Ethiopia:በኢትዮጵያ ታሪክ ታይቶ የማይታወቅ ደሞዝ ጭማሪ ለመንግስት ሰራተኛው ተደረገ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024
  • በኢትዮጵያ ታሪክ ታይቶ የማይታወቅ ደሞዝ ጭማሪ ለመንግስት ሰራተኛው ተደረገ
    SUBSCRIBE TO
    OUR RUclips CHANNEL Barkot Entertainment
    UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED
    #BarkotEntertainment

Комментарии • 388

  • @salasibkebede
    @salasibkebede 2 месяца назад +5

    እናመሰግናለን፡፡ 👍🙏🙏🙏🙏🙏

  • @EyfyftDhfhvghh
    @EyfyftDhfhvghh 2 месяца назад

    Thank you

  • @SamsTwentythree-m5s
    @SamsTwentythree-m5s 2 месяца назад

    Selami nuu salami kalee gomani beliten ininoralen isitii damozii sionii sauu indaimotii aqomuu sayy.beushetii iyamaa.ametii nuruni betun leqoo iyetechgeree nuu salamii awiridii ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @Fugug_Official_media
    @Fugug_Official_media 2 месяца назад +5

    እኔ እንደ አንድ ሰው ተስማምቻለሁ እናመሰግናለን

  • @HaregewoinTadesse-j5l
    @HaregewoinTadesse-j5l 2 месяца назад +6

    እግዚአብሔር ይርዳህ አባቴ!!!!!!

  • @MubarikMube-b5w
    @MubarikMube-b5w 2 месяца назад

    ❤❤❤

  • @WubeshtLaikmariam
    @WubeshtLaikmariam 2 месяца назад +1

    ዋው

  • @FelekuJemaneh
    @FelekuJemaneh 2 месяца назад

    Thanks be estrong ❤❤❤

  • @tesfayelema2647
    @tesfayelema2647 2 месяца назад

    Ethiopia Goning on the right way.

  • @AbduKasim-gw1zk
    @AbduKasim-gw1zk 2 месяца назад

    Really! We proud to you

  • @KaalidoShaaraf
    @KaalidoShaaraf 2 месяца назад

    Daayyiittii biiyyaaa❤

  • @Milsmek
    @Milsmek 2 месяца назад

    This is such a bold and brave change for better for all. I can’t believe there is so many negative messages about this, All will struggle for short time but it will make all be better off. I'm so proud of PM Abiy as no one has put his people 1st.

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 2 месяца назад +20

    ቡናን በአግባቡ አላመረትነዉም አልሸጠነዉም መሬቶች አለን ዉሀ ሞልቷል ወጣት ሞልቷል ምርት ግን በጣም ያሳፍራል የወጥ ሽንኩርት ለአለም ማቅረብ አለብን ዘመናዊ ግብርና በተለይ በሀገራችን ባለሀብቶች በፍጥነት ይሰራበት።።።በቃ ያለን ነገር መጠቀም ስላልቻለን ብቻ ነው ችጋራም የምንባለው ታሪክ መቀየር አለበት ይቻላልም።

    • @dawitkassa3131
      @dawitkassa3131 2 месяца назад +1

      ማምረት ብቻ አይደለም. ወይም ችግሩ የምርት እጥረት አልነበረም። የዓለም ገበያን የሚወዳደሩበት የቡና ጥራት አስፈላጊ ነው. ዘመናዊ ማቀነባበሪያ ፋብሪካዎች መቋቋም አለባቸው. የኢትዮጵያ ቡና አሁንም ተፈላጊ ነው።

  • @Antusosa
    @Antusosa 2 месяца назад

    እኔ እንደ አንድ ሰው ተስማምቻለሁ እናመሰግናለን
    Reply

  • @DutamoAzazhBufebo
    @DutamoAzazhBufebo 2 месяца назад +2

    Thank u very much our pm Dr Abiy Ahmed for taking strom econmical reform thats very important for our country

