EMS በውሃ የተወሰዱ የሰራዊት አባላት የአዲስ አበባው ኦፕሬሽን July 2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 окт 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @ethiopianmediaservices
    የEMS ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል በመሆን ይመዝገቡ!
    Support Ethiopian Media Services by becoming a Monthly subscriber by visiting emsnews.net/me...
    EMS GoFundMe Support
    www.gofundme.c...
    Ethiopian Media Services -- Copyright protected

Комментарии • 97

  • @Agegni
    @Agegni 2 месяца назад +8

    እሰይ የናሁ ሰናይ ደም የመለስኸው እጅ ወርቅ ይልበሽ❤

  • @Feruz968
    @Feruz968 2 месяца назад +2

    Victory for #Fano ! Stand with #Fano 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @fetenetube1961
    @fetenetube1961 2 месяца назад +16

    አባህ ሰለሞን ባይሆን የጎንደርን አንድ አድርጉልን አንድ እዝ ይሁን በ አርግጥ አብራችሁ ነዉ የምስሩ ይበልጥ ደግሞ አንድ አዝ ብትሆኑ ደስ ylenal

    • @Abraham-wd6nb
      @Abraham-wd6nb 2 месяца назад

      በትክክል ወንድም አንድ አማራ ያሸንፋል ጠላቶቻቺን አማራ ብለው ሲገሎን እኛ አንድ ሆነን ጠላትን ማሸነፍ አለብን ዋጋ ከፈለን

  • @wubalemadmassu8220
    @wubalemadmassu8220 2 месяца назад +18

    ድል ለፋኖ💪

  • @DeerMoose
    @DeerMoose 2 месяца назад +16

    አሰግድ ቢሄድ ጀግና የበለጡ አሰግዶች አሉ!! ጀግናው አማራ ያሸንፋል!!

  • @fetenetube1961
    @fetenetube1961 2 месяца назад +8

    አግዚአብሔር ያቆይህ ሰለሞን ለስልጣን አና ለ credt ሳይሆን ለሕዝብ አንታገል ብለሃል አንደተ ያሉትን ያብዛ

    • @Mercy-mw9nt
      @Mercy-mw9nt 2 месяца назад

      በጣም እንዲህ ያለው ሰው ተስፍ ይሰጣል ይብዙልን እስክንድር አና ዘመነ ለስልጣን ይባላሉ

    • @birhanutadele-lm9xv
      @birhanutadele-lm9xv 2 месяца назад

      የጎንደር ፋኖወች በሙሉ እንደዛ ናቸው

  • @techawatch
    @techawatch 2 месяца назад +6

    ፋኖየ እንወዳችኋለን ከጎናችሁ ነን
    መንግስት ለመሆን ሀገር ለማረጋጋት ነው የሚታገሉት አለቀ ይሄንን ከነሱ መስማት እንዴት ደስ ይላል።ስልጣኑን ስትይዘው በፍትሀዊነት፣በእኩልነት ታስተዳድርበታለህ ፋኖም ታግየ ስልጣን ይዠ ሀገርን ነጻ አወጣለሁ ነው ያለው።ድል ለፋኖ!

  • @ahmed-em8nt
    @ahmed-em8nt 2 месяца назад +3

    አረበኛ ሰለሞን ግልጽ አጭር የአንድነት ጥሪ በጣም በርታ ።

  • @ፋኖደግአረገ
    @ፋኖደግአረገ 2 месяца назад +3

    እልልልልልል የኞ ወንድሞች ደም መላሾቹ ኮራንባቹ💪💪💪💪💚💛❤

  • @birhanutadele-lm9xv
    @birhanutadele-lm9xv 2 месяца назад +2

    ኣይ ጎንደሬወች ጀግና እኮ ናቹ ድል ለኣማራ ፋኖ ከትግራይ እንደርታ💪💪💪

  • @meskineway4162
    @meskineway4162 2 месяца назад +10

    ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለአማራ እውነተኛው ፋኖ

  • @Pnice-uy3uw
    @Pnice-uy3uw 2 месяца назад +1

    እደል ለፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abebatarkign7029
    @abebatarkign7029 2 месяца назад +1

