That's exactly how I felt. I started crying when he started crying and I haven't in along time. The relief they must have felt seeing the ENDF and knowing they are now safe is amazing.
Exactly !!! Who ever is trying to block Fannos that person is anti- Ethiopian. Fannos are local men who went out to defend their country and their people looking nothing else but their God given freedom back. Even if our National Defence force ( Mekelakeya ) is doing a tremendous job as well I am impressed by Fannos sacrifice to our country because they either they get salary or ration while they fight from the government like the National Defence Soldiers. When they die they have no pension to their family .That is why we say Fannos sacrifice is priceless. We all should be like Fannis to our Ethiopia ! Kibber lemigebbaw kibber Enesettalen 🙏! Kiberr le Fanniwoch 🙏 ! Le Millititiawoch 🙏 ! Le Mekalakeya Hilachin ! and le Gegnaoch Ye Ali Mirra. Anbessoch , Affar Militia and Afar Leyou Hailachen 🙏🙏🙏🙏🙏
Fano is true,hero of heros because they stand for true they Stand for dignity they stand for freedom loyality so God with them and will be always i am in love with you fano ጀግና እወዳለሁ ለሀገሩ የሚዋደቅ ያሳሳኛል ኑሩልኝ ፋኖዎች ሞት ላይቀር መጨማለቅ የታሪክ አተላ ባንዳ ዘረ ባንዳን አዋርዳችኋልና ከ መቀመጫዬ ወርጄ ተንበርክኬ አመሰግናለሁ እናንተ ለአማራ ህዝብ ብቻ ሳይሆን እነ ስም አይጠሬ እንዲገባቸው አይፈልጉም እኛም አንፈልግም ቢገባቸው ለሀገር ለመከላከያ ጭምር ነበር የረዱት ያዳኑት መቶ ጊዜ ያለ ደሞዝ ያለምንም ጥቅም መንግስት እውቅና ባይሰጣችሁ የ ኢትዮጵያ ህዝብ ያውቃል እነ በልቶ ካጅ ካዱ አሁንም ጊዜ ራሱ የሚደገምበት ይመጣል ፋኖ ድረስልን የሚሉበት እነ ሽንታም እነ ሴት ደካማ ህፃናት አራጅ ፉትለፊት የማይዋጉት ሸለመጥማጦቹ ስምህ ሲጠራ የሚርዱት ፋኖዬ ውድድድድድ አደርጋችኋለሁ ረጅም እድሜን ይስጥልን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
تحيه للشعب الاثيوبي من اليمن. نحبكم و نتمنى لكم الامن و الاستقرار. التمرد واثارة الحروب والفوضى تدمر البلدان لذلك نتمنى ان تتمكن الحكومه المركزيه من بسط الامن وتوحيد الشعب الاثيوبي وبنفس الوقت اقامة العدل بين الجميع و عدم اظطهاد اي جماعه او اقليم.
Thank you brother. We believe this elected government want peace and prosperity for all Ethiopians. That is why the people love him and elected him. He preached peace even sent elders, priests and Imams to make peace with TPLF before the war, but they said no and slaughter our soldiers who protect Tigrai region while they were a sleep. Anyways, hopefully soon this will be over and the people stand united.
Oh my goodness! This is so emotional! God have heard our prayer and fasting! The Warriors said “God is great” Yes and Amen God is great over Ethiopian and her beautiful people! May God continuously protect you! Peace and prosperity for my beloved Ethiopia!🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️❤️❤️
Thank you Father! You heard our prayers. Thank you to the Ethiopian warriors who have made this to happen. God bless you and God bless your family! We will always cherish to those who gave their lives for their country and for their fellow ethiopians. We will never forget you!
This made me so emotional and cried. Thank you God for this Victory. Thank you ENDF, Fano, Militia, and all fellow Ethiopians and others who contributed for this victory in every front. Ethiopia prevails. #NoMore Neocolonialism.
