መሰረታዊ የዋሽንት ጥያቄዎች እና መልሶቻቸው ክፍል ሁለት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 фев 2025

Комментарии •

  • @yonasderso3172
    @yonasderso3172 7 месяцев назад +1

    ወንድም ቾምቤ እግዚአብሔርን በጣም እየጠቀምከን ነው በርታልን እናመሰግናለን😍

  • @ahmenex
    @ahmenex 7 месяцев назад +1

    ሰላም እንዴት ነህ ወንድሜ, አንድ ጥያቄ ነበረኝ አንድ የቀርክሃ ዋሽንት አለኝ እና 0 እና 1 ስነፋ ምንም ድምጽ አያወጣም ግን 2፣3፣4 ድምጽ ያወጣሉ እና በኮንዲት ዋሽንት ደግሞ በሁሉም ቀዳዳዎች ድምጽ ማውጣት እችላለው ፡፡ ይህን ችግር እንዴት ማስተካከል እንደምችል ብትነግረኝ ደስ ይለኛል በተረፈ እግዚአብሄር ይስጥልኝ የአንተን ቪዲዮዎች በማየት እና በመለማመድ በዋሽንት ላይ ያለኝን ችሎት አዳብሬአለው እና በጣም አመሰግናለው በርታ፡፡

  • @AsegidTadesse-pw3gj
    @AsegidTadesse-pw3gj 7 месяцев назад +1

    Brother 👏🏻

  • @Trailer_Zone1
    @Trailer_Zone1 7 месяцев назад +1

    Fl studio producing tutorial asayen