Your enthusiasm for exploring and truly appreciating London is admirable. You're the first Habesha person I've known who has embraced the city's wonders with such zeal. Keep going, well done!!!
This my first time to watch your one channel and impressed. You are very young and looking back what king haileselase did for our country is amazing. He is the best comparing what we have now. SAD, SAD,SAD
Thanks we appreciates your kind effort to share this wonderful statue of Hailesilasie i at the hearts of london. UK is really a nice kingdom who are hounes to tell the world history as it really was.
Education is a means of sharpening the mind of man both spiritually and intellectually. It is a two-edged sword that can be used either for the progress of mankind or for its destruction. That is why it has been Our constant desire and endeavor to develop our education for the benefit of mankind”. King Selassian Jah Ras Taferi 💚💛❤ምንሊክ ዛሬም ንጉስ ነው 🙊😎😎😎
IT would be very nice if you use tediafro music "girmawuineto"as a back ground especially when you enter in to the compound. Anyhow Good Job Keep it up
Center H. Selassie, Marcus Garvey (the man with hat and stretching his hands), probably Kwame Nkrumah, Jomo Kenyatta. During the time when many African countries under colonisation.
I wonder if Abiy will see this. As much as he is doing his best to belittle and destroy our past heroes, history will continue to keep them alive forever. Thank you for doing this.
በአንተ እድሜ በንጉሱ በፍቅር ተመስጠህ በደስታ ስትገልፃቸው ሰሰማህ ሰው አለ ተስፋ ሰጪ ትውልድ አለን ብዬ ልቤ እንዲሞላ አርገኸዋል አመሰግንሃለሁ በርታ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን
ሀሳቤን በትክክል ገልፀህልኞል ,የዚህ አይነት የተባረከ ትዉልድ ያብዛልን !!!
😂😂😂😂😂 really?? Helm ayekelekelem! 🤮🤮🤮🤮🤮🤮👉
@@melber7957ከንቱ የከንቱ ዘር ጭፍን ጥላቻ የምንወዳቸው ሚሊዮኖች ነን ተቃጠል
ጎበዝ ዘንድሜ
ጎበዝ ልጅ
አንተ ትንሽ እና ጎበዝ ኢትዮጵያዊ ስለጉብኝቱ ተባረክ ።በጣም ደስ ያለኝ ያንተ ንጹህ ልጅነትና የመኪና ፍቅርህ ልዩ ነው ፤ ልጄን አስታወስከኝ እሱም እንዳንተ የመኪና አፍቃሪ ነው ።ለሁለታችሁም ጌታ ኢየሱስ የተመኛችሁትን ይስጣችሁ ። ዋናው ጉዳዬ ግን የአፄ ኃይሌ ስላሴ ሐውልትና የተለያየ ሃሳብ ያላቸው አፍሪካዊያን ሐዉልት ምንን ለመግለጽ ታስቦ ተሰራላቸው ?! ይችን ሃሳብ እባክህ ንገረን ።አንተ ግን ተባረክልኝ እደግልኝ ።
ታሪክ እንዲህ በውጩ አለም የተከበረች ተባረክልኝ🙏🙏🙏 በእውነት አለመታደላችን እንባዬ ነው የመጣሁት በሚገባ
በጣም ባአገራችን ላይ እንደዚ ሳይታሰብ በሰው አገር በክብር እንደዚ በሙዚየም ተቀምጦ ማየት እራሱ ያኮራልቀን አለው ለሁሉም ልጄ ተባርክ ጎበዝ ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን በሰው ሀገር እንዲህ እየተከበሩ በሀገራቸው ዱርዬ መንግሥት እያናናቀ አለን እግዚአብሔር መልካም ትውልድን ይባርክልን ሀይለ ሥላሴ የኢትዮጵያ ንጉሥ 💚💚💚💛💛❤❤❤
ከሁሉም የኢትዮጲያ መንግስቶች አፄ ሀይለስላሴ ይመቹኛል ❤ የሞታቸውንና ያሟሟታቸውን ሁኔታ ስሰማ ደሞ ልቤ ድምት ይላል 😭💔
እንዴት ሞተ?
@@BegetaDesalegn-l5b tegelew nw be derg mengist gn steel resachew rasu altegegnem
እኔም
You are so dedicated, and we are always here to support you efi g✌
I appreciate that 🙌🏽 love love 🤎
The art is just amazing. Thank you loved everything about it!!