🌹💚💛❤️ ይህ ህዝብ ጀግንነትም ብቻ ሳይሆን አዛኝነቱ ልብ ይንካል እግዚአብሔር ታላቅ ነው 💚💛❤️🌹
ሰላም ውድ የሀገሬ ልጅ እኔ ፈቃደኛ ነኝ ፈቃደኛ ከሆን ቤተሰብ እንሁን
Ay fano ortodoxen Muslimn tebakiey fetari knante gar yhun!!❤❤❤
ወይኔእንባ ተናነቀኝ ጅግና እንዲህ ነው ለሀገር መስራት ምንኛ መታደል ነው ክብር ለአማራ ፋኖ
I can not stop crying, very emotional moment, how grateful we are Lord to have you.
ሰላም ውድ የሀገሬ ልጅ እኔ ፈቃደኛ ነኝ ፈቃደኛ ከሆን ቤተሰብ እንሁን
I have heard this warrior says ,"God is great" ( Egzihabher talak new!!") WOW. AMEN GOD IS GREAT FOREVER!!!
All glory to the almighty God!
Praise Jehovah God & his beloved saviour son Lord Jesus Christ Amen.
@@rebeccaasfaw9221 Amen
Yes! @ 3:45 ... " እግዚአብሔር ታላቅ ነው! "
አዎን ታላቅ እግዚአብሔር አለ በዙፋኑ ። ልጁም ጌታችንና መድሐኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ዳግም ሊመጣ በደጅ ነው። የምናያቸው ነገሮች በሙሉ ምልክቶች ናቸዉ።
Jah rasta jesus is great
ያስለቅሳል !!! የኢትዮጵያ አምላክ እግዚአብሔር ተመስገን ። ጀግኖች ፣🇪🇹🇪🇷🇪🇹
@@wediakeletigray4017 loser
🥲🥲
Deqi dembya tay dea zemed rekibkum dikum
መቸ ነው አማራ በራሱ የምቆሞ ሁልየም እንደ ህጻናት ክክክክ
ጀግኖቼ አላህ ረጀም እድሜ ከጤና ጋር አላህ ይጠብቅልኝ
🙏
I am speechless.
I am pending between joy and deep grief and sorrow.
Thank you Thank Thank you.
አማራ ተጨቁኖ አይኖርም ኢትዮጵያ ከባንዳው ሰው በላው የብልፅግና ስብስቦች ነፃ ትወጣለች ድል ለጀግናው አማራ ፋና ወደፊት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ይህ ህዝብ እንዴት ያሳዝናል ደሴ የፍቅር አገር ጌታ ሆይ ለምድራችን ሰላምን አውርድልን ።
ወያኒወች መምጣት ይሻላችሀል ህዝብ አክትፍ ብሎ ጠላችሁ እናት ቆሻሾች ድል ልፕአማራ ህዝብ
በጣም ደስ ይላል ኢትዩጳያ ታሽንፍለች
አሜን እግዚአብሔር ታላቅ ነው ወንድሜ ወደ እሱ ጮኸን ነበር አላሳፈረንም ስሙ ይባረክ ❤❤❤❤
I pray for our heros and the army every day... May God protects them... ❤❤❤
This video makes me very emotional I wish I'm there to defend my country and our people.
That's exactly how I felt. I started crying when he started crying and I haven't in along time. The relief they must have felt seeing the ENDF and knowing they are now safe is amazing.
Why don't you go there. I will buy you one way ticket.