    ድል ለጀግኖቹ ፍኖ እግዝያብሔር ከናተጋር ይሁን ❤❤❤❤

  • @titimulatu5426
    @titimulatu5426 2 месяца назад +2

    አሰግድ ቢሄድ አሰግድ ይተካል
    የአማራ እናት ጀግና ልጅ ሞልቷታል

  • @hhnahhna5136
    @hhnahhna5136 2 месяца назад +1

    እሠይ፣እልልልልልልልልልልየናሁየንና፣የጓደኛውን፣ደም፣ሥለመለሣችሁልን፣እናመሠግናለን፣ጌታይጠብቃችሁ፣ደሞቼ፣ጀግኖቹ

  • @meskineway4162
    @meskineway4162 2 месяца назад +17

    ፋሲል ግን ለምንድነው መከላከያ የምትለው የአብይ አሻንጉሊት አትልም

  • @speak_the_Truth24
    @speak_the_Truth24 2 месяца назад +1

    ፋኖ ያሸንፋል!

  • @MuluyeAyalew
    @MuluyeAyalew 2 месяца назад +1

    እናመሰግናለን ወንድሞቻችን

  • @RijsiejHdjejjdj-by4ki
    @RijsiejHdjejjdj-by4ki 2 месяца назад +1

    አላህ ይጠብቃቹሁ አማራየ ጀግና ፋኖየ❤❤❤❤❤

  • @relaxingthoughts9725
    @relaxingthoughts9725 2 месяца назад +2

    የእስክንድር መስመር ሁሉንም ባዶ ያደርገዋል፡፡ አማራ ፈርስት ይለምልም፡፡

  • @SamreaMama
    @SamreaMama 2 месяца назад +1

    ድል ለአማራ ህዘብ ድል ለተጨቆነው ለአማራ ህዝብ ድል ለታረደው ለአማራ ህዝብ ድል በማንነቱ ለሚገደለው ለአማራ ህዝብ 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪❤

  • @Userb223
    @Userb223 2 месяца назад +3

    አማራ አንድ ይሆናል 👏👏👏

  • @Userb223
    @Userb223 2 месяца назад +3

    እንደው በቁልቢው ገብርኤል ሀሳብ ካለስድብ ይገለፅ፣ አማራ ነን እንግባባ

    • @SamreaMama
      @SamreaMama 2 месяца назад +1

      ትክክል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @banchamlackbalay7613
    @banchamlackbalay7613 2 месяца назад +1

    እኔስ እንዲያው ስልኩ. ቢቀርብን ክብር ለጀግኖቻችን

  • @NuruJabreli
    @NuruJabreli 2 месяца назад +2

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @Kmylovelife
    @Kmylovelife 2 месяца назад +1

    ሁሉም አማራ እየደወላችሁ በሃገር ውስጥም በውጪም ሀብታሙ አያሌው ና እስክንድርን ለነጋ የሚባሉ ቡድን አንዲት ፍይናስ ፈሰስ እንዳያደርጉ በምድር ላይ እየሰሩት ያሉትን በመሪያችን አሰግድ ፣ በዘመነ ላይ ፣ በውባንተ፣ በምሬ በጀርባ የሰሩትን እና አማራነታችንን አንገት ለማስደፍት የሚያሴሩት በእኛው ወንድሞች እህቶች ንዋይ በመሆኑ በእዛው በሚድያውም ና በኮሚቴያቸው እጅ ማሳጠር ና ግንዛቤ እንፍጠር ።
    ለአማራ ጠለሰቱ እራሱ ሆዳም አማራ ነው ።
    ድል ለፍኖ
    ድል ለአማራ