OMG የምር እንደት ውስጤ የሆና ደስ የምል ስሜት እንደ ተሰማኝ ልነግራችሁ አልችልም በቃ ዳስ ብሎኛል efe yena mirte ሰለደንቅ አላልፍም በአርተልኝ❤❤
Are sketbord
እድግ እድግ እድግ በል🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽😂😂😂😂😂😂😂😂🥰👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽🫶🏽🫶🏽🫶🏽🙌🏾🙌🏾🙌🏾💐💐💐💐💐✌🏽✌🏽✌🏽✌🏽
Who is proud to be Ethiopian ❤
Me❤❤❤.
Me❤❤❤
Me 💚 💛 ❤
me
Me
የተከበርክ ኢትዮጵያዊ ብላቴና !!!! እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ከማያልቅ በረከት ይስጥህ። የኢትዮጵያን ታሪክ ለማጥፋት የሚታገሉትን ድባቅ ያስገባ ክብራችንን መለስክ ባንተ ደስ ብሎናል በርታ።
Wowwwww, you are a very amazing boy , you are the pride of Ethiopia
Good boy, you will get your own too.
Love you, brother! You're awesome, intelligent, and very talented. How you are proud of your past ancestors and history is admirable !!!
አሜን በል ያየኸውን የወደድከውን መኪና ጌታ ይስጥህ የኔ ልጅ❤❤
አሜን❤❤
አሜን
አሜን
Bravo bro. Well done. Thanks for documenting history!!! More Ethiopian history will come out!!
ዋው!! በጣም ነው የሚያምረው:: እባክህን ማን እና እንዴት ለምን እንደተሰራ በሚቀጥለው ቪዲዬህ እንጠብቃለን:: እጅግ ያምራል ያኮራ:: የኢትዮጵያ ትልቅ እነትን እና የአፍሪካ የነፃእነት አባት መሆናቸውን ለመግለፅ ይመስለኛል ጃንሆይን ከማህል ያኖራቸው:: ለማንኛው እኛ ኢትዮጵያንዎች እና ኢትዮጵያን ወዳጆች አርታስቶቹን ሳናደንቅ እና ሳናከብር አናልፍም:: በጣም ብጣም ያምራል:: እክብረት ይስጥልን:: ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር:: በኢትዮጵያዎነቴ ሁሌም ኩሩ ነኝ:: ታሪክን እና ማነትን ለስጡኝ ጀግኖች አባቶቶቼ እና እናቶቼ ክብረትን ይስጥልኝ:: አመስግናለሁ::
💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
🙌🏽🙌🏽🙌🏽👏🏽👏🏽👏🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽
It gives me Hope and excitement for the younger generations, proud of you , ❤at the same time pay attention not much cars but
for your future . ❤❤❤
Give like for ንጉሰ ነገስት ቀዳማዊ ኃይለስላሴ 👍
Jha Ras Teferi Mekonin 🤴
Neguse negest, Geta Eyesus becha ena becha new.
Thank you, dear. edeg tebarek/ yeregetkatin ketema wures!
🙏❤️ God Bless you more and more!! Blessings.
ካቀረብክልን ልብን የሚያሞቅ ትይንት በተጨማሪ ያንተ ነገሮችን የምታደንቅበት መንገድና ገላጭ የሆነው ተፈጥሮሕ ተመችቶኛል ይጣፍጣል።
በስው አገር ታራካች እንዲህ ደምቆ ሲታይ ምንም አቸው ያልሆነ ነገህ አለመታደል ሆና ብገዛ አገራቸውና ስንት በደከሙለትና ለሞቱለት ህዝብና አገር ላይ ክብር አጥተው ይባስ ብለው ዛሬ ደግም በነዝህ የመሀይም ጥርቅም ዘመን የጀግናቻችን አባቶች የታሬክ ቀን ትውልድና ህዝቡ እንዳያከብር አባቶቻችን ሙተው ያመጡልን የነፅነት ቀን ለማክበር በዝህ በ21ኛው ዘመን በአገራቸው ላይ በየ አመቱ ስንቶቹ ወጣቶች እየሞቱ ነው አየ ጀግናውና ታላቁ አርበኝው አባቲ ስለአጣውህ በጣም ሲከፍኝና ሳዝን ግን አባቲ ይህንን ሳታይ እንካን አለፍክ እላለሁ ይህንን ብታይ ምን ያህል እንደምታዝን ስለማውቅ ክብር ልጀግናች አባቶቻችን❤❤❤❤❤❤❤
Your enthusiasm for exploring and truly appreciating London is admirable. You're the first Habesha person I've known who has embraced the city's wonders with such zeal. Keep going, well done!!!