@@eyouelm2142 ENDF is useless this is FANO
እራያ ማለት በትግርኛ እዩት ማለት ነውማይ ካድራ ማይ ፀብሪ አዲ ኳላ ማይ ሎሚን ሁመራ አላማጣ የማነው ? ምራብ ትግራይ ነው ታዲያ ለምን መቀሌም አድግራትም አስመራንም አይ ይጨመርላቹሁ? ካካ ኧረ ድፍረት😅 እባካችሁ ወልቃቹ ወደመጣቹበት ተመለሱ ወይ አርፋቹ ተቀመጡ በውሸት የአብይ ኳስ አትሁኑ ጎጃሜው ወለየው ኦሮሞን ደቡብን ሸዋውን አትበጥብጡት😅😢😮😅
አሜን በእውነት እግዚአብሔር ታላቅ ነው ክብር ልጀግናው መከልላከያች ኢትዮጵያችን ታሸንፋለች🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💪💪💪💪💪💪💪💪💪
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለጀግኖቻችን ክፍ አይካብን
እህ እባየንመቋቋም አቃተኝ
ሰላም ውድ የሀገሬ ልጅ እኔ ፈቃደኛ ነኝ ፈቃደኛ ከሆን ቤተሰብ እንሁን
የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች አኮራችሁን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን :: የአሸባሪውን ባንዳ መጨረሻውን የምናይበት ጊዜ ቅርብ ነው :: ፈጣሪ አገራችንና ሕዝባችንን ይባርክልን ።🙏🙏🙏
❤💛💚😭😭😭😭😭😭😭
Isay❤️❤️❤️❤️❤️❤️
😭😭😭👏
Congratulations lovely Ethiopian people 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@@wediakeletigray4017 stupid wedi diyablos eka esika resah Agame Junta game over
Love you our Eritreans brothers and sisters may God bless you more and more
@@nahom6786 we love more😘😘💝💝
Fack hsur awxayo bandena Hagerna eritran.
😑🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤢🤢🤢🤢🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👎👎👎👎👎👎👎🤮🤮🤮🤢🤢🤢🤮🤮🤢🤢🤮🤮🤢🤢🤢🤢🤮🤮🤢🤢🤮🤢🤢🤮🤮🤢🤢🤢🤢🤢🤮🤢🤢🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮
የኔ ጀግኖች ፋኖ ሰላማችሁ ይብዛ እናንተን የምገልፅበት ቃላት የለኝም ዝም ብል ይሻለኛል ብቻ ኑሩልኝ💚💛❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ሰላም ውድ የሀገሬ ልጅ እኔ ፈቃደኛ ነኝ ፈቃደኛ ከሆን ቤተሰብ እንሁን
@@josybelaytube
መርሀባ ቤተሰብ ተገይቶነው 👍🏻
Wow እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ congrats to you all 👏👏👏👏👏👏💪💪💪💪💪
Eli 🇪🇷 🤣 Shikurina my löve girĺ🙋♂️ thank you
@@wediakeletigray4017 ታራለህ ትደብናለህ እንጂ ምንአባህ ታመጣለህ አሁንማ
@@wediakeletigray4017 አንት የ ቁልቆል ቆርጣሚ ልጅ የሠው ደስታ የሚያስለቅስክ አጋሜ ቅማላም ጁንታ 😡😡 ድብን እርር ::
@@wediakeletigray4017 እማልምጂታእርርርርበሉ አይናችሁእያየነፅ እንወጣለ እናተሌቦች
በእዉነት ያስለቅሳሉ ሕዝቡ የሀገሬ ልጆች ፈጣሪ ይጠብቃቹ አሀንም ድል ለኢትዮጵያ አገሬ💚💛❤️ ክፋ አይንካችሁ
ሰላም ውድ የሀገሬ ልጅ እኔ ፈቃደኛ ነኝ ፈቃደኛ ከሆን ቤተሰብ እንሁን
ያምሻል ከመከላከያ ጎን ነን እኮ ነው ያሉት😂😂
ሀቂቃ በደስታ ያስለቅሳል መከላከያወች አላህ ጀዛችሁን ይክፈላችሁ በአንድ ነብሳችሁ የብዙወችን ነብስ አተረፋችሁ የአለማቱ ጌታ አላህወይ ላቅ ያለ ምስጋና ይገባህ
መከላከያ ብቻ አይደለም ክብር ለአማራ ልዩ ሀይል ክብር ለጀግናው ፍኖዎቻችን
አሚን ያረብ ዉዴ😘🌹
Alhamdulilah
ለፍኖ ለሚኒሻው እውቅና ይሰጠው እነሱ በቅርብ ቢኖሮ የማንም በዳ ባልተጫወተብ አሁንም ተደራጁ አዳትዘናጎ ገና ነው የጀግንነት የርህራሄ የፍቅር ሠው ናቸው አላህ ይጠብቃቹ
በትክክል💚💛❤️👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻✅✅✅✅✅
Amen
ትክክል
ትክክል💪💪💪💚💛❤️💪💖
Exactly !!! Who ever is trying to block Fannos that person is anti- Ethiopian. Fannos are local men who went out to defend their country and their people looking nothing else but their God given freedom back. Even if our National Defence force ( Mekelakeya ) is doing a tremendous job as well I am impressed by Fannos sacrifice to our country because they either they get salary or ration while they fight from the government like the National Defence Soldiers. When they die they have no pension to their family .That is why we say Fannos sacrifice is priceless.
