"ባንኮቹ በጋራ የሚያደርጉት ሩጫ ሌላ ጦስ ይዞ ሊመጣ ይችላል" አብዱልመናን መሐመድ (ዶ/ር)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 окт 2024

Комментарии • 31

  • @abubekermohammed9527
    @abubekermohammed9527 2 месяца назад +5

    ዶ/ር አብድል መናን መሐመድ አለማቀፍ ልምድና እውቀትን አጣምሮ የተቸረው ለሀገራችን እውቀቱን ጊዜውን እየሰጠ ያለ ባለውለታችን ነው እናመሰግናለን።

  • @unlock3315
    @unlock3315 2 месяца назад +1

    በጣም ምርጥ ሃሳብ የተሰጠበት ነበር ። እናመስግናለን ዶክ።

  • @mohanyohannes9835
    @mohanyohannes9835 2 месяца назад +2

    ጥሩ እይታ ነው በጎርፍ የሚጠለቀለቅ መንገድ መስራት እንዲያለግል ሳይሆን ብሩን ለማባከን

  • @dailydose-8503
    @dailydose-8503 2 месяца назад

    Doctor thank You.

  • @tsemere
    @tsemere 2 месяца назад

    እናመሰግናለን ዶር። ብሔራዊ ባንክ እስከመቼ ዶላር እያቀረበ እንደሚቀጥል እናያለን።😮

  • @tewodrostamrateshete6222
    @tewodrostamrateshete6222 2 месяца назад

    እስካሁን ከሰማሆቸው በጉዳዩ ዘ

  • @Habibi-p4i
    @Habibi-p4i 2 месяца назад +1

    Dr Abdulmenan 🎉have excellent rational view 10q any way

  • @redeatfitsum4684
    @redeatfitsum4684 2 месяца назад

    ለደሀ ሀገር አንዱን ችግር ለመቅረፍ የሚወሰድ እርምጃ ሌላውን ችግር ያሳብጣል! ነገር ግን ወንድሜ እንደተናገረው communication ላይ ሊሰራ ይገባል! ሁሉ ጊዜ ማስፈራራት ጥሩ አይደለም! ደስ ብሎት እንዲተባበር አግዙን ቢል መልካም ነው!

  • @FluseMedia
    @FluseMedia 2 месяца назад +1

    የታክስ ህጉ እየተጠና እንደሆነ ሰረምቻለሁ ዶ/ር አብዱልመናል

  • @zerutesfayegebrehiwot3610
    @zerutesfayegebrehiwot3610 2 месяца назад

    "የማክሮ ኤኮኖሚ ፖሊሲው የሀገሪቱ ሰላምና ደህነንት በአስተማማኝ በተረጋገጠበት ፣ የዋጋ ግሽበት እጅግ በጣም ዝቅተኛ በሆነበት ፣ የውጪ ምንዛሪ መጠባበቂያ ከፍተኛና አስተማማኝ በሆነበት ሁኔታ ቢሆን መልካም ነበር፡፡ ……….. አስፈላጊ ነወ አሁን ግን ወቅቱ አይደለም ከፍተኛ የኤኮኖሚ ችግር ሊያስከትል ይችላል፡፡" ……… እናመሰግናለን ዶ/ር አብዱልመናን መሐመድ - ትክክለኛ የሆነ እና ቅንነት የሞላበት ምሁራዊ አስተያየት ነው፡፡

  • @hibaamede4173
    @hibaamede4173 2 месяца назад

    ይህ በጣም የበሰለ ትክክለኛ ነው የተሰጠው የውጭ ምንዛሬ ሲያልቅ የት ልንደርስ ነው መጀመሪያ እኛ በራሳችን የውጭ ምንዛሬችንን በበቂ ማመንጨት ነበረብን

  • @jabitube497
    @jabitube497 2 месяца назад +3

    ኢሚግሬሽን ምን ስለጨመረበት ነው ይህን ያክል የሚጨምረው?

  • @Fasika-jn5ym
    @Fasika-jn5ym 2 месяца назад +1

    መጀመሪያ ጦርነት ማቆም ነው

  • @nahomtedla606
    @nahomtedla606 2 месяца назад

    There is no economic term named "Currency Unification." under foreign currency management policy. Do you mean Floating Exchange Rate Management ?