  • @አማራነኝ-ቨ7ነ
    @አማራነኝ-ቨ7ነ 2 месяца назад +1

    ድል፡ለአማራ፡ፋኖ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MsAlebachew
    @MsAlebachew 2 месяца назад +1

    Great progress

    • @jofhkjs2177
      @jofhkjs2177 2 месяца назад

      እየደወላች በቴሌ ስልክ እተጠፈነዉ

  • @TARIKU.ABERA.DELE.OFFICIAL
    @TARIKU.ABERA.DELE.OFFICIAL 2 месяца назад

    Justice for danta nation in central Ethiopian region

  • @alelegnAmlake
    @alelegnAmlake 2 месяца назад

    ጀግናው ጎንደሬ ለሥልጣን አይሻኮትም ሙያ በልቡ ነው በርቱ ሌሎችንም አበርቱ ዬሠው ልኮች

  • @MoreThe-uc6jl
    @MoreThe-uc6jl 2 месяца назад +1

    አላህከናተጋይሁን

  • @siyoumyeshitla746
    @siyoumyeshitla746 2 месяца назад +1

    መንግሥት ለመሆን ሳይሆን የመንግሥት አካልና የአማራ ህዝብ እውነተኛ ተወካይ ለመሆን ነው።አማራ በማንም የሚነዳ እንደ ብኣዴን አሽከር የማይሆን እውነተኛ ሕዝባዊ ውክልና ያለው መንግሥት ለመመሥረት ነው እንጂ ብቻውን የመንግሥትን ሥልጣን ለመያዝ አይደለም ።

  • @YosephGatenet
    @YosephGatenet 2 месяца назад +1

    ማሪያምን ሁሉም እንደ ጎንደሮቺ ካልሆነ ከባድ ነዉ

  • @elsabethe
    @elsabethe 2 месяца назад +1

    God help Fano

  • @gezashignmekonnen7738
    @gezashignmekonnen7738 2 месяца назад +1

    🙏🙏🙏💪💪💪💚💛❤

  • @YosephGatenet
    @YosephGatenet 2 месяца назад +1

    አቦ ትለያላቺሁ

  • @emru2030
    @emru2030 2 месяца назад +1

    ተቋም ለመመሥረት ጊዜው አሁን አይደለም ለሁሉም ጊዜ አለው እናም አራቱም ጠቅላይ ግዛቶች እንደጀመሩት በየፊታቸው ጠላትን መፋለም ብቻ ነው ። የሚያዋጣውም ይኸው ነው።

  • @elsabethe
    @elsabethe 2 месяца назад +2

    እኔ በጣም ይገርመኛል አማራ ሆነው እንዴት ለአማራ ጠላት ይሆናል

  • @henyteka9008
    @henyteka9008 2 месяца назад +3

    ስልክ አትደዉሉ እዳታስጠልፏቸዉ።

  • @eliasabebe4410
    @eliasabebe4410 2 месяца назад +2

    Fano commanders, please stop using rthio telecoms to give an interview. This action will compromise your safety

  • @שלום-פ4ג
    @שלום-פ4ג 2 месяца назад

    💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @yenetesfaCristosnew
    @yenetesfaCristosnew 2 месяца назад +1

    ከፋፋይ ሚዲያ የእስክንድር አንጃ ።

  • @BestMathchannelForOnlineLearni
    @BestMathchannelForOnlineLearni 2 месяца назад

    Aimless struggle takes you nowhere,

  • @asmara3973
    @asmara3973 2 месяца назад +6

    😂😂😂የአብይ ወታደር ጉድ አያልቅም የአማራ ህዝብን እንቀንሳለን እያሉ በመከላከያ ልብስ የሙሉትን የኦሮም ልዩ ሀይል እያለቁነው

    • @Abichabichud2121
      @Abichabichud2121 2 месяца назад

      ሁሌ ጨረስን ይሉሃል ታምናለህ ለምን አንድ እርምጃ አትራመዱም ብራህ አጠይቅም እንዴ ። እነሱ እኮ የጨረሱት መከላከያ ብዛት ኢትዮጵያ ራሱ የላትም ታዲያ የታሉ አንድ የገጠር ከተማ ይዘው ለአንድ ቀን እንኳን አይቆዩም አረ ጠይቁ

  • @danielamare8280
    @danielamare8280 2 месяца назад

    Del Le Amhara Fano. Mingezem!