We all should be like Fannis to our Ethiopia !
Kibber lemigebbaw kibber Enesettalen 🙏!
Kiberr le Fanniwoch 🙏 ! Le Millititiawoch 🙏 ! Le Mekalakeya Hilachin ! and le Gegnaoch Ye Ali Mirra. Anbessoch , Affar Militia and Afar Leyou Hailachen 🙏🙏🙏🙏🙏
ልብ የሚሰብር እደዚህ ያለ ግዜ በህይወቴ ያጋጥመኛል ብየ አላሰብኩትም። እግዚኣብሄር ለዚህ ሰለባ የሆኑትን መንግስተ ሰማያትን ኣውርሳቸው ለቀሩቱም ጽናትን እና ጤናን አውርድላቸው።
እግዚአብሔር ይመስገን አልቅሼ አልወጣ አለኝ ምን ያህል እንደሚያስጨንቅ እናተ ናቹ ምታውቁት ከአውሬዎች አፍ አውጥቷቿል እግዚአብሔር ይመስገን ፋኖ መከላከያ እግዚአብሔር ይባርካቹ
"ወይኔ እምባዬ ፈሰሰ እኮ ሀገሬ ክፉ አይንካሸ 💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ደሴዎች በርቱ ጠንክሩ
ያለምንም ክፍያ በራሳችው ስንቅ ህይወታችውን ለመሰዋት ለህዝባቸው ብላችው የምታደርጉት ትግል ፋኖዎች እግዚአብሔር ብድራችውን ይክፈላችው።
ሰላም ውድ የሀገሬ ልጅ እኔ ፈቃደኛ ነኝ ፈቃደኛ ከሆን ቤተሰብ እንሁን
በእዉነት ፋኖ ጀግና ነዉ !!
እንደ ዛሬ አልቅሼ አላውቅም ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለን የኢትዮጵያ ልጆች
ይሄን የመሰለ ወርቅ ህዝብ ለአንድ ሰከንድ እንኳን በጭራቅ ወያኔ ስር ሆኖ እንደነበር ማሰብ በራሱ ያማማማማማማ…ል !!!!
ሰላም ውድ የሀገሬ ልጅ እኔ ፈቃደኛ ነኝ ፈቃደኛ ከሆን ቤተሰብ እንሁን
ደሴ 2 አመት ሰርቻለሁ ቱርኩ ኢትዮጵያ በጣም ቆንጆ ሀገር ናት ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይባርክ
እግዚአብሔር ሆይ እናመሰግንሀለን
አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እንኳን ይህችን ቀን ከወገንህ ጋር ለማየት አበቃህ!
