ሀሰተኛ ዩቲዩበሮች እየተያዙ ነው !ህፃኑን በስለት እያስፈራራች የተቀረፀችው ም ታሰረች !

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 610

  • @jameilayimer7106
    @jameilayimer7106 20 дней назад +88

    እሰይ በየ ጊዜዉ እየቀበጣጠሩ ሀገራችንን እድንጠላ አደረጉን

    • @user-tt5ne9uv4s
      @user-tt5ne9uv4s 20 дней назад +2

      እኔ እራሡ በሽተኛ ልሆን ነበር እየተጨነኩ

    • @letebrhanambaye2155
      @letebrhanambaye2155 20 дней назад

      l m amazing some times amazing things l m form Ethiopia now I m Leaving in America please s

    • @user-ss9md9yg5e
      @user-ss9md9yg5e 20 дней назад

      እኮ

    • @user-cb1fj8ps2r
      @user-cb1fj8ps2r 14 дней назад

      ወላሂ። አው

  • @toybaali4704
    @toybaali4704 20 дней назад +110

    ባለየወችን እባካችሁ ይያዙልን መኖሪያና ሃገራችን እዳንገባና ሃገራችንን እንድንጠላ ተደርገናል እባካችሁ ይያዙልን❤❤❤😢😢😢😢😢

    • @user-um2io6nv5m
      @user-um2io6nv5m 20 дней назад +8

      በጣም፣የማየው፣ሁሉ፣መኖር፣እድጠላ፣አድርጎናል😭😭😭😭😭😭😭

    • @user-el7le3pv3u
      @user-el7le3pv3u 20 дней назад +3

      በጣም ያሳዝናል

    • @usahandsoffethiopia8486
      @usahandsoffethiopia8486 20 дней назад +6

      ለዚህ እኮ ነው ሁሌም ከችግር የማይውጡት

    • @sadiaelamo3748
      @sadiaelamo3748 20 дней назад +1

      Thank you Maseye

    • @LekeTafiri
      @LekeTafiri 20 дней назад +6

      እኔም በሀሳብሽ እስማማለሁ ብዙ ግፍ አይተናል እውነት መሰሎን አልቀሰናል😢😢😢😢😢

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 20 дней назад +58

    ጎሽ እሰይ ይበል ያሰኛል የራይድ ሹፌሮችን እያገቱ እሚገሉትንም ለህግ አቅርቡልን ቀጥሉበት

  • @mesitube2677
    @mesitube2677 20 дней назад +60

    እኔ እምላለሁ ትንሽ ቢቆዩ እየገደሉም ቢሆን ቀርፀው ከማቅረብ ወደ ኃላ አይሉም ነበር ህግ ባይኖር

    • @user-pi4ry9fj7i
      @user-pi4ry9fj7i 20 дней назад

      😂😂😂

    • @Meron824
      @Meron824 18 дней назад

      ሰው መሆናችን እስከምንጠላ አሳቅቀውን ነበር😭😭😭🤔

    • @SikoSilo-eb9eb
      @SikoSilo-eb9eb 17 дней назад

      Gn ale heg?
      0:59

  • @SelamEthiopia-jx1qh
    @SelamEthiopia-jx1qh 20 дней назад +50

    ኸረ ኡኡኡ....
    ቅን ልቦች እግዚአብሄር ይስጣችሁ ።በነብስ ደረሳችሁ። በርቱ በርቱ።

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 20 дней назад +39

    ❤💛💚😭😭😭 ቅን ልቦች በርቱልን ሐገራችንን በኛ ዘመን እያጠፋናት ነው

  • @genetabebe3821
    @genetabebe3821 20 дней назад +27

    እሰይ ይልቀምልን መልቀም ብቻ ሳይሆን ጠበቅ ያለ እርምጃ ውሰዱና ህግ አለ ብለን እንመን ምድረ ወሮበላ ለምንም ኡይጠቅሙም

  • @getnetshiferaw1781
    @getnetshiferaw1781 20 дней назад +16

    በጣም አመሰግናለሁ እኔ ከሃገር ከወጣሁ ከአርባ ዓመት በላይ ሆኖኛል የዚህ አይነት ነገሮችን በማየት ወደሃገሬ ለመመለስ ተስፏ ቆርጨ ነበር እባካችሁ በርቱ እግዚአብሔር ከናተ ጋር ይሁን።

    • @fatma6629
      @fatma6629 20 дней назад

      😢የዛው ሆነሽነው

    • @menalgemal3472
      @menalgemal3472 19 дней назад

      Einm 16 amti honeg Hagerchin gebtin eidaninor yemnisemwu kebadi new

  • @netsereabmengifteab741
    @netsereabmengifteab741 20 дней назад +42

    ባሌን ሚስቴን ሰልዩልኝ የሚሉትንም ተከታትላችሁ እንድትይዙልን እንፈልጋለን
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meserettaye4804
    @meserettaye4804 20 дней назад +13

    ቅን ልቦች እግዚአብሔር የሰጣቸው በእውነት እነዚህን ባለጌ እያሳለፋቹ ስጡ እግዚአብሔር ይርዳቹ 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @FaniTom16
    @FaniTom16 20 дней назад +16

    ቅን ልቦች የኢትዮጵያ አምላክ ይባርካችሁ!!! በርቱልን!!