የ ኢትዮጵያ ንግስና ዘመን መድረሱን ያመለክታል ሳይወዱ በግዳቸዉ ለ ሚነግሰዉ ለ ኢትዮጵያ ንጉሰነገስት ይገዛሉ አለቀ እድሜና ጤና ይስጠን ከሚተርፉት ወገን ያድርገን ንሰሃ ንሰሃ ንሰሃ እንግባ ወገኔ!
የአለም ሁሉ አይኖች ኢትዮጵያ ላይ ናቸው። ኢትዮጵያችን እየተነሳች ነው። ጊዜው የኛ ነው። 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አንተ ለንደን ተቀምጠህ እንደ ,,,,,አልናገርም ቢውልዲንግ ትላለህ?አቀራረብህ ደስ ይላል በርተ አብየ ጃንሆይን ስላሣየህን ተባረክ አፈንቱ በል እሽ!!!!❤❤❤
ምንድነው ምትሉት?
What amazing grace
Our king ''The Lion Of Judah''
ተባረክ አንተ ልጅ የማናውቀውን እንድናውቅ ስለ አረ ከን
ነጭ ዎች እኮ የረስቸዉንም የሌላዉንም ክቡር ይሰጣሉ የኛዋቹ ናቸዉ እንጂ
Yalshiw neger it doesn't make sense ende nech kibrishin yawarede sew yelm stop kissing their ass
እንደምትለው አይደለም ኢትዮጵያ ለማኝ ናት ንጉሳችንም እኔን ዘርግቶ ሲለምን ነው ምናለ ወደ ፈጣሪው እንኴን ቢለምን እውነቱን መናገር ድፈር ያኔ ሰው ትሆናለክ
@@SamuelDuguma-jt8onምነው ችግር አለብህ እንዴ ? እውነቱ ኢትዮጵያ የሚያስቡላት ልጆችና ሐቀኛ መሪ በማጣትዋ ሁሉ እያላት አጥታ የምትገኝ አገር ናት የትኛውም አገር የሚያከብርህ ሲኖርህ ነው ባይገርምህ በወላጆቼ ጊዜ $1.00 ዶላር = የኢትዮጵያን $1.00 ብር ነበር የሚለወጠው የእንግሊዝ ፓውንድ ከሆነ $1.10 ይሄ በጃንሆይ ዘመን ነው በደርግ ጊዜ $1.00 = $3.00 ነበር ዛሬ የት እንደደረስን አስበው ሆኖም አገር በእናት ትመሰላለች አትጥላት የበደሉን እራስ ወዳድ መሪዎች ናቸው የአሁኖቹማ የዘር 😷በሽታ የታመሙ ፈጣሪ ❤🙏የተሻለውን ቀን ያመጣል አይዞን 👍 😊 ✌️
@@SamuelDuguma-jt8onkoshsha afe sekefet cekelat bado👺👺👺👺👺👺
የሚከበረው የጥቁሮች ወር ተቤሎ በአሜሪካ የሚከበር የጥቁሮች ቀን በዚሕ ወር ዬከበራል። ስለዚሕ ነገረለ ከነጮች ጋር ግን ምንም ግንኙነት የለውም።ነጮች ሌሎችን ያከብራሉ የሚለው አገላለጽ በይትኛው የነጮች አገር እንደምትኖር ግልጽ ይሑን።
I can’t wait to travel and show my beautiful culture with the world. Keep it up you and your friends are very inspiring thanks 💯🇪🇹
Good job 👍 I’m surprised to see this kind of generation with such strong love for his country
በዛው ሀገር ላይ የኃይለስላሴን ሀውልት ላፈረሱት ልብ እርር የሚያደርግ የስድብ መልስ ነው! ቻሉት እንግዲህ ምንም ማድረግ አይቻልም! ድል ለኢትዮጵያ! ድል ለፋኖ!!!
ክርስትያን ከሆንክ በዚ ልታዝን እንጂ ልትኮራ አይገባም:: በማን እያሾፉ እንዳሉ እንዴት አይታይህም
ኢትዮጵያውያን እርስ በእርስ እየተጋደሉ ድል ለፋኖ ማንን ወግቶ ነው ድል የሚያገኘው እራሱን ? ኧረ እንንቃ ወገን
ጎበዝ ልጅ ነህ ። ከነፃነት ትግል ጋር ግንኙነት ያለው ይመስላል ። በርኔጣ ያደረገውና ወደ አጼ ኃይለስላሴ የሚያመለክተው ዊልያ ዱቦስ የሚባል የጥቁር ትግል መሪ ይመስለኛል ። ለምን እንደተሰራ ጠይቀህ ብትነግረን ደስ ይላል።
ጎበዝ ልጅ የማታቀውን አላቅም ማለትሕ እስተዋይና ጨዋ አስተዳደግ እንዳለሕ ያስመስክራል በርታ ግፋበት❤
የኔ አባት ደስታህ ይጋባል!!