  • @demeke-ze1wo
    @demeke-ze1wo 2 месяца назад +3

    እድሜ ዶ/ር አብይ

    • @demeke-ze1wo
      @demeke-ze1wo 2 месяца назад

      .እኔ የለውጡ መንግስት ትልቅ ክብር ይገባል በድገም ደመወዝ ጭማራ የደራገ መንግስት አሁን ግን ክትትል እስከ ታች እየልኩ እድሜ ለዶ/ር አብይ እላለሁ።

  • @henoktesfayetefera
    @henoktesfayetefera 2 месяца назад

    yess 0:49

  • @MulubrhanYalemshet
    @MulubrhanYalemshet 2 месяца назад +14

    ገበያ መር ነው ካልከ በኋላ ማሳደድ ለምን አስፈለገ ?
    የብሩ ዋጋው ከቀንስክ በኋላ ብር በደሞዝ መጨመር ምን ለውጥ አለው ?

  • @DigafuKasaye
    @DigafuKasaye 2 месяца назад

    Good

  • @kenatsegaye7013
    @kenatsegaye7013 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ايانتيبفتاء
    @ايانتيبفتاء 2 месяца назад

    Ayantu❤bafety❤

  • @على-ث3ر8ه
    @على-ث3ر8ه 2 месяца назад

    ❤❤🎉🎉

  • @Temesegen-j6x
    @Temesegen-j6x 2 месяца назад

    Its nice statements

  • @qasem1330
    @qasem1330 2 месяца назад

    مشاءلله

  • @berhanudegu3442
    @berhanudegu3442 2 месяца назад

    Thank u our legend Pm Dr. Abiy Ahmed for taking taking strong economic reformation

  • @HaregewoinTadesse-j5l
    @HaregewoinTadesse-j5l 2 месяца назад +13

    በኢትዮጵያ ታይቶ አይታወቅም ማለት የኑሮ ውድነቱም እኮ ታይቶ አየታወቅምኮ!!

  • @saedofee9014
    @saedofee9014 2 месяца назад +1

    እኔ የምለው ፈጣሪ ይርዳን አንድ መንፈስ ያስፈልጋል ሁሉም ኢትዮጵያዊ የመንግስትን ሀሳብ መደገፍ አለበት በዚህ ጊዜ ጥፋታችንን መደጋገም ትተን ለእድገት ቆራጥ ሆነን መስራት ያስፈልጋል

  • @YesakYilma
    @YesakYilma 2 месяца назад

    SMART MAN❤❤❤😢🎉🎉🎉🎉

  • @MahirBedru
    @MahirBedru 2 месяца назад

    አዱን ደሥ ሢለዉ አዱን ታሥለቅሳለሁ ለባሥቦርት ይህ ሁሉ ግፍ

  • @he5896
    @he5896 2 месяца назад +2

    ጥሩ ነው

  • @AbushkeAdiabeba
    @AbushkeAdiabeba 2 месяца назад +2

    እኛ እስከ ሦስት ወር ድረስ ፍጹም ደመወዝ ያላገኘ በደቡብ ክልል ወደ ወላይታ ዞን ወደ ሆቢቻ ወረዳ አለን። እኛ ከኑሮ ውድነት ጋር ተዳምሮ እየተሰቃየን ነን ክቡር ጠቅላያችን ።

  • @mesfinkebede3597
    @mesfinkebede3597 2 месяца назад

    he,is,correct,

  • @AdaneErsasu
    @AdaneErsasu 2 месяца назад

    ክቡር ሚኒስቴር የገጠር ግብርና ባለሙያ ጉዳይ ምን አቅደውልናል?

  • @teferimulatu9737
    @teferimulatu9737 2 месяца назад +27

    ስለምትናገረው ነገር ስለማታውቅ አይፈረድብህም!

  • @KaalidoShaaraf
    @KaalidoShaaraf 2 месяца назад

    Waanofii dhaaa

  • @ugasabdala4064
    @ugasabdala4064 2 месяца назад

    ጭማሪ ጡረታኞች ይመለከታል ወይ?የማይመለከታቸው ከሆነ የኑሮ ውድነት ጫና እነሱ ላይ አያሳርፍም?ማፍቴውስ ምንድነው?

