Mulualem Mengistu
HTML-код
- Опубликовано: 7 фев 2025
- Girls in Ethiopia tell us how working with CARE improved their lives. Funded by the Nike Foundation, CARE's TESFA program in the Amhara region of Ethiopia works with the highly marginalized population of child brides -- married, divorced and widowed adolescent girls -- and their communities to improve girls' economic and health outcomes and counter the harmful effects of child marriage. Learn more by visiting www.care.org.
አየ ዱኒያ እደዚህም ተኑሮ ይሞታል አላህ ይገዛችሁ እኔም የገጠር ልጅ ነኝ ግን በእናቴ ትካሻ ዘብነን ዘነጥ ብየነው የተማርኩት አልሃምዱሊላህ እረጂም እድሜ ለእምዬዬዬዬዬ
ውይ እኔ ያገባሁት በስባት አመቴ ነው እግ እግዚአብሔር ይመስግን ስለሁሉም ነገር እንደዚህ ሁኘ ነበር የምቀርው ገን አክስቴን አመስገናታለሁ ምክንያቱም ከዛ አውጠታ በሁኑ ስሀት ስደት ነኝ እኔም ተቀይሬ ስወችንም ቀይሬ እኖራለሁ እመቤቴ የተመስግነች ትሁን አክስቴ ሁሌም እወድሻለሁ ።
Marta adema 7 አመአት እኔስ 20 አመት ሆናኝ አላገበሁም
በህይወትመትረፍሽክክክክክል
እኔ15 አመቴነው
ያገባሁት
ለምንትዋሻለሽ በሰባትትያለሽእዴ የለኔ፡ግሲ፡አለረያል ህዲ
እኔ የገጠር ልጅ ነኝ ከ 18 ዓመት በታች ሲያገቡ አይቼ አላቅም በ 13 አመታቸው አረብ ሀገር ሲሄዱ አይቻለሁ ይገርማል በጣም አየ #አፍሪካ
እድህ ዛሬ ቢሆን አግቶ ልላክሽ ነውጅ አግቶ ትምርት ትጨርስ የለም አላህ ይጨምርላችሁ። ተባበሩ እፍፍፍ እደዝህ ነው ትዳር
ግን ሲያምሩ መልካቸው ደስ ይላል
እፍፍፍፍ እኔስ አልሀምዱሊላ ደፋ ቀና ብላ አስተምራ እዝህ አድርሳኛለች እናቴ እማዪ ለዘላለም ኑሪልኝ ዛሬግን በስደት በናቴ ናፍቆት ተንገላታሁ
አወይ ትዳር ኢትዮ ከችግር የምወጣው መቼ ነው ያአላህ
ማሻ አላህ ጎበዞች መመካከራችሁ
በጣም ጎበዞች
አይ ተምሮም አረብ ሀገረ ነው አይዞችሁ
thanks for sharnig ተወልጀ ያደኩበት አገር💚
ጎበዞች መመካከራችሁ ደስ ይላል ከተመካከሩ ትዳር አይፈርስም ጎበዝ ናችሁ
እኔም የገጠር ልጅ ነኝ ገጠር ውስጤ ነው
1
ሀዩ ነኝ ከወሎ የለጋምቦ ልጅ Eneanm Leganbo Negn,,,Ymechish,,
ዋውደስትላላችሁ
በጣም ይከብዳል ግንጐበዚች ናችሁ በርቱ
እኔም የገጠር ነኝ ግን የኛ ትንሽ ሻልል ይላል ከዚ
የገጥር ልጅ መሆን ደስስስ ይላልልል
እኔስ በደህና ግዜ ከገጠር ምሽራ መሆን ኣምልጫለው ተመስገን
ቤተሰቦቼ ኣመሰግናችዋለው
ይህ የወሊድ መቆጣጠርያ የሚሉት ባኃላ ችግር ያመጣል ብዝዎች መውለድ እቢ ኣለን እያሉ ነው
ያልጠፋነው ከእግዚአብሔር ምሕረት የተነሳ ነው ክክክ
ያልጠፋነው ከእግዚአብሔር ምሕረት የተነሳ ነው እረ የኝም ገጠር ነዉ ግን እንደዚህ የለም ፅድት ያለጅይ ገጠር ወይጉድ
13 አመት አገባን ሲሉ የሰማሁት አያቶቸ ናቸው
Waowwww so Good
አገሬ ናፍቀኝ
ወይኔ የገጠር ልጅ ነኝ ግን ውይይይይ ሲያሳዝኑ የኔ አባት ምን ይል ነበር ከገጠር ሀብታም ከተማ ሆነሽ አድ ቡሽ ሻይ ጠጥተሽ ብትኖሪ ይሻላል ይላል የኔ ማር እወድህ አለሁ አባየ
ምነው ገጠር ብወለድ ባድግ እዚ ቆመን ቀረን
Wkakkakakkakakkakakkakakkaka asakshgn getan
ክክክክክ😂😂😂
Kkkkkkk
Hahhahahahaha
ክክክክክ
አላህ አላህ አይ ዱኒያ