እደግ!!
እናመሰግናለን። ግሩም ስራ ሰርተሃል። እኛም መሞከራችንን አትጥላው፣ በእነርሱ ደረጃ ደግሞ በመጪው ትውልድ እንሰራለን። በርታ።
❤❤❤ ወዳጄ ተባረክ ፣ አንተ ትገርማልህ። ለምን ተስራ የሚለውን ብትጠይቅ ጥሩ ነው። ውስጥ ብትገባ መአት የኛን ብዙ ቅርሶች ታገኝ ነበር ።
ኢትዮጵያ ሁሉም አነደኛ ናት አባባጂነሆይ የትዉል ኩራት❤❤❤❤❤
ሰላም ኤፊ እግዚአብሄር የተመኘሁን ሁሉ ይሙላልህ ይጠብቅህ::
አሜን 🥰🤎
አየ እንግሊዝ ብልጣበልጥ የኢትዮጵያ ተንሳየ እደመጣላት ስለታወቃቸው የደፈኑት ታሪካችን ማሳየት ጀመሩገና ምናዩ ወገን❤
ታያለህ አሁን በቅርቡ ታሪካችሁ ነው እንኩ ተረከቡን ብለው በአብይ እጅ ያስቀምጡታል አድዋ ሚዚየም ብዙ ይጠበቃል ከአለም ዙሪያ ኢትዮጵያ ስሟ ይጎመራል❤።
አመሰግናለሁ ። መየት የማልችለውን ስላሳዬኸኝ ።በርታ !!!
ቀረፃውንም ሆነ ያገላለፅ ስታይልህን ወድጄዋለሁ ! በዚህ ላይ ከ' መሰለኝ ' ይልቅ በደንብ ጥናት አድርገህ አሊያም በመንገድህ ላይ ከሚገጥሙህ ሰዎች መረጃ ለመጠየቅ ብትሞክር ኖሮ ዝግጅትህ ምሉዕ ይሆን ነበር ።
I wish I can go there and visit one day I will ! በርታልን ልጃችን ጎብዝ ልጅ!
A Great Amhara men made History for ever in world 🌍
Menilek ❤️🩹
Haile Selassie💖
I’m so speechless wow
True for Menilik 👍. False for Haileselasse 👎
Very good am proud of you next time you can ask who those people are besides our king very interesting keep up the good job
Shiiiiish
ተመችቶኛል
በርታ ታሪኩን የማያውቅ ትውልድ ዋጋ የለውም አንተ በልጅነትህ እየጣርክ ነው
God bells you
This my first time to watch your one channel and impressed. You are very young and looking back what king haileselase did for our country is amazing. He is the best comparing what we have now. SAD, SAD,SAD
Thanks we appreciates your kind effort to share this wonderful statue of Hailesilasie i at the hearts of london. UK is really a nice kingdom who are hounes to tell the world history as it really was.