  • @SenaitJira
    @SenaitJira 20 дней назад +18

    እሰይ እነዚህ ዩቱበሮች አንጀቴን ያቃጥሉኝ ነበር አንድም ቀን አምኛቸው አላውቅም ነበር ውሸት እንደሆነ ይገባኝ ነበር ቅን ልቦች እናመሰግናለን በርቱ

    • @user-pi1st8he7n
      @user-pi1st8he7n 20 дней назад +1

      Enem😂

    • @fhufhhfuhgg537
      @fhufhhfuhgg537 20 дней назад

      ማይት ትቻለሁኝ

    • @fhufhhfuhgg537
      @fhufhhfuhgg537 20 дней назад +1

      ግን ለወሽት ደራማ ከምናይ ለማስትር አብነት ለባላደራዉ ለመልእክተኛዉ ላይክ ብናርጋቸዉ ወጣትነት ሰይበግራቸዉ ለዲሆች ለእናቶች አክል ጉዳተኞች ላይክ ብናደርጋቸዉ ወላሂ እንሱ መቶእንኳን ላይክ የላቸዉም ለንዛ በሺነዉ ብልግናን አባትልጁን ደፈር ወንድም እህቱን ደፈር ከዳት ደም ጠጡ ወሸትታቸዉን ህዝቡን ወጣቱን ወደሰይጣንንት ቀየሩት ጡሩ ከያሰተምርም ቆሻሻነትን ብልግናን ሊብንትን ደሞእኮ አይንቃባቸዉም የመዳምን ስራተቺ አፊን ከፍቺማይቲ ቆጭኝ አሰቻለሁኝ

  • @TobiTube9
    @TobiTube9 20 дней назад +51

    እንኳንም ውሸት ሆነ እባካችሁ እንዲህ ያሉ ዩቱበሮችን በማደን ቀጥሉ ከቻላችሁ ቪዲዮዎቻቸውንም እንዲያጠፉ ተጽኖ ይደረግባቸው

    • @zinetaragie6261
      @zinetaragie6261 20 дней назад +5

      እውነት ተደብቆ አይቀርም እና እኳን እውነቱን አወቅነው ተሸውደን ተታለን ቆይተናን

    • @fatma6629
      @fatma6629 20 дней назад +2

      😂እኔ አላምናቸውም ናበር

    • @letebrhanambaye2155
      @letebrhanambaye2155 20 дней назад +1

      That's really really really fules l m some times

    • @letebrhanambaye2155
      @letebrhanambaye2155 20 дней назад

      Please s please s stop

    • @letebrhanambaye2155
      @letebrhanambaye2155 20 дней назад +1

      Chets to his big brother needs to get jaile

  • @user-sz9el4jl8k
    @user-sz9el4jl8k 20 дней назад +31

    እስይ የጃቸውንይልግኙ ሀገራችንን እያስደቡ እኛም ልባችንተስብሮነበር ገናብዙይኖራሉ በርቱ💔💔💔💔

  • @user-we8je5jb4d
    @user-we8je5jb4d 20 дней назад +10

    ለእፃናት ጭንቅላት እራሱ በጣም በጣም ጎጂ ነው አይምሮአቸው ላይ ይቀርና መጥፎ አስተሳሰብ ወይም መጥፎ ድርጊትን እንዲያደርጉ ይገፋፋቸኣል ሲያድጉ፣

  • @Rahmaeed6018
    @Rahmaeed6018 20 дней назад +22

    ቀን በቀን የምንሰማው የክፍት ጥግ መቸ ነው የሚያቆመው አላህ ሆይ ሀገራችንን ሰላሞን መልስልን ክፎ የሆኑ ሰዎችንም ወደ ልባቸው መልሣቸው

    • @eveali6794
      @eveali6794 20 дней назад +1

      በአላህ ግን አውነት ነው ማረረ 😭

    • @Rahmaeed6018
      @Rahmaeed6018 20 дней назад

      @@eveali6794 እኔም እዳቺው ነው እኮ በሚዲያ ያየሁየት እህት አለሜ

  • @hannaseyoum384
    @hannaseyoum384 19 дней назад +5

    “አቤቱ፥ ንጹሕ ልብን ፍጠርልኝ፥ የቀናውንም መንፈስ በውስጤ አድስ።”
    - መዝሙር 51፥10
    🙏🙏🙏

  • @yemanberhan5024
    @yemanberhan5024 20 дней назад +11

    አሁንም ብዙ አሉ ለፍርድ አቅርቡልን እራቁታቸውን ፍቶ እየለቀቁ የግብረ ሰዶም ማሰታወቂያ የሜሰሩ ሳይሸፈኑ መሀል ቦሊ ላይ እየለቀቁ ነው ዛሬ ቃለ ቀርን ሜድያ ስምታ አቅረቧል የቅል ልቦች መስራች ገብተህ ተመልከትና እነዚ ሰዎች ለፈው ረድ እዴቀርቡ ትውልድን ከመግደል እደቆጠቡ ይደረግ

