ልጄ ቃሌን አክበረሻል ወይ ....

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 460

  • @AlmazFenta-wp3gz
    @AlmazFenta-wp3gz 10 месяцев назад +8

    ውይ አባታቹህ መታደላቹህ ሰለ ሀይማኖታቸው ያላቸው ፍቅር በነገሮች ሁሉ የእግዚአብሔር ሰም ይጠራሉ 😢😢😢 እኔንም ለሰጋወ ደሙ እዲያበቃኝ ፍቅርተ ማርያም እያሉ ያሰቡኝ😥😥😥😥😥ማሚ ደግሞ እርጋታዋ ፈጣሪ ይጠብቅላቹህ መታደል ነው

  • @አድራሸየከመስቀሉስርነዉ
    @አድራሸየከመስቀሉስርነዉ 10 месяцев назад +72

    እውነት ነው እውይ አባታችሁ ለሃይማኖታቸው ያላቸው ፍቅር መታደል ነው

    • @Emnet865
      @Emnet865 10 месяцев назад +3

      በጣም❤❤❤❤

  • @b.6015
    @b.6015 10 месяцев назад +64

    ደሞ እርግት ያሉ እናትና አባቶች እድሜና ጤና ለሁላችንም እናትና አባት

  • @ጎጃምነውአገሬ-ጐ2ነ
    @ጎጃምነውአገሬ-ጐ2ነ 10 месяцев назад +29

    እረጅም እድሜ ይስጣቸው ምንም ድሀ ቢሆን ባይኖረውም ሀብት ከደጃፍ ሲቀመጥ ደስ ይላል አባት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @serkeeshete
    @serkeeshete 10 месяцев назад +19

    ደስ የሚል ቤተሰብ ነዉ እግዚአብሔር ለእናትና አባታችሁ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥላችሁ

  • @ፍቅርተማርያምየተዋህዶልጅ
    @ፍቅርተማርያምየተዋህዶልጅ 10 месяцев назад +28

    ውይይይይይ ማነው እንደኔ አባብዬ እና እማምዬን እሚወድ😢😢😢 ምነው ቶሎ ቶሎ ቪዲዮ ብሰሩልን አባብዬ እኮ ስወድዎት የኔ አባት ምክራቸውን ስወደው❤❤❤❤

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 10 месяцев назад +19

    አባዬ እማዬ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ እናንተ ለኛ ምንነታችን፡በረከታችን፡መላዕክት ናችሁ ኑሩልን

    • @lily1437
      @lily1437 10 месяцев назад

      አሜን ❤❤❤❤

  • @b.6015
    @b.6015 10 месяцев назад +57

    ማሻ አላህ ቃል እናትና አባትሺ ሲያምሩ እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልሺ ቆይ አለምየና አቺ በማ ወጥታችሁ ነው እናትና አባታችሁ እረጃጅሞች ደሞ ሲያምሩ

    • @lily1437
      @lily1437 10 месяцев назад

      አናመሰግናለን ❤❤❤

    • @RahmaSuleman-z4w
      @RahmaSuleman-z4w 10 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @RahmaSuleman-z4w
      @RahmaSuleman-z4w 10 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @RahmaSuleman-z4w
      @RahmaSuleman-z4w 10 месяцев назад

      Aminnnnnnnnnn❤❤❤❤❤

    • @jujuHassen-l2p
      @jujuHassen-l2p 10 месяцев назад +2

      በማን ወተሽ ነው አይባልም

  • @አድራሸየከመስቀሉስርነዉ
    @አድራሸየከመስቀሉስርነዉ 10 месяцев назад +12

    ልዩ እናት አባት አላቸሁ እምነታቸው ድንቅ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @maryam-hy9oe
    @maryam-hy9oe 10 месяцев назад +9

    ሺ አመት ያኑርልን እናት አባቶቻችንን ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን ያርብ