You must be joking 😅
Yes I even heard that have kept world history as well even though people want to change
Ethiopia the greatest country in the world. Thank you young man
Not yet . When we feed ourselves breads
በጣም ነው የደነገጥኩት ከክርስቶስ የመጨረሻ እራት ስዕል ጋር ይመሳሰላል የንጉሱ እጅ መዘርጋት እና በዙሪያቸው ያሉት ሰዎች 12 መሆን ጠረንቤዛው ላይ ያለው ዋንጫ ... ባጠቃላይ
መመሳሰል ብቻ ሳይሆን ሆን ብለው ነው ያደረጉት:: ራስታዎች ክርስቶስ ናቸው ብለው እንደሚያምኑ ያውቃሉ:: የጥቁሮች እየሱስ አድርገው ነው ያቀረቧቸው:: ይሄ በክርስቶስ ብእኛም ላይ ማላገጥ ነው::
Education is a means of sharpening the mind of man both spiritually and intellectually. It is a two-edged sword that can be used either for the progress of mankind or for its destruction. That is why it has been Our constant desire and endeavor to develop our education for the benefit of mankind”. King Selassian Jah Ras Taferi 💚💛❤ምንሊክ ዛሬም ንጉስ ነው 🙊😎😎😎
በርሳቸው ጊዜ ትንሽ ልጅ ብሆንም አስደሳች ወቅት እንደነበር አስታውሳለሁ ። ከደርግ ወዲህ እስከዛሬ እንድናሳልፍ የምንገደድበት አይነት፣ ህዝብ ታርጋ እየተለጠፈበትና እየተፈረጀ የሚጨናነቅበት ህይወት አልነበረም። " የምንወድህና የምትወደን ህዝባችን፣ ሁሉን ሞክሩ የሚበጀውን ያዙ፣ ሃገር የጋራ ነው ሃይማኖት የግል ነው" የሚሉ አባባሎች የሚያከባብሩ ነበሩ
በእግዚአብሔር ኸረ እባካችሁ ኢትዮጵያን ልቦና ይስጣችሁ ስታዩ አስተውሉ ይሔ እኮ እየሱስ ክርስቶስ ለ 12ቱ ደቀሞዛሙርቶቹ በመጨረሻው እራት ግብዣ ምስል ላይ እንግሊዞች አውቀው በተሳሳተ ምስል እየተዛበቱበት ያለበት ምስል ነው እና ምስሉን አውግዙት በእግዚአብሔር ስም!!!
እስኪ ኃይለስላሴን እንደ እኔ የሚወድ ?
ጃ- ማለት ፈጣሪ !
Tenkway
አሪፍ ነው አቀራረብህ በርታ በሚቀጥለው ደግሞ ትርጉሙን ትነግረናለህ ብዬ እጠብቃለሁ። በጣም አሪፍ!
I am proud of you Efi ❤❤❤
IT would be very nice if you use tediafro music "girmawuineto"as a back ground especially when you enter in to the compound.
Anyhow Good Job
Keep it up
Yeha that would be 🔥
ድል ለአማራው ህዝባዊ ሰራዊት ፋኖ ❤
Amazing 👏👏👏
ድንቅ ነው...ምርጥ ማርክስ ጋርቬይ፣ሮዛ...እንደ ኃይለስላሴ የለበሱው(ማርክስ ጋርቬይ)ብቻ ድንቅ ነው የጥቁር ሕዝቦች መብት ተሟጋች...🙏💚💛❤️
ይሔ የኔ ሐሳብ ነው ብለህ ንገረን ትክክለኛውን ሐሰሳባቸውን ጠይቅ ለበለጠ መረጃ ትጋ ብሮ
My favourite place.used to have high tea at the Ritz.Royal academy Burlington arcade.
Thank u 🙏Thank you 😊 so much indeed beyond the words for sharing this 💖 ❤ 🙏🙏🙏😇😇😇💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤
Proud of you young man, Thank you for sharing.
Gobez say
Germawi kedamawi Haylaselase Nugesangest The Ethiopia !!!
Yang boy You're amazing 👍 Many blessings 🙏
አቡ ጉበዝ ወጣት ነህ በርታ ታሪክን በአንተ ያሉ ወጣት ማወቅ እንዴት ደስ ይላል
I can tell you come from an amazing family!!
የተቃጠለ ግንድ እርገው ከሚሰሩአቸው ከለራቸውን፡ ብራዎን ቢሆን ጥሩ ነበር እሳቸው ቀይ የሚባሉ ናቸው።ከለሩ አልተስማማኝም ።
እሺ ወደ ቡኒ ይቀየርልሻል።
ምን ትላለች በትዕዛዝ ያሰራሽው መሰለሽ እንዴ 😏
አንዳንድ ሰውኮ አብዷል😂😂😂😂😂
እጃ ጋ ቢሰራ ኑሮ ሰአቱ አደለም ይሉሀል። ለማንኛውም አሪፍ ነው።
Proud proud to be Ethiopian🇪🇹Ja💪👌✌️
❤❤በጣም ያሳየኸን ደስ ይላል ያገርህን❤❤❤ መሪ በዚህ ደረጃ ማሳየትህ ሌላው❤❤ሀይለ ስላሴን በንዲህ አይነት አርት ሲያሳዩ ምክኒት ይኖራቸዋል❤❤ሌላው ነጮቹን በዚህ አይነት ሻይን አድርገው ሲቀርፁ ጥቁሮችን በዚህ ደረጃ ማጥቆራቸው ፍቺውንና የቀረፁበት ምክንያት የተፃፈ ባለመኖሩ ጥርጣሬ አለኝ❤❤
ስላሳየኸን እናመሰግናለን
ቤቢዬ ከለፋህ አይቀር ትንሽ ስለታሪኩ ጠይቀህ ወይም አንብበህ ብትገልፀዉ የበለጠ ያምር ነበር :: ገና ወጣት ስለሆንክ ካንተና መሠሎችህ ብዙ እንጠብቃለን ,በጥበብ ያሳድግህ !!!