  • @togethertube9655-l5w
    @togethertube9655-l5w 2 месяца назад +2

    ችግሩ እኮ የቁጥር ብዛት አይመስልኝም እኔ ጋሼ አቶ
    የገንዘቡ የመግዛት አቅሙ አሁን ላይ በኢትዮጵያ ታሪክ እንደዚህ ወረቀት ሆኖ አያውቅም ወንድሜ

  • @rosaghebremikael5036
    @rosaghebremikael5036 2 месяца назад +5

    ቱኩረት ለጡረተኞች

  • @GetachewGetahun-t8b
    @GetachewGetahun-t8b 2 месяца назад

    ኤሄ በጣም ጥሩ ስራ ነው

  • @Asefuየተክልየልጅ
    @Asefuየተክልየልጅ 2 месяца назад

    ሀገራችን ከኑሮ ውድነቱ በላይ የሰው ልጅ እንደ ቅጠል ረገፈ😭😭😭😭😭😭😭ስለፈጣሪ ብለህ ተለመነን ሰላማችን መልስልን ኑሮ ውድነት አድ ዳቦ ገዝተን መብላት አልቻልን አይይይ አብይ ምኑን አሳየን ባተ ጊዜ ወድሞቻችን አለቁ እህህህህህህህ አረስቱ😢 😢😢

  • @ghh65
    @ghh65 2 месяца назад +10

    ወረቀት መጨመር ምን ዋጋ አለው ፤ ሰውን እሸውዳለው ብቻ ብለህ እንዳይሆን ሰው እንደሆነ ቋቅ ብለሀዋል አደለም 300℅ 1000℅ ብትጨምር ማንም አይሰማህም ፡ ህዝብ ዝም ቢል እማያውቅ ይመስልሃል ፡ የቀን ጉዳይ ነው ያሳዝነናል

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 2 месяца назад +5

    ግብርናና አሳልማት ላይ በደንብ ትኩረት ይሰጥበት ብቻ ሁሉንም ነገር መቀየር የሚችል ሀብት ነው በአጭር ጊዜ።

    • @gifubbcv-vp9js
      @gifubbcv-vp9js 2 месяца назад

      አሳው እየረባ ነው አርሶ አደሩ ደግሞ በድሮን እየለማ ነው አብሺር በቅርቡ አንድ ኪሎ ጤፍ መግዛት ያቅትሀል ወጣ ብለህ ተመልከት

  • @AbebeBitew-n4p
    @AbebeBitew-n4p 2 месяца назад

    I like

  • @Asefuየተክልየልጅ
    @Asefuየተክልየልጅ 2 месяца назад

    ሀገራችን ከኑሮ ውድነቱ በላይ የሰው ልጅ እንደ ቅጠል ረገፈ😭😭😭😭😭😭😭ስለፈጣሪ ብለህ ተለመነን ሰላማችን መልስልን ኑሮ ውድነት አድ ዳቦ ገዝተን መብላት አልቻልን አይይይ አብይ ምኑን አሳየን ባተ ጊዜ ወድሞቻችን አለቁ እህህህህህህህ አረስቱ😢😢😢

  • @Asefuየተክልየልጅ
    @Asefuየተክልየልጅ 2 месяца назад

    ታይቶ እማይታወቅስ ኑሮ ውድነት አይይይይይይ😂😂😂😂😂😂

  • @eshetusime963
    @eshetusime963 2 месяца назад

    Best 19:50

  • @alemituabata3097
    @alemituabata3097 2 месяца назад +6

    ❤❤❤ በርታ ክንደነበልባሉ:ጀግናው የአፍሪካ ብርሐን፣፣ አንበሳው ወጣቱ መሪያችን ገና ብዙ እናያለን።።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abdumohamed2014
    @abdumohamed2014 2 месяца назад +1