  • @TsehayWoldesemyat
    @TsehayWoldesemyat 10 месяцев назад +21

    ደሰይላል አለምዩ ቃል ቢተሰባችሁን ሰትንከባከቡ ይሂትልእድል ነው ለዚህያበቃችሁ የነሱምርቃትነዉ

  • @ensratube
    @ensratube 10 месяцев назад +10

    አምላከ ቅዱሳን ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቹ ያለምዬ እና የቃል እናት አባት በጣም ነው ምወዳቹ አባቷ በተለይ ሃያቴ ነው ሚመስሉት😢❤ያቆይላቹ አድባር ናቸው

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 10 месяцев назад +14

    እናት አባታቱቹህ እርጋታቸው ቁንጅናቸው ሲምር በፍጣሪሪሪ❤

  • @aynadis.Tube.4
    @aynadis.Tube.4 10 месяцев назад +16

    በእድሜ በጤና ይሁሩ ቃልዬ ዋው ደስ ስትሉ❤❤❤

  • @madreshuwoldemanuelalemu3617
    @madreshuwoldemanuelalemu3617 10 месяцев назад +8

    ቃልዬ አለምዬ ተባረኩ እኔ አሰናትና አባቱን የሚያከብር ልጅ በጣም ነው ደስ የሚለኝ ለአባትሽ ለእናትሽ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው ❤❤❤❤

  • @GenetAbebaw-jm4bw
    @GenetAbebaw-jm4bw 10 месяцев назад +7

    እድሜና ጤና ይሰጣቸው ደሰ ሲሉ

  • @ቅመምቱዩብባለጥበቧ
    @ቅመምቱዩብባለጥበቧ 10 месяцев назад +4

    ደስ ሲሉ ግርማ መጎስ ያላቸዉ እድሜ ከጤናጋ ይስጥላቼሁ❤❤

  • @Kidistአቤቱጌታዬበምህረትህ
    @Kidistአቤቱጌታዬበምህረትህ 10 месяцев назад +6

    ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ይመስገን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ

  • @alemneshjesustube3289
    @alemneshjesustube3289 10 месяцев назад +9

    የእግዚአብሔር ፍቅር ይብዛላችሁ ስታምሩ ለቃልና ለአለምየ
    እናትና አባት እግዚአብሔር እርጅም እድሜ እግዚአብሔር ይስጣችው
    የማቱስላ እድሜ ተመኘውላችው
    ታድላችው
    በእናትናበአባት
    ያላችው
    ፍቅራችውን
    ግለጹላችው
    እኔ አልታደልኩም በስደት እናቴን አጥቻለው😢
    በህይወት ያላችው ፍቅር ስጧችው
    በርቱልኝ

  • @stgeorge7371
    @stgeorge7371 10 месяцев назад +6

    ኡፍ የኔ አባት ደስ ሲሉ
    ቃል ግን አንቺ በማን ወተሽ ነው እንዲህ ቀልቃላ የሆንሽው

  • @lemlemyalwu-lj1xs
    @lemlemyalwu-lj1xs 10 месяцев назад +12

    እድሜ ከጤና ገ ያድላቸው

    • @lily1437
      @lily1437 10 месяцев назад +1

      አሜንንን ❤❤❤

  • @AgewKemant
    @AgewKemant 10 месяцев назад +5

    ቃል እና ቤተስቦችሽ ረጅም እድሜ 🫶🏾🫶🏾🫶🏾በርቱ (ሀበሻ እንደሆነ እመሉ እስስት ነው) ሲለው ያነሳል ሲለው ይጥላል....👈🏽እናንተ ግን "የሚመካ በእግዚእብሄር ይመካ" እሜን x 3 👏🏽👏🏽👏🏽እያላችሁ ወደፌት💪🏾💪🏾💪🏾

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 10 месяцев назад +5

    ቃልዬ ጎበዝ ስዕል አድኖውን አንስተሻል ተባረኪ

  • @ወለየዋዩትብ
    @ወለየዋዩትብ 10 месяцев назад +4

    ወይኔ ምርጥእናትና አባት አለሽ እረጂም እድሜ ይስጥላችሁ

  • @nasanate8410
    @nasanate8410 10 месяцев назад +5

    እረጅም እድሜ ከጤናጋ ተምኝሁሉት❤❤❤❤❤

  • @ኤሊዔዘርእግዚአብሔርእረዳ
    @ኤሊዔዘርእግዚአብሔርእረዳ 10 месяцев назад +2

    ወይ በእግዚአብሔር ስም ሲያምሩ ቤተሰቦቼ በማርያም ስም እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥችሁ አባዬ እማዬ