One statement he spoke broke me up into tears "God is Great "
በእውነት የትግራይ ዘረኞች እግዜብሄር ይፋረዳችሁ😭😭😭😭☝ ክብር ለፋኖ ለአፋር የአማራደም ጭፍጨፋ ስቃይ አፋር ደም ዘረኞች ፈጣሬ ይፋረዳችሁ☝☝☝🇨🇬🇩🇪
Blessings to Our Heroes who sacrificed their lives. God is Great
😭😭😭😭ወላሂ የደስታባ ሳላስበው አልሀምዱሊላህ ለአላህ ምን ይሳነዋል የኛ ጀግኖች አላህ ይጠብቃችሁ 💪💪💪💪💪💚💛❤💚💛❤
I am from Eritrean o God bless all Eritrean and Ethiopia people 🙏 Egzabher msakum ykun nezom hzbi adetat abotat hsanat rea mulu hagos ykunelkum ajokum
God has made Ethiopia and Ertria one body and one blood … there is no power that can separate us … Egzabiher Hoy Ethiopian Enna Ertiran Barklen
ይነው የኔ ጀግና
ከራሡ አሥበልጦ ለነገው አዋቂ
ለህዝብ ላገሩ በጣም ተጨናቂ
ይህ ነው የኔ ጀግና ግርማ ሞገሥ ያለው
ለሩቅ የሚጣራ መልካም ምግባር ያለው
ይህ ነው የኔ ጀግና ሀገር የሚያቀናው
በሥጋ ባጥንቱ ሀገር ያሥከበረው
በቤ ንበረቱን ትቶ በረሀ ያደረው
በርዱ የበረደው ዝናብ የመታው
ፀሀይ ያጠቆረው ለህዝብ የሚሞተው
ይህ ነው የኔ ጀግና ከልቤ ያደረው
Thank you, Ye Shewa Fano, Mekelakeya and Amara Leyu Hayl for liberating Dessie.
Egzabher amlak ke enante gar yehun
I forgot to mention the lord. Thank you Jesus Christ for helping the good forces to liberate Dessie from the hands of the the satanic Weyane.
ይቀደዳል
Fano is true,hero of heros because they stand for true they Stand for dignity they stand for freedom loyality so God with them and will be always i am in love with you fano ጀግና እወዳለሁ ለሀገሩ የሚዋደቅ ያሳሳኛል ኑሩልኝ ፋኖዎች ሞት ላይቀር መጨማለቅ የታሪክ አተላ ባንዳ ዘረ ባንዳን አዋርዳችኋልና ከ መቀመጫዬ ወርጄ ተንበርክኬ አመሰግናለሁ እናንተ ለአማራ ህዝብ ብቻ ሳይሆን እነ ስም አይጠሬ እንዲገባቸው አይፈልጉም እኛም አንፈልግም ቢገባቸው ለሀገር ለመከላከያ ጭምር ነበር የረዱት ያዳኑት መቶ ጊዜ ያለ ደሞዝ ያለምንም ጥቅም መንግስት እውቅና ባይሰጣችሁ የ ኢትዮጵያ ህዝብ ያውቃል እነ በልቶ ካጅ ካዱ አሁንም ጊዜ ራሱ የሚደገምበት ይመጣል ፋኖ ድረስልን የሚሉበት እነ ሽንታም እነ ሴት ደካማ ህፃናት አራጅ ፉትለፊት የማይዋጉት ሸለመጥማጦቹ ስምህ ሲጠራ የሚርዱት ፋኖዬ ውድድድድድ አደርጋችኋለሁ ረጅም እድሜን ይስጥልን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
تحيه للشعب الاثيوبي من اليمن. نحبكم و
نتمنى لكم الامن و الاستقرار.
التمرد واثارة الحروب والفوضى تدمر البلدان لذلك نتمنى ان تتمكن الحكومه المركزيه من بسط الامن وتوحيد الشعب الاثيوبي وبنفس الوقت اقامة العدل بين الجميع و عدم اظطهاد اي جماعه او اقليم.