  • @ArWiwiww5-ox6fs
    @ArWiwiww5-ox6fs 2 месяца назад

    አበሳ

  • @degituw6807
    @degituw6807 2 месяца назад

    የማንም ዩቱብ መሽቀያ ሁነን ቀርን እኮ

  • @RoseLyrics-mz7mm
    @RoseLyrics-mz7mm 2 месяца назад

    Ras dashn sayhon Ras dejen mebale yinorbetal

  • @endalekumsa
    @endalekumsa 2 месяца назад

    እየመጡ ነዉ የት ደርሰዋል ገዳም ዉስጥ

    • @samatayosfitness6082
      @samatayosfitness6082 2 месяца назад +1

      መደበቂያህን ፈልግ ጋላው

    • @samatayosfitness6082
      @samatayosfitness6082 2 месяца назад +1

      ጋላው አምልጥ በጊዜ😂

    • @endalekumsa
      @endalekumsa 2 месяца назад

      @@samatayosfitness6082 አንታራም ቁምጣ ከገዳም መች ትወጣና

  • @BirhanuHandiso
    @BirhanuHandiso 2 месяца назад

    ወሬ ብቻ ቀራርቶህን አሰማ

  • @TadeseBekele-mo4bp
    @TadeseBekele-mo4bp 2 месяца назад +2

    የደቡቡን ተዉ እና እስቲ እራሳቹ ተስማሙ

    • @ShumeteWeldeyes
      @ShumeteWeldeyes 2 месяца назад +1

      እኔ እነዚህን መደገፍ አቆምኩ ከነሱ ገዳዪብልጽግና ይሻላል።

    • @jonatanberg3872
      @jonatanberg3872 2 месяца назад +2

      ​@@ShumeteWeldeyes ሸኔ

    • @samatayosfitness6082
      @samatayosfitness6082 2 месяца назад

      መስሚያህ ይደፈን አቦ

  • @yonasnigussie3208
    @yonasnigussie3208 2 месяца назад

    Enante yeamhara telate lemehonachehu maserejawe talaku hgere yeserawen amharan yelem yaluten mesfen wldeyese photo masayeyachehu Lela misikere ayasham

  • @retabrave1695
    @retabrave1695 2 месяца назад

    Man since you have power by force that You want to take the chair ,You pityful

  • @KbGg-mg9go
    @KbGg-mg9go 2 месяца назад

    i amara,jawsa,komchae be sak hon blachu ltglun new😁😁😁😁😁4kilo kalite tmtatabachu eko😁😁😁😁😁😁

  • @honest241
    @honest241 2 месяца назад

    አንተ ብትያዝ ጥሩ ነበር

    • @samatayosfitness6082
      @samatayosfitness6082 2 месяца назад

      HIV ይያዝህ አቦ

    • @honest241
      @honest241 2 месяца назад

      አንተን የማይድን ካንሰር ይያዝህ ነቀርሳ አይጥፋ ከዘርህ​@@samatayosfitness6082

  • @yenetesfaCristosnew
    @yenetesfaCristosnew 2 месяца назад

    ሰለሞን አጣናውን ተጫወቱበት ።ፋሲል ሌላኛው ሀብታሙ አያሌው ጠብቅ

  • @Abichabichud2121
    @Abichabichud2121 2 месяца назад

    እስክንድር ተመታ ሰምታችኋል አይደል እኔ ግርም የሚለኝ እናንተ አሁን እነዚህ ፋኖ ነን የሚሉ ናቸው ኢትዮጵያን እናሻግራለን የሚሉት እራሳቸው እንኳን መተማመን ያቃታቸው ትልቋን ኢትዮጵያ አይከብድም :: ብር የሚያዋጣው ሀሳቡን እንዳይሰበስብ ማወዛገበያ ነው አ/አ ቀረብን Ems ለካ እንዲህ ታስጠላላችሁ