  • @user-zb1ff1sl9o
    @user-zb1ff1sl9o 20 дней назад +5

    በአጠቃለይ እንደዚ አይነት ብልግና ለህዝብ የሚያቀርቡ ዩቱቤሮቸ ቁጥጥር ሥረ መዋል አለባቸው። የአድሰ አባባ ፓሊስ ይህን ሥረ በትክክል መሰረት አለበቸው😢😢

  • @miminigussie4971
    @miminigussie4971 20 дней назад +12

    ቅን ልቦች ተባረኩ፣ እነኚህ የሀገር ሸክሞችን አስታግሱልን እንደአሸን በዝተዋል።

  • @user-ge2ru8ef8d
    @user-ge2ru8ef8d 20 дней назад +6

    ወይኔ እኔ በዝህ ልጅ በጣም አልቅሽ ለጆቼን መልሸ አልውጣቼውም እንደ አች አይነቱን ያብዛልንየኔቆንጆ በጣም ነው የምወድሽ አላህ ይጠብቅሽ

  • @user-xu9ve6kx4q
    @user-xu9ve6kx4q 20 дней назад +5

    ቅን ልቦች እግዚአብሔር ይባርካችሁ ደስ የሚል ስራ ነው የሰራችሁት እነዚህ አጭቤዎች አገራችን ላይ ያልሆነውን ሆነ አባት ወንድ ልጁን ደፈረ እናት ልጃን ደፈረች ሀኪሞች ህፃን ልጂ ሠርቀው ይሸጣሉ ሀኪሞች እሬሳ ይሸጣሉ እረ ምን ያላሉን ነገር አለ ሀገራችን እንድንጠላ ተፅኖ ፈጥረዋል ተገቢውን ቅጣት ማግኘት አለባቸው

  • @user-km2xy3vg8x
    @user-km2xy3vg8x 20 дней назад +8

    አሁን ይሄ ህፃን እንደት እንደአለቀሰና እንደ ፈራ ወላሂ አሚሮዉስ እናቱም ካለችበት ትያዝ

  • @BekerhNv
    @BekerhNv 20 дней назад +6

    እልልልልልልልል ተመስገን ሌሎቹም ይያዙ

  • @user-km2xy3vg8x
    @user-km2xy3vg8x 20 дней назад +11

    እኛ የመጨረሻዉ ዘመን ደረሰ ብለን እየተጨነቅን አፈረ ይብሉ ጉድ ለመዉለድ ለማግባት ተስፉ ቀረጠን ነበረ አሚሮአችን ታደሰ አልሀምዱሊላ

    • @kaftanewemail395
      @kaftanewemail395 20 дней назад

      😅😅😅😅እዴ ሁሉም ዙሙተኛ ሆነ እያልን የምንጨነቀዉስ እዴ ማገጠ ማገጠች አረኡኡኡኡ በፈጣሪ

    • @orionsisay9411
      @orionsisay9411 20 дней назад +1

      የመጨረሻው ቀን መድረሱ እኮ ጥሩ ነው፠ ጌታችን ለደቀመዛሙርቱ ያስተማረው ፀሎት መንግስትህ ትምጣ ይላል፠ ችግሩ ግን እንዴት ጌታ የሚመጣበት ቀን እንድረስ ነው? እሱም መልስ አለው ጌታችን እየሱስ ክርስቶስን ማመን መከተል እሱን መምሰል ታላቅ ቀን ያደርሰናል፠

    • @user-km2xy3vg8x
      @user-km2xy3vg8x 18 дней назад

      @@orionsisay9411 እኔ ሙስሊም ነኝ ጌታየም አላህ ነዉ እየሱስ ደግሞ ሰዉ ነዉ አላህ ወደኛ የላከዉ መልክተኛ ነዉ አወ እረግጥ በመጨረሻዉ ዘመን ይመጣል እሱም ከመት ተቀስቅሶ ሳይሆን አላህ ከአይሁዶች አረቆ ካስቀመጠበት ቦታ ነዉ ጌታየ አንድ ነዉ አላህ ብቻ