Thank you brother. We believe this elected government want peace and prosperity for all Ethiopians. That is why the people love him and elected him. He preached peace even sent elders, priests and Imams to make peace with TPLF before the war, but they said no and slaughter our soldiers who protect Tigrai region while they were a sleep. Anyways, hopefully soon this will be over and the people stand united.
አሁንም በረቱ አማራነትህን አሳየው ሁሉም ከፋኖ ጎን ሁኑ አሁን ከባድ ፍተና መጥቷል
አላህ ይርዳችሁ የኛ ጀግኖች ከቁጥር አትጉድሉብን በሙሉ ድል ተመለሱ
አርበኛ የኢትዮጵያ አንበሳ ነህ; ኑርልኝ; እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው።
Crying with joy😊
ከ 3 አመት በሁዋላ እያየሁት ነዉ አሁንም ደሴ ነፃ ትወጣለች
Oh my goodness! This is so emotional! God have heard our prayer and fasting! The Warriors said “God is great” Yes and Amen God is great over Ethiopian and her beautiful people! May God continuously protect you! Peace and prosperity for my beloved Ethiopia!🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️❤️❤️
Ohhhhhh me too I can't stop crying 😢
🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅💐💐💐💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍😍😍😍😍😍😍🇪🇹💜💜💜💜
በእውነት በጣም ነው የስ ለቀሱኝ😭😭😭😭ደስታምያሥለቅሳል💚💛❤❤❤💪💪💪💪
😭😭😭😭😭ወገኔ ምን ያህል ስቃይ እንዳሳለፈ ለመገመት ለማሰብ ሁሉ አልችልም 💔💚💛❤💪💪💪💪💪
ሰላም ውድ የሀገሬ ልጅ እኔ ፈቃደኛ ነኝ ፈቃደኛ ከሆን ቤተሰብ እንሁን
@@josybelaytube በደስታ 😍
የመቼ ነው ከመከላከያ ጎን ነን እኮ ነው የሚሉት 😂
እዴት ልብ ይነካል ክብር ለኢትዮጵያ ክብር ለጀግኖቻችን
ይሄነው የጀግና ክፍያ !! የህዝብ ፍቅር::
ኡፍፍፍፍ ይጨንቃል ኣስለቀሳቹኝ ህዝቡ ምንያክል ተጨንቆ እንድነበር ያስታውቃል ፈጣሪ ከናንተጋር ይሁን ሰላሙን ይስጠን ኤርትራዊት ወትሩ ደስታቹ ደስታዬ ለቅሱዋቹ ለቅሶዬ የሆነ እህታቹ ነኝ
በጣም ነው ያለቀስኩት አላህ ይጠብቃችሁ ጀግኖቻችን ጥላታችሁ ይሙት ውድድድድድድድድድድድድድድ አላህ ይጠብቃችሁ 🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ሰላም ውድ የሀገሬ ልጅ እኔ ፈቃደኛ ነኝ ፈቃደኛ ከሆን ቤተሰብ እንሁን
ክብር ለመከላከያ ሰራዊት
ክብር ለጀግናው ፋኖ 🇪🇹
ክብር ለልዩሀይላችን Ethiopia ሀገራችንን አላህ ሰላሟን ይመልስልም ሞት ለጠላታችን 💛💚❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
የመቼ ነው የምን መከላከያ ነው😂😂😂
ክብር ለፋኖ ለሚኒሻው ለልዩ ሀይል ክብር ለመከላከያ እናንተ እየሞታችሁ ላኖራችሁን ጀግኖች
ነፍጠኛ ሳይነቃ አይቀርም ገና ብዙ የቤት ስራ አለብክ አገር ወዳጁ አማራ ሰላምክ ይብዛልኝ
I can't stop crying 😢 thank you all Ethiopian heros. God bless you.