  • @mubarekkedir
    @mubarekkedir 2 месяца назад

    ተረት ተረት ምታወሩ ነው ሚመስለኝ

    • @samatayosfitness6082
      @samatayosfitness6082 2 месяца назад

      ድሮስ የቁርዓንን ተረት የለመደ ወስላ ሁሉም እንደ ቁርዓን ተረት ተረት ይመስለዋል😂

    • @mubarekkedir
      @mubarekkedir 2 месяца назад +1

      ምታሳዝኑ ፍጥረቶች ስድብና ተረት እናንተ ጋ ነው ማከፋፈያው፧፧ እሱን በደንብ ተጠቀሙበት that is the only thing you are qualified

    • @samatayosfitness6082
      @samatayosfitness6082 2 месяца назад

      @@mubarekkedir ከማረድ እና ሚስት አስቀምጦ ከመወስለት፣ ከመዋሸት እንዳንተ አይነቱን ልክ ልኩን መንገር ስድብ ከሆነ እሰይ ወስላው። ተበሳጨህ ዋሸሁ እንዴ? አህያ😂

    • @mubarekkedir
      @mubarekkedir 2 месяца назад

      @@samatayosfitness6082ውይ ሳላውቀው ለካ ላንተ የቤተ/ከርሰታን አባት ማረድ ቅዱስ ቀውስ ነው😂😂

  • @zelalemtesfaye6875
    @zelalemtesfaye6875 2 месяца назад

    10ሰው ይዘህ ብርጌድ ትላለህ ፈስ

    • @getachewtebke-j2e
      @getachewtebke-j2e 2 месяца назад +2

      10 ሰው ብቻ ከሆነ ለምን መከላከያ መደምሰስ አልቻለም

    • @henyteka9008
      @henyteka9008 2 месяца назад +1

      ምን አገባህ

    • @samatayosfitness6082
      @samatayosfitness6082 2 месяца назад +1

      መከላከያ ተብዬህን በአንድ ሳምንት ያፈራረሰልህ አስር ሰው ነው?😂

  • @mikigere-fn1qv
    @mikigere-fn1qv 2 месяца назад

    እርስ በርስ የሚብላላው ፋኖ አልፈረሰእ እንዴ😊

    • @samatayosfitness6082
      @samatayosfitness6082 2 месяца назад +1

      ልብህ ይፍረስ እየመጡልህ ነው ተደበቅ

  • @Abichabichud2121
    @Abichabichud2121 2 месяца назад

    ምን አይነት አሻንጉሊት ደጋፊ ነው ያላቹሁ ዝም ብሎ መዋጥ ይሄን ሁሉ ሰራዊት ከገደሉ የታሉ ታዲያ 4 ኪሎ ብላችሁ 4 ኪሎ ሜትር እንኳን አትንቀሳቀሱም እንዴ ደጋፊው hallucinat እያረገ ነው

    • @samatayosfitness6082
      @samatayosfitness6082 2 месяца назад

      መንግስትህ በአንድ ሳምንት አጠፋቸዋለሁ ብሎ ይኸው በአንድ ዓመት ሀገር አክለው መንግስትህ እንቅልፍ አጥቷል አንተ እዚህ ተበጥረቅ😂 ይመጡልሃል ምን አስቸኮለህ😂😂😂😂

    • @محمدعلي-ي5ض4ج
      @محمدعلي-ي5ض4ج Месяц назад

      ​@@samatayosfitness6082🥰🥰🥰👍👍👍💪💪💪💪💪💪💪💪💪