    • @Sarasara-jz3mg
      @Sarasara-jz3mg 17 дней назад +1

      ​@@user-km2xy3vg8xአልሃምዱሊላህ አላ ኒእመተል ኢስላም ❤❤❤

    • @ahmadhmaf9797
      @ahmadhmaf9797 16 дней назад

      አሁን እዚ ጋር ሰለሀይማኖት ምን አመጣው

  • @KkOo-jj3pz
    @KkOo-jj3pz 20 дней назад +2

    ቅን ልቦች ትልቅ ተሰፋ እና ሀገር ወዳድነት እየጣላችሁብኝ ነው በርቱ አሏህ ያግዛችሁ።

  • @user-do6wz8ge6i
    @user-do6wz8ge6i 20 дней назад +13

    😢😢😢😢 ውሸት ሃገር ያፈርሳል

    • @ganatali-fx2sx
      @ganatali-fx2sx 20 дней назад +2

      Betam Kezi belay mafres sew besew indicekaken aderegu

  • @user-yy4ps5cg1x
    @user-yy4ps5cg1x 20 дней назад +3

    እሰይ ተባረኩ ቅን ልቦች ሀገራችሁንም ህዝባችሁንም ታደጋችሁ ምክኒያቱም ዉሸትም ቢሆን ከደሮ ፊት ፈንግል አይወራም ይላል ያሀገሬ ሰዉ እኛ ሃበሻዎች እኮ የማናቀዉን ያለ እዉቀት እንሞክረዋለን እና ማፅዳቱ ይቀጥል ክፉ ነገር አይዝሩብን።
    በእዉነት ቅን ልቦች እናመሰግናለን ሁሉንም እንሞክር ለሚል ህዝብ ፊት ጥሩ ነገር ቢያሳዩ መልካም ነው።

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 20 дней назад +3

    መሲዬ.እኔ.ላብድ.ነው.የደረስኩት..የውሸት.ቪዲዮ.እየለቀቁ.አሳበዱን.ለቪው.ብለው.ማናየው.የለ.ደምሚጠጡ.ሁሉ.አራም.ፍትህ.ለጆሮሃችን.ስንል.ነበር.መሲዬ.ተባረኪ.ዘመንሽ.ይባረክ

  • @user-dk3lo4fn2e
    @user-dk3lo4fn2e 20 дней назад +2

    ፣አልሃምዱሊላህ የዝህ ልጅ ነገር ሳምንት ነው የታመምኩት ወላሂ እንኳንም ተያዙ አሁንም አሉ ብዙ አሉ 😢አሁንም ክትትል አድርጉ እባካቹ

  • @tirudej
    @tirudej 19 дней назад +2

    ፕራንክ እያረጉ እናቶችንና አዛውንቶችን የሚያስደነግጡም ይቀጡ በህግ ይጠየቁ 👌

  • @addismyway64
    @addismyway64 20 дней назад +3

    የስደቱ ስቃይና እንግልት ያስለቀሰን ሳያንሰን እነሱ በሚቀጥፉት ወሸት ተረተረት ስናለቅስ ነበረ የኖሮንዉ እንደ ዛሬ የምስራች ያስደሰተኝ ነገር የለም የት አባታቸዉ መሲ ጀግናዋ አላህ ቀሪ ዘመንሽን ያሳምርል በርችልን😘❤😘

  • @gezahegnelambebo6691
    @gezahegnelambebo6691 20 дней назад +1

    የሰው እንባ በከንቱ ፈሶ አይቀርም እንዲሁም እውነት ይዘገያል እንጂ መውጣቱ አይቀርም ቅን ልቦች እግዚአብሔር ይባርካችሁ በርቱ ቀጥሉበት

  • @user-um2io6nv5m
    @user-um2io6nv5m 20 дней назад +12

    እኔ፣በጣም፣ህይወቴ፣በጣም፣እስጠልቶችነበር፣በሰውቤት፣ሰተየ፣ጭቀት፣ውስጥ፣😮ገብቻለሁ፣በሰዋገር፣ለካ፣ድራማነው፣ምድረ፣ደነዝ፣ህይወት፣ግራተጋብተን፣ነበር፣አሁንም፣ልቀሙልን፣እእባካችሁ፣ለካ፣ውውሸት፣ነበር፣አሁን፣አቆሙ፣ብዙዎቹ፣በድራማ፣ማልቀሴ፣መጨነቄ፣ይቆጨኛል😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @elaykidanekidane8529
    @elaykidanekidane8529 20 дней назад +3

    ለቅን ልቦች ምሰጋና ይገበሀል አገራችንን እሰክጠላ እንዲሁም ላለመመለሰ ነበር አሁን እውነቱን ሰለአጋለጥክ ላለማመሰገን አይቻልም።

    • @hanayouseph7579
      @hanayouseph7579 20 дней назад

      እውነት በጣም ሊመሰገኑ ይገባል !እደው ታሪኩን ከየት እደሚመጣላቸው እዲህ አይነት ተንኮሎች ሁላችንም ሀገራችንን እድንፈራ አረጉን እኮ

  • @geniigenni3262
    @geniigenni3262 20 дней назад +2

    እሰይ እንኳንም ተያዙ እኔ በእነዚህ ዩቱበሮች የተነሳ ሀገሬ መሄድ በጣም አስጠልቶኝም ፈርቼ ነበረ 😢

  • @user-we8je5jb4d
    @user-we8je5jb4d 20 дней назад +2

    ቅን ልቦች በጣም በጣም እናመሰግናለን በዚሁ ቀጥሉበት❤❤❤

  • @ewi3400
    @ewi3400 19 дней назад +1

    እግዚኦ ምን ያህል የሃበሻን እና የኢትዮጵያውያንን ገጽታ አጠፉ ?? የእጃቸውን ስጡልን።

  • @ziyadahassen5876
    @ziyadahassen5876 20 дней назад +1

    ሰላም መስዬ በረታሽ አላህ ያበርታሽ ጠፋሽ ወይስ የምትለቂያቸው ቶሎ አደረሰኝም ዘድሮ የማንሰማው የለም ፈጣሪ ልቦና ይስጠን እጂምን ይባላል

