ዊያ ዊያ | አሰቻለው ፈጠነ (አርዲ) | Wiya Whiya | Aschalew Fetene (Ardi) | Track 8
HTML-код
- Опубликовано: 11 янв 2024
- Birbaux Records. SewMehon Films
Check Out New Ethiopian Entertainment Videos
by Subscribing @Birbaux Records.
#BirbauxRecords. #SewMehonFilms #EthiopianMusic #gonder
unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©Birbaux Records. SewMehon Films - Видеоклипы
በዚህ ደረጃ ሰውን ለማድነቅ እንዲህ ቃላት ያጥሩኛል፣ ሳግ ይተናነቀኛል፣ ብቻዬን ያስወራኛል ብዬ አስቤ አላውቅም። የት እንደምትደረስ ያኔ በጦቢያ ዝግጅቶች ፍንጭ ብትሰጠንም እንዲህ ትረቃለህ፣ እንዲህ ትጠበባለህ፣ በዚህ ልክ ባህሉን ታሳምረዋለህ ብሎ ማን ጠበቀ🤔! አጃኢብ ነው ። በዚህ ሰዓት ከአልጋ ወርጄ ብቻዬን "ዊሃ ዊሃ" እያልኩ ነው። ጀግና ነህ !!
ጉምዝኛ+በአማርኛ❤❤ዋውውው ! ምርጥ !
ምርጥ ኢትዮጵያን የሚያሳይ የሚያነቃቃ ሁሉን ቋንቋዎች ያማከለ ድንቅ የስራ ስብስብ! ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ወቅቱን የጠበቀ ጥኡም ዜማዎች ።
የአመቱ ምርጥ አልበም መሆን ያለበት ነው::
ድል ለአማራ ህዝብ ድል ፋኖ
AMEN 👏🏽 🙏🏾
አዲስ አበቤዎች ለጥምቀት ❤❤ ዊያ ዊያ
እንዲህ ነው እውነተኛ ኢትዮጽያዊ
Definetly album of the year! You are a true artists.
Without a doubt!
👌👌👌👌👌
Totally agreed, I feel like this our generation golden year for music lovers please go and check Yema’s album also it’s amazing.
P
This song has become my favorite. It has berber morocco beat and gumuz and amharic languages. I love it. It is great for group celebrations of any kind.
Great song, its simplicity is its beauty!!!! Addis Abeba is for all!!!!!!!
የ ብርቱካን ሚደቅሳ ፁሁፍ ነው ያመጣኝ🔥🥇
አንድ ሀገር በስሜት አሸነፍከን ትችላለህ። ጀግንነት ማለት ዛቻና ፉክክር ጩኸት አለመሆኑን የተረዳሁብህ ጀግና።
betam dess mil album jerochn koslo neber ahun medan jemern ooow betam enamesegnalen thank you very much
ጀግና ድምፃዊ ❤👏👏👏
Shoutout to the producer 🔥🙌🏾💯
ጎጠኞችን ያመከነ ኢትዩጲዋዊነትን ያስቀደም ምትጥ ቅንብር ታምራዊ ክስተት እግዚየብሁር ይጠብቅህ
እንኳን ደህና መጣህ በጣም በናፍቆት ነዉ የጠበቁት ያንተን ስራ ለመስማት!!!
Wow 🎉🎉 yabede music wiyo wiyo
ምርጥ ስራ ነው ለየት ያለ ኢትዮጵያን የሚሳይ በተለይ በራሳችን ሙዚቅ መሳሪያ መቀመሙ ድንቅ አድርጎታል💚💛❤💚💛❤👏👏👏👏‼
የአራዶቹ ሰፈር አዲስ አበቤዎች ውድድድድድ በጣም ምርጥ ስራ You are the best of best Artist be Loved💚💛❤
Out of this planet, Album of the year for sure.
