በቢሔር ከጀመሩት አመታትን አሲቆጥሩዋል የእራን ሰላይ አበሻአለ አባሻ እኩማይምናቹ አዎያደርጋሉ በትክክል 100

  • @tewodrosbedasa4508
    @tewodrosbedasa4508 16 дней назад

    First

  • @hageraethiopia513
    @hageraethiopia513 16 дней назад +1

    ወይ አሜሪካ ውዷ ሃገሬን በግድ ልኳላት ነው ። አሜሪካ ረስታው ይሆን ከግብጽ የወሰደችው ብዙ ጠገብ ያለ ዶላርና ወርቅ በውሸት ስለኢትዮጵያ ሪፖርት እንድታቀርብ።😮😢

  • @Kunfeyekun4807
    @Kunfeyekun4807 16 дней назад

    አሜሪካ ስረዋን ስለምታዉቅ ነዉ የምትፈራዉ የአለም ካንሰር ናት እማገባበት የለም

  • @aronbrhane374
    @aronbrhane374 16 дней назад +2

    ኢትዮጵያ አሜሪካ ሙሉ ብታገኝ ምንም አታረገውም አየደለም አንድ መረጃ አግኝታ ስጋት ልትሆን ዘንድሮ የማንሰማው የለም

  • @Abdallaaya500
    @Abdallaaya500 16 дней назад

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😜💪💪💪

  • @AsegidNegash-o4h
    @AsegidNegash-o4h 16 дней назад

    Abel selam lante yhun, lagegnih felgalew fqadegna kehonk

  • @Timesoltoken
    @Timesoltoken 16 дней назад +3

    ምንድነው አንተ እንደ ተራ youtuber የምትጠቀመውን ረዕስ ምታካብደው ወሬህን እንደ ፊትህ ስፋት አታስፋው ጀዝባ

  • @marde684
    @marde684 16 дней назад +1

    መሬት እየተንቀጠቀጠ አፓርታማ ግዙ ???

  • @mamoedom2598
    @mamoedom2598 16 дней назад

    ድምፅ የለም ትንሽ ነው

  • @demitufeyisa4107
    @demitufeyisa4107 15 дней назад

    Libeluwat yasebuwaten amora, jigera nesh yiluwatal, malet yihenew.

  • @etafraw9993
    @etafraw9993 16 дней назад +1

    🤲🤲🤲🤲🇪🇹🇪🇹🤲🤲🤲😭😭

  • @Tube-uf9gb
    @Tube-uf9gb 16 дней назад

    ይሄ ሁሉ እየሆነ ሰዉ በሰ ጨክኖ አል

  • @BuzayewTadele-wu9yt
    @BuzayewTadele-wu9yt 16 дней назад

    😮😮😮

  • @tigisabera
    @tigisabera 16 дней назад

    Ethiopia Lee America Segate Lazim bekane

  • @kubabetubeyousef4260
    @kubabetubeyousef4260 16 дней назад

    እንግዲህ ይቅር ይበለን እንበል እንጂ፣
    እሺ እንግዲህ የትኛው ዘራችን ነው፣ ከዚህ ቁጣ የሚያድነን ፣
    ዘረኞች እስኪ ዘራችሁ ከዚህ መዓት ይጠብቃችሁ ይሆን?ወይስ

  • @richo-16g
    @richo-16g 16 дней назад +2

    ወይ አሜሪካ😅😅😅 አሁን ገና ገባሽ

    • @ajmanbaldiya3338
      @ajmanbaldiya3338 16 дней назад

      በትክክል ያደርጋሉ አበሻ እናተ አታሁቁም ለዝነዉ አበሻቀላል አይደለም የአራን ሰላይ አበሻአለ እትዮጵያ ጦርነቱሲ አመታትንያሲቆጠረ ሲንናገር አሰሙ ማይም ሁላአትመረምሩም ከመሳቅ በግብፅ ገዘብ ሰትሰዉ ደምነዉ የፈሰሰ