  • @bayushegame5760
    @bayushegame5760 20 дней назад +1

    አቶ ተሰፋዩ በጣም እናመሰግናለን በርቱልን ገና ብዙ ሚስጥር ይወጣል ይህን የመሰለ እውቀት ነው የምንፈልገው በርቱ መሲ አንቺንም እግዚያብሄር እውቀትን ጨምሮ ይስጥሽ ❤

  • @merry-2121
    @merry-2121 20 дней назад +1

    መልካም ነገር የምንሰማበት ጊዜ አምጣልን🙏

  • @ahmedsfg
    @ahmedsfg 17 дней назад

    በጣም የሚደገፍ ሥራ ነው ። የምንሰማውና የምናየውን ማመን አቅቶናል በርቱ ።

  • @behailumelaku9651
    @behailumelaku9651 20 дней назад

    መሲ ተባረኪ ያንቺን ዝግጅት እውነኛ ነው ብዬ ማየው ሌላው እውነት ስለማይመስለኝ አላየውም ነበር፡፡ ግን ብዙዎችን ያሳቀቀ ና ያስለቀሰ ስለሆነ እንኳን ተጋለጡ ፡ መተማመንን ያጠፋ ስለሆነ በርቱልን

  • @user-jj8xy2td1x
    @user-jj8xy2td1x 20 дней назад +1

    ዋው ከአገራችን ፖሊስ ዩቱበሮች ይሻላሉ ስትይ የነበረሽው ደሕና ነሽ 😂 ፖሊስ ማለት ይኸ ነው

  • @frezerfekrefekre-iq8vk
    @frezerfekrefekre-iq8vk 20 дней назад +2

    እንኴን ተያዘች በጣም ተጨንቅ ነበር የልጅን ያየሁ ጊዜ ሀገራችን ምን አይነት ጉድ ገባ ብዬ

    • @Meron824
      @Meron824 18 дней назад

      ልጅ ፍርጅ ውስጥ የተገኘውም በሷ በኩል ነው አረ ስንቱን አሳዩን😭😏😏

  • @ccu3907
    @ccu3907 20 дней назад +1

    በጣም መጥፎ ተግባር ነው እየሰሩ ያሉት እንኳንም ደረሳችሁበት

  • @RADUALI-oi9bd
    @RADUALI-oi9bd 20 дней назад +1

    እውነት እየመሰለን በሰው ሀገር ስንት ጫና ተሸክመን በምናየው ነገር ደግሞ እያዘንን እየተሰማን አእምሯችን ተበላቸ ሀገራችን ይሄን ያክል ሰው አውሬ ሆኗል እያለን ሀገራችን ላይ እንኳ ገብተን እንኖራለን እያለን የምንለውን ተስፋ እየቆረጥን በሀገራችን ያለን እምነት እየመነመነ ነበር እናመሰግናለን. በህግ መያዛቸው ይቀጥል ይጠየቁልን. አሳምመውናል የእውነት

  • @hayatislam8513
    @hayatislam8513 20 дней назад +2

    ወላሂ ወላሂ እኔ ሀገሬን እንዳልግባ ነው ያርጎኚ በጣም ነው ሀገሬን እንደጠላ ያርጎኚ አላህ የጃችሁን ይስጣችሁ ላኢላሀኢለላህ ሙሀመዲ ረ ሱለላህ

  • @genetrede484
    @genetrede484 20 дней назад +1

    Thank you so much for your hard work.We are traumatized with those false videos.
    I was debating going back to my beloved country Ethiopia!!
    I’m glad you are working hard to go after those criminals!!🙏

  • @Addisnews-iq6hc
    @Addisnews-iq6hc 20 дней назад +2

    ቅን ልቦች ጌታችን መድኀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ብርታቱን ይስጣችሁ በርቱ. እነዚህን የሀገር ስም አጥፊዎች ተገቢውን ቅጣት እንዲያገኙ ማድረግ ነው

  • @teybaayale8083
    @teybaayale8083 20 дней назад +1

    ይች ዩቱበር ጀግና ሲሏት አይነበር ኮሜትላይ ወላሂ በጣም ነዉ የሚያሳዝነዉ እኛ እዚህ በጭቀት እናልቃለን ወይኔ አገራችን እዳዉ የትነዉ የምንገባዉ እንላለን አላሁሙስተአን

    • @TobiTube9
      @TobiTube9 20 дней назад

      በጣም እኔ ራሱ ወላሂ እነሱን ሳይ ደከመኝ ይህ ሁሉ ግፍ ሲፈጸም ከቶ ህግ የለም ወይ ስል ነበር ስንት ጉድ ታየ አቤት ውሸት የስንት አመት ህጻን ደም እየቀላቀለች ታጠጣለች ብለው ያቀረቧት የምር እኔ ሪፖርት እያደረኩ ሰቤን እያነሳሁ ወጥቻለው መሲዬ ፈጣሪ ይጠብቅሽ በርቺ!

