የአጼ ሱሱኒዮስ ቤተመንግስት | ግራኝ አህመድ የሞተበት አካባቢ | NahooTv

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • #ETHIOPIA #NahooNEWS #NahooTV
    Watch more on www.thenahootv...
    / nahootv

Комментарии • 8

  • @nrvana1623
    @nrvana1623 3 года назад

    ***** አስጎብኝው ወጣት፣ የሚሰማህ ሰው ካለ መናገር ያለብህን ተናግረሃልና ልትመሰገን ግድ ይላል ! ****

  • @helentarkue2425
    @helentarkue2425 3 года назад

    Wow betame arife meraga nawe wedmahen tebarke

  • @nrvana1623
    @nrvana1623 3 года назад

    አቀራረባችሁ ግሩምና ድንቅ የሚያሰኝ በመሆኑ
    ልትመሰገኑ ይገባል !በተለይም የቪዲዮ ቀራጩ
    ችሎታ ለዝግጅቱ የተለዬ ውበት አላብሶታልና ብራቮ
    ማለት እሻለሁ ! ሌላው የሚገርመው ነገር፣ የባህልና
    የቱሪዝም ሚኒስትሩ ይህን ዝግጅት ተመልክተውት ይሆን ?
    ደግሞስ የተመደበው ገንዘብ ሊሰራበት ካልተቻለ ለምን እየተሰራ ላለው የዓባይ ግድብ አይተላለፍም ?
    *** **** ክታላቅ አክብሮት ጋር **** ***

  • @yonatangebre5002
    @yonatangebre5002 3 года назад

    ለጊዜው ዙሪያው ቢታጠር አናቱ ቢለብስ ጥሩ ነው

  • @saalicmacammad4050
    @saalicmacammad4050 2 года назад

    Adal, now yah,,Afar,now,malet,now

  • @abdihoff6239
    @abdihoff6239 3 года назад

    እግረ መንገዳችሁን ስለ ኢማም አህመድ እናንተ ግራኝ አህመድ ስለምትሉት ታላቅ ጦረኛ ንጉስ ልክ እንደዚህ ዶክመንተሪ ስሩልን ፍትሀዊ ከሆናችሁ።

    • @nrvana1623
      @nrvana1623 3 года назад

      ፍትሐዊ የሚለው ቃል ለምን አስፈለገ ? በሌላ ዝግጅት
      ደግሞ የግራኝ አህመድን ታሪክ አቅርቡልን ማለቱ ብቻ
      አይበቃም ነበር ?

    • @DahabAhmad-es2jx
      @DahabAhmad-es2jx Год назад

      ​@@nrvana1623ሀቢቢቲተጭበርብርናልስለኢማሙአህመዲተዋሽተናናል