    እንወድሀለን

  • @LiyaTesfaye-yl5ds
    @LiyaTesfaye-yl5ds 2 месяца назад

    🇸🇳🇸🇳🇸🇳🇸🇳🇸🇳🇸🇳🇸🇳🙏🙏🙏🙏

  • @zomafeye8557
    @zomafeye8557 2 месяца назад +5

    1500 birr የሚበላው የሀገሬ መከላከያ ነው። ደስ ይላል ለነሱ መታሰቡ

  • @abdumohamed2014
    @abdumohamed2014 2 месяца назад

    Ur effort is amblivable

  • @abysiniamedia1335
    @abysiniamedia1335 2 месяца назад +2

    ደሞዛቸዉን 300% ማሳደግ ማለት(1500*300)/100= 1500*3=4500 ብር ማለት ነዉ።

  • @SeyawSew
    @SeyawSew 2 месяца назад

    ህዝባችን በሠው ሀገር መሠቃየት እና መሞት የያዘው ለምን ይመሥልሀል ቆይ አተ ለህዝብ አይደለዴ የቆምከው

  • @robagaddisaa
    @robagaddisaa 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤100%

  • @Eden-e3w
    @Eden-e3w 2 месяца назад +1

    እኔህም ሆነ ያም ሆን በገብያ ውድነት ምንም ገቤ የለለው ድሀ እየትጎደነው ከዛላይ ትኩርት ቢደርግ በጣም የትሻለነው

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 2 месяца назад +3

    OK ቀይባህር 54 ኪሎ ሜትር ነው የሚርቀዉ በቦይ መሳብ ይቻላል የወደብ ጉዳይ ይፈታል ይታወቃል በቃ በወደብ መላቀሱ ይቀራል ግን ጠረፎቻችንም እጅግ በጣም ክፍት ነው ከሰዉ ጨምሮ የማይወጣ ሀብት የለም በሙሉ የአረብ አገሮች የሚመገቡት የኢትዮጵያን ኮንትሮባንድ ምርቶችን ነው ስጋ ሽንኩርት ቅመማ ቅመም ጨምሮ የእንስሳት ሀብት በሙሉ ብርቅዬው ጭምር ይሄ ከተደረገ ኢትዮጵያ ማንም አይነቀንቃትም በቃ ተግብረዉ በየአረቡ ሀገር በአካል ያየሁት ነው መላምት አይደለም የተረጋገጠ መረጃ ነው 1000%%%

    • @Abraha-zr4bl
      @Abraha-zr4bl 2 месяца назад

      Aretra we'd ethiopa medeblek alebat ketornet enarfalen aretrawyan selam enge galen esyas anfelgewm rabbit cheese eko aretra hzb berab aleke betornet alek eesyas anfelgewm

  • @ነጃትጀማልበሺር
    @ነጃትጀማልበሺር 2 месяца назад

    ዶክተርዬ ከስደት መልስ ባገኝክ ደስ ይለኝ ነበር አላህ ይጠብቅክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekdinaashu9184
    @mekdinaashu9184 2 месяца назад +2

    አንዳንድ ሰዎች የራሳቸውን ስንፍና በአብይ እያሳበቡ ነው😅

  • @SimonShiferaw-s6u
    @SimonShiferaw-s6u 2 месяца назад

    ኤረ ለአርሶአደሩ ወገን የቡና ዋጋ ይታሰብ!!

  • @raki-gal
    @raki-gal 2 месяца назад

    saxsam

  • @danielgm2071
    @danielgm2071 2 месяца назад +2

    "አላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ያለከልካል" እንደሚባለው ምነው "ክቡርነታቸው" 300% እና 300 እጥፍ አንድ ሆነባቸውሳ! ምክንያቱም በሳቸው አባባል 1500×300=450000 መሆኑ ነው፡፡ ተሳስተው ነው እንዳይባል ደጋግመው ነው ያሉት፡፡ ነገር ግን ማመዛዘን የሚችል የትኛውም ሰው 300% ማለት 3 እጥፍ ጭማሪ መሆኑን ይገነዘባል፡፡

    • @mulugetnet8992
      @mulugetnet8992 2 месяца назад

      ወንድም ተሳስተሃል 300ፐርሰንት ማለት 1500*300/100+1500 ማለት ነው ያደግሞ 4500 ማለት ነው

  • @RomanWorkine
    @RomanWorkine 2 месяца назад +3

    እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን በርታ!የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛልህ ክፉ አይንካህ! ጠላቶችህና የሚጠሉህ ሁሉ ይገዙልህ! ሺ ዓመት ንገስ ! ነገስታትን የሚሾምና የሚሽር እግዚአብብሔር ሾሞሃልና አቅም ይሁንልህ።