    • @ktube8920
      @ktube8920 20 дней назад

      ውሸትማ

  • @felekeborga1209
    @felekeborga1209 20 дней назад +1

    እሰይ በጣም የሚበረታታ ነዉ አገራችንን እንድንጠላና እንድንፈራ ሰው የተባለውን ሁሉ እንድንሽሽ አድርጎን ነበር ለትዉልዱም መጥፎ ነበር

  • @kelemyos7843
    @kelemyos7843 20 дней назад

    Thank you mesi መያዝ እለባቸው አንዳንዴ ከባህል ያፈነገጠ ነገር አያለሁ መያዛቸው ጥሩ ነው ሰውም ደግሞ እውነት አለመሆኑን መርምሮ ባይከታተላቸው ጥሩ ነው ያንቺንና ያለምሰገድ program ደስ ይለኛል በርቱ ዉዶች

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 20 дней назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መስዬ 🤲እቺን ቄን ልአደረሰን ዋይኔ እግዚአብሔር ሁናት ማስሎኝ ሃጋሬን ታልቼ ኔበራ ሁናት ማስሎኝ ባሁናት እኔ ባስግዳት ሃጋር ላይ ነው ያሉት ግን ሁንከንም ዑሸት ሆኔ 😭😭😭😭😭አቤት ኢትዮጵያ ታባላሼች ብዬ አዝግኘ ከፍቶኝ ኔበራ እግዚአብሔር ይመስገን ሁንካኑም ታያዙ

  • @tawakan9600
    @tawakan9600 20 дней назад +3

    ኢሰይ በርቱ ገነ ይቀጥለል ገነ ቡዙ አሉ በውሽ ያምሰሩ ኡፉፉፉ አሁኒስ ኢኔም ሰለሜን የገኜው ነው ዞትሪ ሲረዬ መልቀስ ነበረ መየት ቀኒሸለው

  • @kbb7400
    @kbb7400 16 дней назад

    እናመሰግናለን🙏🏾

  • @fenetgemechu5275
    @fenetgemechu5275 20 дней назад

    ተባረኪ

  • @umu267
    @umu267 17 дней назад

    አልሃምዱሊላህ እኛ በሰው ሀገር ጭንቀት ለቀቁብን ሀገራችን አስጠላን ለቤተሰቦቻችን ለልጆቻችን ሰግተን ነበረ አላህ ይሰጣቹ በረካ ሁኑ

  • @romantakel1326
    @romantakel1326 20 дней назад

    በርቱልን! እግዚአብሔር ይርዳችሁ!

  • @user-px6sj7ul8w
    @user-px6sj7ul8w 20 дней назад +2

    መሲዬ ይቱበራቸውም እንዲዘጋ ቢደረግ ጥሩ ነበር 🙏❤️🇪🇷

  • @selamawitguta4727
    @selamawitguta4727 17 дней назад

    እኔማ እረ በሃገራችን ምን እየተሰራ ነው በማለት እኔ ወደ ሃገሬ እንኳን መግባት ፈራሁኝ መሰረትዬ አመሰግናለሁ ምክንያቱም እህቶቼን ስጠይቅ እረ እንዲህ አይነት ነገር የለም ይሉኛል እኔ ግን እህቶቼን እንኳ ማመን አቃተኝ። ተባረኪ ውድ እህቴ መሲዬ ♥️

  • @sabagebrebrahan7047
    @sabagebrebrahan7047 20 дней назад +1

    Good job Mesi

  • @user-db4fk2sm9j
    @user-db4fk2sm9j 20 дней назад +1

    ድምፃችን ይሰማ የአለ አግባብ የሚያሰረጩትን እንዲቆጠቡ ይደረግልን ሀገራችን ጠልተናል😢 ልጆች ይዞመግባት ስጋትሆኖዋል😢

  • @kasechderibe1474
    @kasechderibe1474 19 дней назад

    እልልልልልልልልል እሰይ እንኳን ተያዘች እኔ ከኢትዮጵያ ውጪ እየኖርኩ በጭንቀት መተኛት አቅቶብ ነው የከረምኩት ምክንያቱም ውሸት መሆኑን የምታውቂው ልጁ ግራ ይገባዋል እና ምን እየሆነ እንደሆነ ግራ ይገባል የሰይጣንን ስራ በግልጽ እያለማመዱን ነው እግዚአብሔር ጸሎቴን ሰምቶ ተያዙ እጃቸው ይባረክ።