ጎበዞች መውያየታቹሁ ጥሩነው
አይይይይይይ አብሽሩ ያልፈል
ሲመካከሩ አሳቁኝ ግን ደስ ይላሉ
ጎበዞች እረ እኔም እደተዳርኩ 1 ልጅ ወልጀቢሆን
:-D
Aye
Que bien
ውይ እኔም የገጠር ልጅ
ሆነ ኧረኔስ አባቴ አይሙት ድሩውኝ በነበር በልጅነቴ እናንተምራለን ብሉው ሉፍተው ሉፍትልው ስንቱን ደብተር እስክርቢቶ ኧሩ ስንቱን ጨርቃ በመጨሩሻ ስዱትየ ተወሽመኝ ይሔው ሆነ እዛው ይሻልኑቡር አንተ ሞፉሩን ያዝ እኔ ቀበሩኝ አርሰን እንድንበላ እሽቶክሆልም ለምለሙን ያገባ በለጠ ከተሰደደ አትሞኙ
😭😭😭
Siyasazinu
ውይ ብቻ መከባበራቸው ደስ ይላል ግንግን ትዳር እደዚነው ሆ
ደጉ ያገሬ ስው
እፍፍፍ የገጠር ልጅ ናኝ ግን አሎድም ገጠር ማኖር
ጎበዝ ናችሁ ግን ስታሳዝኑ
Betam new yemasaznt
እኔ።የገጠርልጁ ነኝ።ገጠር ውስጤ ነው
ሁላችሁም ተማሩ
ወይይ የናተገጠርደሞ ለየትይላል።።።። እኔም የገጠርልጂነኝ ግን። እንድናተኩር አደለንም
አይአገሬሬሬ
ere ada siyasitela
ayzochehu maroch
Dase selu
እኔየገጠይልጂነኝ ግን እኛጋ የለምእንደዚህ
menew sedet yeshalgnal
ኸኸኸኸኸኸኸኸ 😢
እዴ የር አገር ነው እዲህ ግድ ፈልቶ የምንስማው ያውም ባሁን ስአት ወይኔ እህቶቼ
የገጠር ልጅ ነኝ
ኡፍፍፍ ምሳኪን መቆፈርከባድነውኡፍፍፍፍ
Lijenitachiwn sayicherisuu lij mashikem Enam yegaterii lij negn gin edimee lenatee nurileng enate kifuu ayinkash
salam kumaa አረዳ.ገጠር.እደዚህ.ስጠናበት.ያስጠላል.እኔም.የገጠር.ልጀነኝ
እኔ።በሰድሰት።አመቴልዳረ።ተሰጥቸ።እማየ።ፍርሴነው።አለች።ተመስጌን።
kenehaku yemimot yegetser sew bcha yimechachihu
Say jiiru biyya tenyaa
መከባበራችሁ ደስ ይላል
Edat adasaznug uffffff hulum ega edasbnaw woyem ega edaflagnw ayehonem egziabhar edafakad naw yamihonaw
bayee nama gdisisaa jirunii biyaa kenyy
نايف الجعيد
نايف الجعيد
ኧር በአላህ ወይኔ ጉደ ውይይይ
እደዚህም ሆኖ መውለድ እዛው ላይ
ውሪይሄሰፈርማነውስሙግን
የገጠር ልጅነኝገጠርውስጤነ
ውይ አጄቴን በሉት
አይ ውበት
ወይኔ እኔደሞ በልጀነቴ አላገባህም
ውይይይ እንደዝህ ክሆነ ሂውት ባፍጫይ ይውጣ
ere 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ያስለቅሳወይስያስቃል??
hayat Abdellah ምን አሳቀሺ ሀሀሀ
አይገጠርውብእኮነንዱቄትአንቀባ
ትክክል ክክክክክክክ
birth controll for amra birth prodoctive for galla and tgrea bye bye the amara race
እንደዚህ ከሆነ ትዳር ጥቅር ብሎ ይቅር ከዝንብ ጋር መዋል
ekram muhe አር አይባልም እደዚህ ለምትሉ ማስተዎልን ይስጠን
ekram muhe ትክክል
Hana Negash እንድህ። አይነቱስ 7 ግዘ ጥቅር ይበል
ekram muhe እውነትሽን ነው የምር ኡፍ ይሄም ህይወት ተባለ እኮ መኖር ካሉት መቃብር ይሞቃል
ekram muhe znbam adigeshibetal
እረ ሆሆሆሆ ቁፋሮ እንደ
ሚሥኪን
እሪ ታየኝ ቁፋሮ ስቆፍር
Seble Mintie አልሃምዱሊላ አር እኔስ ቆፍሬምአላውቅም መችአውቅበታለሁሲጀመር
Kkkkkkkkkkkkkkkkk
HAWWAA MUCAA WALLAGGAA ምን ያስቅሻል ወረኛ
አያስቅም እግዚአብሔርን እኔ የሌላ ክልል ተወላጅ ነኝ ግን ውስጤ በሉት ምክክራቸው መተጋገዛቸው ደስ ይላል እንዲህ አይነት ኑሮ ግን እጅግ ከባድ ነው አምላክ ብቻ ይሁናቸው