  • @ammarcell2790
    @ammarcell2790 2 месяца назад

    ብርን እንደቅጠል አብዝተከው ምን ይሰራልናል ጨመርክ አልጨመርክ ደሞዝ በኛ ግዜ በአንድ ብር ስድስት ዳቦ ነበር የምንገዛው በአሁን ሰአትላይ የመቶ ብር ዳቦ ስንት ፍሬ ነው የሚገዛው ለማንኛውም ገንዘባችንን እንደ በፊቱ አውርድልን የአለም መሳቂያ አታድርጋት አገራችንን ።

  • @nigistshiferawbeyene5522
    @nigistshiferawbeyene5522 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይስጥልን 😅

  • @sikosilo1326
    @sikosilo1326 2 месяца назад +9

    እውነት ለሀገር ከሆነ የምትሰራው እባክህ ሰላማችንን መልስልን የአንድ የመጀመሪያው ሀላፊነት እሱ ስለሆነ

    • @selamehagere9366
      @selamehagere9366 2 месяца назад

      ሠላምን ያደፈረሰው ማነው መሣሪያ መንግስት ላይ እየመዘዝክ ቁጭ ብሎ እንዲያይ ትፈልጋለህ ሰገጤ።

  • @RomanWoelebo
    @RomanWoelebo 2 месяца назад

    እስቲአንዳንድኮመንቶችክፉከመናገራችሁበፊት፡አዳምጡምንአደረገይህሰውአረልብይስጠን፡እስቲቆምብላችሁአስቡአብይመልካምስራእየሰራነው፡እርስበእርስየምንጨራረሰውእኛውነንእስቲእንስተካከልምንአድርግእንለዋለንብቻውንእንዴትያድርግአረልብይስጠንባንተላለቅሰላምብንፈጥርብንዋደድአንድ፡ብንሆንአገርይለማልሰውሁሉበሰላምይኖራልእንስተካከልእስቲእሱላይብቻባንፈርድብንተባበርጥሩነው፡በርታልንአብይፈጣሪይርዳህ

  • @AminaAshen
    @AminaAshen 2 месяца назад +1

    ጤናይስጥልኝ በስደት አለም ነዉ ያለሁት በአገሬ ነዉክብሬ አሁን ልመጣነው እባክ እምትሰጠኝን ስራ ንገረኝ ትምርትም ተምሬለሁ ኢትዮ ተምሮ ሸቅል ሀሄው እዳለሁ ፈተናኝ እደውቀቴ ስራ ስጠኝ ባባ

  • @Dejen-e4s
    @Dejen-e4s 2 месяца назад

    ወደብ ይኖረናል በቅርብ ቀን ❤❤❤

  • @MelkamuEshete
    @MelkamuEshete 2 месяца назад

    በጣም ጥሩ ስራ ነው

  • @darling-t1o
    @darling-t1o 2 месяца назад +1

    i have suggestion for all viewers of this press release , please watch it properly if you have confusion on the new reformation

  • @AdmassuAbate
    @AdmassuAbate 2 месяца назад

    ለሰላም ሁላችንም በአንድነት እንታገላለን እንጅ እሱ ብቻውን ምን ማድረግ ይችላል ስለዚህ እኛም ከጎኑ እንሁን ለት ይህ ነው የኔ ሀሳብ

  • @gemechisalemayehu3430
    @gemechisalemayehu3430 2 месяца назад +1

    Dr abiy,the father of africa and peace and forgiveness yamrbihal memrat tichlalh
    keep going our hero we love you

  • @SelamBelay-s7k
    @SelamBelay-s7k 2 месяца назад

    6:09 time

  • @hiyawtiwlddhalotajiraata1709
    @hiyawtiwlddhalotajiraata1709 2 месяца назад +5

    የአገሪቱን ከግማሽ በላይ የሆነዉን ክልል በጦርነት እያመሱ ምርት ስለመጨመር ማዉራት ምን አይነት ድንቁርና ነዉ

  • @merawijaleta8608
    @merawijaleta8608 2 месяца назад +1

    ጦርነቱ ቢቆም, መንግሥት public funding ቢቀንስ እና proper subsidy ከተደረገ ፖሊሢው ምንም ጥያቄ የለውም ጥሩ ነው።

    • @merawijaleta8608
      @merawijaleta8608 2 месяца назад

      በተጨማሪ reduce corrupt practice, build public service capacity.