  • @mdaaaa1211
    @mdaaaa1211 2 месяца назад +1

    Question: what if the banks refuse to sell dollars and decide to sell only to their cronies and rich friends. What's will the government do then...
    Second, since production and export is not going to increase, wouldn't the value of Birr keep falling as long as the demand for dollars keeps going up.
    How can the central bank regulete or defend the Birr since it has no dollars itself like the guest suggested with the UK.
    How can Ethiopia invest in its infrastructure in the future.
    The diaspora will not send money to this regime. So the black market will not disappear.
    What about contraband? How would this change.
    Will this really attract investment and foreign companies and banks.

  • @Phoenix40-u7p
    @Phoenix40-u7p 2 месяца назад +1

    ህዝቤ ስራን ረስተህ ተቀምጠን በርዳታ ዶላር ቡና ስንጠጣ ዶላሩ በቅርብ ያልቅና ገበያው ወደ ሰማይ ይነዳል

    • @etda7613
      @etda7613 2 месяца назад

      ወሬኛ

  • @solomonderese9311
    @solomonderese9311 2 месяца назад

    The price of petrol will increase by at least 50% if not 100% unless it is highly subsidized.

  • @mohanyohannes9835
    @mohanyohannes9835 2 месяца назад +1

    ሁሉም የመንግስት የጉልበት ውሳኔ ይመስለኛል ለዚህ ሁሉ ውጥንቅጥ ውስጥ ያስገባን የጉምሩክ ዋጋን በቀን ሁለቴ እቀየርና ከፍተኛ ጭማሬ ያደረገው ምን ይባላል

  • @ymkbe5952
    @ymkbe5952 2 месяца назад +1

    በቃ እንዲህ አይነት ምሁር አቅርቡልን እንደ ፕሮፌ አለማየሁ ገዳ፣ እንደ ዶ/ር አጥላው አይነቶችን economics የተረዱ የተማሩ ያስተማሩ አለም አቀፍ ደረጃ ላይ የሰሩ typically educated ናቸው፣ እንጂ እንደ ኤርሚያስ አመልጋ የገባበት businesses በሙሉ fail ያደረገ ደደብ የአእምሮ ህመምተኛ እያቀረባችሁ ህዝቡን አያደናብር፣ አብዱልመናን he so intelligent

  • @Biniamberhane-p6c
    @Biniamberhane-p6c 2 месяца назад +1

    መንግስት፡ እስካሁን ይሰራ የነበረው የ ቀረጽ ነጻ ገቢ፡ ልዘይት፡ ለስኳር፡ ኣንስቶ፡ VAT 15% ጨምሮበታል፡ ኣሁን በገበያ ዋጋ እንደሚጨምር የታወቀ ነው።

  • @Grandas7358
    @Grandas7358 2 месяца назад

    Eyesu yadenal!

  • @getachewbelay6159
    @getachewbelay6159 2 месяца назад

    We will soon know whose education is for real and who is just telling us textbook economics.

  • @redeatfitsum4684
    @redeatfitsum4684 2 месяца назад

    ታክስ የማይከፈልበትን የደሞዝ መጠን ከፍ ማድረግ ተገቢ ነው! 600 ብር ላይ ገትሮታል!

  • @redeatfitsum4684
    @redeatfitsum4684 2 месяца назад

    የደሞዝ ታክስ ከደሞዝተኛው ላይ ቀንሰህ ባንኮች ላይ መቸለስ!

  • @MakonnenAssefa
    @MakonnenAssefa 2 месяца назад

    Negative Altitude,

  • @jj2024-s1d
    @jj2024-s1d 2 месяца назад

    ብልፅግና አንገቱን ታንቆ ነው ይህን የወሰነው!!! ምርጫ ሲኖርህ እኮ ነው አለመወሰን የሚችለው!!! "ሀገር በቀል ማክሮ ኢኮኖሚ" የምትለዋ ማደነገሪያ ነች!!! This is a bitter pill to swallow for most poor Ethiopians in the coming weeks, months, years!!! This is due to incompetent leadership at helm of political system in Ethiopia!!! PM "Dr" Abiy is fully responsible for the consequence of such reckless sell out of Ethiopia to UAE, IMF, WorldBank, Egypt, USA, Saudi,

  • @girmaamen
    @girmaamen 2 месяца назад

    experienced የሆነ ዶክተር?😂😂 የዛሬ አመት መልሰህ አቅርበውና እንደገና ሀሳቡን ጠይቀው 😂😂

  • @hanaeshete9388
    @hanaeshete9388 2 месяца назад

    Arts TV is working with NGO..ha hahaha