  • @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
    @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ 10 месяцев назад +5

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃልዬ አለምዬ ለእናት አባታችሁ እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥላችሁ❤❤❤ እኔ በጣም ያሳዘኑኝ ያንን ዳገት እዴት ወጡት አሁንስ እዴት ነው የሚወርዱት ይሄ አሳሰበኝ እግዚአብሔር ብርታት ይሁናችሁ

  • @almasababa-x8o
    @almasababa-x8o Месяц назад +1

    የኔ አባት እናቶች እድሜ ተፀጋ ያድልል❤❤🎉🎉🎉ለሀይማኖታቸ ያላቸው ክብር🎉🎉

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg 10 месяцев назад +6

    የኔ አባታችን😂😂😂😂እናታችን እግዝአብሐር እድሜና ጠና❤❤❤❤❤❤❤

    • @lily1437
      @lily1437 10 месяцев назад

      አሜንንን ❤❤❤

  • @AbayneshwWgeyorgs-gk1ir
    @AbayneshwWgeyorgs-gk1ir 10 месяцев назад +6

    ተባረኪ ስለአድኖችን አንስተሻል ❤❤❤

  • @bareshdubai6535
    @bareshdubai6535 10 месяцев назад +4

    የኔ አባት እረጅም እድሜ ይስጣችሁ ለእናት እና ለአባታችን

  • @yenemarGrace1
    @yenemarGrace1 10 месяцев назад +5

    ሰላም ሰላም የኔ ውዶች እንኳን ደህና መጣቹ እማማዬ እና አባባዬ ፈጣሪ እድሜና ጤና አብዝቶ ያድላቹ ስወዳቹ እኮ🥰👍

  • @azalechkebede251
    @azalechkebede251 14 дней назад

    በስማም የተከበሪሩ ደስ የሚሉ እናት አባት አለሽ እድሜ ከጥና ጋ ይስጣቸዉ ቃልዬ ግን ሰከን በይ በተለይ 🤬ስድብ ተይ ይዘገንናል ካፍሽ ስታወጭዉ!!! መልካም ቤተሰብ እያለሽ? የእግዚአብሔር መንፈስ የተሞሉ ።

  • @abezelove7365
    @abezelove7365 10 месяцев назад +5

    እደት ነው ደስስስስ እሚሉት በማርያም እድሜና ጤና ይስጣቹህ

    • @lily1437
      @lily1437 10 месяцев назад

      አሜንንን ❤❤❤

  • @aahmed6426
    @aahmed6426 10 месяцев назад +4

    እናመሰግናለን የተባረከ ይሁን አሜን

  • @WendyHailu-gs3fw
    @WendyHailu-gs3fw 10 месяцев назад +2

    አብዬና እምዬ ውይ ሺ አመት ኑሩልኝ።ጋሽዬ ጢሞት ሲያምር አባቴ ትልቅ ቤተሰብ።ኑሩሉኝ

  • @busyline5298
    @busyline5298 10 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር
    ይስጣችሁ የአልዬ እና የቃል አባት እና እናት
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @saratube8614
    @saratube8614 10 месяцев назад +5

    አሜን ተባረኩ

  • @muluegebresgie9180
    @muluegebresgie9180 10 месяцев назад +5

    ዋው ሚገርም ፍቅር ነው እውነት በጣም ነው የምታምሩ እና ፍቅራቹ ይቀጥል ታምራላቹ እሺ

  • @TztaMelaku
    @TztaMelaku 10 месяцев назад +3

    አሜን አሜን ተባረኩ ንፋስ አይግባባችሁ ደስ የሚል የተባረከ ህይወት ይስጥልኝ።

  • @Skanat-l8t
    @Skanat-l8t 7 дней назад

    ሲያምሩ እናትሽ እና አባትሽ እረጅም እድሜ እመኛለው የኔ አባት እኔ አባቴን እወደዋለው ግን ሞተብኝ ነፍሱን በገነት ያኑረልኝ 😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤🎉

  • @Sarsartades
    @Sarsartades 10 месяцев назад +3

    Amennnn amennn amennn ❤❤❤ edezeh new megeb sebela erejem edemy yesetewt

  • @ብሩክብሩክ-ኘ4ዸ
    @ብሩክብሩክ-ኘ4ዸ 10 месяцев назад +6

    አባቴን አስታወሱኝ አባታችን የኔም አባት እደሳቸው ነቸው❤❤

  • @ፍቅርተማርያምየተዋህዶልጅ
    @ፍቅርተማርያምየተዋህዶልጅ 10 месяцев назад +3

    እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጣቸው ❤❤❤

  • @ኪያTube-h1z
    @ኪያTube-h1z 10 месяцев назад +3

    ማሻአሏህ ሲያምሩ እድሜና ጤና ይስጥላችሁ❤ ደምሩን ውዶቸ💕

  • @throwbackvibezz6757
    @throwbackvibezz6757 10 месяцев назад

    ውይ ስታምሩ መታደል ነው ሰው በሀገሩ ኑሮ ከአባት እና እናት ጋር ሁኖ ሲበላ ሲጠጣ ሲጫዎት ማየት የምድር ገነት ማለት ይህ ነው እና በስደት ያለን ለዚህ ያብቃን ሀገራችን ሰላም ያርግልን 🙏🙏🙏💕💕💕💕💕

  • @fetyemaryamlj
    @fetyemaryamlj 10 месяцев назад +3

    እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛው ❤❤❤ በእውነት በጣም እወዳችኋለሁ

  • @heymanothemanot2317
    @heymanothemanot2317 10 месяцев назад +4

    ሰላም ለዚህ ቤት ውይ አባት እና እናታቹሁ ደስ ሲሉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 10 месяцев назад +2

    ስላም ለሁላችንም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥችው. እውነት በጣም ደስ ትላልችው

  • @ZinishBihanu-mm2ft
    @ZinishBihanu-mm2ft 10 месяцев назад +1

    አሜን ምርቃታቸው ደስ ይላል እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው

  • @Emuendale
    @Emuendale 10 месяцев назад +4

    ስላየዋቸው ደስስስ ብሎኛ ማርያምን እናቴ እንደዚ ማሳረፍ እፈልጋለሁ ከስደት መልስ

  • @fhgdgjf5573
    @fhgdgjf5573 10 месяцев назад +4

    እረጂም እድሜና ጤና አላህ ይሰጣቸው🥰🥰🥰🥰

  • @meskizewde9878
    @meskizewde9878 10 месяцев назад +4

    Wey tadelachu Dess yemelu Enatena Abat nachew❤❤❤

  • @الااا-ي8خ
    @الااا-ي8خ 10 месяцев назад +9

    ቃል እናቴ አባቴ ቆንጀነቹ❤❤😂😂

  • @TztaMelaku
    @TztaMelaku 10 месяцев назад +3

    ደስ ስቱሉ ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን።

  • @jjjjmboO
    @jjjjmboO 10 месяцев назад +3

    ደስ የሚሉ እናትና አባት

  • @ኤፍታህወለተስላሴ-የ5ፐ
    @ኤፍታህወለተስላሴ-የ5ፐ 10 месяцев назад

    የኔ አባት እዴት ደስ ይላሉ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ቃልየ እረጅም እድሜን ከጠናጋ ያድልላችሁ ደግሞ ደስስስ ሲሉ