    • @UsumanAman
      @UsumanAman 2 месяца назад

      YES of cource

  • @marationkarso
    @marationkarso 2 месяца назад

    Firstly we have should regulate money supply vs money demand in systematic manner.

  • @tesfahunmengistu9811
    @tesfahunmengistu9811 2 месяца назад

    🎉

  • @EshetuGezahegn
    @EshetuGezahegn 2 месяца назад

    🎉🎉🎉Hojii gudan gara hojitti hikudha

  • @TekluZeleke
    @TekluZeleke 2 месяца назад

    መናገር በጣም ጥሩነዉ ሰለ የምጨመረዉንን ደምወዝ ቶሎ ይጨመር የምሰተካከለዉ የገበያሁነታ ቶሎ ቋም የሆነዉን የማይ ቀሳቀሰዉን ገበያ እንፈልጋሌን።

  • @abebakebede1270
    @abebakebede1270 2 месяца назад

    አይይይ እዛው መልስ እዛው ቀልስ ምን ዋጋለው ይኸ ጭማሪ አንዴ ነው በየ ቀኑ የሚጨምረው የኑሮው ውድነትና የምንዛሬው ሁኔታ ሲታይ ጭማሪው ከቁጥር አይገባም።

  • @meskineway4162
    @meskineway4162 2 месяца назад +5

    ብትጨምር መልሰህ ትወሰደዋለህ በኑሮ ውድነት

  • @አልሀምዱሊላህ-ተ4ዠ
    @አልሀምዱሊላህ-ተ4ዠ 2 месяца назад +9

    ምላስ እኮ አለሺ ፈጣሪ ያሳልን ለልዩ ሀይል ለሚንሻ ለአሸባሪ ታጣቂ ቡድኖች ነው ደመወዝ የጨመርከው ከአፈር ጋር ይጨምርህና

    • @salasibkebede
      @salasibkebede 2 месяца назад +1

      ምን አረገህ ? ምቀኛ

    • @denbelikeno3628
      @denbelikeno3628 2 месяца назад

      yetaragamk neh fatari libona yistih

    • @habtamushibabaw9135
      @habtamushibabaw9135 2 месяца назад

      @@denbelikeno3628 anten libona yisth 300 percent yechemerew eko 1500 birr lemikefelachew bicha new lemin yiwashal. lehulum lemin alchemerem?

    • @habtamushibabaw9135
      @habtamushibabaw9135 2 месяца назад

      @@salasibkebede min aregeh des yilal kezih belay min yadrgen saychemr chemerku eskahun benuro wudnet yasekayen ansot lemin yiwashal 300 percent yechemerew 1500 birr lemikefelachew bicha new

  • @Bale-Suk
    @Bale-Suk 2 месяца назад

    300እጥፍ ሳይሆን 300 %ነው
    ያ ማለት ደግሞ 3 እጥፍ ይሆናል ማለት ነው
    ቀላል የምትመስል ስህተት ነው
    እናርማለን
    መልዕክቱ ለNay ባዬች ይሁንልኝ

  • @marationkarso
    @marationkarso 2 месяца назад

    Please speak this portion in economics language properly, pr.

  • @Gebrat254
    @Gebrat254 2 месяца назад +2

    እንዴ ጡረተኛውስ በዋናነት የተጎዱ ናቸው ፣ምን ታስቦዋል ?

  • @Mekonnen-i9p
    @Mekonnen-i9p 2 месяца назад

    300 %

  • @dirribadame3349
    @dirribadame3349 2 месяца назад

    Baay'ee gaariidha.