  • @SarahHome-s1i
    @SarahHome-s1i 16 дней назад

    ኧረ የሀይማኖት አባቶች የት ናችሁ ኧረ ኡኡኡኡኡኡኡ

  • @Jamela-ob5iq
    @Jamela-ob5iq 16 дней назад

    😢😢😢

  • @Yetiwalk
    @Yetiwalk 14 дней назад

    አነዚህ አሜሬካነች ናቸዉ ይህን የመሬት መንቀጥቀጥ ያመጡት ። ሠዉ ሰራሽ ና የተፈጥሮ የመሬት መንቀጥቀጥ በምንድነዉ የሚለየዉ ? አሜሬኳአንዱ የሚልተሪ ጥቋቷ እኮ ተፈጥሮን ማዟቧት ነዉ ። ሳይቲስቶቿ ይህንን ነዉ የሚሠሩት ። እኛ አገር ሁሉ ነገር የተፈጥሮ ችግር መስሎ ነዉ የሚታየን ግን አይደለም ነገሩ አንዲመረመር ያሥፈልጋል ወይ አስራኤሎቹ ናቸዉ ይህን የሚያደርጉት ። የተፈጥሮ አይደለም ሆነ ተብሎ አኳባቢዉን አጥንተዉ ነዉ ለጥቃት የተነሡት ።ነገሩ በደንብ መመርመር አለበት ።

  • @tenagnefiseha1143
    @tenagnefiseha1143 16 дней назад

    Abelo ethiopia ye america sigat yetbalw yih ye gibtd eju new

  • @Ethiopianguru
    @Ethiopianguru 16 дней назад

    why dont you share your sources?

  • @BefikadTeshome
    @BefikadTeshome 16 дней назад

    Abelo

  • @BirtukandiroWagii-s6o
    @BirtukandiroWagii-s6o 16 дней назад

    Enakchu adsi jamri nenyi damirnyi😢

  • @beshiryassinzeyad3019
    @beshiryassinzeyad3019 16 дней назад +3

    በዱለሳ ሳይሆን በዱለቻ ወረዳ ነው

  • @ajmanbaldiya3338
    @ajmanbaldiya3338 16 дней назад +1

    እንዴ አሜርካን እዉኳ እግዝአቢሔር ረዳች እትዮጵያ ጠላትሺ መሆኑን አዉቀሻል ጰጠነዉ መሰለኝ ኤነም ጰጠነኝ ግን ምድያከመጣ ጀምሮ ይማርታሉ ይጠፋልእያሉ ይተነበያሉ ኤነም አመረኛመሆኑነዉ እያሊኩትነበረ የተሰወረሁን አደባባ አመላክ ገለጠ የአመርካን ጠላት ጰጠነዉ ትጠፋለች እያለአለች ለጠይቃች አገርን ያመጣ ማነዉ የመያጠፋሰማነዉ

  • @sisayguta9640
    @sisayguta9640 16 дней назад

    Kkkkkkkkkk ay ante yargili

  • @saday1261
    @saday1261 15 дней назад

    ገና እሳት ይዘን ባል ይቅር በለን በሉ

  • @tsegayesemago
    @tsegayesemago 16 дней назад

    PALAW ENDI NEN YETABATU USA UNDER OUR CONTROL

  • @GenetPender
    @GenetPender 15 дней назад

    Wey zendro

  • @smumd
    @smumd 16 дней назад +1

    የራሱዋአረባት የሰዉታመሰላለች አሉ
    አሁን እቶጱያ አሚሪካን ልመታ እረተዉ የወሸትም ግደብአለዉ 😂😂😂😂😂ቱቱቱቱቱቱቱግፍኞችናቸዉ

  • @HabtamneshAbebe
    @HabtamneshAbebe 16 дней назад

    Ere bakachhu biherawi nisiha yasfeligenal, !!!!!? Meret bizu Dem tetita eyechohech new!!!!

  • @robelasmara3971
    @robelasmara3971 16 дней назад

    Yetengawa Ethiopië 😂😂😂

  • @meharinaizgh8839
    @meharinaizgh8839 16 дней назад

    You are tubele maker

  • @ethioclick1
    @ethioclick1 16 дней назад

    ኢትዮጵያ የአሜሪካውን የደህንነት ተቋም ተፈታተነችው? 😂😂😂

  • @samsonalemu3497
    @samsonalemu3497 16 дней назад

    95% america news
    5% ethiopia news copy from etv thanks

  • @robelasmara3971
    @robelasmara3971 16 дней назад

    Gena gena ehe betnshu new

  • @salhadinnuretata6931
    @salhadinnuretata6931 16 дней назад

    ወደዛ በል አቀራራብህን አስተካክል

  • @KewsrMohamed
    @KewsrMohamed 16 дней назад

    Etiopaas men yansataL