  • @seyoumberhanutm9491
    @seyoumberhanutm9491 20 дней назад +1

    መሲ ተባረኪ

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 19 дней назад

    ተባረኩ እነዚህ ወራዶች እነሱ ወርደው ሀገራችንን አዋረዷት እኔ ይሄንን ነገር ሳይ ሀገሬ አገሬ አልመስል አለኝእንደነዚህ አይነት ወራዳዋች ሀገራችንን አጠፋት ለነዚህ ሁሉ ፍርድ እንፈልጋለን መስዬ

  • @mesfinmesfinmesfin1390
    @mesfinmesfinmesfin1390 20 дней назад

    በእውነት እንደወላጅ ያሰደነግጣል በይ እንግዲ አውን አንቺው ተወጪው ፈጣሪ ለምድራችን ሰላም ያሰማን

  • @getetilaye5905
    @getetilaye5905 20 дней назад +1

    ዋው በጣም ጥሩ ስራ የቅን ልቦች እናመሰግናለን

  • @user-hv5zk9oz5f
    @user-hv5zk9oz5f 20 дней назад +1

    እሰይ እንኩዋን 👍👍👍በጣም በጣም የሚበረታታ ስራ ነው በርቲ

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 19 дней назад

    ወላሂ ዬሄን ያየሁት ቀን በጣም ነበር አለቀስኩት እዉነት መስሎኝ ነበር በጣም ያሳዝናል እንደዚህ የሰውን ልብ በመስበራቸዉ አዝናለዉ አላህ የስራቸዉን ይስጣቸዉ እድሜ ለናተ እዉነቱን ስላሳወቃችሁን እናመሰግናለን መሲዬ አሁንም በጣም ብዙ አሉ አጋልፃቹሁ አሳዩን በፈጠራችሁ በጣም ብዙ አሉ የተጫወቱብን በርቱልን

  • @gebiyaashagri7364
    @gebiyaashagri7364 20 дней назад +1

    በጣም ደስ ይላል መጥፎ ነገርን ለልጆች እያስተማሩ ነው

  • @alemhailehaile8871
    @alemhailehaile8871 19 дней назад

    ቅንልቦች ለናንተ ቃላት የለኝም ማርያምን የምትሠሩት ሥራ መመሥገን አለባቹ በጣም ጥሩ ሥራ ነው የሠራችሁት እናመሠግናለን👏👏👏 እኛኮ አይምሮዋችንን መረዙት አይተን የማናቀው ታሪክ ነው የገጠመን ይሁሉ ኢትዮጵያን ውሥጥ ነው እሥከምንል ድረስ ፍረሀት ለቀቁብን እኮ😥😥

  • @yon7015
    @yon7015 20 дней назад +1

    Andet Des Yemil Zena New ❤❤❤, Fetari Yagzachu 🙏🙏🙏

  • @tishonjesus4322
    @tishonjesus4322 20 дней назад

    መስየ የኛ ጀግና በርቹል

  • @eilsabetbelay8363
    @eilsabetbelay8363 20 дней назад

    እናመሰግናለን እውነትም ቅን ልቦች።ግን ሌሎች ብዙ አሉ እነሱንም እባካችሁ

  • @ahmedsfg
    @ahmedsfg 17 дней назад

    የአጭበርባሪዎች ዩቱበሮች እያንዳንዳቸው ይጋለጹ እንወቃቸው ስማቸው በዝርዝር ይነገረን ።

  • @gjvbvh6856
    @gjvbvh6856 20 дней назад

    ተባረኩ ቲጄ ምርጥ ሰው ለቅን ልቦችም ተባረኩ

  • @user-rg1ww6sf2x
    @user-rg1ww6sf2x 19 дней назад

    እን እኮ እያየን አገራችን በጣም እያስጣላን ነበር በጣም ይገርማል ህዝብ ላይ እየተጨወት ነው

  • @kokebgezahegngetahun4604
    @kokebgezahegngetahun4604 20 дней назад +1

    keep up the good work. Bravo!!!!!

  • @tizitazena3800
    @tizitazena3800 16 дней назад

    ዛሬ ገና አገሬ ላይ ብረሀን አየሁ እግዚአብሔር ይመስገን አገሬ ወዴት እየሄደች ነዉ እያለኩ አስብ ነበር ተስፋ አስቆራጭ በተለይ ለደኔ ያሉ ስደተኞች

  • @user-jo9hw5pe6m
    @user-jo9hw5pe6m 19 дней назад

    በጣም.እናመሰግናለን.ያሳቅቃል.ያሳፍራል.የሚሰሩት.ስራ.አሁንም.በርቱ.መለቀም.አለባቸው

  • @emmausjourney1371
    @emmausjourney1371 20 дней назад +1

    እነዚህ የአገርን ገፅታ የሚያበላሹ ናቸው :: ሰዎች አገራቸውን እንዲጠሉና ስለ አገር መልካም ግንዛቤ እንዳይኖረን የሚያደርጉ ስለሆነ ጥብቅ እርምጃ ሊወሰድባቸው ይገባል ::