  • @ኤፍታህእህተገወርጊስኤልሻ
    @ኤፍታህእህተገወርጊስኤልሻ 10 месяцев назад +1

    ስርአት ያላቸዉ እናትና አባት ናቸዉ ደስ ሲሉ

  • @dgdtdfsg6868
    @dgdtdfsg6868 10 месяцев назад +4

    ታድላችሁ እርጂም እድሜ ይስጣችሁ❤❤❤❤

  • @aselefch
    @aselefch 10 месяцев назад +3

    Amen amen abatni enat fikir nieshi gaeya ybirkihw ybirkihw ❤❤❤❤❤❤❤

  • @dfghxvbb4310
    @dfghxvbb4310 10 месяцев назад +3

    ቃልዬ አባትሽ ቅስና አላቸው መሠለኝ❤

  • @AlkhorKalba-yb9dt
    @AlkhorKalba-yb9dt 16 дней назад

    Woowስያመሩ ረጂመ እድሜ ዪስጣቸዉ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @samuelalemayehu9246
    @samuelalemayehu9246 10 месяцев назад +5

    በጣም ደሰ ትላላቹሁ

  • @saras9696
    @saras9696 10 месяцев назад +3

    Edime ketina yetstacho betam yameralo

  • @sarahwelcome2560
    @sarahwelcome2560 10 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን ደስታች ድስታችን ነው

  • @hanastube4716
    @hanastube4716 10 месяцев назад +2

    Wow betam tamiralachu egziabhar endemena tena yistachu🎉❤

  • @yibeltalabie5340
    @yibeltalabie5340 10 месяцев назад

    ደስ የሚል ቤተሰብ ነው እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf 10 месяцев назад +3

    እግዚአብሔር❤❤ እድሜ ጤና ያድልን❤❤

  • @hekmahekmmma9538
    @hekmahekmmma9538 10 месяцев назад +3

    ክክክ ነቃ ነቃ በይ አላሉም😂❤

  • @hayatmko9818
    @hayatmko9818 10 месяцев назад +3

    ❤❤❤❤❤ኑሩልኝ የኔ ፍልቅልቅ ወድማችሁስ

  • @fikretabirhanufikretabirha9429
    @fikretabirhanufikretabirha9429 10 месяцев назад +3

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥላቹ ❤❤❤

  • @GenetWende
    @GenetWende 3 месяца назад

    ውይ ደስ ሲሉ ቃል አለሜ የምወዳችሁ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ

  • @FhFghh-py6rw
    @FhFghh-py6rw 4 месяца назад

    ፈጣሪ እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ የኔ ደርባባወች እሰይ ተባረኩልኝ 👏👏👏😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘👆👆❤❤❤❤😘😘😘😘

  • @zuriyashalmu447
    @zuriyashalmu447 10 месяцев назад +3

    ደስ ትላላቹ እድሜ ከጤና ❤❤❤❤❤❤

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ
    @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ 10 месяцев назад

    ደስ የሚል ቤተስብ በእውነት እድሜና ጤና ይስጥላችሁ ለናት አባታችሁ ❤❤❤

  • @mekidesmelku3369
    @mekidesmelku3369 10 месяцев назад

    አቤት መንፈሳዊይነት የኔ አባት እግዚአብሔር እድሜና ጤናይስጥልሽ ውዴ ❤ግን ቃልና አለም በማን ወታቹነው ያጠራቹት እናትና አባትሽ ደሞ እርጋታቸው ደስ ሲል❤❤

  • @sadawloiwa718
    @sadawloiwa718 10 месяцев назад +3

    እድሜ ይስጥላችሁ

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 10 месяцев назад

    ወይኔ ውበታችው ተመስገን አሁነ ሰውአለን ሺ አመትኑሩልን ❤❤❤❤❤ማዕድ ሲባርኩ እዴት ደስስስስስስስስስእዳለኝ ተመስገን

  • @danielfeleke5744
    @danielfeleke5744 10 месяцев назад

    እድሜያችሁን ያርዝመው። የተባረካችሁ ወላጆች

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 10 месяцев назад +3

    እድሜ ከጤና ይስጣችሁ

  • @haregadinokatar8035
    @haregadinokatar8035 10 месяцев назад

    እርጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ለሀይማኖታቸው ያላቸው እምነት እደት ደስ ይላል በቤቱ አፅንቶ ያኑራችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤

  • @Selamkassa-iv7vj
    @Selamkassa-iv7vj Месяц назад

    ሲያምሩ ማሮቸ እድሜ ጤና ይስጣችሁ❤❤🎉

  • @የተዋህዶልጅተዋህዶለዘለዓ
    @የተዋህዶልጅተዋህዶለዘለዓ 10 месяцев назад

    ቃለ አለም ተዳላች ጸሎት በግዕዝ ሰያደርሱ ማርያምን ደሰ አለኝ አባታችን እና እናታችንን ራጀማ እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን

  • @MekdesAyalew-fk9dz
    @MekdesAyalew-fk9dz 10 месяцев назад +2

    እረጅም እድሜና ጤና ለናትና አባታችሁ ❤❤❤❤

  • @Burtkhan-q2j
    @Burtkhan-q2j Месяц назад +1

    ኣይ ስደት የሥራህ ይሥጥህ የኔ ማሮች ሢያምሩ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @nawarbayaa2106
    @nawarbayaa2106 2 месяца назад

    ደሥ ሢሉ ምነው እናትና አባቴ አንዲ ላይ ሖነዉ ቢሖን መታደል ነዉ

  • @asmarech591
    @asmarech591 10 месяцев назад

    እንኳን ደስ አላችው ሲያምሩ እድሜ ጤና ይስጥላችው

  • @TijiTigist-yb1yk
    @TijiTigist-yb1yk 10 месяцев назад

    ታድላቹ በጌታ እድሜውን ለእናትና አባቶቻችን ይሆንልን

  • @Dgsu-cp3mu
    @Dgsu-cp3mu 13 дней назад

    You have the best and excellence mam and dad .......🎉

  • @kelemeuagatukelemeuagatu4701
    @kelemeuagatukelemeuagatu4701 10 месяцев назад

    የእውነት እግዚአብሔር ይባርካችሁ ውዶች እናት እና አባትችሁን እግዚአብሔር የእውነት እርጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ይስጥላችሁ መልካም ሰነ -ምግባር ክነሱ ተማሩ ቃል 👍🏾👍🏾👍🏾

  • @yeneanteabeje6647
    @yeneanteabeje6647 5 месяцев назад

    ዋው እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቅላችሁ።

  • @ቅዱስገብረኤልአባቴ
    @ቅዱስገብረኤልአባቴ 10 месяцев назад

    በጣም ደስ የሚሉ አባብየ ማሚ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን❤❤❤❤❤

  • @saratube8614
    @saratube8614 10 месяцев назад +3

    እግዚአብሔር ያብቃልሸ

  • @ህይወትይቱብ-ፐ9ዠ
    @ህይወትይቱብ-ፐ9ዠ 10 месяцев назад

    የኔ አባት የኔ እናት አረጁም እድሜ ከጤናጋር

  • @እዩየማሪያምልጅ
    @እዩየማሪያምልጅ 10 месяцев назад

    ቃልየ ሁሉም እግዚያብሔርን ስታመሰግኒው መንፈሴ ደስ ትሰኛለች ካፍሽ አይለይም ዋው እመቤቴ የምትጠራት አስርግዜ እሳ ባማላጅነታ ትጠብቅሽ ለሁላችነም አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @ብትአብዱሠኢድ
    @ብትአብዱሠኢድ 10 месяцев назад

    ወይኔ ሢያምሩ እማየ አባየ ኡፉፉፉ አላህ እድሜና ጤና ይሥጣቼዉ

  • @merymryana-oy3sz
    @merymryana-oy3sz 10 месяцев назад

    ዉይይይይ ደስየሚሉ አባት እረጋያሉ እናት❤❤❤❤

  • @ffty7136
    @ffty7136 10 месяцев назад +3

    እንኳን በሰላም መጣችሁ እማማ።እና አባባ ❤❤❤❤❤❤

  • @EkramEdris-vq8ic
    @EkramEdris-vq8ic 9 дней назад

    እረጅም እድሜና ይሥጥልሽ ቃልዬ

  • @اللتز-ف1ل
    @اللتز-ف1ل 3 месяца назад

    🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤አቤት ሲያምሮ የኔ ማሮች ወበት ብሎ ዝም ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ሺአመት ኑሩልኝ እወዳችሁአለሁ እማዬ አባዬ እድሜ ከጤና ይስጥልኝ፣🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤❤❤❤❤