ይገርማል ንጉሶቻችን በውጭው አለም የተከበሩ ናቸው ባገራችን ግን ****ያሳዝናል
በጣም በእጁ የያዙት ወርቅ እንደመዳብ ይቆጠራል አይ እምዬ ኢትዪጲያዪ ማየት መልካም ነው ለዛ ለበሀልና ቱሪዝም ገጀራ ማሳየት ነው 😅😅😅 አንበሳ ብዮካለው ጎበዝ❤❤❤
Betam new yemameseginew yihen video bemayete bro
Center H. Selassie, Marcus Garvey (the man with hat and stretching his hands), probably Kwame Nkrumah, Jomo Kenyatta. During the time when many African countries under colonisation.
Keber lemigebaw keber set! Le Egzihabeher! King of king! Serahen eyatataleku aydelem yekerta yetesemagnen new! Berta!
Ante anbesa yehok lij !!!! Keep it up
😜❤️🙏 Don’t Worry, your going to Drive it one Day 🙏❤️. Blessings.
Betam gobez lij neh zemenih yibarek
በጠም ደስ የሚል ስፍራና ሀውልት ነው ያሳየኸን ተባረክ። ግን ሰወችን ጠይቀህ ከሀይለሥላሴ ጎን ያሉትን ሀውልቶች ብትነግረን የበለጠ ደስ ይል ነበር
የጥቁር ታሪክ ወር ነው ያለንበት ወር ሁሉም በጥቁሮች ታሪክ ውስጥ ዋና ዋና የሚባሉ መሪዎች፣ የመብት ተሟጋቾች ናቸው። ርዕሱ 'የመጀመሪያው እራት' ነው።
I wonder if Abiy will see this. As much as he is doing his best to belittle and destroy our past heroes, history will continue to keep them alive forever. Thank you for doing this.
Efiye welcome back አትሉኝም
❤uuuuuuuufffffffeeeeee men endtsemayg ateteykuge waw kurate deseta bica yeone negre mareyamn Thanku bro
ታሪክ ከመስራት ይልቅ ታሪክ ማውራት የሚወድ ህዝብ አንዱን ሀይማኖት ኮንኖ የራሱን ሀይማኖት አንግሶ ህዝብ እግሩ ላይ እያሰገደ በኩነኔ የሚመራ አንባገነን ሰው ታወራለህ ደስ የሚለው ነገር መጨረሻው አላማረም ይገባዋል ለእንደዚ አይነቱ አረመኔ ቶሎ ከሀገራችን ላይ ነቀለልን ዘሩ ሳይበዛ እኛም የማንነካ ሁነናል ሲያርደን የነበረው ሊጨርሰን አልነበረ ግን በዝተን አረፍነው ማናለ አንዴ ከቀብር ወቶ ማየት በቻሀ
I really like the classical and the statue.
ወይ ጊዜ ክብር በሰው አገር ማለት እውነት ያየንበት 👍
I think Marcus Garvey is to the right of Janhoy. Magnificent art❣️🙏🏽
ለቻይና አሳዩልን ሃውልት የፊትን እና ሰውነትን ቅርፅ እና ውፍረትና ቅጥነትን ሳይለቅ እንዴት እንደሚሰራ ማየት አለባቸው። የስራ ውጤት ይህንን ይመስላል። እናመሰግናለን ❤❤❤🙏🏾🙏🏾🙏🏾
እንዴት ማግኝት ይቻላል ይሂን art የሰራዉ ማን ነዉ ? እባክህ ስሙን ፃፍልኝ
Am proud being Ethiopian
Zarem 1st negn bruv🎉🎉
Markese garbe next to selase the rest I don't know nice job kid from east coast
ግርማዊነታቸው 𓃬
Ymekna fekrhi gen yleyal
🎉😢😢😢❤❤❤
Man got great vibes regardless of the language barrier
i like your videos hager hager yemishetu nachew. berta.
በጣም ቆንጆ ነው ባባየ በርታ!
amazing this suppose to be in Ethiopia
Excellent video bruv.. GOD BLESS 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