  • @SelimHassen
    @SelimHassen 20 дней назад

    እሰይ እዳቃጠላችሁን እናተም እዬት አሳፋሪወች ቅን ልቦች እውነትም ቅን ልቦች ናችሁ አላህ ይጠብቃችሁ❤❤

  • @user-un8kz3he9p
    @user-un8kz3he9p 20 дней назад +1

    ቅን ልቦች እግዚያብሔር ይባርካችሁ

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 20 дней назад

    በእውነት እግዚአብሔር ለሁሉም ነገር ጊዜ አለው 🙏 በጊዜውም ይፈርዳል ፈራጅ ነውና 🙏

  • @Dag-wc3kf
    @Dag-wc3kf 18 дней назад

    የሰው ልጂ እምነቱ ከመጥፎ ነገር ካላገደው ሀገር ትጠፋለች ምክናያቱም ፈጣሪ ያየኛል ነገ መመለሻየ ወደሡ ነው ይቀጣኛ ማለትን ያቆመች ነፍስ የፈለጋትን ማተራመስ ልማዷ ይሆናል አላህየ አንተን በመፍራት ቅጣትህንም በማሰብ የቀን ከቀን ውሎየን እንዳሳምር እገዛህ ያስፈልገኛል

  • @yared7699
    @yared7699 20 дней назад

    እስይ ውይ ውይ ባየሁት ጊዜ መጨረስ እንኳን አልቻልኩም እውነት መስሎኝ ነበር እነዚህ ክፍዎች የእጃቸውን ያግኙ ቅን ልቦች በርቱ በርቱ

  • @bezagirma9544
    @bezagirma9544 20 дней назад

    ቅን ልቦች እናመሰግናለን በጣም ጥሩ ስራ እየሰራችሁ ነው በርቱ ወደ ፊት ቀጥሉ ሌሎችንም እንደዚ ለህግ ማቅረብ ነው
    የህግ አካላትም ይበል ብለናል እንደዚህ ከህዝብ ጎን ስቆሙ ደስ ይላል💪

  • @sabrinadamania8094
    @sabrinadamania8094 20 дней назад

    በርቱልን እንኮን ተያዙ

  • @mekidesadale9829
    @mekidesadale9829 19 дней назад +1

    ህፃኑ ግን እናት አባት አለው ያሳዝናሉ....

  • @ccu3907
    @ccu3907 20 дней назад

    እጅግ በጣም ጥሩ አደረጋችሁ ይሄ በጣም መጥፎ ተግባር ነው

  • @wacaalewalloo5224
    @wacaalewalloo5224 20 дней назад

    Wow Thank y

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j 20 дней назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መቀጣጫ ይሁኑ ሚዲያ ተገኝ ተብሎ እንዲህ ያለ ጉድ ማቅረብ ነውር ነው

  • @FevneAberhim-ks1wu
    @FevneAberhim-ks1wu 20 дней назад

    ቅን ልቦች ስያሜአችሁ እንኩአ ደስ ይላል እግዚአብሔር የሚወደውም ይኸን ነው ይህን የተኛ ወጣት አንቁት ተኝቷል

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 20 дней назад +1

    ለገንዘብ ብለው አገርን ወገንን የሚሸጡ የሚከዱ በሰውም በፈጣሪም መጠላት አለባት

  • @Yemariam4284
    @Yemariam4284 20 дней назад

    እግዚአብሔር ይባርካቹ

  • @tigestkinfe-wv1yz
    @tigestkinfe-wv1yz 18 дней назад +1

    እነ ሰበር ዜናዎችም ይያዙ የውሸት ዜና እያቀረቡ ጥላቻን የሚዘሩትም ይያዙ ቲክቶኮችም እንደዛው እስኪ ትንሽ ሰላም እናግኝ ጥሩ ነው ተባረኩ ህዝቡም ደግሞ የውሸት ነገር አትውደዱ እኛ ነን እያየን ያጠገብናቸው እይታ ሲያጡ ራሱ ይጠፋሉ

  • @beetyube
    @beetyube 16 дней назад

    ስላም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ድና መጣችሁ መሲዬ ቤተስቦች እፍፍፍ አቤት ግፍ😢😢😢 እንኳንም ውሽት ሆነ😢

  • @SalamSalam-uk9cp
    @SalamSalam-uk9cp 17 дней назад

    ለህይ ይቅረቡልን ተገቢው ቅጣት በደንብ ማግኘት አለባቸው ።እኛ ስደት አገር ሆነን ስንመለከት ቤተሰብ ወንም እህቶቻችን አክስ አጎታችን ላይ ጥርጣሬ ፍራቻ ተስፋ የመቁረጥ አገራችን ለመግባት አስፈሩን ተስፋ አስቆረጡን ይሔ ድራማ ያቀረቡ አረቦች ጠሉን ጨካኝ አደረጉን ሰው ታርዳላቹ እያሉ አሳቀቁን 😢😢😢😢😢

  • @MargaMarta-fm6pz
    @MargaMarta-fm6pz 17 дней назад

    መሥዬ የኔ ማሪ ጠፊተሽብኝ ነበር የኔ መልካም ቆንጆ ሤት እንኳን ሣላም መጣሽ ❤❤❤❤❤