ማንም መጥቶ ህይወታችንን አያስተካክለዉም!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 сен 2024
  • ውድ የዳጊስ ላይፍ ክላስ ቤተሰቦች እንዴት ከርማችኋል። ሁላችንም በቂ መሆናችንን መረዳትና ማወቅ ሂዎታችንን በደስታ እንድንኖር እንዲሁም ከሌሎች ምንም አለመጠበቅን ያስተምረናል። ዳጊም በዚህ ቪዲዮ በቂ መሆናችንን ከሌሎች አለመጠበቅን እንዲሁም ችግሮቻችንን በራሳችን መፍታት መልመድን ታስተምረናለች ፤ ተጋበዙልን።
    የዳጊስ ላይፍ ክላስ የመጀመርያ ዙር ስልጠና ተጠናቋል። የሁለተኛ ዙር ስልጠና በቅርቡ ስለሚጀመር በ0977774422 ወይንም 0977772288 ደዉለው አሁኑኑ ይመዝገቡ።
    ትክክለኛዎቹን የዳጊስ ላይፍ ክላስ ማህበራዊ ድህረገፆች በመከተል ዕለታዊ መረጃዎችን ያግኙ። 👇🏽
    ቴሌግራም - t.me/daggys_li...
    ፌስቡክ - / daggyslifecl. .
    ኢንስታግራም- @daggys_lifeclass
    ትዊተር - @daggyslifeclass
    ቲክቶክ - @daggys_lifeclass

Комментарии • 369