የዋሁ የደሴህዝብ እንኳን ደስ ያላችሁ ፋኖ የናንተ የማያልቅ ውለታ መቸም አይከፈልም
Happy to see the people rejoice
ጀግናየ ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥ አሁንም ድል ለፋኖ ድሉ የናተ ነው ጀግናየ እባየን መቆጣጠር አልሽቻልኩም
Thank you Father! You heard our prayers.
Thank you to the Ethiopian warriors who have made this to happen. God bless you and God bless your family!
We will always cherish to those who gave their lives for their country and for their fellow ethiopians. We will never forget you!
እግዚአብሔር መልካም ነው ፈጣሪ አለህ ልህ ኢትዮጵያ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እውነት በደስታ አሰለቀሱኝ አይዞን ወገኔ😘💕💕💕💕💕
ድል ለፍኖ ድል ለመከላከያ ሰራዊታችን ድል ለሉዩሀይላችን ድል ላብይ አማራዩ 🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯💪💪💪💪💪💪🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
Ameeen Egzabher telek new! Selam le melaw ye Ethiophia 😔❤️🇪🇷
ሰላም ውድ የሀገሬ ልጅ እኔ ፈቃደኛ ነኝ ፈቃደኛ ከሆን ቤተሰብ እንሁን
ጀግኖቻችን እግዜብሔር ይጠብቃችሁ 💪💪💪❤❤ ኑሩልን
😭😭🥰😭😭😭እንደት ፡ ልብ ፡ ይሰብራል ፡ ስለሁሉም ፡ ነገር ፡ እግዚአብሔር ፡ ይመስገን ፡
አሜን
ጀግና የጀግና ጀግና እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🌹 💚💛 🌹💚💛❤️🌹💚💛❤️
God works in mysterious ways.....Ethiopia For Ever!!!!!
ኡኡ ልብ ይነካል ክብር ለመከላከያ ሠራዊታችን እግዚአብሔር ይመስገን
ከስምንት ግዜ በላይ አየሁት እንባየን መቆጣጠር አቃተኝ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ውድ ወገኖቸ የዋሁ ወገኔ ሲሳዝኑ
ፍኖየ ጀግናችን ሁሌም በእናንተ ነጻ እንወጣለን ድል ለጀግናዉ ፍኖ ድል ለተገፍዉ አማራ ህዝብ
በለቅሶ ጨረስኩት ወላሂ ደስታም ያስለቅሳል😭😭😭😭😭😭😭😭
በሰው ላይ የምታየው ስሜት ያስለቅሳል፡፡ድል ለኢትዮጵያ
ጀግኖቻችን እናንተ እየሞታችሁ እኛ እንድንኖር ደማችሁን ላፈሰሳችሁ ልጆቻችን የኢትዮጵያ አምላክ እግዚአብሔር ውለታችሁን ይክፈላችሁ‼ ዘር ማንዘራችሁ ይለምልም‼ወያኔ ዘር አይውጣለት‼እውነት ያሸንፋል‼💚💛♥🙏
#NoMore
ድልለአማራፋኖጀግናወቼአላህይጠብቃቹሁ
So emotional 😭
አበሳ ማለት ይሄነው ሁሉንም በተግባር የሚተገብር💪💪💪💪💪💪🇪🇹👌🏿👌🏿👌🏿👌🏿
የእውነት እኔም አብሬክ አልቅሼ አለው በቃ ኢቲዮጲያዊያን የሚየምርብን እና እሚያዋጣን አንድነት ነው
ይሀን ባየሁ ቁጥር እያለቀስኩስ ሞትኩኝ እፍፍፍፍ
ሰላም ውድ የሀገሬ ልጅ እኔ ፈቃደኛ ነኝ ፈቃደኛ ከሆን ቤተሰብ እንሁን
ፋኖችየ ደሞቸ አላህ ተክፉ ነገር ይጠብቃችሁ
አሜን እግዚአብሄር ታላቅ ነው! የኢትዮኢያ አምላክ አይተኛም አያንቀላፋም! እንኳን ደስ አላችሁ
I can't stop crying. Thank you FANO.