  • @JemalHussien-j2m
    @JemalHussien-j2m 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Prime Minister keenyaa Abboo Mindaa keenyaa nuuf sirreessitee kan waggaa meeqa nudagatanii Turani Mootummootni Asiin Duraa Abboo UMRII KEE RABBIIN GUDDAAN SIIF HAADHEERESSU WOGGAA 1000 NUUF JIRAADHU SIJAALANNAA MOOTUMMAA KEENYA GALATOOMII ULFAADHU❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ DR ABIYYI AHMED KEENYA%%%%%%%%%%%%%%%%%%%%%%%%%

  • @سبحاناللهالعظيم-ن2ذ
    @سبحاناللهالعظيم-ن2ذ 2 месяца назад

    እኔስደተኛነኝ 12አመት በመዳቤትሰርቻለሁ ልምድአለኝ አሁግን እስርቤትነኝ ልመጣነው ልጅነቴንእዚሁነውየጨረስኩት ስመጣስራእፈልጋለሁ አብቾ ትምርትምተምሬአለሁ በርቀትአረበኛበቅርበትአማረኛናኪችንናፅዳት

  • @eshetudinka4550
    @eshetudinka4550 2 месяца назад +2

    300 ፐርሰንት ማለት አኮ 1000 የሚያግኝ ሰው 300,000ብር ያገኛል ማለት ነው ይህ አብደት ነው የማይሆን ነው

    • @samsonemiru9845
      @samsonemiru9845 2 месяца назад

      Theoretically accepted and unpractical.

    • @mulugetnet8992
      @mulugetnet8992 2 месяца назад

      አይ አይደለም 1000*300/100=3000 ማለት ነው

  • @rde-l5w
    @rde-l5w 2 месяца назад

    የአለሙ ንጉስ መድሐኔዓለም ከአፈር 300% ጊዜ ይጨምርህ ሰይጣን

  • @RomanWoelebo
    @RomanWoelebo 2 месяца назад

    በርቱልንጠቅላይምንስተራችንእድሜይስጥዎት

  • @tamirubelachew2461
    @tamirubelachew2461 2 месяца назад +1

    ለመንግሥት ሰራተኛ የፈለገውን ያህል ቢጨመር ቁምነገሩ የብሩ የመግዛት አቅም ነው!!! ሌላው መታሰብ ያለበት ጉዳይ የደመወዝ ታክስ ምጣኔው ከፍተኛ ስለሆነ ትርጉም ባለው መንገድ ሊቀነስ ይገባል።

  • @RomanWoelebo
    @RomanWoelebo 2 месяца назад +1

    ለጡረተኞችስለእነሱምቢጨመርጥሩነው

  • @ayyaana9918
    @ayyaana9918 2 месяца назад +1

    አንደኛ አልሰርቅም ሁለተኛ አልሰርቅም ሶስተኛ አልሰርቅም አራተኛ ያመዋል ሠውየው

  • @YonasBeyene-o8f
    @YonasBeyene-o8f 2 месяца назад

    አሪፈ ነዉ ሌቦቸ የሚሉትን አተስማቸዉ ነገረ ግን የነግድ ቁጥጥር በደንብ ማቀጣል አለበት!!!

  • @fekaduwoldeamanuel1534
    @fekaduwoldeamanuel1534 2 месяца назад

    ዶክተሬ፣ ሁሌ፣ ከመፍሳት፣አንዴ፣ማራት፣ይሻለናል፣አመስግንሃለሁ፣ኑርልን።

  • @bayoushaeamro6781
    @bayoushaeamro6781 2 месяца назад

    Weyene Siyalekese newe yaderewe Asemesaye

  • @user-bz5vf1ks2d
    @user-bz5vf1ks2d 2 месяца назад +8

    ለጡረተኞችስ ምን አሰባችሁ ።

  • @Lulu-h4n7j
    @Lulu-h4n7j 2 месяца назад +4

    ባለ ሱቁ ካልጨመረ ነገ በመን ሊገዛ ነው መጀመሪያ እዜያ ላይ መስራት😂