አስቼ በጣም አሪፊ ስራ ነው እጄግ በጣም አሪፊ አልበም ነው በርታ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ወንድሜ እድሜ ይስጥልኝ 🙏🙏🙏
Definitely Album of decades,Aschu you deserve, Thank you from Afra region, Ethiopia
ድል ለተገፋው ለጨዋና ስልጡኑ ለአማራ ህዝብ!!! ድል ለፋኖ🔥🔥🔥
አስቼ የኔ #1 የዚህን ሙዚቃ ቪዲዮ ስራልን በጣም ጥሩ ተመልካች ይኖረዋል
I Just kept listened to this album over and over …wow
አስቼ በጣም ደስ የሚል ስራ ነው በጣም ወድጄዋለሁ
ልብን የሚመታ አዚያዚያም
አስቼ ምርጥ ሰው እናመሰግናለን
We need it on spotify
The musical instruments soothing sounds specially that off mbira commonly played by the Nilotic people is so unique. You made it Aschu the great!
the beat goes to our beloved ones culture we have,its been my pleasure respect 🙏🙏
የክፍለዘመኑ ምርጥ አልበም
Beautiful! New music history to music world
Thank you for the masterpiece! 💚💛❤️
Asche jegnaw mirt sira new,, berta. we love you so much our bro, big respect!!!
ግሩም ሰራ ነው ። እንደ አልበም አንድ ላይ ቢለቀቅ ባይ ነኝ
This is epic and will be one of the best albums ever
አንደኛ ሁለተኛ ሶስተኝ አራተኛ አምስተኛ ብሎ መዝፈን እንደሚቻል አሁን ነው የገባኝ ሰው ብዙ ግጥም ይፈልጋል
ዋው ምርጥ ሙዚቃ ነው
አስቻለዉ ፈጠነ አንተ ጀግና🎉💚💛❤
Ma men 🔥🔥🔥 I swear this guy is sooo talented much respect
The Great album ever !
I been waiting for this awesome album.
Love it 😘
I got goosebumps fr it just blow my mide 🎉
Album of the year
and this keeps me moving brother Asche! You don't disappoint, I know that for sure now!
አስቸ የሙዚቃ ንጉስ ❤❤❤🙏🙏🙏👍👍👍💚💛❤
አስቻለው ፈጠን ምርጥ ኢትዮጵያዊ ድምፃዊ ግጥም ቅንብር የክፍለ ዘመኑ ምርጥ ሙዚቃ 💚💛❤️🥇🏆💐
The best album of the year.
ግሩም ነው💚💛❤️
ይችላል ሰዉየዉ ብቃት አንደኛ
❤❤❤ Amazing True Ethiopian Artist ❤❤❤
ምርጥ ስራ አስቼ ወንድሜ
በጣም አከበርኩህ ጉምዘኛ ድጋሚ መጫወትህ አንደኛ አልበም ነዉ
ቆንጆ ነው
No words ❤❤❤
What uplifting music!
Weye betam des yelale ❤❤❤
የሀጋሬን ናፍቆት 😢😢😢
You are ❤❤❤❤
Best album of the year
Yadegihibetin mahibereseb bemasitewawekih enameseginihalen
ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ ድል ለኢትዮጵያ አገሬ
Love this music. New style ❤❤
ዴካ ይላ ላማ
መልካም እድል አስቼ🎉
ውያውያ 1ኛ ግሸረማ ምጃጃጃ
ግሩም❤
ውያ ውያ❤❤❤
ስ ጉምዛ ❤❤❤❤❤❤❤
ዋው ትለያለህ
absolutely ❤❤❤❤ love this man iam very nervous
ያምራል❤❤❤❤❤
ጊልዶ ሲቀልድብን እንደከረመ ያወኩት አሁን ነው ያንተን ስራ ሳደምጥ ለጊልዶም አሰማው ሙዚቃ ጥበብ እንደሆነ እንዲያቅ አቦ ይመችህ
aschu betam arif sira nw keep going forward
Exceptional 🎉🎉🎉
ምርጥ ❤
The best music 🎶 ever 🎉
እንዳንተ አይነቱ ይብዛ
Amazing
ግሩም ነው😊😊😊
The star is born
አምሀራየ❤❤
ዊያ ዊያ
A masterpiece ❤❤
ትችላለክ ❤❤❤❤
wow
U are my man
Mn aynet Album new🙌
really i have no words .....❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Wowwww❤❤❤
ዝምምምም እጄን በአፌ ያስጫነኝ አልበም
You are hero 🌷❤️
Enat wildhalech tebebn betegbar yasayehen
what amaing Job
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ዊያ ዊያ❤❤❤❤
ሹኮች
ዴካ ይላ አማ😘😘😘😂
የምር ሙዚቃ ትችላለህ 👌
My 2024 gift.
mesmerizing
ሲዃጫ