ሰላም ውድ የሀገሬ ልጅ እኔ ፈቃደኛ ነኝ ፈቃደኛ ከሆን ቤተሰብ እንሁን
I can’t stop crying 😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪 እግዚአብሔር ሆይ ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን
የህዝቡን ና የጀግናዉ ሰራዊታችን ን ሁኔታ ሳይ ከደስታዉ ጋር ስሜቴ ተነክቶ በጣም ነዉ ያለቀስኩት። ተባረኩልኝ።
This made me so emotional and cried. Thank you God for this Victory. Thank you ENDF, Fano, Militia, and all fellow Ethiopians and others who contributed for this victory in every front. Ethiopia prevails. #NoMore Neocolonialism.
ወሎ የፍቅር ሀገር ያአሏህ በጣም ነው ያለቀስኩት አልሃምዱሊላህ
🇪🇹♥️😓 congratulations from eritrea 🇪🇷
እፍፍፍፍፍፍ ይህን ምስኪን ህዝብ ኮነው ያረዱት ያፈናቀሉት አፈሩን ይብሉት የሸዋዎቹ ኮሮተንባችኃል✊❤
ኢትዮጽያዉያን እንኻን ደስ ኣላቹ የተሟላ ሰላም ያድርግላቹ።
amen
ሰላም ውድ የሀገሬ ልጅ እኔ ፈቃደኛ ነኝ ፈቃደኛ ከሆን ቤተሰብ እንሁን
ጀግኖች ውላችሁ ግቡ ጀግና አገሩን ነፃ ሲያወጣ ነው እደናተ ሰላምችሁ ይብዛ የፈጣሪ ጥበቃ አይለያችሁ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪
ፋኖ የናንተን ዉለታ ማሰብ ይከብዳል.
ደመወዝ ሳይከፈለው የሚሰራ ማንም የለም.. ለዛዉም የሕይወት መሰዋአትነት የሚጠይቅ ሥራ ስለ ሕዝብ ክብር መስራት!
እናመሰግናለን! ክብር ይገባቸዋል 🙏🙏🙏
የኔ ሩሩ ህዝቦች ሁሌም ሳቁልን ሰላማችሁ ይብዛ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙌🙌🙌🙌
የሸርሙጣ ልጅ ጁንታ ለዚ ለንጹህ የደሴ ፍቅር ሰው ሊበታተን ሃስቦ ነበር አግዘኣብሄር ከ አንተ ጋር ይሁን 🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እደዚ ያሣዘነኝ ቪዲዬ የለም የኔ ወርቅ ወገኖቼ እንዴት ተጨንቃችሁ እንደነበር መገመት አያቅትም ከዚህም በዃላ እግዛብሔር ኢቲዬጵያንና ሕዝቦቻን ይጠብቅ 🙏🙏🙏አሜን
ሰላም ውድ የሀገሬ ልጅ እኔ ፈቃደኛ ነኝ ፈቃደኛ ከሆን ቤተሰብ እንሁን
አይዞን ወገኔ 😢😢ቅዱስ ባለወልዱ ምድረ ገፅ ያጥፋልን እኒይህ ወራሪወች
እግዚአብሔር ሆይ እባክህ ምድራችን ህዝባችን የእረፍት ዘመን ይሁንለት
Amen
ይሄንን የወያኔ ሽንት ጨርቅ ለምን ታውለበልባላችሁ 💚💛❤
I watched while I’m tears 😭🇪🇹💪🙏
ህዝቡ በጣም ተሰቃየ እግዚያብሄር ሆይ ለኢትዮጵያ ህዝብ ድረሰላቸው
እውነት ያስነባል ኢትዮጵያውያን አይዟችሁ ቅርብ
ነው ሀዘንም በደስታ ይለወጣል እግዚአብሔር አለልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር